ፀጉሬን ከመቆረጤ በፊት ልሞክር😭 እነደኔ በፀጉሩ የተማረረ 😡 የጨነቀ ለት😂😂

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 73

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat  2 ปีที่แล้ว +4

    ለወገብ ህመም ሞክሩት th-cam.com/video/xyMkUj_17C4/w-d-xo.html

  • @reeeken4126
    @reeeken4126 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ማር ይህ ቪዲዮሽ እጅግ ደስ ነው ያለኝ ምክንያቱም ትክክለኛ ሰዋዊ ነው። እሚገርመው ሰሳይመች ወይ ስራ በዝቶ ወይ የሆነ ነገር ገጥሞን ይቅርና ጓዳው ሙሉ ሆኖ ሁሉ አጠገብ እያለን እራሱ ከሶፋ ላይ መነሳት ተአምር የሚሆንብኝ ቀናት ያልፋ እና ፀጉሬ ፊቴ ጥፍሬ ምን እንደሚመስል የምገነዘበው በኋላ ነው እና እንደገና በርትቶ መጠንከር ነው እንጂ ብትቆረጪው ደሞ ይብሳል። ❤🙏

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 2 ปีที่แล้ว +3

    አትቆረጭው እማ አንቺ እኮ ጎበዝና ጠንካራ ነሽ ትመልሽዋለሽ

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si 2 ปีที่แล้ว +3

    መስኪ የለሽም እክ ድካም ብትተኚ ይሻል ነበር የእንን ብታይ ትፅናኛለሽ እይዞሽ በርች ክቻልሽ day off ውሰጅና እረፊ ፊትሽ ላይ ድካም አለ የኔ ቆንጆ❤

  • @serawitalem2242
    @serawitalem2242 2 ปีที่แล้ว +1

    መሲ በሰላም ነው ተቀባሽ አይባልም ለሞራል ነው አልተዳረሰም እኮ በዛ ላይ በጣም ደክሞሻል በቂ እንቅልፍ ብትተኚ ይሻልሽ ነበር ይሄን መታጠብ እራሱ ሌላ ድካም ነው ድምፅሽ እራሱ አንጀት ርቆታል አይዞሽ

  • @maryamawittad
    @maryamawittad 2 ปีที่แล้ว +3

    መሲዬ ሰላም ነው ግን?ትዳርሽ ባለቤትሽ ልጆችሽ ቤተሰብ ሁሉ ሰላም ነው ግን?የአንገት ማህተብሽስ አለ?ምን ሆነሻል እህቴ አንድ ምክር ልምከርሽ ሁሉም ሰው በህይወቱ ብዙ ሀዘን ብዙ ልፋት ብዙ ድካም ብዙ መሰላቸትን ያስተናግዳል ይህ ሁሉ ሲሆን ግን የበላይ ጠባቂያችን ንጉሳችን መመኪያችን አለን ብለነው የምንኮራበት ልዑል እግዚአብሔር አብሮን አለ በተለይ በስደት አለም ብቸኝነቱ ከቤተሰብ መራቁ ስራው ልጆች. ....ብዙ ነገር አለ ግን ትላንት ከአምላካችን ጋር ሆነን ያለፍነውን ዛሬ ላይ የማናልፍበት ምንም ምክንያት የለም መሲዬ እህቴ ምን ልልሽ ነው አሁን አንቺ ያለሽበትን ሁኔታ እኔም አሳልፈዋለው በተለይ ስንፍና እና ድካምም አለ ግን ያልፋል ወደ ፀጉርሽ ስመለስ ፀጉርሽን ያከረደደው ቀለሙ ነው የእህትነቴን ስመክርሽ ልትታጠቢ ስትዪ ቢያንስ ቅባት እንኳን ተቀብተሽ ታጠቢ ከዛ ደሞ ከታጠብሽ በኋላ ቅባት ቀብተሽው ሁለት ቦታ ስሪው ሲመችሽ ፈተሽው አራት ቦታ ስሪው አይያያዝም ላንቺም ይመችሻል ያምርብሻል አሁን እንደውም winter ስለሚሆን የባሰ ክርችፍ ይላል offday ካለሽ ካሮት ቀቅለሽ ከአቩካዶ ጋር ወይም ከእሬት ጋር ተቀቢ የሽንኩርት እና ዝንጅብል ውሀ ሰርተሽ ተጠቀሚ ወይም ፍሪጅሽ ውስጥ አስቀምጪና ሲመችሽ ውስጥ ውስጡን ትቀቢዋለሽ ሌላው ደግሞ ለሳምንት የሚሆን የሮዝመሪ ውሀ ካገኘኝ ቅርንፉድ ሩዝ አንድ ላይ አድርገሽ አዘጋጂና ማታ ወይ ጠዋት ፀጉርሽን ትቀቢዋለሽ ይህን ስፅፍልሽ ለራሴ ጎበዝ አልመስልም ግን ሰነፍ ነኝ ብልጭ ሲልብኝ ልቆረጠው እላለው ትንሽ ስንከባከበው ደሞ ሲያምር ውይ እንኳንም ተውኩት እላለው ግን ከዚህ ሁሉ ዋናው መሲዬ የውስጥሽ ሰላም ነውና ስትችዪ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶችን አዳምጪ በተለይ የመምህር ዘበነን ትንሽ ደቂቃ ናት ስለ ጭንቀት ተከታታይ ትምህርት አለ መንገድ ላይም ሆነሽ ከቻልሽ አዳምጪ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አይዞን

