Tizita ZeArada - ለውጥ ናፋቂው ሕይወቴ የመኢሶን ግንባር ቀደም አባል የነበሩት አቶ አበራ የማነአብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 4

  • @yonasgetachew7075
    @yonasgetachew7075 ปีที่แล้ว

    💯💯💯❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zemaax
    @zemaax ปีที่แล้ว

    እንደነዚህ ያሉ የግል አመለካከትና ፍላጎት የሚነዳቸው: ከታሪክም/ከእድሜም የማይማሩ (ለተረኛ ገዢ ህሊናቸውን ሸጠው የሚያሽቃብጡ) ግለሰቦች የሚፅፉትን መፅሃፍ ነው ሲያባላን የኖረው...
    ይሄ ስርአት የወያኔን መዝቀጥ ተገን አድርጎ በምዕራባውያን እና አረቦች ድጋፍ ማሊያ ቀይሮ ስልጣን የያዘ እንጂ እውነተኛ ለውጥ ለማምጣት አቅሙሙ/ዝግጁነቱም አልነበረውም:: ለጊዜው "ኢትዮጵያ...ኢትዮጵያ" ብሎ ቀልብና ጊዜ ቢገዛም: ከመጀመሪያውም መሬት የረገጠ እቅድ እንዳልነበረው ሚዛናዊ ህሊና ያለው ሠው ሁሉ አውቆታል:: ዳሩ ግን አሽቃባጩና በወያኔ ጥላቻ ሰክሮ ለነገ ማሰብ የተሳነው በዝቶ ወርቃማው እድል አመለጠ::
    ይሄ ስርአት ስልጣኑን ለማደላደል ከተራ ገፅታ ግንባታ (personality cult) እስከ የሃገርን ጥቅም/ህልውና አደጋ ውስጥ አስገብቷል - ወያኔም ያመለጣቸውን የስልጣን ጥቅም ለመመለስ ምስኪኑን የትግራይ ህዝብ ማግደውታል::
    ******************************
    ሸገር 102.1 በ "ሃሳብ ብዝሃነት" ስም ከእውነት የራቁ/ለተረኛ ገዢ የሚያጎበድዱ/ሚዛናዊነት የጎደላቸው/ታሪክ የሚያጣምሙ ፅሁፎችን/ግለሰቦችን ለቀጣዪ ትውልድ እና ለሃገር እውነተኛ ጥቅም ሲል ባያስተናግዳቸው ጥሩ ነው::

  • @jomomamo9464
    @jomomamo9464 ปีที่แล้ว

    የ እነሱ ውጤት አሁን እያየነው ነው ኦሮሙማ(😈ኦነግ) ወያኔ (ትህነግ😈)።

  • @shemelesadera8437
    @shemelesadera8437 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄ የድሮ አሮጌ ፖለቲከኛ ሞት ሲጠላው ደግሞ ይህንን ፃፈ ? ደደብ በለው