Thank u it is so helpful ❤
Befxari man new sound man aynefam video aref nebr zefn biqers ho club nen ende
ቆንጆና የተብራራ ፣በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው እናመሠግናለን
በእውነት ልዩ የሆነ ማስተማሪያ ቪዲዮ ነው በርቱ
Demtehne kemkina wech betkrtew yeblet yesemal
duda neh ende mndnew lemanew mtaweraw? tselot eyarek new mtmeslew abo
በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው። የእውነት እናመሰግናለን
ቃሊቲ ዉስጥ ስናሽከረክር ግደታ 1ኛ ማርሽ ነዉ መጠቀም ያለብኝ?????
arif new yimechih
አገላለፅህ ጥሩ ነበር የካሜራ ማኑ ስልክ 😢
Z voice of z music is more than u'r voice
🎉
weyyy ere demtsssss clasical min yadergal ezga
Please 1de teyake alegh be auto pick up mendat ayechalem ende
ትምህርቱ በጣም ቆንጆ ነበር ክላሲካሉ ግን በጣም አዛ ነው! ድምፅህም አይሰማም። እንደገና ኤድት አድርጋችሁ ልቀቁት።
Mert astemari nk 👍
🙏🙏🙏
yedimts tsrat yelewm
ምነው ምን ነካቹ ። ድምጹ
ድምፅህ አይሰማም። ወይም አጃቢ ሙዚቃውን ብትተወው።
medndenaw zefenu meaweraw aysemam eko
ቁጥር ላልልን
የ ህዝብ 1 ስራልን ወንድም pls
አቦ የሳውንድ ትራኩ ድምፅ አጥፉት ያለቦታው ማስጮህ ምን ያደርጋል እንዴ
።በዳ
ድምፅህ አይሰማም
ትንሽ ድምፀህ እርቋል
yedimts tsrat yelewm
ድምጹ አይሰማም፣ ሙዚቃውም ከንግግሩ በላይ በጣም ይጮሃል።