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  2 ปีที่แล้ว +1

      Yene wed eht thank you so much for you love 💕 you makes me cry 🥰😍🥰🥰

    • @maryamawittad
      @maryamawittad 2 ปีที่แล้ว

      @@yeNathanenat የኔ ውድ እንደ ድሮሽ ፀጉርሽ አምሮበት አንችም ፈካ ብለሽ ማየትን ነው የምንፈልገው ሁሉም ያልፋል ግን እንዳልኩሽ አድርጊ በርችልን

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 ปีที่แล้ว

    መሢ እንኳን ደናመጣሽ አይዞሽ በርች አትቆረጭዉ ተከባከቢዉ ይቀየራል

  • @higtug6
    @higtug6 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ የመዳም ቅመሞች ወገቤን ታሚሚያለሁ በዚያላይ ከወገቢ በታች እዳለ ማቃጠል ስሜት ይሰማኛል ወገቤ ጉንበስ ለማለት አልቻልኩም ሰውነት ይዝላል ምድነው ምክንያቱ መደሀኒቱስ ምድነው የምታወቁ በማርያም መልሱልኝ

  • @helenmitu6386
    @helenmitu6386 2 ปีที่แล้ว +3

    መሲዬ እንዴት ነሸ ቤተሰብ ሁሉም ሰላም ነው በጣም ተፋሸ ሰራ ቢዚ አረገሸ አትቆረጪ ውዴ ባገኘሸው ሰዓት ተከባከቢ

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 2 ปีที่แล้ว

    Style konjo shuruba serew ena teyew, every 10 days open treat wash then shuruba. Atekurechew.

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 2 ปีที่แล้ว +2

    መስዬ እንዳትቆረጭው ከቻልሽ የሮዝመሪ ውሀ ተጠቀሚ በርቺ love you

  • @foziyaomer4930
    @foziyaomer4930 2 ปีที่แล้ว

    መሲዬ መቆረጡ ጥቅም ያለው አይመስለኝም እኔም እንዳንቺው ተማርሬ መጀመሪያ ቆረጥኩ ምንም ለውጥ ሳይኖረው ሲቀር ተልላጭኩት 😮😮
    አሁን 2አመት ሆነኝ እየተመለሰ ነው ግን መነቃቀሉ ያው ነው ድርቀቱም እንደዛው

  • @genigeni5085
    @genigeni5085 2 ปีที่แล้ว

    መሲ አይዞሽ እግዚአብሔር የሚተማመኑ ሃይላቸውን ያድሳሉ ድካም ቢኖርም እግዚአብሔር ያበረታሻል አትቆረጪው የሴት ክብራ ፀጉራ ነው እግዚአብሔር ይረዳሻል አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @genigeni5085
    @genigeni5085 2 ปีที่แล้ว +1

    ተስፋ የሚያስቆርጥ ሰይጣን ነው ዕድል ፈንታ አትስጭው በርግጥ ያለሽበት ሁኔታ ቢከብድም እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋ ይሁን

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ መሲ ፀጉርሽ እኮ ማስኩ አልደረስውም እኮ 😂
    እንደት ነው የደበረሽ እህቴ ፀልይ መፅሃፍ ቅዱስ አንብቢ ይለቅሻል ።

