ለጥያቄዎቻቹ መልስ /full video

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 446

  • @Weyra762
    @Weyra762 2 หลายเดือนก่อน +79

    ቆንጆና አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚሃብሄር ትዳራችሁን ይባርክ አሜን።

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 2 หลายเดือนก่อน +88

    በጣም ነው የምታምሩት ግን እሱ እሶ አትበሉ በረቱ ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ ወልዳችሁ ከብራችሁ ለማየት ያብቃን ደግሞ በሳል ናችሁ ሰወስተኛ ሰው እዳታስገቡ በመሃላችሁ በርቱ በቅርብ 100k ትገባላችሁ❤🎉

    • @Hope_nani
      @Hope_nani  2 หลายเดือนก่อน +1

      Tnx sari

  • @tigisttg2705
    @tigisttg2705 หลายเดือนก่อน +29

    እውይይይ 🥺 ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በልጅ በማያልቅ በረከት ይባርካችሁ የያዛችሁት ይባረክላችሁ❤

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 หลายเดือนก่อน +6

    ይገርማል ስትታዩ ሁለታችሁም ድልቅቅ ያላችሁ የሃብታም ልጆች በቤተሰብ ገንዘብ የምትኖሩ እንጂ የምትሰሩ አትመስሉም በጣም ጎበዝ ነህ በዚህ እድሜህ እዚህ ደረጃ መድረስ እንዳልከው ሰውነት እንደ እድሜህ አይደለም ግን ያምርብሃል እሷም ስታምረኝ ።
    በአረቲፊሻል ካልሆነ በጣም ነው የምታምረው ወርቅ ነገር 😘😘😘
    አንተም ቆንጆ ነህ

  • @روزا-ق8ض
    @روزا-ق8ض หลายเดือนก่อน +5

    ታስታዉቃለህ ማርያምን በጣም ጥሩ የዋህ አስተዋይ ሰዉ ነህ እሷም ልክ አዳተ ናት እና ❤ፈጣር በእምነታቹሁ ፀንታቹሁ በፍቅር ያኑራቹሁ ቆርባቹሁ ሰግዳቹሁ እንደ አሸዋ በዝታቹሁ ያኑራቹሁ💝👌💒❤

  • @user-qs5xr2tc3m
    @user-qs5xr2tc3m 2 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ደስ ትላላችሁ። ወደ ፊት ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ አንድ ላይ ሁናችሁ ሀብታም መሆናችሁ በጣም ጥሩ ነው። ያንቺ የኔ የሚባል ነገር አለመኖሩ በጣም ጥሩ ነው❤❤❤

  • @SaraTube-nz2so
    @SaraTube-nz2so 2 หลายเดือนก่อน +22

    አዎ በጣም ወደነዋል ጥሩ ነው ቀጣይ እንፈልጋለን ሰው የውሸት ቪዲኦ እያሳዩን አደል የእናንተማ በጣም ትምህርት አዘል ነው የኔ ጎበዞች ገና 100k በስድስት ወር ውስጥ ትገባላችሁ

  • @አዝመራዘኪዳነምሕርትቲዩብ
    @አዝመራዘኪዳነምሕርትቲዩብ 4 วันที่ผ่านมา

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር ያፅናችሁ በትዳራችሁ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @TgTg-l1m
    @TgTg-l1m หลายเดือนก่อน +9

    ሀይማኖታችሁን አጥብቁ የኔ ውዶች መድሀኒዓለም ይጨምርላችኋል ሁላችሁም የሠውወሬ አትስሙ በተረፈ ውለዱ ክበዱ አሜን በሉ❤❤❤❤❤

  • @GanetGanet-ku6ic
    @GanetGanet-ku6ic หลายเดือนก่อน +6

    ጎበዞች የህይወት ነቀርሳ ጓደኞችን ማስወገድ ነው በርቱ ውለዱ ክበዱ💋💋💋💞💞💞👌👌

  • @AlazarAbebe-o4u
    @AlazarAbebe-o4u 2 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ ማር ጎበዝ ሴት ነሺ ቆንጆ ነሺ እግዛቤር አይለውጥሺ ትትና ያለው ልጂ ነው ውለድ በተለይ አኒቺን የመሰለቺ ሴትና እሱን የመሰለ ልጂ ይሰጥሺ የኔ ውድ

