#የአሚናቱዘንፋላ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • #የአሚናቱዘንፋላ||ድንቅ ነሺዳ|| HUSNI SULTAN || New Ethiopian Nesheeda||YaminatZenfala #MinberTv
    #HusniSultan
    #Nesheeda
    #YaminatuZenfala

ความคิดเห็น • 350

  • @FuadMuna
    @FuadMuna 3 ปีที่แล้ว +5

    Good Job brother! 😊

  • @sewnegn6637
    @sewnegn6637 3 ปีที่แล้ว +29

    ኮመንት ሰጪዎች ስድብ ይቅርና ኢስላማዊ ምክራችሁን ለግሱ።አላህን እንፍራ ስነ ምግባራችን ያማረ ይሁን።ወንድም ሁስኒ መልካም አስተያየቶችን ተቀበል።ለሁላችንም እውነተኛ ውዴታ አሏህ ይወፍቀን።

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 3 ปีที่แล้ว +25

    ሀሱኒ ድምፅህ ከምንም በላይ ቆንጆ ነው ነሽዳዉም ምርጥ ነው ግን የሙዚቃ መሣሪያ ባታስገባ የበለጠ ቆንጆ ይሆናል የሙዚቃ መሣሪያዉ ይቅር ሃላልን በሃራም አታበላሹ እኛ የምንፈልገው አላህ በፈቀደው መንገድ ላይ መራመድን ነው የሙዚቃ መሣሪያዉ ይፈቀዳል ካላችሁ በማሥረጃ አሳምኑን

  • @ሆንያለውሊሆን
    @ሆንያለውሊሆን 3 ปีที่แล้ว +54

    አሰላምዋለይኩም ሁሴኖ ድምፅ ህ ማሻአላህ ቆንጆ ነው አላህ ይጨምርልህ.ግን የሙዚቃው መሳርያ የድምፅህን ዋጠው አንተ ትበልጥ ነበር ከሙዚቃ መሳርያው ። አላህ ማስተዋልን ይስጠን

    • @selamadis1588
      @selamadis1588 3 ปีที่แล้ว +2

      Yemusika mesariya aydelem yesaudiwechi dbi new

    • @fakiyaebro2770
      @fakiyaebro2770 2 ปีที่แล้ว

      Jh

    • @tameratbano2477
      @tameratbano2477 2 ปีที่แล้ว

      Z.jjno97mnknn@@selamadis1588

    • @tameratbano2477
      @tameratbano2477 2 ปีที่แล้ว

      @@selamadis1588dr ,, oomm,lmmzxm,,y mmmmm,z.nmmmmzzx5xxmztxmxmmzgmz vmm cmm,mzvv7m
      Mr,z,
      Y..m km.mzllkmrzzzmm .zzpdzdmxll, tfxr z55zz 5mttnnz h9mc b.p..lm mmp,5mm,kmz

  • @abdufetahmohammed6565
    @abdufetahmohammed6565 3 ปีที่แล้ว +4

    አላሁመ ሶሌ ወሰሊም አላ ሰይዲና ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ

  • @alimam9599
    @alimam9599 3 ปีที่แล้ว +38

    ክለክስ ለሚንድነው የምትጨምሩበት ድምፆቹሁ ብቻ ማሻአላህ ነው

    • @nurhusenmohamed5007
      @nurhusenmohamed5007 3 ปีที่แล้ว +2

      zem belesh asemim ende ...mn yaskbatrshal

    • @Mina-hr7bu
      @Mina-hr7bu 3 ปีที่แล้ว +1

      አሊማዬ ደምሪኝ

    • @halaltube6957
      @halaltube6957 3 ปีที่แล้ว

      @@nurhusenmohamed5007 endeza kehone lemin kidase bikedisu zim blek atsemam bado chinkilat

    • @halaltube6957
      @halaltube6957 3 ปีที่แล้ว

      @@nurhusenmohamed5007 beras metemamen yelelew yilikal endante nw

    • @halaltube6957
      @halaltube6957 3 ปีที่แล้ว

      @@nurhusenmohamed5007 zim blek wenjel atseram lemin lela sw tigotitalek

  • @moomenam9702
    @moomenam9702 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ የምትሉለሙዚቃውነወይ ሆ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @mohubakedirtube5710
    @mohubakedirtube5710 3 ปีที่แล้ว +7

    እሄማ ሙዚቃ ነው ማንን ለማተለል ነው ኢስላማዊ ነሺዳ አላህ ቀልብ ይስጠቹ

    • @MuhammedSeyfu
      @MuhammedSeyfu 6 หลายเดือนก่อน

      Solewat enkuan awered esti

  • @nebilhassen4382
    @nebilhassen4382 3 ปีที่แล้ว +24

    ድምጽ አለህ ሁስኒ ግን ክላሲካል ሀራም እንደሆነ ታውቃለህ መቼም አታውቅም አልልም ግን ለምን ከአላህ መንገድ ትወጣላችሁ

    • @nurtube2535
      @nurtube2535 3 ปีที่แล้ว

      ማሰረጃ??