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  2 ปีที่แล้ว

      eshi eht thank you 🙏❤

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ 2 ปีที่แล้ว +6

    ምን ሆና ነው እቺ ልጅ በፊት እኮ ውበትዋን ትጠብቃለች ከምር

  • @tsiontsion9864
    @tsiontsion9864 2 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን በደህና መጣሽ ወደኔ ክለብ ያልሽው ሁሉ እውነት ነው!!ግን ተስፋ አትቁረጭ !!አይዞሽ በርች

  • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
    @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 2 ปีที่แล้ว +1

    መስየ በሰላምነዉ የጠፍሺዉ

  • @bruktawitgirma4446
    @bruktawitgirma4446 2 ปีที่แล้ว +1

    Azosh.mese berchilen!ke EGZHABHER gar.

  • @sebotube-3637
    @sebotube-3637 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔውድ ስወድሽ

  • @hiwetashagrie1881
    @hiwetashagrie1881 2 ปีที่แล้ว

    የት ጠፍተሺ ነዉ ጠፍሺ እያልሁ ሳሰብሺ ነበር

  • @ቢስቲማከነማ
    @ቢስቲማከነማ 2 ปีที่แล้ว

    ቀለሙ ነው እድህ ያደረገብሽ ፀጉርሽ ደህና ነበር አትቆረጭ

  • @asfahawoldu6000
    @asfahawoldu6000 2 ปีที่แล้ว

    መስዬ ግን በሰላም ነው ግን እደት ነስ ልጆችሽስ እደት ናቸው በጣም ጠፍሽ????

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  2 ปีที่แล้ว

      Hulu selam yene eht thank you

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 2 ปีที่แล้ว +1

    welcome tefeteshal sewenteshem kense belobegnal ende befetesh hugne yene konjo GOd bless you &your family

  • @ቢስቲማከነማ
    @ቢስቲማከነማ 2 ปีที่แล้ว

    የገበታ ቅቤ ተቀቢው ወላህ ምርጥ ነው ሳታቋርጭ እየተጠቀምሽ እይው

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ አንድ ምክር ልምከርሽ ለራስሽግ ግዜ ይኑርሽ ይህን ቪዲዪሽን የማየው 16 ሰአት ሰርቼ ነው የምኖረው አሜሪካ ነው ስራውን አውቀዋለሁ የራስሽ ግዜ ግን ይኑርሽ ሰው ትሉቁ ነገር እራስን ማሸነፍ ነው በጣም ጠፍተሻል

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin1583 2 ปีที่แล้ว

    Mesiye yene wed tefash eko I know andante life is very hard gen erasen tebek mareg ged newe mare

  • @abebaeshete474
    @abebaeshete474 2 ปีที่แล้ว

    አዬዞሽ የኔ እሕት በርቼ አዬዞን አትድከሜ ትንሽ ጌዜ ለራስሽ ስጪ እንደምንም

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 ปีที่แล้ว

    መሲ ጠፍተሻል በሰላም ነው የጠፋሽው

  • @Ethiopiamusic2016
    @Ethiopiamusic2016 2 ปีที่แล้ว

    የኔም እደዚህነዉ ሰልችቶቻል እና ደሞ በጣም ቡዙ እና ጫፉ ላይ መታ መታነዉ ዉሀ ታልነካዉ አይነቀሰኝ ኡፍፍፍ ሠልችቶኛል ልቆረጠዉ ነዉ ሁሉንም

  • @diboradibora
    @diboradibora 2 ปีที่แล้ว

    እረ መሲ ምን ሆነሽ ነው እንዲማ ተስፋ አትቁረጪ በርቺልኝ

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  2 ปีที่แล้ว

      Eshi konjo💕

    • @elenisurafel8258
      @elenisurafel8258 2 ปีที่แล้ว

      mesiyee enodshalen dibirt wust nesh neka beyilin ehite bizuwechen yanekakash birtu nesh😘😘😘😘👍

  • @ጥሩዬyoutube-q5o
    @ጥሩዬyoutube-q5o 2 ปีที่แล้ว +1

    ከምትቆርጭ ተከበከብ ውዴ የኔ የዶሮ ጭራ የምመስለውን ለመሰደግ እንዴት እያለፈኝ እንዴሆና እኔ አውቀለሁ ሰለዚህ ተከበከብ
    ይበልጥ የሮዝ ማሪ ውኃ ተጠቀም በጠም አርፍ ነው መስክዬ

