ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ያአሏህ ሁሌም ያንተን ቁርአን ስሰማ እረባሻለሁ በጣም ያቅጣል ሙሉ ሰውነትን የሌላ ሰው ስሰማ ምንም አያረገኝም አሏህ ይጠብቃቹ አቡ አፍናን
አላህ ይጠብቅህ 😢😢😢😢
አሚንንንን አሏህከይረጀዛቸውን ይክፈላቸው ያረብ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት ውዶቸ ይሄን ኮመት ያየ በሙሉ ወንድሚሺን አላህ ያሺረው በሉኝ ያንዳችሁ ዱአ ሙሰተጃብ ይሆን ይሆናል ያረብ ሳሂሮችን አላህ ያጥፋቸው ቤታችንን አተራመሰቱ በአንድ ሰው እምም ሁሉም ቤተሰብ ታመሰ ሁለት በቶሺ ያክል በንቱ ፈቱ አለቀ
እብሽሪ አላህ አፍያ ያርግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
አለህ ያሽርልሽ ውዴ
አላህ ያሸርልሸ
አላህያሺርልሺ
አላህ ያሽረው፣አላህ ምህረቱን ያምጣለት
አለህ እድሜእነ ጤነንይሥጥህ ኡሥተዜ🤲❤❤
የአላህ 😢😢 ኧረ ዱባይ ውስጥ የሚቀራ የምታቁ ለአላህ እሆናችሁ አለሁ ተሰቃየሁ 😢😢😢
ኡስታዝን በውስጥ መሰምር አናጎራቸው ይነጎሩሻል ውዴ
ሁስታዝ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ማአሻአላህ
አሚን ሹክረን🙏🙏🙏🙏
@@abuafnan3577 ሁስታዝ ኢትዮጵያ መጥቼ እሩቅያ ልታደርግልኝ ስልክ ስደውልልክ አታነሳም ቢዚ ነክ መሰለኝ
አሁላይ ግን እርጉዝ ነኝ ግን አተን ስልክ ሳታነሳ ስትቀር የሁኑ ሁስታዝ የተቀራበት ውሀ እና ጥቁር አዝሙድ አዝካር እና በኤርፎን ስሚው ብለውኝ የተለያየ የቁርሀን አያ ሰጡኝ ሁስታዝ እሰራለው ምንም ነገር የለኝም ወላሂ ምን እደሆንኩኝ አላቅም እና ድብርት የስራ ሞራል የለኝም ከሰው መቀላቀል ሞት ነው ሚሆንብኝ ብቻዬን ቤት ውስጥ መሆን ነው ምመርጠው ሀታ ቤተሰብ እራሱ መዘየር ለኔ ተራራ ነው ጭቅላቴ ወፍጮ ቤት በለው ሲጮህብኝ ሀገር ቤት አንድ ሴትዮ አለች ከኔ ቤተሰብ ማትስማማ ለናቴ በቂቤ አድርጋ አናቷን ላይ ቂቤ ቀብታት አሁን እናቴ በጣም ነው ሚያማት እሩቅያ ወሰድናት የሴትዬ ስም ነው ምትጠራው ወንድሜ 14 አመቱን እሩን ያመዋል ብቻ ሴትዮ ለሁላችንም ደርሳለች ምድነው ማድረግ ያለብኝ አንዱ ወንድሜ እቤት አይገባም ሲገባ ወላሂ ያመዋል ለዛም ብዬ ሁሉም ነገር ትቼ ስመጣ ስልክ አታነሳም መላ በለኝ በአላህ
Mashaa Allah ❤️😢😢😢😢😢😢
🤲🤲🤲🤲🤲
በጭንቅ ልሞት ነው እረ በአላህ የጭንቅ እሩቅያ ቅራልነ
0996530863
❤Allahamdulilah
very nice
ጀዛክአላህኸይይረን
ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله الله يسعدك ويحفظك من كولو شر جزاك الله خير 🎉🎉🎉🎉🎉
አሏህይጠብህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