  • @Menen2026
    @Menen2026 หลายเดือนก่อน +8

    እናንተ እንዴት ነው ደስ የምትሉት,የምታምሩት🥰
    ከናንተ ህይወት ብልጥ የሆነ ይማራል specially በዚህ time social media ላይ የምናየው ነገር ሁሉም ነገር ምቾት ድሎት ነው የሚመስለን ሁሉም ሀብታም የሚያገባ ነው የሚመስለን ከትንሽ ተነስቶ አብሮ ማደግም እንዳለ ከናንተ ተምሬያለሁ ቀጥሉበት❤ part 2 እንዳይረሳ

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 19 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍

  • @tadessetigist9821
    @tadessetigist9821 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን አይዞአችሁ በርቱ ፍቅራችሁንም ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 2 หลายเดือนก่อน +6

    ደስ ትላላችሁ ሁላችሁም ሀሪፍ ሰራተኛ ናችሁ ሰው ማለት የነበረበትን እማይረሳ ነው ሚስትክ ደግሞ ጓበዝ መሆኗን ያየሁት መግብ ስሰራ ነው ምክናያቱም ብዙ የማይችሉ አሉ

  • @روزا-ق8ض
    @روزا-ق8ض หลายเดือนก่อน +2

    ልባሞችየ ወልዳቹሁ ለመሳም ያብቃቹሁ,ከ ሁለታቹሁ ዉጭ ማንም ሰዎስተኛ ባታስገቡ አርፊ ነዉ ጠላት ከሩቅ አይመጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በፊቅር ያኑራቹሁ

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 หลายเดือนก่อน +4

    ፍቅር ብቻ ❤❤❤❤❤❤እግዛብሄርከናንተ ጋር ይሁን ልጆቼነው የምትመስሉኝባልታስብ በረከት ተባረኩልኝ ለምልሙ አብቡ ውለዱ ክበዱ ክፉ በየሱሰ ሰም ከፈታችሁ ይውደቅ አያግኛችሁ አግኙት ይፈር አሜን

  • @tsigeyegeta
    @tsigeyegeta 2 หลายเดือนก่อน +5

    ያወኳችሁ በቅርብ ነው ግን በጣም ነው የምወዳችሁ ከክፉ ይጠብቃችሁ ትዳሬችሁ ያማሬ ይሁን ፓርት 2 ይቀጥል❤❤❤❤❤❤❤

  • @khalidkhalil7421
    @khalidkhalil7421 2 หลายเดือนก่อน +5

    Guys I really like you a lot!! I am not in to TH-cam but I gatte blessed with an idea from your short TH-cam video last week. Thank you for being an idea to something that I needed to do

  • @HayatAhmed-j9m
    @HayatAhmed-j9m 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሽኮሪናታት አነጋገራቹሁ ሲያምር ልጁ ወንዳወንድ ልጅቷ ቆንጆ ና ለባም መስተዋዕሊት ❤❤❤ኣይለያቹሁ ግን ልክዕ መጀመሪያ ቀሚስ ለብሳ እንዳመረችህ አሁንም አለባበስዋን እንድታስተካክል ❤❤❤❤ እላለሁ

  • @yeshiZerinun
    @yeshiZerinun 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተም እረጋ ብለህ ቀብረር ያልክ ነህ እሷም አበባ የመሰለች ልጂ ነች ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራችውን ይባርክ ❤

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera หลายเดือนก่อน +2

    ቀጣይ ይኑረው ከጎናቹ ነን በርቱልን ዉዶቼ ❤️❤️

  • @GenetYohanes-x4c
    @GenetYohanes-x4c หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ ሁሌም ከናንተ ጋሪ ይሁን በጣም ስርአት ያላቹ ጥንዶች ናቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በጣም ነዉ የምታምሩት❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @UfRa-yi7hp
    @UfRa-yi7hp 2 หลายเดือนก่อน +15

    ሀብትላችሁት ዋናው ፍቅር ነው ፍቅር ካለ ሁሉምነገ ቡሀላ ይመጣል

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 24 วันที่ผ่านมา +1

    Yeserawit geta Egziabher yibarekachu!!! Ahunem chemero chemero yibarekachu!!

  • @aynalemeshetu528
    @aynalemeshetu528 17 วันที่ผ่านมา

    Betam nw yemetamerut fekerahu lalam mesala honole ena GOD belaye belaye fekerachun yecemerlachu amen❤

  • @RobelTadese-w1m
    @RobelTadese-w1m 2 หลายเดือนก่อน +49

    Betam arif video new we need part 2 hopachn❤

  • @HikmetSeid-y3x
    @HikmetSeid-y3x 2 หลายเดือนก่อน +4

    እናንተ ያለፋችሁበት የሂወት ታሪክ ለኛም ትምህርት ይሆነናል ስለዚህ ቀጣይ❤❤❤❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 2 หลายเดือนก่อน +11

