🩸አያቴን በድንገት ሂደን አስፈጠርናት|በጣም ተደሰተች😍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 277

  • @habrumedia_3863
    @habrumedia_3863  10 หลายเดือนก่อน +64

    #አያቶቻችሁን የምትወዱ ላይክ😍

    • @ሀዊሀበሻዊ
      @ሀዊሀበሻዊ 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነውምወዳት አያቴን

    • @እመዬ
      @እመዬ 10 หลายเดือนก่อน

      ሂወቴን የመሠጠው ቢኑር በዚህ መደር አያቴ የኔ ሠሠት

    • @ሀዊሀበሻዊ
      @ሀዊሀበሻዊ 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@እመዬማሻ አላህ አላህ ያቆይልሸ

    • @የጎራርበዋ
      @የጎራርበዋ 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የወደድንው ውለዱ ክበዱ ውዶቸ

    • @umabuzerandanes
      @umabuzerandanes 10 หลายเดือนก่อน

      የኔስ 2ወር ሆናት ወደ እሜይቀረው ሄደችብኝ

  • @seadiabdu
    @seadiabdu 10 หลายเดือนก่อน +15

    ዘይኑ ግን በጣም ትልቅ ሰው ነህ ወላሂ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ሚስትህጋ ውለድ ክበድ😍😍😍

    • @medina.myoutube
      @medina.myoutube 10 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም የልጂ በሳል ይመስለኛል

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 10 หลายเดือนก่อน +35

    መቸነው እኔም አገሬ ገብቸ የማስፈጥራቸው የዛሬ 6አመት እናቴን ሳስፈጥራት በጣም ደስአላትና በቃ ደረሽልኝ ለማስፈጠር አለይ ፈገግተዋ የተለየ ነበር ያረብ አሁን ደሞ በሰላም ያገናኘኝ እና ከባሌጋ የማስፈጥራት ያርገኝ

    • @madina3828
      @madina3828 10 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ ኢሻ አላህ

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 10 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ አላህ ያቆይልሽ አይቀርም አላህ ባለ ቀን እኔማ እናቴን በስደት አጣሁ 😢😢

    • @አልሀምዱሊላአላኩሊሀ-ቘ3ኈ
      @አልሀምዱሊላአላኩሊሀ-ቘ3ኈ 10 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ቢጤ አብሽሪ ሁቢ

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንያረበልአለሚንንንንንንን

    • @nafesanafesa3632
      @nafesanafesa3632 10 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ አይዞን

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 10 หลายเดือนก่อน +26

    ሁሌም ረበል አለሚን ርዝቁን ከፍቅር ከጤናም ጭምር ሰጧቹሁ አስፈጣሪ ሁኑ

    • @huwaip30lite24
      @huwaip30lite24 10 หลายเดือนก่อน +2

      ማሻአላህ ቢል አፊያ በተሰቡ ጋር ሺክፍ ቡሎ መቡላት የናፍቃችሁ እደኔ ሆድ ይቡሰኛል ወላሂ ይህ ቀን ይናፍቀኛል እስኪ እህቶች የማታ እጀራ ለሁላቸንምይስጠን ምንጊዜም ስደት

    • @habrumedia_3863
      @habrumedia_3863  10 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን🙏

    • @zuzanatube2002
      @zuzanatube2002 10 หลายเดือนก่อน

      @@huwaip30lite24 አሚን ያረብ አሏህዬ የእረፍት እንጀራ ይስጠን

    • @Zehara9
      @Zehara9 10 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ እንዛመድ🎉

    • @zuzanatube2002
      @zuzanatube2002 10 หลายเดือนก่อน

      @@Zehara9 //ተዛምጃለው

  • @አየእዱኒያ7101
    @አየእዱኒያ7101 10 หลายเดือนก่อน +22

    ደጋግሜ አየሁት ማሻአላህ ለኛም ይወፍቀን ዘመዶቸን አላህ ሂዳያ ለኔ እንደሰጠኝ ለነሱም እንዲሰጥልኝ ዱአ አርጉልኝ ሳስበዉ ገና የብቸኝነት ሂወት ይሆንብኝና ተስፋ እቆርጣለሁ ለአላህ ግን የሚሳነዉ የለም

