ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማነው ሄሉን እደኔ የሚወዳት❤
እኔ❤❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔💋💋💋💋💋
እኔአለሁ♥♥♥♥♥♥❤❤❤
እኔ አለሁ
እኔ💐
🎉🎉🎉
ሄሉ. ከላይ ትስቃለችጂ. ውስጡዋ. በፍቅር ተጎድታለች. ታስታውቃለች.
ልታስመሰል ነዉ ዉደ 😂
@@hayathayat9273ተይ ውዴ እኔ ሄሉን እወዳታለሁኝ
ማስመስሎን። እዴትአወቅሽ። እሚመለከታችሁን። አውሩ
@@hayathayat9273ሀዩ ተይግን ሁሉንም አስመሳይ ብለሽ ጨረሻቸዉኮ😂😂😂
@@hayathayat9273እኮ ሚስኪኖች እውነት መስሏቸዋል በድራማው ሁላ ሀሀሀሀ
እነሱ ስለ ብር ብቻ ነው ምስቡት ወይኔ ሄሉዬ የኔ ወርቅ ኣይዞሽ ያልፋል ብትታረቁ ጡሩ ነበር ከማርክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Awu wollahi 😢😢😢😢ayi duniyaa
ሄሉን የሰዉ ፍቅር እንጅ የብር ፍቅር አለዘትም እሱዉ ሰለም ትፈልገሌች ለሰዉ ልጅ ፍቅር እንጅ ብር መደንት አይዴለም
እስኪ ተዋት እራሷን ታዳምጥ የኔውድ ሄሉየ💚💚
ለምለም አንቺ ስለጋንዘብ ነው የምተወሪው ሄለን ግን የውስጣን ቁስል እሰነት የምተቀው በቀ ትረገገ በረሰግዝ በፈለገችው ግዜ ትከፍተለች
አወ ከሁሉም ነገር የውስጥ ሰላም ይቀድማል አይዞሽ ሄሉ ደግሞ ሁሉንም ነገር መሬትና ሰማይ በውስጡ ያለነውንም የፈጠርን አላህ ሱባሀነሁወተአላ ያስተካክልላችሁ
ሄሉዬ ነይልን በቃ ወንድምሽን አታስቀፍ መጠናከር አለብሽ የምትሉ በላክ😢😢😢😢
@@Meriyetube ደምሪኝ ውዴ🌹
ሄሉዬ ሁሉም ያልፋል ተይ ወንድምሽን አታስከፌው የኔውድ❤❤❤🎉🎉
በቅንነት ደምርኝ ማሬ❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1000 አስገቡኝ😢
Inn.sebe.argeje🎉🎉
እናተ ስለገንዘብ ነው የምታወሩት ገንዘብግን የውስጦን ህመም አያስረሳትም ሁሉንም ነገር ማስተካከል እየቻላችሁ ግን እንዲራራቁ የቻላችሁትን እያደረጋችሁነው ከንዘብ ከፍቅርሽ አይበልጥም ከሰላምሽ አይበልጥም በቃተዋት 😢
በጣም😢😢😢
ለምን ለእኔ አሰጡኝ ትጸድቃላቸሁ የመዳም ታክሲ ነኝ 😂😂😂😂😂እናንተ ስትቀበሉ እንጂ ነገሩ ስሰጡ አላየነም 🤭😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
ክክክክክ
😂😂😂😂😂damring
ሣህ ሀሁቢ
😂😂
ሄለንም ልታስመስልነው እጂ ታፈልግ ቀረታ አደለም 😂😂😂😂
እኔ ይቺ ለምለም ምንም እየገባችኝ አይደለም ምነው ደስታ ሁሉ ያለው ዩቱዩብ ላይ ነው አለችሳ የሰው ልድ ከምንም ነገር በላይ የውስጥ ሰላም ይበልጣል😢😢😢
🥺🥺🥺💔
😢😢😢
😢wonte😢
ሣህ
ጉራጌ ለብር ነው የሚሞቱት
ተዋዋት እሱ አገሩን ለቀቀ እሷም ከራሷ ጋትሁን ደሥ ሢላት ትምጣ
