🔴 አዲስ የትንሣኤ ዝማሬ "ተነስቷል በእውነት" ዘማሪ ዲያቆን ሳይዛና ጌታቸው እና ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 252

  • @እራያቆቦ-ከ9ኰ
    @እራያቆቦ-ከ9ኰ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኮአን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ማነው በሳውዲ የፆመ ፈጣሪ ፆማችንን ይቀበለን 🙏🙏🙏

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 ปีที่แล้ว +3

    እሰይይይይይይይይይ የትንሳኤው ጌታ ኢየሱስ አንተ ነህ 😍🙏

  • @ሀኒሀቫኒያ
    @ሀኒሀቫኒያ 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልል ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ኦርቶዶክ መሆን በራሱ መታደል !!!!!!!

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ //ዝምሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን 🙏

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦርቶዶክሳያን በሙሉ በውጭም በሀገርም ያላችሁ እንኳ ለጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለብረሀነ ትንሣኤው አደረሳችሁ አደረሰን 🙏💒💝እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅርን ያድርግልን አሜን🙏💚💛❤

    • @احلامالعنزي-ر2ث
      @احلامالعنزي-ر2ث 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜንአሜን አንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል

  • @kasaneshgrma9161
    @kasaneshgrma9161 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልል ተነስቷ ድንቅ መዝሙር ነው እንኳን አደረሳቹሁ !!

  • @astertube8888
    @astertube8888 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን. እንኳ አደርሳቹሁ አደርሰን. ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @lidu_ye_dengle_lij4151
    @lidu_ye_dengle_lij4151 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን 🙏👏🥰 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🥰👏🙏🥰👏

  • @bazamesawey2268
    @bazamesawey2268 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏 አቤቱ ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን በምድራችን ላይ ስቃይ በደል በዛብን ማረን ይቅር በለን🇪🇹😭💒🙏

  • @አፀደየሥላሴባርያ
    @አፀደየሥላሴባርያ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰን የአመት ሰው ይበለን
    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እል ልል ልል ልል ልል
    እልል ልል ልል ልል
    እልል ልል ልል ልል🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
    @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Mekdi-tq3vv
    @Mekdi-tq3vv 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ እንኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @naodabiy3816
    @naodabiy3816 2 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ዝማሬ ነው ዘመኑን የዋጀ አገልግሎት ....ዝማሬ መላዕክት ያሳማልን !!

  • @ቤዛየተዋህዶልጅ
    @ቤዛየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልል 👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን 🙏✝️🙏

  • @sphonetastic4617
    @sphonetastic4617 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለመላው ክርሰቲያን

  • @danadd1544
    @danadd1544 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ተነሥቷል ጌታችን

  • @sainathsainath1098
    @sainathsainath1098 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ አሜን ዝማሬ መለአክ ያሠማልን

  • @kalassefa4315
    @kalassefa4315 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @edomteferi9509
    @edomteferi9509 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥዑም ዝማሬ ነዉ በቤቱ ያፅናችዉ!

  • @tensaetilahun2759
    @tensaetilahun2759 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ዝማሬነው አሜን ተነስቶአል እየሱስ

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አዎን ጌታ ኢየሱስ ተነስቷል !!!

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
    ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ሞትን ድል አድርጎ ልጆቹን ነፃ ላወጣን አባት ሆይ እናመሰግናለን

  • @ቅድስትሚዲያ
    @ቅድስትሚዲያ 2 ปีที่แล้ว +1

    እልል ል ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @ashuetsay1498
    @ashuetsay1498 2 ปีที่แล้ว +2

    Zemari melakten yasemalen 😍😍😍🙏🙏🙏

  • @tsigeendale1723
    @tsigeendale1723 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ጥዑም ዜማ ተባረኩ።

  • @abuyetube
    @abuyetube 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @YouTubePrimal
    @YouTubePrimal 2 ปีที่แล้ว +1

    ወተንሥኣ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃ እምንዋም።

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመሰገን እንኳን ለብረሀነ ተንሳኤው አደረሳችሁ አደረሰን 💚💛❤️👏👏👏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ6ኈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ6ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልል እልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yisaktadese1920
    @yisaktadese1920 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለብራነ፡ትንሳል

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን ለሁላችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ለሁላችን

  • @firekebe
    @firekebe 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen zimare malakit yasemalin 🙏🙏🙏💒💒

  • @sofiasofia7501
    @sofiasofia7501 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳቹህ እግዚአቤሔር ይመስገን

  • @sisiteneshema9520
    @sisiteneshema9520 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeed7938
    @zeed7938 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ድምፅ: ማነው ምስባኩን ያለው? Goosebumps

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel 👏 ♥ ❤ 🙏

  • @Samrawitgoshme
    @Samrawitgoshme 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @boyaYoutube-x2c
    @boyaYoutube-x2c 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏

  • @eritrawiwediakeleguzay552
    @eritrawiwediakeleguzay552 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @mikibekele2982
    @mikibekele2982 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @abri9132
    @abri9132 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👍🙏