    • @Fatimaasife
      @Fatimaasife 10 หลายเดือนก่อน

      አብሺሪእህቴ አላህቀጥተኛቸውን ይምራቸው

    • @rabiya-d5e
      @rabiya-d5e 10 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪልኝ የኔ ውድእህት ለነሱም አላህ ይምራቸው ዱአ አሪጊላቸው

    • @fhtfhg8468
      @fhtfhg8468 10 หลายเดือนก่อน

      የኔዉድ አላህ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራቸዉ 10:21

  • @Maryam-y9m1o
    @Maryam-y9m1o 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ወንድሜ ደስ ስትሉ ማሻአላህ እኛንም አላህ ፍወፍቀን ❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 9 หลายเดือนก่อน

    ተላቅወድሜ ያሳድግሻል እያለኝ ዝናብ ይቀጠቅጠኝ ነበር 😂😂😂እኔም የሱንልጆች እደሱልላቸውነበር እደኔ ደነዝአይደሉም 😂😂😂

  • @NejatMussa-t4c
    @NejatMussa-t4c 9 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ እኔሥ ወደአኼራሂደውብኛል ትዝታዎቼ

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 10 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአሏህ አይዟችሁ ዝናብ ያሳድጋል እያልን እንመታ ነበር አይይይይ ልጅነት😅😂😅❤❤❤❤❤

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 10 หลายเดือนก่อน

    ኦዉይ እጉርጓሮዉ አጀት ይበላል እኛስ መቸ ይሆን የሚያልፍልን በሀገራችን ለዚህ ክብር የምንበቃዉ😢😢😢 ግን እደኔ ስደት የመረረዉ እና አልሳካለት ያለዉ ሰዉ ይኖራል 😭😭😭😭😭😭

  • @hadiyayoutube4148
    @hadiyayoutube4148 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ ውለዱ ሷሊህ ሷሊህ ልጅ ይስጣችሁ

  • @aahlam82
    @aahlam82 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ሁሌም አሥፈጣሪ ያድርጋችሁ🎉🎉🎉

  • @mamadubai9741
    @mamadubai9741 10 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ እኛንም የመዳም ቅመሞች አላህ ይወፍቀን ያረብ ላገራችን አብቅቶ

  • @sየአላህባሪያ-u7y
    @sየአላህባሪያ-u7y 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ የዛሬ 3 አመት ቤተሰቦቸንና አማቶቸን አስፈጥሬነበር ኢንሻአላህ ለወደፊት🎉🎉🎉

  • @hifahifa5351
    @hifahifa5351 10 หลายเดือนก่อน +16

    እኔስ አያቴ ሞተችብኝ እስኪ አላህ ይራህማት በሉኝ ጓደኞቸ ደክሞኛል 😥😥😥

    • @ayshaaysha7744
      @ayshaaysha7744 10 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይዘንላቸው

    • @mom-oj5rg2fb
      @mom-oj5rg2fb 10 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይረሀማት😢😢😢

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 10 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይራህማቸው

    • @Dhdhdhdhs
      @Dhdhdhdhs 10 หลายเดือนก่อน

      አሏህ ይራሀማት

    • @zhau29
      @zhau29 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም ሞታብኛለች አላህ የተሻለ ሀገር ያርግላቸው😢

  • @yarab4997
    @yarab4997 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ደስ የሚሉ አያት ማሻአላህ የት አካባቢ ነው ሀይቅ ነው ?እና ደግሞ መዙማው የእናተን ድምጥ በደንብ አያሰማም እና መንዙማው ቢቀር 👍

  • @KsaSa-xn8rt
    @KsaSa-xn8rt 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ አስፈጥረው ከሚገኙት በረካ ይግጠምማችሁ

  • @AhgDhg-fy6p
    @AhgDhg-fy6p 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሽላ ተባረክ አላህ በወጣ የተካ የኔ ቆንጆዎች ሲወዳችሁ መዲናችሁ ጠንክር አላችሁ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @newmobile227
    @newmobile227 9 หลายเดือนก่อน