ሔሉዬ በርቺ ጓበዝ ነሽ አንቺ በርቺ የኔ ልዕልት 👸👸👸❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከብቶች ገዘብ አይደለም ለሠዉ ልጅ ፍቅርኛዋን አስታርቆት 😢😢😅😅😅
በፍቅር የተጎዳ ልብ የደረሰበት ብቻ ነው እሚያውቀው አትፍረድ ይፈረድብሀል አይዞሽ ሄሉዬ
አዎ ማሪያምን
ትክክል😢😢😢
Tekkel
የተንቢ ተብዬዋ ብር ብር አትበይ ሞራን የሚባል ነገር አለ ትረጋጋ በቃ።የሚያሳዝነኝ አንድሰዉ ብቻ ነዉ።
እሱም ማርክ ብቻ ነው የሚያሳዝኖው
@@ተዉኝበቃ በብር ነው ይተልከፈች ለምለም
ለዶላሯ ስትል ትሰራለች ምናገባን እኛ ለራሷ ነውኮ ብትሰራ ለኛ አይደለም ምነው ባታስቁኝ ክክክ
ይመችሽ ያራድዬ ልጅ 😂😂😂😂 እውነት ነው 😜🤣🤣
እስኪ መጥፎ ቃላት አይወጣችሁ ልጅቱ እኔ በጣም ነው ያሣዘነችኝ ፈቅር ምን አደሆን አሁን ቅርብሥሀት ነው ያወቀችው ሳቋን ሣጨርስ ነው ዙሮ የጨለመባት እና እስክትረጋድር አይዞሽ ነውጅ እሚማል ሌላነገር አትበሉ የሄን ደሞ የደርሰበት ነው እሚያቀው
ይመቺሺ የኔዉዲ😂❤❤😂❤
@@Hereya-zz7ji የደረሰበት ነዉ የሚያቀዉ እኔም በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ
ለሷ ክፉ ቃል አይገባትም እህት ካልተመቸሽ አለመኮመት ነው
ኧረ ተዋት ኑሮዋችሁን ኑሩ ሴቶች ያለችበት ሁኔታ በራሱ ይበቃታል እባካችሁ ተው ሄሉዬ በርቺ
ሄሉ በርቺ ሁሉምነገር ለበጎነው❤
ውደእኔአረብአገርነኝይቱብእደትአደሚከፈት ንገሪኝ
@@DaniRoyal-v2o ለሚ የማርክ እና የኤሉ ፍቅርየተለየ ነው ምድነው ሁለቱም ከሚጎዱ በፍቅር ሁሉ ይቅር አስታርቃቸው ትልቁ መፍቴ ይህ ነዉ
የተንቢ እህቴ ኢትዮጵያ ስመጣ ዩትብ አትከፍችልኝም እኔ ካንቺ ብዙ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ 😍❤
እራስሽ ተመከሪ ሰው አትምከሪ ሄለን ጠንካራ ጀግና ልጅ ናት
ሄሉዬ በጭራሸ አትጎጁ ጠካራና ሆነሸ እንድትመጭ እንፋልጋለን❤❤😢😢😢
ሄሉዬ የኔ ማር ነይልን ሰወድሽ❤❤ ሄሉ የምትወዱ ብቻ
የኔ ውድ ደምርኝ❤
ትምጣ ግግ አንቺ መቸ ታበረቻቻለሽ እየሰደብሻቸው ፍቅር እና ሄሉን ቢገባሽ ሴት ነሽ እነሱ ጓን ነበር መቆም የነበረቅሽ 😢
@@ZeinabaSaidአንቺ አይጥ ዝምብለሽ በያ ኳሜንት አትሰደቢ ደደብ ያሆንሺ ቆሸሸ ነጋር
@@user-tk3st5uy8m መቸ ነው የተሳደብኩት አላህ ይቅር ይበልሽ
አች እበት አች ነሽ እምታበረታቻት ግም ስት ስታባጥይ ነበር 😮😮😮😮
ፈላጎቷካልሆነተዋት ወላሂ ጥቅሙሥታይ ጉዳቱንም አሥቡት አዳድሠወች በሷእየፈረዱነዉ ሣያቁ ሥፈልግ ትሠራለች አትጫኗት
ሁሉም ይደረስበታል አሁን ጥሩ ታይም ላይ አዴለሁም ነው ያለይው
