የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ምን እየሰራ ነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • #ኢትዮጵያ_ትሰራለች
    የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ምን እየሰራ ነው?

ความคิดเห็น • 59

  • @ysugyt3619
    @ysugyt3619 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @elshadaylema5708
    @elshadaylema5708 2 ปีที่แล้ว

    Great job keep it up.

  • @tamratmengesh-ns6kr
    @tamratmengesh-ns6kr 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @rahelalemu8853
    @rahelalemu8853 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰

  • @seblebaychekn9582
    @seblebaychekn9582 2 ปีที่แล้ว

    ካለን ፀጋ ጋር ተዳምሮ የሰው ሀይሉ ጋር ያለው ፀጋ እረጅም እርቀት ይወስደናል
    ክብርት ሙፈሪያት ካሚል

  • @belayalmu9437
    @belayalmu9437 2 ปีที่แล้ว

    ሀገራችን በጋራ እንውደድ በጋራ እናሳድግ

  • @metigeleta5186
    @metigeleta5186 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ አሁን ከልሂቃን በላይ ናት፤ የህዝቦቿን ቀጥተኛ ተሳትፎ የምትሻበት ወቅት ላይ ነን
    ክብርት ሙፈሪያት ካሚል

  • @ysugyt3619
    @ysugyt3619 2 ปีที่แล้ว

    ስራና ክህሎት ሚንስተር ለወጣቱ ጥሩ መነሳሳትን, አምጥቷል በርቱ

  • @barokaberham2396
    @barokaberham2396 2 ปีที่แล้ว

    አያቶታችን የወረሱንን ሀገር በጋራ እናሳድጋለን

  • @asnakechyilma8452
    @asnakechyilma8452 2 ปีที่แล้ว

    😍❤🥰

  • @yaredboy2145
    @yaredboy2145 2 ปีที่แล้ว

    "የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የተጎዱ ተቋማትን መልሶ ለማቋቋምና ወደ ስራ ለማስገባት የጉዳቱን መጠን የሚያጠና ቡድን አዋቅሮ በርካታ ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል"

  • @abelteshome6543
    @abelteshome6543 2 ปีที่แล้ว

    የስራ እና ክህሎት ሚኒስተር ለወጣቶቻችን እየፈጠረ ያለውን የስራ እድል ለ ወጣቱ ትልቅ ተስፋ ነው።

  • @kaltamerat2152
    @kaltamerat2152 2 ปีที่แล้ว

    "የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ችግሮችን የመፍታት ተልዕኮ ከተሰጣቸው ተቋማት ውስጥ አንዱ ነው።"

  • @seidasadik3180
    @seidasadik3180 2 ปีที่แล้ว

    "አያቶቻችን አባቶቻችን እናቶቻችን ያስረከቡንን ነፃነት ለማስቀጠል የኢኮኖሚ ነፃነት ማረጋገጥ ያስፈልጋል" ክብርት ሙፈሪያት ካሚል

  • @koketgirma1634
    @koketgirma1634 2 ปีที่แล้ว

    ክብርት ሙፈሪያት ካሚል ይበል የሚያስብል ስራዎችን እየሰራች ነው

  • @semiraahmed2573
    @semiraahmed2573 2 ปีที่แล้ว +1

    "በስራ ፈጠራ ክህሎት ላይ የሀገር ፍቅር እና ክብር ከታከለበት የምናልመውን የኢኮኖሚ ነፃነት እንጎናፀፋለን።"
    ክብርት ሙፈሪያት ካሚል

  • @selamabate565
    @selamabate565 2 ปีที่แล้ว

    የስራ እና ክህሎት ሚኒስተር እየሰራ ያለው ነገር በጣም ሊበረታታ የ ሚገባ ነው።

  • @samsongeleta3546
    @samsongeleta3546 2 ปีที่แล้ว

    "ስርዓተ ስልጠናውን ማሻሻል ከለውጥ ስራችን አኳያ የመጀመርናቸው ስራዋች ናቸው"