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว

      እንኩዋን ለትንሳኤ ባአል አደረሰሽ😍 ስወድሽ ሰብስክ......አርጊኝ🇪🇹😰

  • @alem_nuguse
    @alem_nuguse 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አዎን የኛ ጌታ ተነሳ

  • @hannaderas1395
    @hannaderas1395 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ሠላም እንኳን አደረሳችሁ ❤❤😍👏👏

  • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
    @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha 2 ปีที่แล้ว +2

    " አማን በአማን /2/ በኃይሉ ጌታ ተነስቷል
    አትሹት ከሙታን መሐል !!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🤲 🤲 🤲

  • @kidistmuluget3629
    @kidistmuluget3629 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል የመላዕክትን ዝማሬ ያስማችሁ

  • @haleluyasisay1152
    @haleluyasisay1152 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳቹህ ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @mimizewde5293
    @mimizewde5293 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን

  • @abrikalzegondar3549
    @abrikalzegondar3549 2 ปีที่แล้ว +9

    #ወንድም_እህቶቼ_ለብርሃነ_ትንሳኤው_እንኳን_አደረሳችሁ_🤲🤲🤲
    #ለዝማሬው_የዝማሬው_ባለቤት_ቸሩ_መድኃኔዓለም_የተመሰገነ_ይሁን🤲🤲🤲
    #ለዘማርያን_ዝማሬ_መላእክትን_ያሰማልን_🤲🤲🤲

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች #ሰብስክራይብ አርጉኝ#🙏🙏🙏🙏

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 2 ปีที่แล้ว +1

    AMEEN AMEEN AMEEN Enkwan adersachu ye tewahido betaseboch ⛪ ✝️ ❤ 🙏

  • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ
    @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘማሪይ መላእክት ያሰማልን ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን⛪💚💛❤🙏

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว

      እንኩዋን ለትንሳኤ ባአል አደረሰሽ😍 ስወድሽ ሰብስክ......አርጊኝ🇪🇹😰

    • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ
      @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ 2 ปีที่แล้ว

      @@mahi141 አሜን፫ እንኳ አብሮ አደረሰን እህቴ እሽ⛪🙏

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 ปีที่แล้ว +2

    የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ቸሩሆይማረኝ
    @ቸሩሆይማረኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ወድሞቻችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን👏👏👏

  • @alalal1569
    @alalal1569 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜንንንን

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪመለአክት ያሰማልን 🙏🙏

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል

  • @ኢትዬፕያኢትዬፕ
    @ኢትዬፕያኢትዬፕ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @redeitdaneilisru2654
    @redeitdaneilisru2654 2 ปีที่แล้ว +49

    እንኳን አደረሰን ለመላው ህዝበ ክርስትያን የሀገራችንን ትንሳኤዋን ያሳየን

    • @sisiteneshema9520
      @sisiteneshema9520 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን
      🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว +1

      እንኩዋን ለትንሳኤ ባአል አደረሰሽ😍 ስወድሽ ሰብስክ......አርጊኝ🇪🇹😰😢

    • @mesratledetu1985
      @mesratledetu1985 2 ปีที่แล้ว +1

      AMEN 🙏 ❤

    • @sanayit7591
      @sanayit7591 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏✝️✝️✝️❤❤❤

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏💒💝

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 ปีที่แล้ว +6

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳንም ለብርሀነ ትሳኤው ዋዜማ በስላም በጤና አደርሳችሁ አደርስን መልካም በአል ይሁንልን አሜን *ወንድሞቻችን እውነት ዝማሪ መላእክትን ያስማልን የተዋህዶ ብርቅዬዎች ሺ አመት ኑሩልን ስታምሩ አቤት ውበት 👏💕🌿*
    _ማህቶት ዮቱቡች እናመስግናለን💕_

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg1359 2 ปีที่แล้ว +1

    Ellllll elllll TEMSGEN ZEMARA MELAKTUNE YASMALEN MENGEST SEMAYATUNE YAWARSELEN 🙏🙏🙏

  • @genettube527
    @genettube527 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ አሜን አሜን አሜን በእውነቱ እንኳን ደስ አለን አላችሁ እንኳን አደርሰን ለትንሳኤው

  • @yonasabate3624
    @yonasabate3624 2 ปีที่แล้ว +12

    በቅድሚያ እንኳን አደረሳችሁ እያልኩ ለኦርቶዶክሳውያን በሙሉ አንድ የታየኝን ነገር ማስተላለፍ እፈልጋለሁ፤እኔ ከማየቴ በፊት ከ 1000 በላይ ሰዎች ቪዲዬውን ተመልክተውታል፤"like"ያደረጉትግን 266 ሰዎች ብቻ ናቸው! ምን ይቀነስብናል"like"እያደርግን ብናበረታታቸው፤እርስበርሳቺን ካልተረዳዳን ማን ይረዳናል፤እባካቺሁ ቀለል አድርገን አንየው በጣም አስፈላጊ ነገር ነው!!!