ሄሉዬ የኔ ደርበበ አትፍረዱበት ልቡወ ተሰብሮወል ከሰበቹለት ከመርክ አስተርቁወት ኤሄ ነው ደስተወ ስጦተወም 💔💔💔💔💔💔😢😢😢የኔ ቆጆ ሄሉ የኔ ውድ ደርበበ ስረአት የለት ሴት ሄሉዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በትክክል
ተዋትበቃከራሥበላይንፉሥአችለብርነዉየምዘላብጅዉእሷእራሧንታቃለችበዛላይየወድሟአለአትጠፉምልጅአደለችይሔንያሕልዝበያቸዉሔሉዬአችታቂለሽምኞትሽንፈጣርያሣካልሽእኖድሻለን❤❤❤❤❤
በጣም ነው የተጎዳችውግን ወደስራዋትመለስ
ለሙዬ ጀግና ነሽ የሚሳድቡ ስለሚቀኑብሽ ነው
ወላሂ ለምለም ቃል የለኝም በቃ አንቺ ስበዛ መልካም ሰው ነሽ ጀግና ሴት ❤🎉
ሁለተኛ በሄሉ ዩቲዩብ እንዳላይሽ እድሜ ላንቺ የቡታጅራ ዩቲዩቦችን እንድጠላ አደረግሽ እርኩስ አንቺን ብሎ አዛኝ
ተውዋት ምግብ እንኳን ውስጥ ደህና ስሆን ምበላ 😢የልቧ የምያቅ እሷ ብቻ ናት
ሄሉይ አይዞሽ በርቺ 🥰🥰ጠክረሽ ስሪ
ሂሎይነይልንእህቴዋሁሉምሉበጎነው😢😢😢😢😢😢❤❤
ትክክል መስራት አለባት ሂወት ይቀይራል
ተዉ የመዳም ቅመሞች ከሰራተኝነት ኑሮ ዉጡና ኢቱብ ስሩ 😂😂😂ይች ልይ ጥቅም እዳለዉ እያወራች ነኹ ክክክክ ለሙየ ጀግኒት❤❤❤❤😂😂😂በርቺ
ለኔ ስጡኚ እስኪ አጂረ ታገኛለችሁ ተው ግን ተው ግን😢😢😢😢😢
ለሟ ተይ ደስ ይመለኝ ደውይልኝ
ለሙ የማትገቢበት ነገር የለም በእግዚአብሔር
እንኮን የዛሬ ስድስት ሰባት ወሩን የነገን አታቂም አንቺፈጣሪ አደለሽም በቃዝምበይ የውስጡዋን እሱዋታቃለች ህመሙዋን
ሄሉ ማርያምን በጅ የያዙት ወርቅ እደመዳብ ይቆጠራል አሉ እደዛ እዳትሆኝ የምር ተማሪነሽ ያለሽን ከምትጨርሽ ባለሽ ግዜ ስሪበት 😢😢😢❤❤❤❤
እስኪ ተዋት ካለ TH-cam ሰው መሆን አይቻልም እነዴ TH-cam መክፈት እኮ ማንም ሰው ይከፍታል በራስዋ መንገድ ትሂድ
ከባድነውኮ ግን እናተም ብታገናዝቡ የምር ማለትም በዩቱብ ስራ የምታገኘው ብርነው በዚህ ስአት ለሷ ብር ምንም መስሎ አይታያትም ህልሟ አደልደ የጨለመው ሴቶቺ እደዚህ ሁኒ አትበሉ እንኳን ለወደፊት ገንዘብ መስራት ማሰብ ለአሁን እራሱ ምግብ ብሉብሉ አይልም ስለዚህ ተዋት
እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሞዬ ደምሩኝ 🎉😢
ሄሉ ትምጣ ግን ፍላጎቷ ካልሆነ በቀርባትም ችግር የለውም ለሙዬ አታስገጅጃት
ፋፊ ደምሪኝ🎉
@@Ahlam_gelagay አሺ
ወላሂ ተጎደታለይ ልጁቱ የኔ ማር 😢😢😢 እሰኪ ዝብላችሁ ላይክ አረጎት 100 እናሰገባት በአላህ😢😢 ያረብ ከበድ ነው ፍቅር😢😢
መናልባት ሄሉ የመሰላት የባለፈው ህይወቷ በሶሻል ሚድያ ስለተሳቀቀች ይመስለኛል ተረዶት እባካችሁ
ምድን ተለቆ ነው 😢😢😢
ሌላ ድራማ የናተ ድራማ አያልቅ
ምን ችግር አለ ታዲያ ይቀጥላል አንቺ ምን አገባሽ🤔😳🙄
Mina agebashi midiri qinatami segexe wuci isaye 🤐🤐😗🤪