  • @ribkatesfu3889
    @ribkatesfu3889 2 ปีที่แล้ว

    የ ስራና ክህሎት ሚኒስተር ለወጣቱ የስራ ፈጠራን በማበረታት ብዙስራዎችን እየሰራ ይገኛል።

  • @agegnehukassa5015
    @agegnehukassa5015 2 ปีที่แล้ว +1

    "በቴክኖሎጂ እና በቋንቋ ሞያተኛዎችን በማሰልጠን በአለም በሚሰማሩበት ሀገር በሙሉ ብቁ የማድረግ ስራ እየሰራን ነው።"
    ክብርት ሙፈሪያት ካሚል

  • @bethelhemmideksa6160
    @bethelhemmideksa6160 2 ปีที่แล้ว

    "ገበያ መር የሆነ ስርዓተ ስልጠና ይኑረን ብለን እንደ ለውጥ ሀሳብ ጀምረናል"
    ክብርት ሙፈሪያት ካሚል

  • @samisolomon6580
    @samisolomon6580 2 ปีที่แล้ว

    በአሁን ሰዓት በሀገራን እይበዛ ያለው የስራ አጥ ቁጥርን ለመቀነስ የ ስራ እና ክህሎት ሚኒስተር እየሰራ ያለው ስራ በደምብ ሊበረታታ የሚገባ ነው።

  • @abebachekol1348
    @abebachekol1348 2 ปีที่แล้ว +1

    "አባቶቻችን እናቶቻችን በክብር ያስረከቡንን ሀገር ነፃነቷን አስጠብቀን የታፈረች የተከበረች ለማድረግ ኢኮኖሚያዊ ነፃነቷን ማረጋገጥ አለብን።"
    ክብርት ሙፈሪያት ካሚል

  • @selamdufera9267
    @selamdufera9267 2 ปีที่แล้ว

    "ሰው በዝቅታ ውስጥ ያለውን ከፍታ በደንብ ማየት ከቻለ ኢትዮጵያ ውስጥ የሌለ ምንም የለም"
    ክብርት ሙፈሪያት ካሚል

  • @astergirma5585
    @astergirma5585 2 ปีที่แล้ว

    "የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ታለንት የሚኮተኩቱ እንዲሆኑ ለማድረግ የሚያስችል ስልት ተቀይሷል"
    ክብርት ሙፈሪያት ካሚል.

  • @rahelalemu8853
    @rahelalemu8853 2 ปีที่แล้ว

    "ግዙፍ ተልዕኮን የሚሸከም ተቋሟዊ አቅም መገንባት ቅድሚያ ከሰጠናቸው ስራዎች አንዱ ነው" ክብርት ሙፈሪያት ካሚል

  • @yididyatibebu8640
    @yididyatibebu8640 2 ปีที่แล้ว

    "ለምርትና ምርታማነት እድገት እራስን ከማሳደግ እና ከማሻሻል ጀምሮ ለሚሰሩት ስራ ጥራት ቁርጠኝነት ይፈልጋል" ክብርት ሙፈሪያት ካሚል

  • @amzgunner7317
    @amzgunner7317 2 ปีที่แล้ว

    "የወጣቶች የስራ ፈጠራ ክህሎት አደገ ማለት በአካባቢያቸው ያለውን ፀጋ መመልከት ይችላሉ ያልተጠቀምንበትንም ሃብት ጥቅም ላይ ያውላሉ።"

  • @bontutolera361
    @bontutolera361 2 ปีที่แล้ว

    ሲራ ፈጠራን በማበረታታት ለንዙ ወጣቶች የስራ እድል እየተፈተረ ሰለሆነ በታም ሊመሰገን የሚገባ ነው።

  • @toficawol5200
    @toficawol5200 2 ปีที่แล้ว

    "የንግድ ፈጠራ ሃሳቦች ባለቤት የሆኑ ወጣቶች ሀሳባቸው ለዜጎች የስራ እድል የሚፈጥር፣ ወደ ተግባር የሚቀየር እና ችግር የሚፈታ ይሆናል።"
    ክብርት ሙፈሪያት ካሚል

