ምጥን ሽሮና በርበሪ ለሁለት እናቶች ሰርፕራይዝ 23ሺ650ብር የፈጀመስከርም 22/01 0967177194/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 35

  • @ZinetMohammed-g9r
    @ZinetMohammed-g9r 19 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻ አላህ ዜዷ በርች ለወረኛ ቦታ አትስጡ መድና አች ትለያላችሁ እደውም እደድካማችሁ አይከፍሏችሁም😢😢❤❤❤❤

  • @HawaAhmad-dp4uh
    @HawaAhmad-dp4uh 18 วันที่ผ่านมา +2

    ዜድየ ዝመበያቼው አንችና መዲ አላህ ያግዛችሁ ውዴ እኛ ኢትዮ ብንገባ ቡሽም አንገዛ እንኳንስ ይሄን ሁሉ እቃ ቦታ አትስጫቼው

  • @Asdaf-mf8jf
    @Asdaf-mf8jf 19 วันที่ผ่านมา +2

    ዜድዬ ጠልቤሽ እናቴን እማስደስትበት ቀን ናፈቀኝ ከምር የኔ ሙሉ ሴት🥰🥰🥰🥰

  • @hayataliuu2783
    @hayataliuu2783 18 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ አትስሙ ኮሜትሮችን ያዘዝናችሁ ልጆች እናውቃችሆለን ውደ አላህ ያበርታችሁ ❤❤❤❤

  • @youtube4525
    @youtube4525 18 วันที่ผ่านมา

    አብሸሪ ዜድየ ለሰው ወሬ ቦታ አተሰጭችው ጀግና ነሽ መድናም ጀግና እህቴ ናት አንችንም በጣም ነው የምወዳችሁ በረቱልን

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs 19 วันที่ผ่านมา +3

    ያረቢ አስደነገጥሺኝ ዜድየ ሰሚራ ስትይኝ

    • @zinet4861
      @zinet4861  19 วันที่ผ่านมา +1

      አንች አይደለሽ ልዬ

  • @RahmaAhalam
    @RahmaAhalam 19 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላሕዜድበርችአላሕያግዝሽ❤❤❤

  • @AsAt-h1d
    @AsAt-h1d 19 วันที่ผ่านมา

    ማንሻ አላ❤ የኔ ውድ እህት በርት በጣም ነው የማደንቅሽ ጎበዝ ነሽ❤❤❤

  • @kamelabasher2751
    @kamelabasher2751 19 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm 19 วันที่ผ่านมา

    ኧረዜድ መጥፎ ኮመንት የሚሰጡሽን አትስሚ ሲቀጥል በርቺ አንቺ ብቻ

  • @Aጎደሪዋ
    @Aጎደሪዋ 17 วันที่ผ่านมา

    ዝም በያችዉ ጎብዝናችሁ አችና ሙዲ❤❤❤❤❤ለኔም ግዠልኝ እማማየ❤❤❤❤❤

  • @HowaBh
    @HowaBh 18 วันที่ผ่านมา

    መሸአላህ በጣም ያምራል

  • @fafiAkesta
    @fafiAkesta 19 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ❤❤በርች እህቴ❤❤🎉🎉❤👍

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ 19 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ደሞ አስቤዛ ነዉ መዲም ዜድም በርቱ

  • @HawaJafer-dt6ko
    @HawaJafer-dt6ko 18 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 18 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @SsAa-xh5cy
    @SsAa-xh5cy 19 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ በርቺ

  • @MuluMulu-ru9mf
    @MuluMulu-ru9mf 17 วันที่ผ่านมา

    ዜዷበረች ዝምበያቸው
    ማንምሠውቢሆን በሠውመፍርድይቀለዋልልል ቦታአትሰጭ

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 18 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ የኔቅመም ሀሪፍነው በርች የሰወሬ አትሰሚ ተያችው እኔ መችም ተሣክቶልኝ በጠለብኩ እያልኩነው❤❤🎉🎉

  • @TybaAli-tk8ns
    @TybaAli-tk8ns 19 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ብል አፊያ በርች ደምሪኝ ዜድ

  • @MrymBloushi
    @MrymBloushi 19 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ዜድ ለወሬኛ ቦታ አትሥጫቸው ባለቤቱያቃል የዛሬ ሠውያልበላውን ያካል በርቺ ጠክሪ

  • @زيادهادي-ن1ض
    @زيادهادي-ن1ض 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ህዳር ላይ አዝሻለሁ አልብኮ ታደርሻለሽ እህት ❤

  • @umuhib
    @umuhib 19 วันที่ผ่านมา

    ዚኑ እኔም እድታዘጋጅልኝ እፈልጋለሁ

  • @zehara5
    @zehara5 19 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ በርች ውዴ ❤❤

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op 14 วันที่ผ่านมา

    የነጭ ሽኩርቱ ነገር ኧረ ኑሮው ወደት ሊደርስ ነው እኔ ነጭሽኩርት ሽሮላይ ማብዛት እወድ ነበር ተወዷል ኢሸአላህ እኔም ለናቴ ታደርሽልኝ አለሽ ተያቸው የወሬ ሱስ አለባቸው ያውሩ

  • @hawaabdu1778
    @hawaabdu1778 18 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ዉድ 🌹ለሠው ሣይሆን አላህን ብቻ መፍራት ነዉ በተረፈ በርች አይ ሠው ካለዉ ምን ችግር አለዉ ቢገዙ

  • @ZeynebaMuhammedadem
    @ZeynebaMuhammedadem 19 วันที่ผ่านมา

    አንደኛ ነኝ 🎉🎉🎉🎉

  • @SsAa-xh5cy
    @SsAa-xh5cy 19 วันที่ผ่านมา

    ዝምበያቺየኔቆጆ

  • @Aጎደሪዋ
    @Aጎደሪዋ 17 วันที่ผ่านมา

    ጎያም አልዉ አረ እዳይሰብራችዉ

  • @feruza2537
    @feruza2537 19 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ አች ሀቀኛ ነሽ የራስሽ ቢሄድ እንጂ የሰው የማይመጣብሽ ነሽ በራሴም በጓደኞቼም ጠልቤ አይቸሻለው አብሽሪ ዜድ ምንም ጥሩ ብኮኒ ከሰው አፍ አታልፊም ይሄን ማወቅ መቻል አለብሽ

  • @ቢትበሸረቢትበሸረ
    @ቢትበሸረቢትበሸረ 19 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉❤❤❤መሻአላህ ያበናት ላይክአድረጉ እናሲቀጥል ዚነትየ መጥፎኮሜት ስታይ ባላየ እለፊያቸዉ ቅናትነዉ እኔመቸም ወላሂ በሁለቱም ስልኬ ነዉ ሰብስክራይብ ያደረኳችሁ እንችንና መድን እናም በርቱ ወደፊት

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs 19 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