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
አቦ ለምለም ሁሉንሕ ተይውና ከማርክ ጋር አስታርቂያቸው አንድ ላይ ይሁኑ ሁላቸውም ተጎድተዎል ጎደኞቻቸውም ጭምር በና መስተካከል ይቻላል ብለሻል ባለፈው አስተካክሊው😢😢😢
እውነትነውእህቴእነሱብቻሳይሆኑ ጓደኖቻቸውጭምር በጣምተጎርተዋል ለሱብለውእሱንተከትለው አገራቸውንለቀቁ ስለዝህ ብታስተካክለውናብታስማማቸውጥሩነው ዝምድናከለለሌላአያግዳቸውም
ዜድዬ ደምሪኝ🎉😢
@@Ahlam_gelagay እሺ ደመርኩሽ በርቺ
@@ZeinabaSaid እሺ ሽኩራን የኔ ውድ😘
ሄሉየ ኣይዞሽ እስኪ 50k ናስገባት ❤
heliye yene wide chigire yelewime teregage igna kegunishe nene❤❤❤❤❤❤
ሄሉየ ሁሌም ነይልን ወደ በጣምነውየናፈቅሽን የኔውድ በጣም ነው እምንወድሽ የምትወዳት ላይግጩ ❤❤❤
ተዋት እንጂ እራሳን ትሁንበት በችኮላ የሚሆን ነገር መጨረሻ አያምርም ስለዚህ በራሳ ፍላጎት እና ተነሳሽነት መሆን አለበት ከዚህ በኃላ ደሞ ግቢ ትገባለች ፈጣሪ ካለ መጀመሪያ ትኩረት ማረግ ያለባት ላይ ታርግ ይሄ ፕራንክ ምናምን ነገም ይደርሳል የትም አይሆንም ቁጭ ብሎ ይጠብቃታል ትምህርት ላይ ትኩረት ማረግ ይሻላል
ሄሉ ሁሉንም ነገር ለወንድምሽ ስትይ መቀበል አለብሽ አይዞሽ በርቺ ጠንክሪ ሁሉም ለበጎ ነው እኛም የመዳም ቅመሞች ከጎንሽ ነን ❤❤❤
ምናለ ለኔ ብከፍቱልኝ እና ብታበርታቱኝ ብዙ እምፈልገው ነገር አለ ለሚ ግን ምርጥ ነች
ሄለን ውስጥዋ ለይ ተጎድታለች ስለ ብርም ስለትምህርትም አረለም ልጅትዋ እዩዋት እስቲ በጣም ነው የተጎዳቺው አይዞሽ ሄሉነት እኛ ሴቶች ደሞ ተረድተንሻል ነው እጠብቅሻለን አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሔሉዬ ወደፊ ሐጂ የመጣውን አሜን ብለሽ ተቀበይ ምናልባት ለበጎ ይሆናል ዊናን አታስከፊው ላቺ ብዙ ተጨቋል ምርጥ ወንድም ነው ያለሽ ተረጅው ላቺ ብሎ ነው 😊😊 ❤❤❤
ሄለን ቆንጆ በእናትሽ ተቀበይና ቻናሉን ስሪበት የጠቅምሻል❤❤❤❤❤
ሄሉዬ😥
ሄሉየ አብሽሪ የኔዉድ ጠካራ ሴት ሁኒ ሂወት ይቀጥላል ወላሂ እኔ የልጅነት ባሌ አብሮአደጌ ብዙነገር አብርን አሳልፈን ስደት መጥተን ቤት ሰርተን ብዙነገር አፍርተን በጣም የምወዳት የማምናት ጎደኛየ ነበርች ከዛ ባሌን ቀማችኝ ሁሉንም ነገር ከድቶኝ ሄደ በሰአቱ እኔ ታመምኩ በንደት ሀኪም ስወስዱኝ ሂወቶ ሊያልፍ ትንሽ ደቂቃ ነበር የቀራት ተባልኩ ከዛ ብዙ ተሰቃየሁ ሰዉ ማመን አቃተኝ በጣም ዉስጤ ተጎዳ ግን አልሀምዱልላህ በጎደኞቸ ምክርና ጥርት ሌላ ትዳር ይዠ የሁለት ልጆች እናት ሆኩኝ አልሀምዱልላህ ይወት ይቀጥላል ዛሬላይ ሁኔ ያለፈዉን ሳስበዉ ይቆጨኛል ለምን እደዛ እራሴን ጎዳሁ ለምን ጠካራ አልሆኩም ብየ እና የኔህት ጠካራ ሴት ሁኒ