  • @mahiworku8053
    @mahiworku8053 2 ปีที่แล้ว

    ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተሻለ አላማን ሰንቆ እየሰራ የሚገኝ ነው በርቱ

  • @tensaebirhan7695
    @tensaebirhan7695 2 ปีที่แล้ว

    "የማያቋርጥ የቴክኒክና ሞያ ስልጠና ተቋማትን የማደስ ስራ ጀምረናል። የትውልዱን ተስፋ በተሻለ ከፍ እናደርገዋለን"
    ክብርት ሙፈሪያት ካሚል

  • @habtamuabera9779
    @habtamuabera9779 2 ปีที่แล้ว

    የኢንተርፕረነርሺፕ ዴቨሎፕመንት ስልጠና የስራ ፈጣሪነት አስተሳሰብን የሚያጎለብት ነው
    ክብርት ሙፈሪያት ካሚል

  • @danielayele8254
    @danielayele8254 2 ปีที่แล้ว +1

    የሠለቹ የካድሬዎች ቋንቋዎች:- መፈተሽ፣ ባህሪይ፣ ቁርጠኝነት፣ማስተሣሠር፣አሣታፊነት ወዘተ
    በተግባር የለም እኮ።

  • @diborasolomon6543
    @diborasolomon6543 2 ปีที่แล้ว

    የስራ እና ክህሎት ሚኒስተር በዚው ከቀጠለ ለሃገሪቱ አመርቂ ውጤት እንደሚያመጣ ተስፋ አለኝ።

  • @faizamustefa5855
    @faizamustefa5855 2 ปีที่แล้ว

    በአለም እረጅም የስልጣኔ ታሪክ ካላቸው ሀገራት ተርታ ቅድሚያ የምንሰለፍ ነን

  • @melkamutemesgen2380
    @melkamutemesgen2380 2 ปีที่แล้ว

    የምርትና ምርታማነት እድገት ላይ ክህሎት ያለው የሰለጠ የሰው ሀይል ማቅረብን ከስራው ክህሎት ሚኒስቴር እንጠብቃለን

  • @selamkbde3622
    @selamkbde3622 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ምንም ያልተነካ ሀብት የላት ሀገር ናት

  • @onelove2817
    @onelove2817 2 ปีที่แล้ว +1

    NADA.

  • @FeraweAbera
    @FeraweAbera หลายเดือนก่อน

    አሰሪወቹ ከወሰዱ በሆላ ህጉን መች ይፈፅሙታል ወይ ጉድ ብቻ ቤታቸው ግቢ ከዛ እደፈለጉ ምናለባቸው ማን ያ ያቸዋል 😢😢😢

  • @ayelemekonen2064
    @ayelemekonen2064 2 ปีที่แล้ว

    የስራና ክህሎት ዘርፉ ለወጣቱ ጥሩ ለውጥ እያመጣ ይገኛል

  • @nafkottesema8793
    @nafkottesema8793 2 ปีที่แล้ว

    አንዳንዶች ከወያኔ በተሰጣቸው ተልዕኮ ሀገር ያፈርሳሉ እንደ ሙፈሪያት ካሚል አይነት የሀገር ካስማዎች መልሰው ይገነባሉ!

  • @sulemannasro9716
    @sulemannasro9716 2 ปีที่แล้ว

    ለ ሃገራችን መጻ እድል የወጣቱ ስራ አጥነት በ መቀነስ ላይ የተወሰነ በመሆኑ የ ስራ እና ክህሎት ሚኒስተር እየሰራ ያለው ነገር የሚበረታታ ነው።

  • @sisayfayisa841
    @sisayfayisa841 9 หลายเดือนก่อน

    ሥለ ለጋር ዉስጥ ላሉ አሰር ኤጄንሥ ምን እያተሰር ነዉ ?

