የአይስ ክሬም ቱር እና አዘገጃጀት በአዲስ አበባ ከዋለልኝ እና ሰላም ጋር ልዩ ዝግጅት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น •

  • @workafhuralebu4892
    @workafhuralebu4892 5 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful Inspirational beautiful Soulful young man and lady God bless you both Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 5 ปีที่แล้ว +21

    ኢትዮዋየ እምር ብሎብሽ ከጭንቅ ተገላግለሽ ሠላም የሠፈነብሽ ሁኝልኝ እምየ ሀገሬ እናመሠግናለን

  • @ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ
    @ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ 5 ปีที่แล้ว +2

    እናት ኢትዮጵያዬ ሁሉም እንዳለሽ
    ሆኖ በልጆችሽ ሰላምሽ አሳጡሽ
    እግዚአብሔር አምላክ የሀገራችን ሰላምዋ ይመልስልን እኛስ ሰላም ናፈቀን 💚💛❤️

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 ปีที่แล้ว +1

    አሰራራችሁ በጣም ደስ ይላል እኔ ጣፋጭ ነገር ብዙ አልጠቀምም ትንሽ ለሱሱ ብቻ ነዉ

  • @ስደተኛእኮነኝተስፋያደከመ
    @ስደተኛእኮነኝተስፋያደከመ 5 ปีที่แล้ว +7

    ዋሌ እየሰራህ ቀመስ የምታረጋት ነገር ስወድልህ😊 አሰራራቸው ጥራቱ 👌

  • @elsaberhe5884
    @elsaberhe5884 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ኣይስ ላደን ዋዉዋዉዉዉ እኔ ምለዉ ተጠንቀቁ እንዳትወፍሩ ጋዜጦኞቼ ሰላምየ ከዉፈረት ጠንቀቅ 🌹❤🌹🙏❤🌹🙏 ተባረኩ

  • @menztube6207
    @menztube6207 5 ปีที่แล้ว +10

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ :: like

  • @lili20009
    @lili20009 5 ปีที่แล้ว +1

    Selamye and Waleye what you guys trying to show us every week is beautiful. If you don't mind write the address on the bottom of the video. When we come to Addis, will visit all the places. Thanks.

  • @ስብሌስደተኛዋ
    @ስብሌስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว

    ዋሌ እና ስላምየ ደስ ትላላችሁ እግዛቤር ፍቅርንም ስላምንም አብዝቶ ይጨምርላችሁ

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 5 ปีที่แล้ว

    ፕሮግራማችሁ አዝናኝና አስተማሪ ነው። ግን በቋንቋ ደረጃ አገራችን ውስጥ ብንሆን የበለጠ ያምራል። ይህንንም ጉዳይ አንድ ቀን በፕሮግራማችሁ ታነሱታላችሁ ብዬ አምናለሁ።

  • @ሠምራየተዋህዶልጅ
    @ሠምራየተዋህዶልጅ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ብልፅግና ይስጥልን ኢትዮጵያ ትኑር ለዘላለም እኔ እራሱ ያወፈረኝ ጣፋጭ ነው

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 5 ปีที่แล้ว +3

    ወለልኝኝኝኝኝኝ ከባሌ ባትበልጥም ደስ ትለኛለክ መቅመሥ ስትወድ

  • @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ
    @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋሌ መቅመስ ተወዳለህ ሰላምየ ብዙግዜ ሳይሽ ምግብ ታሸቻለሽ በተይው ጥሩነው የኔማዳም ብታይሽ 👊👊👊

  • @gemz3359
    @gemz3359 5 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ነው የምወደው አይስክሬም

  • @Ethi912
    @Ethi912 5 ปีที่แล้ว +3

    ስላምዬ ዛሬ ሜካፕ ዛሬ በጣም አበዙብሽ አንቺ እኩ ቆንጆ ነሽ

  • @fufumujab3970
    @fufumujab3970 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዞች

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሀገራችን እየተሻሻለች ነው ዋሊና ሰላም ስወዳችሁ

  • @YeneSpace
    @YeneSpace 2 ปีที่แล้ว

    Bezi is cute

  • @አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ
    @አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @kidestberhan9623
    @kidestberhan9623 5 ปีที่แล้ว

    👌👌

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጫ ቫኔላ እና እስትሮበሪ ሳይቀላቀል

  • @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት
    @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋሌ & ሰላም ilove you so mach

  • @resentube1932
    @resentube1932 5 ปีที่แล้ว

    በእግዚአብሔር ሰላምዬ ለምን ተቀየረች ሳቋ ናፈቀኝ

  • @ሀውይዩቱብ-ቸ4ተ
    @ሀውይዩቱብ-ቸ4ተ 4 ปีที่แล้ว

    የማዳም ቅመሞች አበረታቱኝ

  • @Aa-vs3kj
    @Aa-vs3kj 5 ปีที่แล้ว

    ሁለት ቆንጆወች

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @popmusic8957
    @popmusic8957 5 ปีที่แล้ว +1

    Wale ena selam gn abrew bihonu des milegn ene bcha negn

  • @jaiaaa5687
    @jaiaaa5687 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች

  • @R.A52
    @R.A52 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አይስክሬም ባጣ በረዶ ምበላ ሰው ነኝስወደውኮ

  • @nejatawel960
    @nejatawel960 5 ปีที่แล้ว

    selamye yeni sakita anchi ko mnm batkbebim tamriyalesh wale tbsu betma new feta mtadergew

  • @aamm1225
    @aamm1225 5 ปีที่แล้ว

    ሰላምዬ ስወድሽ አለባበስሽ ኢትዮፒዊ

  • @ሰአዲባቲ
    @ሰአዲባቲ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋለልኝ አማላይ ነህ ካይን ያውጣህ 😍😍👍አብረን እንቅመስ ዋሌ😂😘

  • @kidestberhan9623
    @kidestberhan9623 5 ปีที่แล้ว

    Hi wall u 🍦

  • @konjitmoges6220
    @konjitmoges6220 5 ปีที่แล้ว

    No ice cream compares with Tutto Gelato's. My kids second it too.