ሄሉየ ተይ ጠክሪ ለመውደቅ አትመኝ የኔ ልእልት የኔ ጨረቃ የኔ ልዩ ተይ ጠክሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለኔ ከፍተሽ ስጭኝ እስኪ ከስደት ልውጣ ለጠገበች ምን አስጨነቀኝ
ሄሉዬ የኔ እህት በርቺ ጠንካራ ሴት ሁኝ
ከማርክ ጋር ነው መስራት የምትፈልገው
አወ😢😢😢😢
ለምለም ግን ሥለገንዘብ ብቻ ነው የምታሥቢው ሆ ሥለፍቅር አልገባሽም መሠል ይሉቁንስ አሥታርቄቸው
አሪፍ ነው ሄሉዬ የኔ ውድ 100k ሳይገባ እንዳትቀበይ 🥰🥰🥰🥰 ዊናነትዬ ወንድምዬው 💓ኤሎዬ💘 አጭሩ ቡራ😚 እንደጀመራቹ ቶሎ ቶሎ አሳድጉት😂😂😂😂
የተንቢ አሰተዋይ ወጫ ወለዶ ጨዋ ያሳደገሽ ♥️♥️❤🤞
ሄሉየ የኔውድ በርግጥ ከባድ ነው ያለሽበት ሁኔታ ግን ሁሉም ያልፋል ታገሽ ይቱቡንም ተቀበይና ነይልን እንወድሻለን❤❤
ሰላም ውድ ቤተሰብ እኔንም አበረታቱኝ ኢትዮጵያ ነኝ የልጆች እናት ነኝ የመዳም ቅመሞች 🙏🙏🙏😍
ይህን የምታንቡ ,በሙሉ ፋጣሪ, ከክፉ, ነገር ይጠብቃችሁ ,እኔንም ,አበርታቱኝ እሰኪይ
ለሚ ይልቅ ክችልሽ ክማርክ ገር እስታርቂይት አባክሽ አስታርቂችው
ሂሎይ ነይልን ሁሉም ያልፋለ ውዴ😢😢
ተረዱዋት በቃ እሷ ውሥጧ ተጎድታለች በቃ እራሡዋን ሥቶን ትሠራበታለች
የኔውዲ እህት ሄሉየ
Heluye Yene enat enkuwan be dena meteshi yene enat❤
ሄሉዬ ስሪ ነገ የተሻለ ቀን ይመጣልን ❤❤❤
ሄሉዬ ሂወት ይቀጥላል ወደፊት ያለፈዉን ትተሽ አሁንሽን ኑሪ ዉድ እህቴ ሁሉንም ለበጎ ነዉ
ሄሉዬ አይዞሽ ማሬ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ሄሉዬ በውስጧ ብዙ ስብራት አለባት አሁን አትረብሿት ጊዜ ስጧት
ኤሉዬ ምነው ተደበርሽ ገና እኮ ልጅ ነሽ ሁሉም ያልፋል ገና ብዙ ይጠብቅሻል እኛ አንቺን ማየት እንፈልጋለን ቆንጂዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤❤
ሃሉዬ በትፈጠረው ንግግር በጣም መጎዳቷ የሚያስታውቀው ባንዴ በጣም ነው የቀነሰችው ግን የሚረዳት እና ከጎኗ የሚሆን ሰው ያስፈልጋታል ሄሉየ የኔ የዋህ ጊዜሽን በማይሻማ መልኩ ተጠቁሚ አውቃለሁ ዩንቨርስቲ ስትገቢ ቢዚ ትሆኛለሽ
የሄለንንን ህመም ያወቀላት የለም ውስጧ በጣምተጎድቷል😢😢😢😢 እምተነፍስበት እምታዋየው እህት የላት የምር እኔ ሄለን ታሣዝነኛለች እስኪ ተዋት ጊዜ ስጧት የተንቢ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ሁሉም ያልፋል የኔ ቆንጆ ወንድምሽን ይቅርታ ጠይቂ❤❤❤❤
ሄሉዬ አይዞሸ የኔማርርርርርርርርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምነዉ በሆለን ዙራያ አትርሱኛ አልሽ