    • @ፂዮን-ረ3የ
      @ፂዮን-ረ3የ 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ አሳቅሽኝ የዶሮ ጭራ

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር እንዳትቆረጭው 🙏

  • @hanasisay7752
    @hanasisay7752 2 ปีที่แล้ว

    You are right

  • @mamaon3811
    @mamaon3811 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ላንቺ ይሁን በፍፁም ኣትቆረጪ

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ 2 ปีที่แล้ว

    ለቤትሽ አድስ ነኝ
    እርትቆረጭው እህት የሴት ልጅ ውበቷ ጸጉሯ ነው
    በተቻለሽ አቅም በሳምንት አንድየ ሙዝና አቦካዶ ተቀቢው 👏🌹

  • @marte2784
    @marte2784 2 ปีที่แล้ว

    Yana konjo sewadeshi 🥰❤❤❤

  • @mahbubanuru5611
    @mahbubanuru5611 2 ปีที่แล้ว

    መስክዬ የኔ ውብ አደራሽን እንዳትቆረጭው። አንቺኮ ጎበዝ ነሽ ልፋትሽን መና እንዳታስቀሪው የኔ ልዩ❤❤❤

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  2 ปีที่แล้ว

      Eshi yene wed thank you 🙏

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 2 ปีที่แล้ว

    የኔም እንዳንች ሁኗል ።እየተነቃቀለ አስጠልቶኝ ።ነው

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 ปีที่แล้ว

    ስለሮዝመሪን ውሃ የምታውቁ እስቲ አውጉኝ🙏

  • @mahdergetachew9731
    @mahdergetachew9731 2 ปีที่แล้ว

    Mesiye dena nesh gn

  • @birtetariku2650
    @birtetariku2650 2 ปีที่แล้ว

    አቀባብ አይማርክምእና ለሁለት መሃል ለመሃል አካፍይና በደንብ ቀብው ማሬ

  • @lidialidu5680
    @lidialidu5680 2 ปีที่แล้ว

    Mesi konjo

  • @beziyemaryamlji4833
    @beziyemaryamlji4833 2 ปีที่แล้ว

    😀😀😀😇😇

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 ปีที่แล้ว

    እኔ አንቺን ብሆን እቺን ያለችኝን ሰአት ልብሴን ቀይሬ ጥቅልል ብዬ መተኛት

  • @-hotul-pubg9067
    @-hotul-pubg9067 2 ปีที่แล้ว

    🙏😇💯

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ መሲ please አትቁረጭው እግዚአብሔርን ከአንድ ወር በሗላ አበባ ይመስልልሻል በርቺ እናቱ

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማሬ እንኳን ሰላም መጣሽ ስወድሽ እኮ ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @haniyeabera1315
    @haniyeabera1315 2 ปีที่แล้ว

    እዳትላጩ ብለሽ ምትመክሪን አንች ነበርሽ አሁን ልላጭ ትያለሽ 😏😏😏ማስተካከል ትችያለሽ

  • @ዘምዘምቲዩብሀስቡን
    @ዘምዘምቲዩብሀስቡን 2 ปีที่แล้ว

    ጠፍተሻል። ሳስብሽነበር

  • @fanalulu8518
    @fanalulu8518 2 ปีที่แล้ว

    Eheta lemekereshe tero ekelefe mategne kehone , tero megebe matebeye kehone bemenem tamer ayemeleseam

  • @maregbiru5528
    @maregbiru5528 2 ปีที่แล้ว

    Mesi eski and teyake letykeshe ye befitt sewneteshion awkewalhu befor videoshion selayew why bzi derja mekst felgeshe ? I really konjo sewnet nebereshe meknesem mechemerem yemayasefelgew engdi yanchi mercha naw .about your hair pls endatkorche. Konjo hair naw yalshe sometimes endzi yal semet yalemenkebakeb hulum sew gar ale endalshew hulem perfection yelem betkorchewm erase eco yaw menkebakebeshe aykerem terfu gen mecochet naw pls don't do that .

  • @yosef5988
    @yosef5988 2 ปีที่แล้ว

    ድምፅ የለም ምንም አይሰማም