    እኔኮ ፋፊየ ደስስስስ የምትይኝ ነገር ኮስተር ስሬስ የምትያት ነገር የኔ ቁጥብ በቃ ሴት ልጅ መች በሳቀች ስትባል ነው አላህ ይጨምርላችሁ እኛንም አላህ በሰላም ለአገራችን ያብቃን ያረብ

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ስወዳችሁ የልጅ አዋቂወች

  • @taibah1116
    @taibah1116 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም ነገር ባገርላይ ደስይላል😢እኛንም ከስደት መልስ ለዚህያብቃን

  • @fatimasiraj2830
    @fatimasiraj2830 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህይጨምርላቹሁ እኔስ ይሀቀን ናፈቀኝ ከስደትመልስ በተሰቦቸጋ በሰላም ከጎናቸዉ የምሆንበትቀንናፈቀኝ ስደት የሰዉቤት ደከመኝ አይይይይ😢😢😢😢😢

  • @MeymunaHaylu
    @MeymunaHaylu 9 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ እኔስ ትስፋ የለኝም

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 10 หลายเดือนก่อน +2

    የኔናት አያትእኮ ትለያለይ ረጅምእድሜ ለአያትህ

  • @saada5858
    @saada5858 10 หลายเดือนก่อน +1

    እደዚህ አይነት ሚስት አላህ ለፍቆሀላ ክብር ምኑርህ ❤❤❤ያገሬልኝ ዜድየ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 10 หลายเดือนก่อน

    ማሸአላህ ማሸአላህ እኛንም ለዚች ቀን ያብቃን ሀሳባችንን አሳክቶ ያረብ❤❤❤

  • @HawaSeid-o2f
    @HawaSeid-o2f 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ
    እኔስ እደናፈቀችኘ ተለየችኘ አላህ
    በጀነት ያገናኘን😢😢😢

  • @HawaMuhammed-i1e
    @HawaMuhammed-i1e 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህህህ ስታምሩ የኔውድ አያት አላህ ይረሀምሽ እህህ❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኔምአያቴንበጣምነበርየምወዳትረመዷንበጣስአትምንልግዛልሽስላት ዱቄት ትለኝነበር ሳይልኝሳላያት ተለየችኝ አላህየጀነትይበላት ማሻአላህደስይላል ከቤተሠቦቿችንንንለማስፈጠርያብቃኝከሀላሌጋ

  • @RahmaRahhma
    @RahmaRahhma 10 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂ወይኔ ደስ ስትሉ። 🥰🥰🥰😍😍😊

  • @muniranagas
    @muniranagas 9 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይቀበላችሁ ደስ የሚል መልካም ስራ ማሻ አላህ

  • @زينب-م1ظ
    @زينب-م1ظ 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህይጨምርላችሁ

  • @MariyemEthio
    @MariyemEthio 10 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአላህ፣አልህይጨምርእላችሁ😊

  • @እማYouTube
    @እማYouTube 10 หลายเดือนก่อน

    መሽአሏ ደስ ሲል ወላሂ እኛስ በስደት ያለንወ መች ይሆን እደዚህ የምናሳልፈው አይ እኔስ ይባስ ብሎ አባቴን አጣሁ በስደት ሆኛ ያርቢ አተ እዘንለት አባቴን😢

  • @FatimaAliየዴሴዋ
    @FatimaAliየዴሴዋ 10 หลายเดือนก่อน +1

    አማትህን አቱ አትልም እዴ 😂😂😂

  • @hayatimam231
    @hayatimam231 10 หลายเดือนก่อน

    ዘይኑ መሻአላህ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ❤❤❤❤አድነገር ልጠይቅህ ባፈና ሲሳይ ደህናናት ወይ ❤❤❤

    • @habrumedia_3863
      @habrumedia_3863  10 หลายเดือนก่อน

      አዎ ደህና ናት

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ደስስስስስስ ስትሉ እኛስ የማዳም ቅመሞች መቸ ነው ከቤተሰቦቻችን ጋ እምናፈጥረው😢😢