    ዋዉ ጎበዞች በርቱልን ሁለተኛዉንም እንጠብቃለን

  • @Dawntiwa
    @Dawntiwa 2 หลายเดือนก่อน +4

    ስታምሩ ዉቦች ❤የዘድሮ ጓደኛ ቢቀርባችሁሽ ለማንኛዉም ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤

  • @denkneshwondmu
    @denkneshwondmu 2 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ነው ምወዳቹ ሁለታቹም ትመጣጠናላቹ የኔም ጓደኛ ልክ እንዳተነው እናም ባለሀብት ይመስላቿል ተመስገን ነው ❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግናለን ከሩቤልና ቢቲ ቀጥላችሁ አስተማሪ ካፕሎች ማሻ አላህ ውለዱ ክበዱ በጣምአስተማሪነውpart2ይቀጥል

  • @BettyBetty-f8w
    @BettyBetty-f8w 25 วันที่ผ่านมา +1

    Betam new des yemtlut ayleyachhu part 2 tolo lkekuln ❤❤❤

  • @TimnitKiros
    @TimnitKiros 2 หลายเดือนก่อน +55

    መቼ ነው በራስሽ ፀጉር የምናይሽ ❤️

  • @SaraTube-nz2so
    @SaraTube-nz2so 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ውዶች በርቱ ሁላችሁም እረጋ ያላችሁ ልጆች ናችሁ የምትሰሯቸው ቪድኦውች በራሳችሁ አይዲያ ነው በጣም ጥሩ በርቱልን

  • @SeadaSeid-b2y
    @SeadaSeid-b2y หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው አይለያችሁ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melitube7284
    @melitube7284 2 หลายเดือนก่อน +11

    እናንተን ሳይ ምነው አሁን ባደኩኝ እላለው የኛ ልጅነትም ኖርነው ልነል ነው ፈጣሪ ፍቅራቹን ይባርክ አብራጁ አርጁ❤

  • @MeryGifknk-gz1em
    @MeryGifknk-gz1em 2 หลายเดือนก่อน +7

    ለመጀመር ግዜ ነው ያየሃቹ ግን ደስ ስላላቹኝ ሰብስክራብ አደረኩላቹ በርቱ ለማንኛውም

  • @meryemayalew5721
    @meryemayalew5721 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ለምንድነው ጓደኞች ለውጥክን ማይፈልጉ ብዙ አሉ ሁሌ ጥያቄ ይፈጥርብኛል በቃ እድሜክን ሙሉ ከኛ ጋ ተጃጃል አይነት ነገር በርቱ ደግሞ ሚስትክ ታምራለች ሁለታችሁም ታምራላችሁ አይለያችሁ ❤

  • @Nunush123
    @Nunush123 2 หลายเดือนก่อน +12

    I can tell he is so humble

  • @BezayacopBezabeza
    @BezayacopBezabeza 2 หลายเดือนก่อน +5

    Esyeee betme dese yellie yetbarekie hiwote tedarachu yabrhame yesara yaderegelachuuu❤❤we love you guys

  • @SerkaHabtamu
    @SerkaHabtamu หลายเดือนก่อน +3

    ምን አለ እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ሰው ቢሰጠኝ 🙏

  • @Jujutahir-v
    @Jujutahir-v 2 หลายเดือนก่อน +9

    የሰው አፍ እርጥብ እንጨት ያደርቃል ይባላል የሰው ወሬ እዳይለያያችሁ አደራ ደሞ ታምራላችሁ❤

  • @birhanemengistu
    @birhanemengistu 2 หลายเดือนก่อน +3

    Hedduu bareeddu waaqayyoo waliin isiin haa jiraachisu hanga dhumaatti❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 waliif jiraadhaa

  • @hanutube332
    @hanutube332 2 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክ ትልቅ ቦታ እንጠብቃችዋለን

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw 2 หลายเดือนก่อน +5

    ፀባይ ከመልክ ጋር አሟልቶ የሰጣት❤❤

  • @Eyu34
    @Eyu34 หลายเดือนก่อน

    በእግዚአብሔር እንዴት እንደምታምሩ እኮ አብሶ ልጀትዋ በጣም ቆንጀ ናት ከመልክ ይልቅ ደግሞ ውስጣዊ ውበት ወሳኝ ነው እና የውስጣችሁን ውብት ከፍ ያርግላችሁ በፍቅር ኑሩልኝ በመሀላችሁ ለሚገባ ሴጣን ቦታ አትስጡት ጥንክር በሉ እወዳችሁ አለሁ

