ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም በጣም አናመሰግናለን የማላዉቀዉን ህግ እንዳዉቅ ኸረድተኸኛል
ጠበቃ ዬሱፍ በህግ የምትሰጠውን ትንታኔ እያደነኩ ለሕዝብም ሆነ ለአንተ ጠቃሚነት ያላቸዉን ሀሳቦች አሰባሰበህ በመፅሐፍ መልክበታቀርባቸዉለህበረተሰቡ ትልቅጠቃሚነት አለዉ
ይበረታታል ።
good idea
እናመሰግናለን በእውነት ለሁሉም አስፈላጊ፡ነገር ነው
እናመሰግናለን
Your the best keep it up always
አመሰግናለሁ‼
ስልክህን አስቀምጥልን ተጎድተናል።ሀሳብ ተሰጠኛለህ
እረጅም እድሜ ይስጥልን
እናመሰግናለን ጠበቃ ዩሱፍ እባኮት እኔ በጣም ያስጨነቀኝ ጥያቄ አለኝ እርሶን እዴት ማግኘት እችላለሁ እባኮትን እሄን መልእክቴ ካዩት ይመልሱልኝ
ረጅም እድሜ ያድልልን እያልኩህ ወደ ጥያቄዬ ስገባ የአባቴ አባት በደርግ ጊዜ በከተማም በገጠርም ቦታ/ቤት ነበረው። በዚያን ጊዜ አንድ ሰው ሁለት ይዞታ መያዝ ስለማይችል በከተማ ያለውን ቦታ በአባቴ እናት ስም ይዞታውን አደረገ።ከዛም አባቴ ለአቅመ አዳም ደርሶ እናቴን ባገባ በዚያኑ እለት እንዲህ የሚል የውል ሰነድ ነበር። "በይርጋጨፌ ከተማ በ03 ቀበሌ ያለንን 6በ5 ካሬ ሜትር የተሰራውን የግል መኖሪያ ቤት ከነቦታው እናቱን እና እኔ ወላጅ አባቱን ይዞ በህይወት እስከአለን ድረስ እየጦረን ለወደፊቱ የግሉ አድርገን ሰጥተናል። "የሚል ነው። ለማሳጠር ያክል ከዚያ በኋላ የይዞታው ባለቤት የእሱ እናት እንደመሆኑ መጠን ባዶ ቦታ ስለነበር ፈቅደውለት 2009 ዓ.ም መኖሪያ ቤት ሰራ። 2010 ዓ.ም ላይ አባቴ በሞት ተለየ። ከአራት አመት በኋላ የአባቴ እናት ይዞታው የኔ ስለሆነ ግምት ከ4 እጅ 1 እጅ ውሰዱ ብላ ከሰሰችን።የፍርድ ሂደቱ ምን ይመስላል?
Tnxxxxx
Nic
ጠበቃ ዩሱፍ የምታስተምረው ት/ት በጣም ጠቃሚና ማንም ያላሳወቀንን ስለምታሳውቀን በጣም እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ ድሮ አባት ወይም እናት ከሁለት አንዳቸው ሲሞቱ ግማሽ የእናት የቀረው ለልጆች ይከፋፈላል አሁን ይሔ ህግ ቀርቷል ወይስ አለ
አለ የተቀየረ ነገር የለም ።
@@lawyeryusuf የእሷ ጥያቄ እንዳለ ሆኖ ከነዚህ ልጆች ውስጥ አንደኛው በህይወት ባይኖር የእናትን ንብረት የሟች ልጅ ይገባኛል ማለት ይችላል ህጉ ተቀይሯል እየተባለ ነው በፊት ይቻል ነበር ሟች ልጅ ካለው እሱ መካፈል ይችል ነበር አሁን ይሄ ህግ ተቀየረ እንዴ የሞተ ዘመድ የለውም እንደሚባለው
Thank you for your support.... gn yelij lij kehones malet ayat bekrbu kemotu abatu dmo kedmo kemoto endet new ye lij lij werash lehon yemichlew... ebakhn it's urgent
ምንምእንኳን አባቱ ከአያቱ ቀድሞ ቢሞትም አባቱ የአያትየው የመጀመሪያ ደረጃ ወራሽ ስለሆነ ይህ የልጅ ልጅ አባትህ አባቱ ሲሞቱ በህይወት ስላልነበረ አንተም አባትህን ተክተህ አትወርስም አይባልም ። በዚህ ጉዳይ ላይ ሰበር ሰሚ ችሎት የሰጠው አስገዳጅ የህግ ትርጉም አለ።
@@lawyeryusuf selzi werash malt yhonal?
አዎ
@@lawyeryusuf አንድ መሬት ለሶስት ልጆች ተከፍሎ እየኖሩበት ነበር አራተኛውን አውራሽ እየኖሩበት ነው አውራሽ ስለደከሙ ለአንደኛው የልጅ ልጅ ማውረስ ይፈልጋሉ ይህ አግባብ ነው ? የሁለቱስ የልጅ ልጅ ?እባክዎትን በቅርብ ስለሆነ ነገሩ
እባክህ መልስልኝ አባት ከሁለት ይወልዳል አንድኛዋ አንድ ልጅ እንደወለደችለት ትሞታለችከሌላዋ ሶስት ልጅ ወልዳላት ይሞታል ከዝቺኛዋ የተወለደችው ልጅ የአባቷን ውርስ መጠዬቅ ትችላለች?