    • @baharmusa5152
      @baharmusa5152 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነው ያልከው

    • @wilmartvenson2395
      @wilmartvenson2395 3 ปีที่แล้ว +1

      @@nurtube2535 ደደብ

    • @fafi753
      @fafi753 3 ปีที่แล้ว

      @@nurtube2535 ሙዚቃ ሀራም የሆነው በክላሲካሉ ሙዚቃና ነሽዳ ምን ለየው

  • @emuhf1628
    @emuhf1628 3 ปีที่แล้ว +9

    ቆይ ከኢስላም ውጭ ያሉ ዘፈኖች ከናንተ ምን ይለያሉ አላህ ይህድነ ይህድኩም

    • @sswe6073
      @sswe6073 3 ปีที่แล้ว +1

      በምንም አይለይ።

    • @hayuNgnYeDineTemariwa
      @hayuNgnYeDineTemariwa ปีที่แล้ว

      zm Bel Wey Atsma Betam Yemwdwe nesheda Nw

  • @seadamohammed5017
    @seadamohammed5017 3 ปีที่แล้ว +7

    በረሱል ላይ ሰለዋት ለማውረድ የሙዚቃ መሳሪያ 😭😭😭😭😭 አላህ የህድና ደግሞ ማሻአላህ የምትሉ ሰወች ጤነኛ ናችሁ

  • @amutiabu4575
    @amutiabu4575 3 ปีที่แล้ว +4

    Masha allah wendeme Mert Neshida new allah yechemereleh berta andegna wow 🤗🤭🥰👏👏

  • @deguabdu6332
    @deguabdu6332 3 ปีที่แล้ว

    we thank you .. we thank you .. munishide husni sultan keep it up the good neshida .. jezakeallah ..

  • @ዜድየወግዲዋ-ፈ8ጠ
    @ዜድየወግዲዋ-ፈ8ጠ 3 ปีที่แล้ว +7

    ግጥሙ ማሻ አላህ ነው ግን የሙዚቃ መሳሪያ ለምን ትጠቀማላችው

  • @zuzu-wo9wv
    @zuzu-wo9wv 3 ปีที่แล้ว +4

    እስክስክስክስ ሱብሀነላህ ወዴት ነው መንገድ አላህ የህዲኩም

  • @sarakiya9409
    @sarakiya9409 3 ปีที่แล้ว +8

    ወንድሜ ረሱላችን ሰለላሁ ዓለውወስለም ያለምንም የሙዚቃ መሳሪያ በቃላት የማይገልፀ ዉበት ነው ያላቸው ወዴት እየሄድን ነው ለማንኛዉም በቀጣይ ያለምንም ሙዚቃ መሳሪያ intebikaln🥰

  • @stamppad400
    @stamppad400 2 ปีที่แล้ว +2

    ክላሲካኑን ተውትና በድምፃችሁ ስሩት ያምራል

  • @su9941
    @su9941 3 ปีที่แล้ว +2

    ማነው እንደኔ ሳያየው 👍 ያረገው

  • @nuraworku5101
    @nuraworku5101 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ድምጻችሁን ቆጆአድርጎ ሰጦችኋል ለምን የሙዚቃ መሳሪያ ትጠቀማላችሁ እስኪ ተመልካች የሚላችሁ አሞሉለት ወላሂ ድምጻችሁ ብቻ በቂነው ማሻ አሏህ 👍አላህ ይጨምርላችሁ

  • @sofiamohammed9462
    @sofiamohammed9462 3 ปีที่แล้ว +2

    ከነሺዳነት አፈንግጦ ወደዘፈን አዘንብሏል።

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሸ አላህ ♥️♥️♥️♥️☪️☪️☪️☪️🕋☪️♥️♥️♥️

  • @fafiygoderawafatim6832
    @fafiygoderawafatim6832 3 ปีที่แล้ว

    ወድጀዋለው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘አላህ ደስ ሲል

  • @MuhammedSeyfu
    @MuhammedSeyfu 6 หลายเดือนก่อน +1

    Sollellahu Alyehi Wesalem

  • @nohatube8019
    @nohatube8019 3 ปีที่แล้ว +9

    ያሀቢብ ሰላሙአለይክ ያረሱል ሰላሙ አለይክ

  • @zeyadajamu5090
    @zeyadajamu5090 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ ነሺዳነው ተብሎ ዘፈን አላህ ይጠብቀን

  • @ademinaacademyEt
    @ademinaacademyEt 3 ปีที่แล้ว +3

    واجمل منك لم تر قط عيني
    وأحسن منك لم تلد النساء
    خلقت مبرءا من كل عيب
    كأنك قد خلقت كما تشاء
    .
    .
    .
    صل الله كليك وسلم