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว

      እንኩዋን ለትንሳኤ ባአል አደረሰሽ😍 ስወድሽ ሰብስክ......አርጊኝ🇪🇹😰

  • @tamiretaduu4136
    @tamiretaduu4136 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባቶቻችን እንኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልል ጌታ ተነስቷል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክ ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹❤️💛💚❤️💛💚🙏🙏🙏🙏

  • @yomselam
    @yomselam 2 ปีที่แล้ว

    ሳይዙዬ የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ

  • @elyasshirbeza9001
    @elyasshirbeza9001 2 ปีที่แล้ว +8

    የተዋህዶ ልጆች እንካን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ✝❤️✝ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @koekob2638
    @koekob2638 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyuyemaryamlji5110
    @eyuyemaryamlji5110 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልል እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ግሩም ዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ወንድሞቻችን 🙏🙏🙏

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አንደርሰን በመላው አለም የምትገኙ ክርስቲያኖች ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @semayatyoutube4541
    @semayatyoutube4541 2 ปีที่แล้ว +2

    ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንልን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ይባርክልን አሜን (፫) 🙏🙏🙏

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አደረሳችው ለአምላካችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶ ሞትን ድል ለነሳልን ለባህለ ትንኤ ደአረሰን ለዘማርዎቻችን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ዘመናችውን ይባርክልን መልካ የትሳኤ ባህል ለመላው ለተዋህዶ ለጥምቀት ልጆቹ አሜን አሜ ንጰአሜን➕➕🕯🕯➕➕

  • @SalamSalam-il1jb
    @SalamSalam-il1jb 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen yemsgen zemariy melayekt yasemalen

  • @nunuanbase7694
    @nunuanbase7694 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰን
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማል

  • @ሄልዳናነኝየተዋህዶልጅ
    @ሄልዳናነኝየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኴን አደረሰን ውድ የተዋህዶልጆች ዝማሬመላያክእትያሰማልን አሜን

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትያስማልን

  • @gondergonder8044
    @gondergonder8044 2 ปีที่แล้ว +6

    ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ በሙሉን እንኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን መልካም የተንሳኤ ባአል 💚💛♥🙏🙏🙏

  • @hanafakir4743
    @hanafakir4743 2 ปีที่แล้ว +9

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሳማልን ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว

      እንኩዋን ለትንሳኤ ባአል አደረሰሽ😍 ስወድሽ ሰብስክ......አርጊኝ🇪🇹😰😢

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቼ

  • @tadewos23
    @tadewos23 2 ปีที่แล้ว +22

    ግሩም ዝማሬ ወንድሞቼ።

  • @mekdesyedingllij5008
    @mekdesyedingllij5008 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቻችን እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ
    @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ 2 ปีที่แล้ว +1

    በመላው ያላችሁ ውድ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን
    በእውነት ለሁላችሁም አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድም እህቶቻችን

  • @emebetfentew8916
    @emebetfentew8916 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልል እኳን አደርሳችሁ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለብርሀነ ትንሳኤው

  • @selamteshome126
    @selamteshome126 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @st.michael2444
    @st.michael2444 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ።

  • @yilamamengeste3729
    @yilamamengeste3729 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @mesratledetu1985
    @mesratledetu1985 2 ปีที่แล้ว +2

    Elelellllllllllllll 👏 ❤👏 ❤👏 ❤👏 ❤Zemari melayek yasemalen 🙏❤Enkuan Aderesachew ye tewahedo lijch 🙏 ♥Egzabher Hagrchen selam yargeln🇪🇹❤🙏

  • @ሁሉበርሱሆነ-ፀ8ኘ
    @ሁሉበርሱሆነ-ፀ8ኘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን እንኳን ኣደረሳቹህ ኣደረሰን

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏እልልልልልል👏👏👏👏👏👏
    ለዝማሬው ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🏾✝️❤️❤️❤️

  • @kedesrzegene1704
    @kedesrzegene1704 2 ปีที่แล้ว +3

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በሙሉ እኳን ለብረሀነ ትሳኤው በሰላም አደረሳቹ ቅድስት ሀገራችንን ይጠብቅልን ድቅ መዝሙር ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว

      እንኩዋን ለትንሳኤ ባአል አደረሰሽ😍 ስወድሽ ሰብስክ......አርጊኝ🇪🇹😰

  • @alisaalisa7907
    @alisaalisa7907 2 ปีที่แล้ว +1

    TEMESUGEN TEMESGEN TEMESGEN YENE GETA EYYESSUS TENESITUWAL

  • @adanchegolema2378
    @adanchegolema2378 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልል እልልልልል እልልልልል ጌታ ተነስቷል እንኳን አደረሰን የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ልጆች በሙሉ

  • @ኤደንወለተማርያም
    @ኤደንወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለብረሃነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ የተዋህዶ ልጆች አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቻችን እና ህቶቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
    እንኳን ለትንሳኤው በአል አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆ የሀገራችንን ትንሳኤም ያሳየን💚💛❤🙏🙏🙏

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว

      እንኩዋን ለትንሳኤ ባአል አደረሰሽ😍 ስወድሽ ሰብስክ......አርጊኝ🇪🇹😰

  • @ephremalemayhu9925
    @ephremalemayhu9925 2 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelele wendemachin.zemarey.melaket.yasemalen