  • @NorMohammed-nh7np
    @NorMohammed-nh7np 10 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ አላህይጨምርላችሁ የመዳምቅመሙችንም አላህለዚህቀን ያቡቃን ያርቡ

  • @احمداحمد-ص1م4ك
    @احمداحمد-ص1م4ك 10 หลายเดือนก่อน +11

    ወድሜ ግን እዳየሁህ ከሆነ ሀፊዘል ቁር አን ነህ ከነ የጸጉር አቆራረጥህ የረሱል ሱና አይደለም ሰለዚህ እኩል አርገዉ አላህን ፍራ ሀርቡ የአሊሞች አገርነዉ

    • @yarab4997
      @yarab4997 10 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👌🙏

  • @elsatilahun5241
    @elsatilahun5241 10 หลายเดือนก่อน

    Wow በጣም ደስ ይላል ቦታው ሁኔታው

  • @zuzu8113
    @zuzu8113 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ ተባረክ አላ❤❤❤

  • @seadi5
    @seadi5 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህጎበዞች
    ቆይክረምትገብቷልእደ

  • @አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ
    @አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ 10 หลายเดือนก่อน +1

    መሻአላህ ወልዳች ሁሳሙ ውዶቸ

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ታምራላችሁ😢🎉የዛሬ አመት ለራሡ አይቻቸዋለሁ

  • @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
    @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ 10 หลายเดือนก่อน +18

    አይይይይ እኔስ በናፍቆት ቀርሁ እንዳው መቸነው አግሬ የምከባው 13አመቴ😭

    • @Mirfa123-bt5cp
      @Mirfa123-bt5cp 10 หลายเดือนก่อน +1

      ኢንሻአላሕአንዲቀን

    • @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
      @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ 10 หลายเดือนก่อน

      @@Mirfa123-bt5cp እንሻአላህ😭

    • @RahmaRahhma
      @RahmaRahhma 10 หลายเดือนก่อน +1

      😰😰😰😰😥😥😥አብሽሪ የኔዋ😢❤❤

    • @hayahha2176
      @hayahha2176 10 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ እሮመዳን 11 አመት አሳልፍክ❤ አልሀምዱሊላ እዚህም ያልደርሱ ሰላሉ 😢😢😢

    • @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
      @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ 10 หลายเดือนก่อน

      @@RahmaRahhma እሽ

  • @NeimaNeima8666
    @NeimaNeima8666 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሸአላህ ያሳዲጋችዃል አይዛትሁ😅

  • @MeymunaHaylu
    @MeymunaHaylu 9 หลายเดือนก่อน

    ሚስትህን ተከንከባት ምርጥ ልጅ ነች

  • @Zdነኝየህልሜደራሢ
    @Zdነኝየህልሜደራሢ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ እናቴንመሠሉኝ መልካቸው😢ንግግራቸው ማሻአላህ 10አመት በሰውቤት
    ከርታታዋ 😔አልሃምዱሊላህ

  • @ShalaShala-ed7yp
    @ShalaShala-ed7yp 10 หลายเดือนก่อน

    ወሎየትነው😢😢😢😢😢.አደረኮችሁ❤❤❤❤

  • @ቲቲ-ቨ7ሸ
    @ቲቲ-ቨ7ሸ 10 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል ይቅርታነና መገዱ በስራአዲ ቁጥር ነውዴ ታዲላችሁ

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጎርፍእዳይወስዳችሁ

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ የድካማቹህንአይቶ አላህእሪዝቁንይጨምራቹሁ ለነማማእድሜናጤና ከንጀራጋርአላህይወፍቃቹሁ❤❤😍😍😍👍👍👍👍👍👍

  • @ፋፊቢንትሙሀመድ
    @ፋፊቢንትሙሀመድ 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ❤❤ደረሰ ትሉ

  • @ፋፊቢንትሙሀመድ
    @ፋፊቢንትሙሀመድ 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ደረሰ ሱል ዘናቡ😢❤🎉

  • @zinetmohammed1976
    @zinetmohammed1976 10 หลายเดือนก่อน

    masha,Allah yarbe eganem lzeh yabqan

  • @Jamellah-s1f
    @Jamellah-s1f 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህደስይላል❤

