ሱረቱል ጃሲየህ || ቁርአን ትምህርት በአማርኛ ለጀማሪዎች || Qur'an learning in Amharic for beginners

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 79

  • @Faiselmoha
    @Faiselmoha  2 ปีที่แล้ว +21

    ይህ ለቁርአን ጀማሪዎች ይጠቅማል ተብሎ የተጀመረ የቁርአን ትምህርት ነው።
    እስካሁን የተማርነውን ትምህርት በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ:
    th-cam.com/play/PLCDRL-Ch1pYL8qrMPdwR3TdKpqlhNIjC1.html

    • @zemzemzemzem2344
      @zemzemzemzem2344 2 ปีที่แล้ว

      جزاك الله خيرا 🍹🍹🍹በአላህ ወደላይ ያለውን ልቀቁልን በአላህ ።።።

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 ปีที่แล้ว

      ቀላል ይጠቅማል አላሀምዱሊላህ አስተማርከኝ እድታስመርቀኝ እላለሁ

    • @Amiryekchaw
      @Amiryekchaw ปีที่แล้ว

      ኡስታዝና አላህ ባለህበት የአላህ ጥበቃ አይን ይህ ግን ጨነቀኝ እዚህ ሱራ ደርሻለሁ ደርስህን ቀጥልበት በአላህ ይሁንብህ

  • @ziyadaethio4773
    @ziyadaethio4773 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ኸይር ጀዛህ አላህ ይክፈልህ

  • @seada2638
    @seada2638 วันที่ผ่านมา

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን 🎉🎉🎉🎉🍬🍬

  • @jemilaebrahim7125
    @jemilaebrahim7125 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኡስታዝ

  • @ዘይነባዘይነባ-ቈ8ኈ
    @ዘይነባዘይነባ-ቈ8ኈ 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ኡሰታዝ❤❤❤❤❤

  • @ToybaAbda
    @ToybaAbda 20 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከላህ ኸይረን ወድማችን

  • @mehbubakeru9063
    @mehbubakeru9063 ปีที่แล้ว +1

    ጀዘከላህ ኸይራን ወጀዛ ኡስታዙና

  • @frdosi2312
    @frdosi2312 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣክ ኡስታዝ❤❤❤

  • @zeynebabdullah6743
    @zeynebabdullah6743 ปีที่แล้ว +5

    ጃዛካ አላህ ኸይር ኡስተዝ እህቶቼ በዚህ በደብ ማመር ትችላለቹ ለኔ በጣም ተቅሞኛል ለእነንታም ይጠቅመቹኸል ብዬ አስበለው እኔ ከዚህ ሙረጃዓ እየደረኩ የለውት እናንተም ተጠቀሙበት እንደየመልጠቹ

  • @ToybaAbda
    @ToybaAbda 20 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከላህ ኽይረን

  • @zburahassenaschal8693
    @zburahassenaschal8693 2 ปีที่แล้ว +10

    ጀዛ ከላህ ኸይረን እዚህ ቤት ያላቹህ እህቶቸ ደጋግመን በማጥናት እድሉን እንጠቀምበት

  • @Seada-z9j6i
    @Seada-z9j6i หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር

  • @ራህሙ
    @ራህሙ ปีที่แล้ว

    ሱለሏህ አለይህ ወሰለም ጀዛከላህ ህይር❤❤❤

  • @gdjfegw136
    @gdjfegw136 ปีที่แล้ว

    ❤ጀዛክአላህ

  • @vkhgi3915
    @vkhgi3915 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤መሻአላህ

  • @halimatube7942
    @halimatube7942 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁ ኸይረን ሀረፍ ተለቅ ቢል ኡስታዝ

  • @gdjfegw136
    @gdjfegw136 ปีที่แล้ว

    ሺኩረን

  • @ByriteByrite
    @ByriteByrite หลายเดือนก่อน

    ማሻ አለህ ጃዘ ከለሁ ካይረን!!