  • @SeadaGetachew-z9w
    @SeadaGetachew-z9w หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመር ፊትክ ይለያል በድሜ ትልቅ እዳልሆክ. ምን እሳሰበክ እርስዋም ቆጆ ነች ❤❤❤❤

  • @KidukiduKidu-y1j
    @KidukiduKidu-y1j 2 หลายเดือนก่อน +2

    Egzaber tidarchu ybareki lachu betame tamira lache betame desi ylali❤❤❤❤❤❤

  • @Redu-bx1yc
    @Redu-bx1yc 2 หลายเดือนก่อน +3

    Please part 2 በጣም ደስ ይለል 🎉❤

  • @gezawwerdefa4822
    @gezawwerdefa4822 22 วันที่ผ่านมา

    ታስቀናላችው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በውነት በጣም ቀናውባችው።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AffectionateLunarModule-yj2cl
    @AffectionateLunarModule-yj2cl 2 หลายเดือนก่อน +2

    ደሞ እሱ እሷ አቋርጡ😅እንደዘንድሮ ፍቅረኛ አይደላችሁም በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን ቢያንስ በስማቹ ብትጠራሩ እንትናዬ ምናምን አለ አይደል እንደዛ😺👑❤👸

  • @TasgastT
    @TasgastT 2 หลายเดือนก่อน +5

    አብረዉ ያገኙት ሀብት ይበልጣል በርቱልን

  • @HayatBedru-vl2bq
    @HayatBedru-vl2bq 29 วันที่ผ่านมา +1

    ወው ባጣም ታመስጬ ናው ያሳመሁት ኣርፍ ትምህርት ናው ኣላህ ይጣብቃቹ

  • @KatiHalabi
    @KatiHalabi 4 วันที่ผ่านมา +1

    ስወዳችሁ በጣም ውድድድድድድድድ❤❤❤

  • @SifanRor
    @SifanRor 24 วันที่ผ่านมา +1

    Fateri yirdechuw yene konjowoch ❤❤🎉🎉

  • @sarigog2329
    @sarigog2329 หลายเดือนก่อน +1

    Egezabehare tedarachun yebareki ❤❤❤
    Part 2

  • @SelamweldegebrelGebrkrstos
    @SelamweldegebrelGebrkrstos หลายเดือนก่อน

    Wow በጣም ነው የምታምሩት እና በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Marone-i5v
    @Marone-i5v หลายเดือนก่อน +1

    ሰሩልን ቀጣይ ሰርሀታቹ ደሰ ሲል ቀጥሉበት ❤❤

  • @sanisanee-g7d
    @sanisanee-g7d 7 วันที่ผ่านมา

    Part 2 please 🎉🎉🎉🎉🎉😂❤

  • @Ksa-wm7ly
    @Ksa-wm7ly 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻኣላህ ኣላህ ትዳራቹሁን ይባርክላቹህ

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 หลายเดือนก่อน

    Things that happen for good will make you strong and stronger. Yes please we need part two,three and four we love you ❤️😍

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ነው የመጣሁት ወደበታቹ በቃ ደስ አላቹሁን 👌👌

  • @KukuKuku-q8s
    @KukuKuku-q8s หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነዉ ደስምትሉኝ እግ/ር ትዳራቹን ይባርካችዉ

  • @meronalimu1057
    @meronalimu1057 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሁለታቹም በጣም ነው የመታምሩት ❤❤

  • @ሀዩ-05979
    @ሀዩ-05979 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ጥዶች በፍቅር ኑሩ🎉🎉

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ ❤❤🎉🎉

  • @tsahaytube
    @tsahaytube หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ምታሚሩት አይለያቹ❤❤❤ የአብርሃምን እና የሳር ያረግለቹ

  • @Habesharealty
    @Habesharealty หลายเดือนก่อน

    ማርያምን ዛሬ በህልሜ አንችን ትቶ ወደ እኔ ስመጣ አይቸዋለሁ😅😅😅❤❤

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ ፈጣሪ ትዳራችሁን ዪባርክላችሁ😍😍😍😍😍❤❤🙏

  • @Hhae-w9h
    @Hhae-w9h 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    amlak hulye desteiga yadrgachu❤❤❤❤bertu

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ዛሬ ነዉ ያየኋችሁ ሰብስክራይብ አድርጌያችኋለዉ በርቱ በጣም የምታምሩ ጥንዶች ናችሁ