  • @mekibaba7226
    @mekibaba7226 10 หลายเดือนก่อน

    ያረብ እኛንም ሹፈን የናፈቀኚ ነገር ቢኖር ቤተሠቦቸጋ የማፈጥርበትቀን ተሠብሥበን አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @FewzzFewzz
    @FewzzFewzz 10 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜን ትመስላለህ ቆሎ አበላል።😂😂😂😂

  • @Desta731
    @Desta731 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ የት አገር ነው ግን

  • @ሀዩነኝ.የሀይቋ
    @ሀዩነኝ.የሀይቋ 10 หลายเดือนก่อน

    መሽአላህ እኛንምለዚህቀንያብቃን

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ እኔም ዘደሮወዱባሌአሠፈጠረልኘ እኔሠሠደትላይ ነኘ❤❤❤

  • @HahaBabba
    @HahaBabba 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ለዝህ ቤት አድስ ነኝ ግን የምን ቤተሰብ ናችው የፋፊ ወይስ የዘይኑ ማሻአላህ ብያለሁ🎉🎉🎉🎉😢

  • @zizuman8247
    @zizuman8247 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ❤አላህ ይጨምርላችሁ 🎉

  • @RahmaRahhma
    @RahmaRahhma 10 หลายเดือนก่อน +2

    መሻ አላህ😢😢 ደስ ስትሉ እኔ እምለው ምን ላይ ነው ወሎ ማለቴ ጦርነቱ😢😢

    • @የመርሳዋነኝ-ሸ5ዸ
      @የመርሳዋነኝ-ሸ5ዸ 10 หลายเดือนก่อน

      በሁሉም አለ በነዚህ አሁንበምታያቸው መውጫ አጥተውነበር የከረሙት አሁን ለቀውላቸዋል

    • @RahmaRahhma
      @RahmaRahhma 10 หลายเดือนก่อน

      @@የመርሳዋነኝ-ሸ5ዸ 😢😢ኡፍፍፍ እኔማ ተጨንቄ ልሞት ነው

  • @FOZIYAJemal-so9bu
    @FOZIYAJemal-so9bu 10 หลายเดือนก่อน

    ለኛምአላልይወፍቀንያረብ

  • @አሚናቢትይማምአልሐበ-ዠ5ጀ
    @አሚናቢትይማምአልሐበ-ዠ5ጀ 10 หลายเดือนก่อน

    ፍፊየ የኔ ቅመም መሸአላህ❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ 10 หลายเดือนก่อน +1

    አማት ያላችሁ ታድላችሁ መልካም አማት እናት ማለት ነት አላህ ይዘንልሽ 😢

  • @azmra-y3u
    @azmra-y3u 10 หลายเดือนก่อน

    እኔም አያቴ ናት ያሳደገችኝ😢😢😢😢 አላህ ይራሀማት

  • @madinaabdullah9255
    @madinaabdullah9255 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቺሁ የ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔስ ድፍን 12 አመት ብቸኛ ነኝ ረመዷን ሴሆን ብዙ ትዝታ አለብኝ ዘመዶቸ ጋር ስሄድ አያቶቸ ጋር ስሄድ ዘድረስ አያቴም ሞተ ይባስ ሀዘን😭😭😭😭

    • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
      @ASH-zk4tfየመርሳዋ 10 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እህት😢😢😢😢😢እኔም 14 አመቴ አይይይይይ አልሀምዱ ሊላህ በስ 😢😢😢አያትሽንም አሏህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃቸው አይዞሽልኝ አድ ቀን እንሄዳናን ለበጎው ነው ስስቴ🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭

    • @sumeya-endris
      @sumeya-endris 10 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ

  • @rabiasaid9888
    @rabiasaid9888 10 หลายเดือนก่อน

    ማሸአላ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @SafeSalmeh
    @SafeSalmeh 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ደሰ ሰትሎ

  • @የጎራርበዋ
    @የጎራርበዋ 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይይይይይ😢

