The housing problem in Addis Ababa isn’t just about a lack of supply - it’s really about affordability and the lack of a proper mortgage system. There are plenty of houses available in the city for those who can pay, but the question is: how can the average Ethiopian afford these new homes? It’s great that companies like OVIDE are building more, but these houses will likely end up being bought by people who already own property or investors. It’s not rocket science - if we want to solve the housing issue, we need a plan that works for middle- and lower-income groups.
What a wonderful and visionary company! Thumbs up 👍 . The residents in the building are placing satellite dishes and hanging clothes on their windows, which makes the building look unattractive. They should get cable from a main source instead of using satellite dishes for individual apartments. For drying clothes, they should use a drying area on the rooftop, especially if they don’t have washing machines.
As long as there's no an effective and targeted mortgage system in the country, the housing problems will be addressed. The present real estate companies unreasonable cost is difficult to afford even for high income people. The housing problem of the majority, middle and lower income population, is not addressed in the current volatile market.
Ena yalubet hager rejajem fokochen dero new yeserut chegeru lifte sibelash eskitegen samente kebate aywetum aqemu mewtat yemichel ywetal ende ena hasab qumetu maximum 4 byhone teru new bezawem ye water ena tsedat chegrum qumetu 4 ke hone manage madreg ychalal
እኔ ስለናንተ ምንም ልል አልችልም ምርጥ ነው ግን አሁንም ውድ ነው በጣም ውድ ነው ቤታቹ አሁንም የታችኛውን ይቅርና መሀከለኛውን ያማከለ አይደለም በጣም በርግጠኝነት በተጨማሪም አከፋፈሉም ከባድ ነው ለማንኛውም መልካም ይሁንላቹ
የቤት ችግር የሚፈታው ትክክለኛ የመሬት ማኔጅመንት ሲኖር ነው። የቤት ችግርን ለመፍታት የሚያስብም የሚሰራም ካምፓኒ በአለም ላይ የለም በችግሩ ለመጠቀም እንጂ። ለዚህ ማስረጃው ቤቱን የሚሸጡበት ዋጋ ምስክር ነው። ከአንድ ቤት በትንሹ 50%ያተርፋሉ ።ይህን ትርፍ ለማጋበስ እንጂ የቤት ችግርን ለመፍታት አይደሉም።
ውጥናችሁና የጀመራችሁት ፕሮጄክት ትበል የሚያሰኝ ነውና ፣ ከተነሳችሁለት አላማ ዝንፍ እንዳተሉ ፤ ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሄር ከጎናችሁ ሆኖ ያሰባችሁትን እንድታሳኩ ይርዳችሁ ። አሜን ።
Amazing 👏. Keep it up ♥️ 👏 👌
ኦቪድስ ብልፅግና ሲባረር አብሮ ቢጠፋስ
ገራሚ ነው!
የኦቪድ የቤቶች ዋጋ ከሌሎች ሪል ስቴቶች ዋጋ ምንም ልዩነት የለውም ዝም ብላችሁ ሆዳችንን አትንፉን
The housing problem in Addis Ababa isn’t just about a lack of supply - it’s really about affordability and the lack of a proper mortgage system. There are plenty of houses available in the city for those who can pay, but the question is: how can the average Ethiopian afford these new homes? It’s great that companies like OVIDE are building more, but these houses will likely end up being bought by people who already own property or investors. It’s not rocket science - if we want to solve the housing issue, we need a plan that works for middle- and lower-income groups.
What a wonderful and visionary company! Thumbs up 👍 .
The residents in the building are placing satellite dishes and hanging clothes on their windows, which makes the building look unattractive. They should get cable from a main source instead of using satellite dishes for individual apartments. For drying clothes, they should use a drying area on the rooftop, especially if they don’t have washing machines.
Ovid 👍
ዋው ዋው ዋው
እንኳን አደረሳችሁ።
ለእኔ ይህን አቢዎት አለማድነቅ የማል
የዘርፉ እንበሳ ናችሁ ።
የአሸዋ እና የሞራሌ ምርት ግብአቶችን .....መፍትሔ ......
😂😂😂😂😂
👍👍👍👍👍
Ovidoch bertu ❤❤❤❤
As long as there's no an effective and targeted mortgage system in the country, the housing problems will be addressed. The present real estate companies unreasonable cost is difficult to afford even for high income people. The housing problem of the majority, middle and lower income population, is not addressed in the current volatile market.
እንዴት ብዬ ላሰረዳህ አንድ መኪና ዱባይ ላይ $30,000 ደላር ቢሆንና ይሄንን መኪና $1000 ደላር ጨርሶብህ ታክሰ በነፃ ብታሰገባዉ የፈለገ ነገር ይህን መኪናዉ ዋጋ ከ $31,000 ደላር በፍፁም አይቀንሰም ከቀነሰ ደግሞ ኪሳራ ነዉ ማለት ነዉ
ይሄንን ከተረዳህ የቤት ሰራ ግባቱ 85% ከዉጭ ነዉ የሚመጣዉ ቤቱን ኢትዬጵያ ዉሰጥ ገዛኸዉ እንጂ ቱርክ ዉሰጥ ገዛኸዉ እንደማለት ነዉ 85% ግባቱን ከቱርክ ካመጣኸዉ ልክ እንደመኪናዎ በሐገራችን ዋጋ ሳይሆን ቤታችን በቱርክ ዋጋ ይተመናል ማለት ነዉ
አሁን ከቻየና BYD መኪና ኢትዬጵያ ዉሰጥ ብናመጣዉ እኛ ድሆች ሰለሆንን ዋጋዉ በፍፁም መቀነሰ አይችልምቐ መቀነሰ የሚችለዉ ሐገራችን ዉሰጥ መኪናዉን ሰንሰራዉ ብቻ ነዉ
ኢትዬጵያ በሚሰማር አቅም ከዉጭ እናሰገባለን ኦቪድ ይህንን በማየት ነዉ የሚሰማር ፋብሪካ የከፈቱት እንደዚሁ አንድ ሺህ ዕቀዎችን የምናመጣ ከሆነ በጥቃቅን አደራጅተን ጥሬ ዕቃዉን አምጥተን አገር ዉሰጥ ከሰራነዉ ይቀንሳል
ሌላዉ መንግሰት እንድዬ የመኖርያ ቤት ለመገዙ ሰዎች የቤቱ ዋጋ እንዲቀንሰ መሬት በነፃ ከተሰጠ የክራይ ቤትም ይቀንሰ ነበር ሌላም ብዙ ካርዶች አሉ
Ena yalubet hager rejajem fokochen dero new yeserut chegeru lifte sibelash eskitegen samente kebate aywetum aqemu mewtat yemichel ywetal ende ena hasab qumetu maximum 4 byhone teru new bezawem ye water ena tsedat chegrum qumetu 4 ke hone manage madreg ychalal
ኦብዶዎች እባካችሁን የዘሬ አመት ፓስተር ጋ ሌሊት ቀን ነው የምንሰረ ብላችሁ 30%40%50% ከፋለን ነበረ ብሩን ከወሰዳችሁ ቦኃላ ሥራውን አቆመቻዋል እባካችሁን በፈጠረችሁ ቤቱን ሥሩን አሰረኩቡን ሥራን በምንም ምክንት እንደቆማችሁ ለሕዝብ አልተነገረችም በጣም ያሳዝናል
አንሜሽን ቤት መሆን ጀመረ በደብ አታሉን
ገና ሳታይ ወሬ😂
Yaw Daispora eyegeza new Egnama…….😢
I has 1 year experience Hire me as site engineer , forman or office engineer please ovid or fana tv