ዉጭ ሀገር ነው የለሁት እነቴ ከሞተች 4 አማት ሆኖል የ ወረሽነት መብት ሰለስከብርም እህቴ በስሟ አድርገለች እሷም ብሆን የወረሽነት መብቷን ሰተስከብር ዝም ብለ አሰስተ ነው በስሟ የስደረገችው ይህ እንዴት ይሆነል
selam new progerme btam tekami new
ውርስ ሊሻር ወይንም ሊቀየር ይችላል?
ሰላም ክቡር ጠበቃ አባቴ ሁለት ሚቶች አሉት በስሙ በቤት አለው ሁለቱም ሚሰቶቹ ቤቱ ሲገዛ ነበሩ አንደኛዋ ሚሰቱ በሞተች 10 አመት በዋላ አሳግደው የእናታችንን ድረሻ ስጠን ብለውት እሺ በሎ ሊሰጣቸው ሲል አነሱ ደግሞ ተዉተ ውሳኔ ሳይሰጥበት ቀረ በአሁን እሱ ከሞተ 2 አመት ከ 5 ወር ሆኖታል እኛ አሁን ልንጠይቅ ምን ትመክረኛለክ
ወንድም ዩሴፍ እባክህ ቁጥርህን እፈልጋለሁ
ሰላም ጠበቃ የሀብት ክፍፍል እናትም አባትም ሞተዋል ኑዛዜ የለም ልጆች ራሳቸውን የቻሉና 18አመት ያልሞላቸው እኩልነው ሚካፈሉት ወይስ እንዴት መከፋፈል ይቻላል
ሁሉም ልጆች እኩል ነው የሚካፈሉት ። 18 አመት ያልሞላቸው ግን ንብረቱን ለማስተዳደር እንዲሁም ሌሎች ህጋዊ ተግባራትን ለማከናወን ሞግዚት ያስፈልጋቸዋል ፣ሞግዚት በፍርድ ቤት ሊሾምላቸው ይገባል ።
አመሰግናለሁ ጠበቃ አንዱልጅ ሞቷል እና የልጅ ልጅ መካፈልይችላል? እና የአባት የግል ልጆች አሉ የባልናሚስት ከተከፈለ በኋላነው ሚካፈሉት ወይስ አንድላይ
የልጅ ልጆች አባታቸውን ተክተው ይወርሳሉ። በመጀመሪያ የእናትና የአባት እኩል ይከፈላል ። የአባት ልጆች ከአባት ንብረት ላይ ከሌሎች ወንድም እህቶቻቸው ጋር እኩል ይካፈላሉ። እናት ስለማትወልዳቸው የእናትን አይካፈሉም።
@@lawyeryusuf አመሰግናለሁ በጣም ክበርልኝ
ሰላም እንዴትነህ ጠበቃ የሱፍ ክፍፍል ላይ ለ1አመት የተከራየ መሬት አለ እንዴት መካፈል እንችላለን
ልጆች 18 አመት ከሞላቸው እና አንደኛው ወላጃቸው በህይወት ቢያልፍ ውርስ ክፍፍል ላይ በህይወት ካለዉ ወላጃቸዉ አካዉንት ላይ ካለዉ ተቀማጭ ገንዘብ ግማሹን መውረስ ይቻላል?
እባክህን ወንድም ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ
ባል ሞቶ ቤት በሚስት ስም ቢኖር የባል ዘመድ መማገት ይችላል ወይ
በአባት ወይም በእናት የምለያይ እህት ወይም እህት እንዴት ነው በውርስ
ወንድም ውርስ በፍርድ ቤት ሳይጣራ በትንሻ ፍርድ ቤት ገንዘብ ተቀብሎ እዳ መክፈል ያለው ተጠያቂነት ምን ይሆን
ዘመድ ሁነህ መጀመርያስ ለመውረስ መብት ኣለህ እንዴ የሟቹ ልጆች እና ሚስት ካሉ? ምን ኣይነት ትንተና ነው
Lij saywoldu ena sayinazazu yemotu balina mist mani yiworsacheeal ??
ወላጆቻቸው ፣ ወላጆቻቸው ከሌሉ እህትና ወንድሞቻቸው ይወርሷቸዋል ።
ስልክ ቁጥርህን እባክህ አሳውቀኝ ጥያቄ ስላለኝ ነዉ፡፡
0911308235
Edante aynet bemuyaw nuron yemiyakel ethiopiawi yazlan amesgnalhu bethetna selawrhagn
10Q

እባክህ መልስልኝ አባት ከሁለት ይወልዳል አንድኛዋ አንድ ልጅ እንደወለደችለት ትሞታለች
ከሌላዋ ሶስት ልጅ ወልዳላት ይሞታል ከዝቺኛዋ የተወለደችው ልጅ የአባቷን ውርስ መጠዬቅ ትችላለች?