  • @BehayluMan-tj4gz
    @BehayluMan-tj4gz หลายเดือนก่อน +4

    ቀጣይ ይሰራልን መከራ ችግራቹን ያለፋቹበትን መንገድ እና መሰለቻቸት እንዴት አልመጣም ስለ ፍቅር ወዘተ ንገሩን

  • @eden.d-s2g
    @eden.d-s2g หลายเดือนก่อน +1

    Part 2 yqexl mtlu😍🥰🥰🙌

  • @Hana-qf1bq
    @Hana-qf1bq 2 หลายเดือนก่อน +3

    Please part 2 betam new emwdchu ❤

  • @AytenewWubagegn
    @AytenewWubagegn หลายเดือนก่อน

    አቦ ይመቻችው
    የድሬ ልጆች ትመቹኛላችው👍👍👍

  • @MekdesEngu
    @MekdesEngu หลายเดือนก่อน

    Betam tamralachhu staskenu fetari hesabachhun yasakalachhu betam ewedachhualew P/se Part 2

  • @elfneshtemesgen
    @elfneshtemesgen 2 หลายเดือนก่อน +2

    Keep it up, both of are so decent and gorgeous and .......................... i told u after ur twins babies birth day

  • @GanetGanet-ku6ic
    @GanetGanet-ku6ic หลายเดือนก่อน +1

    ጅንኑ ነው ባልሽ እንደዛ አይነት ወንድ ይስባል ደስ ይላል ታምራላቹ በጣም አይለያቹ💋💋💞💞💞👌👌

  • @firaolmulugetaa1922
    @firaolmulugetaa1922 2 หลายเดือนก่อน

    Beautiful couple 🥰🥰🥰please በደንብ ያዛት ጥጋቡ እችን አበባ የመሰለች እንዲሁ እዳማረባት ያዛት 🥰🥰🥰

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p หลายเดือนก่อน +1

    Yesarana yaberehame tedare yaderegelachu wedochu ❤❤

  • @barkigamer7370
    @barkigamer7370 2 หลายเดือนก่อน

    fetari siwedik miyagizik miyaberetak sew yisetikal see you at the top 💪💪💪

  • @Aynu24Tube
    @Aynu24Tube 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ስሩ ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @TsegenetniguseTseg
    @TsegenetniguseTseg หลายเดือนก่อน

    Tebareku chemiro yistachw wanaw fikr new

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful caples may the Almighty God give you lots of happiness and joy together 🙏

  • @TizibtTafese
    @TizibtTafese 2 หลายเดือนก่อน

    ይሰራልን ደስ ስትሉ እውነት እንዲህ አልጠበኳቹም በጣም የሚያስተምር ነው ውዶቼ ከፍ በሉልኝ ከዚህ በላይ😊

  • @jumasirajsalih6608
    @jumasirajsalih6608 2 หลายเดือนก่อน

    Allah yetebikachu ❤❤❤ please part 2

  • @dhibeewagari6211
    @dhibeewagari6211 2 หลายเดือนก่อน +2

    Hooraa bayadhaa bay.ee baredduu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @monamichael225
    @monamichael225 2 หลายเดือนก่อน

    Such a cute couple 😍 May God bless your relationship 💞

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤አይለያችሁ❤ሰላማችሁ ይብዛ❤❤

  • @abel-hc1nt
    @abel-hc1nt 2 หลายเดือนก่อน

    hope እዚደረጃላይ ደርሰ እንዲ ስላየውህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክላቹ ab

  • @Adonawitnigussie
    @Adonawitnigussie หลายเดือนก่อน

    Part 2 please ❤❤

  • @Ruth85752
    @Ruth85752 2 หลายเดือนก่อน

    What a beautiful couple ❤ may God bless you 🙏

  • @msrak4498
    @msrak4498 2 หลายเดือนก่อน

    አሥተዋይነሽ,የኔ,ቆንጆ,በርቱ❤❤❤

  • @mimiyohanes1704
    @mimiyohanes1704 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ደስ ትላላችሁ በርቱ ❤️

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ነሽ በፈጠርሽ ራቁት ልብስ አትልበሽ ነገ አፈር ነን ፈጣሪን አታስቀይሚ

  • @elle3740
    @elle3740 2 หลายเดือนก่อน +2

    We need part two please

  • @helenhaile835
    @helenhaile835 วันที่ผ่านมา

    Part 2🥰🥰

  • @hiwit6363
    @hiwit6363 2 หลายเดือนก่อน +2

    Betam new des yemtlut ene ke guadegnaye gar ketewaweku amet limolagn new betam tlk fetena wust nen menor erasu eskemikebden nuro ararkonal gn ahunm alen lk endenante kezi hula mekera enotalen bye tesfa adergalew enanten yageze amlak egnanm ymelketen🥺

  • @emebetataklti
    @emebetataklti หลายเดือนก่อน

    Betam des tlalachu tena ystachu❤❤❤