    • @ethiokids4196
      @ethiokids4196 5 ปีที่แล้ว +2

      What about that RACIST PICTURE, the guy who hold an ice cream is white but the little shoe shiner is habesha,the ice cream saler is black but the one who bought 🤬 look tell them those selato Italians SO RACIST OR DON'T BUY FROM THEM

    • @konjitmoges6220
      @konjitmoges6220 5 ปีที่แล้ว +1

      Never noticed that,gigi kifle. Never noticed it! Did it affect your kids? If so,I totally understand you. But we are always busy looking at the smiles of the people that serve us. Sorry. I advise you to ddress it to them. They are nice people,they will listen to you.

    • @ethiokids4196
      @ethiokids4196 5 ปีที่แล้ว +1

      @@konjitmoges6220 thank you, yes it does. But as you mention it I will ask the question "WHY "

  • @ሱሱየባቦዋ
    @ሱሱየባቦዋ 5 ปีที่แล้ว

    አሰራራችሁ ተመቸኝ👌

  • @ahile2942
    @ahile2942 5 ปีที่แล้ว

    ሳስበው ዋሌ ጋር ጠጋ ማለት ያዋጣል መቅመስ ስለምወድ ትስማማህ ዋሌ

  • @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ
    @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    እንግሊዘኛ በጣጠሳችሁት 😁😁😁😁😁 እንግሊዘኛ ተናጋሪ ቢመጣባችሁ እሄኔ ግራይገባችሁ ነበር አማረኛ እየተናገራችሁ እሄን ያህል መዘባረቅ ምንአስፈለገ በተረፈ ስራችሁ በጣም ያምራል ጥራቱ

  • @abebechgirmayoutube4078
    @abebechgirmayoutube4078 5 ปีที่แล้ว

    ሁላታችሁንም ስወዳችሁ

  • @samiregetachew8075
    @samiregetachew8075 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋሌ አንተ ኤራስክ አይስክሬም ነክ ስውድክ እኮ

  • @Mamefufu9519
    @Mamefufu9519 5 ปีที่แล้ว

    አይ እንግሊዝኛ በተጨማሪ በአማርኛ ይፃፍ

  • @ሰላምለሐገሬ
    @ሰላምለሐገሬ 5 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/RB4qG8TxTcU/w-d-xo.html
    ኢንዶሚ በቁላል ክችን ያለች ቁርስ እንዳያልፋችሁ

  • @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት
    @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት 5 ปีที่แล้ว

    ዋሌ አይ ያተ መቅመስ kkk(kkkkk

  • @ሶኒዬፍቅርየፒያሳዋ
    @ሶኒዬፍቅርየፒያሳዋ 5 ปีที่แล้ว +4

    እንደው ስወዳችሁ ሰብስክራይብ ብቻ አድርጉኝ ክፍያ የለበትም !!!

  • @hanang7517
    @hanang7517 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ጋሽሙላት አየሆን በቲቪ፣ሳዮት አስታወስኩት ፣ቦሌ ጫፋ ላይ ሱቅ አከራይ፣ በጣም ክፉ መጥፎ ቤት አከራይ ኖት ፣አሁን ሳዮት አስታወስኮት የተረገሙ ሰውዬ

    • @rehetmohammed6797
      @rehetmohammed6797 5 ปีที่แล้ว

      ከከከከ መጥፎውም ጥሩውም ትዝታ ነው

    • @ጣዝማማር
      @ጣዝማማር 5 ปีที่แล้ว

      🙆🙄 ሀናየ አጥረገረግሻቸው እኮ ታውቆሻል ግን ክክክክክክ

    • @ኡሙቢላል-ጠ5ዀ
      @ኡሙቢላል-ጠ5ዀ 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @ሰአዲባቲ
      @ሰአዲባቲ 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ ኧረ አሳቅሽኝ ወላሂ አናደውሻል ማለት ነው😂😂😂

    • @AaAa-sf8vw
      @AaAa-sf8vw 5 ปีที่แล้ว

      አቱ እያልሽ አቀመሻቸው

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 5 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነው 66 comments and 666k subscribers....anti cristወረራችሁ እንዴ?kkk

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 5 ปีที่แล้ว

    ግን ቅምሻዎቹ ከጥርሶቻቹ አለፉ ምን ታክላለች በስምአም😁😂

  • @ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች
    @ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች 5 ปีที่แล้ว

    እንግዲህ ዋጋው ብቻ መቶ እንዳትሉን

    • @Aa-vs3kj
      @Aa-vs3kj 5 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀ

  • @themixedtube272
    @themixedtube272 5 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/Fomw4zyajyo/w-d-xo.html
    እስክሽር
    ሴቶች ስለ ሳያት ምን አሉ ??
    የሳያት ክሊፕ ወሲብ ቀስቃሽ ነው ወይስ ??
    ሳያት እውነት ሜካፕን ወግታለች ??