best
እንዳንተ ያሉ ሙህራንን አላህ ይጠብቃችሁ ።አልሃምዱሊላህ
❤️❤️❤️❤️❤️
👍👍🥰🥰🤲🤲🤲🤲
አላህ እድሜህን ያርዝምልን
ኣላሁኣክበር❤❤❤❤❤
😭😭😭😭😭😭☝
አላህ ያሺርልሺ ኢንሻአላህ
Allah ytabeke
❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን
❤❤
مشا الله
ኡስታዝ. እህቴከልጂነቷጀምራ አይኗንያማታል. እዳይንናስነገርነውልጂእያለችገልሁሉትቆረጥምነበርእባካችሁመፍትሄካላችሁ😢😢የእህቴነገርመላበሉኝከአላህበታች
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😭😭😭😭😭😭
👉🥱🐐🍜😭😭😭
አሀልምዲሊላሂ😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭
35:24
ላ ኢላሃ ኢለላህ ወንድሜ በአሁን ሰዓት ሲህር ተደርጎበት ታሞ ነው ያለው ሊያብድ ደርሶ ሆስፒታል ገብቶ ሩቅያም ጀምሮ ሳይጨርስ ወደ አ አ መጣ አሚን ሆፒታል ሙሉ ምርመራ ቢያደርግም ጨጓራህ ቆስሏል ተባለ መድሃኒትም በጥንቃቄ ይወስዳል ነገር ግን ጭንቀቱና ሰዓት እየለየ ትኩሳት ሂድሂድ የሚለው ነገር እንዳለ ነው ሲህር እንደሆነ ሊታመም አከባቢ ህልም አይቷል 2 ናቸው አንዱ እግሬን ይዞ ያሰቃየኛል ይላል አንዱ ደግሞ እራሴን ወጥቶ ያሰቃየኛል ይላል የሰው ልጅ ክፋት😢
አብሽሩ አሏህ አፊያ ያርገው ሩቃውን አታቁሙ እንሻአሏህ ይድናል
ደሴ እሚቀራ አለ ውሰዱት ያክስቴየልጂ ሲሂር ተደርጎባት እቤት አገባም ነበር ልቦን በጣም ያማት ነበር እሩቃ ተቀርቶላት ያረጉባትንም ሰወች ተናገርች በምግብ እዳበሎት አሁን ተሽሎታል
Masha alah
ያአላህአተበዝነትህአሽርኝበ😭😭😭😭☝️☝️🌜🌜
ያረብ😭😭☝
😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢
ኡስታዝ ቤቴ በሲህር ልጆቼ በአይኒናስ እየተናወጥን ነው በአላህ መላ በለኝ ምን ላድርግ ጨነቀኝ😢
ሩቅያ ነው መፍትሄው አዴ የተለከፍ ከባድነው የደረሠበት ሚያውቀው ሁፍፍፍ አሁንሥ
አብሽሩ ሩቃ ወስዳቹ ነበር
ጀዛካአላሁከይረ ያረብ
🙏🙏🙏
ማሻአላሂ
👉🦾⚾️🍜👉🧎♀️
ማሻላህ ተባረካላህ አላህይሽፊና
ኣላሁ ኣክበር
🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭
ጀዛ ከአላህ ኸይይረን
👉🧎♀️🍜👈⚾️👈
Thank you 💕💕 so much
ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ
ጀዛካላ ኬር
አሚኖ አሚን
🎉🎉🎉🎉ጅዛክ አላህ ኽይር
እድሜነ፡ጤነ
አሀልምዲሊላሂ😭😭😭😭😭
አላህህ
ያረብ😭😭😭💔👛
ማሻአላህ
አሏህያሽረዉ
አላህ ያሽረው
እስታዝያሱብክውንሁሉያሳካልህ
አሀልምዲሊላሂ
ትዳሬፈታሁ😊😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