  • @ሂክ
    @ሂክ 10 หลายเดือนก่อน

    የኔውዶች ሥታምሩ ሥወዳችሁ

  • @Lijrich
    @Lijrich 10 หลายเดือนก่อน +3

    አለሚቱ ሲሳይ እናታችን😢እህህ ስላየሁዋት ደስ ብሎኛል አላህ እረጅም እድሜ ይስጣት😢❤❤

    • @Ksa-f4l
      @Ksa-f4l 10 หลายเดือนก่อน

      amiiiiin yene ehet

  • @amamaamm4635
    @amamaamm4635 10 หลายเดือนก่อน

    መሸለ አለሀ ይጨሚርለቹ ዉለዱ ኪበዱ ልጅ በልጅነት ነዉ ኖሮዉን አትፍሩ ከል ርስቅ ይመጠል

  • @RahmaAhmed-es6pu
    @RahmaAhmed-es6pu 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 10 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ብስልዋ ደስ የምትል ልጂ❤

  • @fatemayisen9260
    @fatemayisen9260 10 หลายเดือนก่อน

    የት ናችሁ ግን

  • @ሰአዳወሎየዋ-ዠ5ወ
    @ሰአዳወሎየዋ-ዠ5ወ 10 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ቦታው

  • @hdhdgdghdhdh2023
    @hdhdgdghdhdh2023 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማዘር አትበል በል እናቴ ወይም እመይ በል

  • @DhHj-oo7ce
    @DhHj-oo7ce 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ደስይላል

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 10 หลายเดือนก่อน

    ማሸአላህ

  • @aumumuhamadyutube1479
    @aumumuhamadyutube1479 9 หลายเดือนก่อน

    ከወዝ ሰው ይጠለላል እደ ጎርፍ እዳያጉዛችሁ ፈራሁ

  • @ErmeluzaObungen
    @ErmeluzaObungen 10 หลายเดือนก่อน

    ግና እያየሁችሁ ነዉ ደሰ ሰተሉ 😂❤

  • @FatimaAliየዴሴዋ
    @FatimaAliየዴሴዋ 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላሕ ብያለሑ

  • @hayatlshetu9155
    @hayatlshetu9155 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላቺሁ

  • @HhKk-f4s
    @HhKk-f4s 10 หลายเดือนก่อน

    ረያኢላሂ እኛንም ሹፈን ያረብ

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄቀን ናፈቀኝ ያረቢ ቤተሠቦቸን ሠላም አርግልኝ ኢሻአላህ ለወደፊት እኔም እማሥፈጥር ያርገኝ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 10 หลายเดือนก่อน

      አሚንንለሁላችንንምይወፍቀን

  • @የመርሳዋነኝ-ሸ5ዸ
    @የመርሳዋነኝ-ሸ5ዸ 10 หลายเดือนก่อน

    አየ ይርማታ ትዝታየ

  • @ZainabEthopiya-px1eb
    @ZainabEthopiya-px1eb 10 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ሀገር

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ የት ሀገር ናችሁ

  • @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
    @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ 10 หลายเดือนก่อน

    የት ሀገርነው

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 10 หลายเดือนก่อน

    መቸነዉ እኔም ወጉ የሚደርሰኝ ያረብ ቀጣይ አመት ያረብ❤

  • @ra7mat426
    @ra7mat426 10 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ እኔም ይህ ቀን ናፍቆኛል ❤

  • @NeimaNeima8666
    @NeimaNeima8666 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ደስ ሲሉ❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ጎበዝ ች❤❤

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 10 หลายเดือนก่อน +1

    የዘይኑ ፀጉር👌ፋፊ

  • @fatimahussen3785
    @fatimahussen3785 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጉርህን አስተካክለህ ይቆረጥ የምትሉ❤❤

  • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
    @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ብቻየን ማፍጠር ከጀመርኩ 5 አመቴ የዘንድሮ ጋ የፋፊ ባልጀራ ነኝ ግን ትምርቴን ጥየ ስለመጣሁ ነው እይ ደሞ አስቀናችሁኝ ማሻአላህ ያረብ ሀገራችንን ሰላም አርጎ ያሉት ጋ ሰላም ያገናኘን ዱአ አርጉ አገራችን ሰላም ትሁን ያረበል አለሚን