  • @halimatube7942
    @halimatube7942 ปีที่แล้ว +1

    ሀርፍ ጎላ በታደረገው እድታይ ጀዛከላሁ ከይረን

  • @gdjfegw136
    @gdjfegw136 ปีที่แล้ว

    ሹኩረን

  • @hchhxhcfjcjvc3549
    @hchhxhcfjcjvc3549 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላኸይር

  • @makiyaedres4880
    @makiyaedres4880 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛካአላህ ኸይሰ

  • @AsyaHusan
    @AsyaHusan 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህህይር ጀዛህንአላህይክፍልህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Faiselmoha
    @Faiselmoha  2 ปีที่แล้ว +8

    አንቀፅ 32:
    ሳዐቱ = ሰአቲቱ (ቂያማ)
    መሳአቱ = ሰአቲቱ ምን እንደሆነች
    ማነድሪ = አናውቅም
    ማነድሪ መሳዐቱ = ሰአቲቱ ምን እንደሆነች አናውቅም
    አንቀፁ አጠቃላይ:
    «የአላህ ቀጠሮ እውነት ነው፡፡ ሰዓቲቱም በእርሷ (መምጣት) ጥርጥር የለም፡፡» በተባለ ጊዜም «ሰዓቲቱ ምን እንደ ኾነች አናውቅም፡፡ መጠራጠርን የምንጠራጠር እንጅ ሌላ አይደለንም፡፡ እኛም አረጋጋጮች አይደለንም» አላችሁ፡፡

  • @fatayaamohammed5920
    @fatayaamohammed5920 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዘከላህ ኸይር

  • @አሚናሰይድሌራ
    @አሚናሰይድሌራ ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉

  • @kenzmobile740
    @kenzmobile740 2 ปีที่แล้ว +1

    ወኣለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @tameriaahmed7395
    @tameriaahmed7395 4 หลายเดือนก่อน

    ጀዛካላህ ኸይር ዉስታዝ በጉጉትየምጠብቀዉ ተለቀቀልኝ. ወላሂ ቃልየለኝም አኬራህንም ዱኒያህም አላህ ያሳምርልህ

  • @abduseaid4446
    @abduseaid4446 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህ ያበርታልን

  • @hayatmohammed3297
    @hayatmohammed3297 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ህይር ይቀጥል ኢንሻአላህ

  • @SemiraAbdela-ry6qm
    @SemiraAbdela-ry6qm 28 วันที่ผ่านมา

    masha alah❤❤❤❤

  • @zinabsulaiman9168
    @zinabsulaiman9168 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምአላህኸይር ኡስታዞ

  • @سعادهبنتعلي
    @سعادهبنتعلي 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ

  • @አነስ
    @አነስ 9 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኺላህ አስታዚ ከሱረቱል ሙልክ እዚህ ደረስኩ

  • @gdjfegw136
    @gdjfegw136 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ

  • @ሀሊማአሊየወግዲልጅዩቱብ
    @ሀሊማአሊየወግዲልጅዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀዛህንአላህይክፈልህያረብ

  • @GkEyu
    @GkEyu ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ

  • @Tube-fe7ms
    @Tube-fe7ms 2 ปีที่แล้ว

    አሏህይጠብቅህ

  • @seadajemal5738
    @seadajemal5738 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ተባረከአላህ

  • @አሊመትሞህሙድ-ሸ4ቸ
    @አሊመትሞህሙድ-ሸ4ቸ 8 หลายเดือนก่อน

    جزاك الله خير اخوي الغالي

  • @امينةحبشي
    @امينةحبشي 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ

  • @rosemohammad4833
    @rosemohammad4833 8 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም አሠላም ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @anshamohammad2082
    @anshamohammad2082 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በርታ

  • @የኡሚምርኮኛ-ኈ8ፀ
    @የኡሚምርኮኛ-ኈ8ፀ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @mohammadhanantube6631
    @mohammadhanantube6631 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ

  • @Aysa-ft4cv
    @Aysa-ft4cv 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @vkhgi3915
    @vkhgi3915 4 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍🎉🎉🎉

  • @አደይአበባ-ኀ5ዠ
    @አደይአበባ-ኀ5ዠ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሚን ኡስታዝ ጄዛከላሁ ሀይር አይ ኡስታዝ መረዘሙ መቸ ቸገርን ነበር ደግት ጥፍት ትልብናለህ በጣም አናመሰግናለን ለዋልክልን ዉለታ በሰው የተመሰገነ አላህም ዘንድ መመስገኑ መወደድ አይቀርም ኢሻ አላህ ያረብ አላህ መልካም ስራህን ይውደድልህ ይቀበልህም ኡስታዝ እረህማን በለህበት ይጠብቅህ

  • @fatimasaid8153
    @fatimasaid8153 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም አቀናል አላህ ይቀበልህ

  • @mohammadhanantube6631
    @mohammadhanantube6631 2 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @vkhgi3915
    @vkhgi3915 4 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉❤❤❤