  • @AkaluGebere-e8b
    @AkaluGebere-e8b 7 หลายเดือนก่อน

    Hi

  • @bekiwendmu5657
    @bekiwendmu5657 2 ปีที่แล้ว

    የትምህርትና ሥልጠና ተቋማት ትውልዱ የዕውቀት ማዕድ የሚቋደስበትና በክህሎት የሚበቃበት እንደመሆኑ ፈጥኖ ማቋቋምና ወደ ሥራ ማስገባት ጊዜ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም

  • @zahramohammed3061
    @zahramohammed3061 2 ปีที่แล้ว

    ከተናጠል ጥቅም ይልቅ የሀገር ጥቅምን በማስቀደም አንድም ሰው ሥልጠና ሳያገኝ ወደ ውጭ ሀገር እንዳይሄድ ማድረግ ይኖርብናል

  • @misbahAli-i9k
    @misbahAli-i9k 8 หลายเดือนก่อน

    ስልካችሁን በምን ናገኛለን

  • @tadelechhuluka8964
    @tadelechhuluka8964 2 ปีที่แล้ว

    2001ላይ አንድ ባለሙያ የቲቪቲ ካሪኩለም ላይ ጥናት ሰርተቶ የደረሰበት ችግር አለ። ግን አሁን የታየው የስልጠና መውረድ ጥናቱ ላይ የተመላከተው ነው። ግን አሁንም በትክክል ለሀገር ከታሰበ በአገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ላይ መመርኮዝ አለበት። ሌላው ባለሙያዎችን አማክሩ።

    • @tadelechhuluka8964
      @tadelechhuluka8964 2 ปีที่แล้ว

      አንድ ምሳሌ ልንገራችሁ መንጃ ፈቃድ አሰጣጥ ካሪኩለም ከጀርመን የተቀዳ ነው። ግን አንድ የጀርመናዊ እና ኢትዮጵያዊ መኪና የመለማመድ የመንዳት እድል መፍረድ ነው። ያኔ ባለሙያ አልተሰማም ብዙ ችግር ከደረሰ በኋላ ከ10 አመት በኋላ ተሻሻለ ግን አሁንም ችግር አለበት ለማለት የፈለኩት በሞቅታ እና በቶሎ ቶሎ መሰራት የለበትም።

  • @asnakechyilma8452
    @asnakechyilma8452 2 ปีที่แล้ว

    Enat.neshTemesalte

  • @desalegnteshome8443
    @desalegnteshome8443 ปีที่แล้ว

    Silk quxur lakilign wic Hagar hedo masirat ifaligalow indet naw inanet magigyat ichilalen

  • @sisayfayisa841
    @sisayfayisa841 9 หลายเดือนก่อน

    በሀጋር ዊስጥ ለሉ ኤጄንስዎች ለይ ምን ቸሠር

  • @FikiruWakuma-fq1pf
    @FikiruWakuma-fq1pf 5 หลายเดือนก่อน

    Yet new wana maserabetachu be akali lememtati falige nw

  • @shimelisritern1489
    @shimelisritern1489 2 ปีที่แล้ว

    telegram channel

  • @dagemmelaku169
    @dagemmelaku169 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @lensagirma9205
    @lensagirma9205 2 ปีที่แล้ว

    "የማያቋርጥ የቴክኒክና ሞያ ስልጠና ተቋማትን የማደስ ስራ ጀምረናል። የትውልዱን ተስፋ በተሻለ ከፍ እናደርገዋለን"
    ክብርት ሙፈሪያት ካሚል

  • @bettyhunde4474
    @bettyhunde4474 2 ปีที่แล้ว

    የኢንተርፕረነርሺፕ ዴቨሎፕመንት ስልጠና የስራ ፈጣሪነት አስተሳሰብን የሚያጎለብት ነው
    ክብርት ሙፈሪያት ካሚል