✅🔴ለመዳማችሁ ፈፅሞ መናገር የሌለባችሁ ብራችሁን በሀዋላ እደምልኩ በፍፁም ማሳወቅ የለባችሁም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 25

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
    @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 11 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው ሉሉየ እኔን ጠይቀውኛል ያልገባኝ መስየ አልገባኝም አልኳቸው ዝም አሉ እና ከባድ ነው በባንክ እንላክልሽ ሲሉኝም አይ የሚያደርስልኝ ሰው አለ አልኳቸው እና ከነሱ ጋ ወሬ ምንም አይሰራ🥺

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
    @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 11 วันที่ผ่านมา +1

    ውዶቸ ገባ ገባ በሉ ላይክ👍✅ ሸር✅ሰብስክራይብ🔔✅ እናድርግ ብዙ እህቶቻችን አሉ ቋንቋ የሚቸገሩ በተለይ አዲሶች ሉሉየ ስትሰራ እኛም የበኩላችንን ግዴታ ሸር በማድረግ እንወጣ የኛ ብርቱ በርችልን🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @endrisali9819
    @endrisali9819 2 วันที่ผ่านมา

    እኔበሀዎላነዉ የምልከዉ ያቃሉ ስትእደሚመነዘር አያቁም

  • @AmanuelBirara
    @AmanuelBirara 11 วันที่ผ่านมา

    ሉሉየ ይሄ ብር ኢትዮጰያ ምንም አይሰረም በጣም የኑሮ ውድነት አለ በሚለው ብሰሪልን ጥር ነው እውነት እኔ እንደዚህ እሚያሰቡ አይመስለኝም ነበረ ጥሩ ነው ምክርሺ ❤❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን  11 วันที่ผ่านมา

    th-cam.com/video/frYW9uc-UZk/w-d-xo.htmlsi=hScKTgW1YX4cefy9 ላይክ ሸር እያረጋችሁ ለማያቁት እናሳውቅ እህቶቸ መልካምነት አይከፈልበትም

  • @AmanuelBirara
    @AmanuelBirara 11 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ ሉሉየ አኔም መዳሜ ሰንት ነው እሚመነዘረው ትላለች ምን ልበላት

  • @wdeWde-c5e
    @wdeWde-c5e 10 วันที่ผ่านมา

    ኦኬ🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇸🇦🥰🥰🥰🥰🥰

  • @سوزيماري-ف1ه
    @سوزيماري-ف1ه 2 วันที่ผ่านมา

    በሀዋላ ስንልከው ደረሰኝ ይሰጣን ወይ መልሽልኝ እሰኪ የኔ ማዳሜ ልካልኝ ነበር እና እኔ ደረሰኝ ወረቀት የለውም ስላት የለውም አለችኝ

    • @SewmehonTubeሠውመሆን
      @SewmehonTubeሠውመሆን  2 วันที่ผ่านมา

      ደረሰኚ አለ ለምድ ነው የለም የምትልሺ ውዴ ነረሰኚ አለ

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 11 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ የኔ ያቃሉ ማለቴ ሥት እዴሁ አያቁም ግን በሀዋላ እዴምልክ ያቃሉ በሥልኬ የከፈቱልኝ እነሡ ናቸዉ አወ ኤጀሢም ዴዉለዉ ተናግረዉብኝ ከዛ በሥልኬ ከፈቱልኝ የሆኑ ዴረቆች ናቸዉ😢😢😢

    • @HawletNuru-ie9wi
      @HawletNuru-ie9wi 4 วันที่ผ่านมา

      መላክ ትችይበታለሽ ክስኪ አሳይኝ አስከፍቸ ነበር እኔ

  • @NAdm-n1x
    @NAdm-n1x 4 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይስጥሺ

  • @HadidaRiee
    @HadidaRiee 10 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @aeshetSeid-z2v
    @aeshetSeid-z2v 10 วันที่ผ่านมา

    ሉሉየ ፓስፖርት ሳይታደስ 4/5ወር ቢቆይችግርአለዉእንደ መልሽልኝ የኔዉድ

  • @EtanAb
    @EtanAb 10 วันที่ผ่านมา

    አስኪ ንገሩኝ እንደት ነው እነሱ ሳያውቁ የምንልከው እኔ ከመጣሁ 4ወሬ ነው የመጀመሪያ ደመወዜን በባንክ ላኩ የሁለተኛው ን ልላክልሽ ስትለኝ በሃዋላ ነው በባንክ አልክም አልኳት አሷሞ አልክም አለች ከዚያ እንዳትልኪ አጠራቅሜ ነው የምልከው ብያት እሽ ብላ የ3ወር በጀምሽ አልሰጥም አለች የዘችው አሁን ልልክ ነበር ምን ማድረግ ነው ያለብኝ

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 10 วันที่ผ่านมา

    እኔም በደብቅነው እምልከው

  • @Saeda-v3k
    @Saeda-v3k 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Meseret-j7h
    @Meseret-j7h 9 วันที่ผ่านมา

    😮❤❤❤❤❤❤😂

  • @ConfusedSkateboarder-dc8lo
    @ConfusedSkateboarder-dc8lo 10 วันที่ผ่านมา

    እሽእህቴ ሲጀመርስልኩንይያዪታል

  • @TeroBaghdadi
    @TeroBaghdadi 10 วันที่ผ่านมา

    Awo.eko.were.yenewami.inbi.alechi

  • @الوليدالرويلي-غ7ز
    @الوليدالرويلي-غ7ز 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