  • @gdjfegw136
    @gdjfegw136 ปีที่แล้ว

  • @mohammadhanantube6631
    @mohammadhanantube6631 2 ปีที่แล้ว

    በትክክክክክል

  • @zburahassenaschal8693
    @zburahassenaschal8693 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለን

  • @minagirl6447
    @minagirl6447 2 ปีที่แล้ว

    ቀጣይ ቀጥልን ኡስታዙና ተመችቶናል

  • @NewMail-o5n
    @NewMail-o5n 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ማሻአላህትለያለህጀዛኸላህኸይረንዱንያአኬራህይመርጠቅሞኛልእዝህደርሻለሁአላህያግራልኝ፡፡

  • @mohammadhanantube6631
    @mohammadhanantube6631 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @አነስ
    @አነስ 9 หลายเดือนก่อน

    አታቋርጥብን መልካም ስራህን ያብዛልህ

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ ግን እንዳታቋርጥብን

  • @Tube-fe7ms
    @Tube-fe7ms 2 ปีที่แล้ว

    ቶለቶለይለቀቅልንማለይሺኡስታዝነ

  • @mohammadhanantube6631
    @mohammadhanantube6631 2 ปีที่แล้ว

    ጃስያህ፣ትርጉሙ

  • @AminaUmar-mt4fj
    @AminaUmar-mt4fj 3 หลายเดือนก่อน +1

    አምሰተኛጁዝ መጀመሪ ይሄ ነው ወይሰ ሱረቱል አህቃፈ የምታቁንገሩኝ ኡሰታዝ እሁለቱምላይ ሲናገር ሰላልሰማሁነው

    • @AminaUmar-mt4fj
      @AminaUmar-mt4fj 3 หลายเดือนก่อน

      አፈወን ያው ካድጁዝ ጀምሬ ሰለ መከታተል ጁዝ መጀመሪላይ ይነግርነበር

    • @roozahajj
      @roozahajj 2 หลายเดือนก่อน

      ያምስተኛ ጁዝ መጀመሪያ ሱረቱል ቃፍ ነው የሄ መሀል ላይ ነው ወድ ስድስት የተጠጋን ነው ኡስታዝ ደግሞ ይናገራልኮ ምን አልባት አልሠማሽው ይሆናልጅ ውዴ❤❤🎉እናማ በርቱልኝ እንበርታ ኡስታዝም ጀዛኩሙላህኽይረን ጀዛ ዱኒያ ወለ አኸይራ 🎉🎉🎉

  • @امينةحبشي
    @امينةحبشي 2 ปีที่แล้ว

    አስገቡኝ

  • @mohammadhanantube6631
    @mohammadhanantube6631 2 ปีที่แล้ว

    መሳአቱም፣ትርጉሙ

    • @Faiselmoha
      @Faiselmoha  2 ปีที่แล้ว +1

      ሳዐቱ = ሰአቲቱ (ቂያማ)
      መሳአቱ = ሰአቲቱ ምን እንደሆነች
      ማነድሪ = አናውቅም
      ማነድሪ መሳዐቱ = ሰአቲቱ ምን እንደሆነች አናውቅም
      አንቀፁ አጠቃላይ:
      «የአላህ ቀጠሮ እውነት ነው፡፡ ሰዓቲቱም በእርሷ (መምጣት) ጥርጥር የለም፡፡» በተባለ ጊዜም «ሰዓቲቱ ምን እንደ ኾነች አናውቅም፡፡ መጠራጠርን የምንጠራጠር እንጅ ሌላ አይደለንም፡፡ እኛም አረጋጋጮች አይደለንም» አላችሁ፡፡

  • @اسيادعلي-ل4ض
    @اسيادعلي-ل4ض 2 ปีที่แล้ว +1

    ምነውጠፈህኡሰታዘ

    • @Faiselmoha
      @Faiselmoha  2 ปีที่แล้ว +3

      ከስራጋ ስላለተመቸኝ ነበር።
      ቪድዮዎችን ለማዘጋጀት ሰአታት ነው ሚፈጅብኝ።
      ኢንሻአላህ ለማፍጠን እሞክራለው። በዱዓ..

    • @NewMail-o5n
      @NewMail-o5n 9 หลายเดือนก่อน

      አላህየሰብከውንያሳካልህኡስጣዝ፡፡

  • @remlaremla9246
    @remlaremla9246 ปีที่แล้ว

    ስምህን ለምን ቀየርከዉ

  • @ghgh2316
    @ghgh2316 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉

  • @ToybaAbda
    @ToybaAbda 20 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከላህ ኽይረን