ሄሉየ እዴው ሁሉ ነው እሚወድሽ እባክሽ ተቀበይና ስሪ ወድምሽንም አታሥከፌው
ለምለም አሁን አስጠላሸኝ
ሄሉዬ ነይልን በቃ ወንድምሽን አታስቀፍ መጠናከር አለብሽ የምትሉ በላክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
6 አመት በፊት በጣም ቀርቦኝ የሂወቴ መምህር ሀኪም ሆየልኝ ብዬ የሰብኩት ሰው ነበር ግን ባላሳብኩት ሁኔታ ከሂወቴ ወጣ ሰው ሀገር ጠዋት ተነስቼ እሱን እንማላወራው እንደማንደዋወል ሳስብ በተኛሁበት ደንግጬ እነሳ ነበር ግን አልሀምዱሊላህ እስከ ዛሬ አለሁ ግን ዛሬ ያለችዋ እኔ እና የዛኔ የነበረችዋ እኔ አንድ አይነት አመለካከት ይሁን አስተሳሰብ የለንም ዛሬላይ ሆኜ የዛኔ የነበረችዋ እኔነቴ ይናፍቀኛል እና ሄሉዬ ሳያት ለምን እነደሆነ አላቅም ብሶቴ ይቀሰቀስብኛል ///
ተይው እህቴ ድሮም ያንች አልነበረም የተሻለውን አላህ ይወፍቅሺ
@@SofiaMmmm-w4y አሚን ግን እሱ እንዲመለስልኝ ፈልጌ አላውቅም የምመኘውም ከህመሜ ማገገም እንደገና ያለምንም ፍርሀት ማመን እፈልጋለው ግን አልቻልኩም😥
ለሚ በናትሽ አስታርቂያቸው በጣም አዝናለች በፍቅር ተጎድታለች
ሄሉ አስታዋይነች ውስታ ህመምተኛነው ተዋትበቃ ሄሉየ የኔውድ አይዞሽ❤❤❤
ሄሉዬ በጭራሽ አትጎጂ ጠካራና ሆነሽ እንድትመጭእንፈልጋለን የምን መጥፋት ነው ጥንካሬሽን አሳይን ሂወት ይቀጥላል ወደፊትጂ ወደኃላ አትበይ ፍቅርን እይ ከፍ ብለሽ መታዬትጂ ለማን ደስ እንድለው
ዘይነብዬ ደምሪኝ😢
እሣ መቼ ገዘብ አለይ በፍቅር ዉሦጣ ተጎድታን ተዋት ከቻላችሁ አሦታርቃቸዉ
ሄሉዬ እንኳን ደና መጣሽ እንኳንም ደና መጣሽልን በራስሽ ቻናል ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤
*ኧረ ሲጀመር ሄሉ አበዛሽው ምንድነው እሄን ያክል እኛ በምን እንደግ ስንት ፈተና እያየን ነው ዩቱብን የምንታገለው ለዛውም ለውጥ ለሌው ቻናል የምታሳልፊው ችግር እኔ ካሳለፍኩት የበለጠ ችግር አይደለም ሂወት ይበጥላል አርፈሽ ስሪ የለምለምን ምክር ስሪ*
ሄሉየ የኔ ሊዩ ኣይዞሽ ❤❤❤❤❤
በጣም የምዉድሽ የኔ ቆንጆ የኔ ደርባባ ሄሉየ ሁሉም ነገር ለቦጎነዉ በዝ ምድር እስካለን ድርስ ችግር አለ ደስታም አለ ደሞ የቤለጤ ቻለንጆች አሉ ማማየ እሽ በይና ተቀበይ ዊናም አታስከፍ እሱም ላንች ብሎነዉ ሄሉየ የኔ ማር አትጨነቅ 😢
ለምለም ግን የሁሉም እናት አድ እሚገርመኝ ነገር የወድሞቿን ጮኛ እነሱኳ ትተው ሂደው እሷ ከሴቶች ጎን ናት የኔ ውድ መልካምንትሽን በጣም ነው እምወድ
ለሚየ በፍቅር ተጎድታለች ተዋትወደራሷትመለሥ
ሄሉን እደኔ የሚወድ እስኪ በላክ ደምሩኝ ❤❤❤😍😍😍😍😘😘😘💔💔🙏

የተንቢ ተብዬዋ ብር ብር አትበይ ሞራን የሚባል ነገር አለ ትረጋጋ በቃ።
የሚያሳዝነኝ አንድሰዉ ብቻ ነዉ።