  • @EmanEman-x1h
    @EmanEman-x1h 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ አላህ አላህ አሌክ ያ አኹዬ ረበና ይሳአድክ❤❤❤

  • @susueslamnewhiwete6540
    @susueslamnewhiwete6540 3 ปีที่แล้ว +2

    Mashallh husni konjoo des ylal ❤😍😍

  • @natolimamo3099
    @natolimamo3099 2 ปีที่แล้ว +1

    masha allah

  • @የሠለፎችመንገድአያሥፈራም
    @የሠለፎችመንገድአያሥፈራም 3 ปีที่แล้ว +5

    አስተግፊረሏህ ምን ነካችሁ ሙዚቃ ነዉ እኮ አላህ የሥቱር በስ ረሱል ሡላላህ አለይህ ወሠለም አዋድሱኝ አይኔ ጥርሤ ፀጉሬ አፍንጫየ አላሉም እኔ ተከተሉኝ ነዉ እንድ ያማለት ቅጥ ማለት

  • @semiraahmedsemira964
    @semiraahmedsemira964 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashealah erega Yale nesheda alah yitebekachehu

  • @aminauae1063
    @aminauae1063 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ ተው ኢተቂላህ አላህን ፍሩ ይሄ ነሽዳ አይባልም ሙዚቃ ነው የነብዩን ሥም በሙዚቃ መሣሪያ አታውሣ

  • @abdulselamhussein3867
    @abdulselamhussein3867 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allah dimsti batam yamral batalanyi kilaskal kar

  • @fafi753
    @fafi753 3 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ሙዚቀኛ ነህ ድምፅህ መሸአላህ ነው ክላሲካሉ ግን አላህ ይሂድና ኩለና ያሳዝናል

  • @RahmetIsmael-f7y
    @RahmetIsmael-f7y ปีที่แล้ว

    S A W
    Masha Allha
    Masha Allha ❤❤❤❤❤

  • @anwartv4778
    @anwartv4778 2 ปีที่แล้ว

    SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW 🧡

  • @foziahuriso5063
    @foziahuriso5063 3 ปีที่แล้ว

    WOW👏👏👏 Bexam arif sra new husni berta👍

  • @seadatube8751
    @seadatube8751 3 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ ሙዝቃ ነው 😀😀😀

  • @hayatbinttijani6089
    @hayatbinttijani6089 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashaallah sagno sat ina deqiqa ye qoxarku deresku alhmdulillah

  • @umdode7879
    @umdode7879 3 ปีที่แล้ว +8

    የአሚናቱ ዘንፍላ❤

  • @fenetebrahim8871
    @fenetebrahim8871 2 ปีที่แล้ว

    Husni masha allah
    Allah yithabiqih

  • @semiraahmedsemira964
    @semiraahmedsemira964 2 ปีที่แล้ว

    S A W mashealah Alah yetebekachehu

  • @hanasafi3658
    @hanasafi3658 3 ปีที่แล้ว

    E neshidaw betam yamral gn mesaryawa endewm bebado degami yeseraln e

  • @bint4181
    @bint4181 3 ปีที่แล้ว +7

    ትገርማላችሁ. አሁን ይሄ ነሺዳ ነዉ ዘፈነው የምዘፍኑት. ማሻአላህ የምትሉ ትገርማላችሁ በነብያችላይ እየዘፈኑ. ልቦና ይስጣችሁ

  • @wasokhan5241
    @wasokhan5241 2 ปีที่แล้ว

    ቀጥሉበት ኣላህ ይርዳችሁ

  • @teyetusheferawu1139
    @teyetusheferawu1139 2 ปีที่แล้ว

    andenawu gildo nawu naw ende misrawu blual ymchwu denkoro eslmna asadabiwoch nachu

  • @ቢንትአህመድየኢልምፈላጊ
    @ቢንትአህመድየኢልምፈላጊ 3 ปีที่แล้ว

    እኔ የሚገሩሙኝ ማሻ አላህ የምትሉት??? አላህ ይምራችሁ በሙዚቃ ተጠምደው ጠመው የሚያጠሙ አሏሁም ሙስታአን

    • @Fatima-sp7qi
      @Fatima-sp7qi 3 ปีที่แล้ว +1

      እፍፍፍፍ ብረካ ሁኒ እኔስ ይሚግርሞኝ ብይሂዱብት ማሽአላህ ይላሉ ልሁሉም ነግር ይማይርቡ

  • @ፎፎጥበብ
    @ፎፎጥበብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ተወዛዋዥ የሌለበት ቆንጆ በትላሲካል የታጀበ ሙዚቃ ነው የተረገማችሁ የትውልድ ፀሮች የዘመኑ ሙነሽዶች

  • @fuadtofik9709
    @fuadtofik9709 3 ปีที่แล้ว

    Husniye masha alah alah yechemereleh merx sera nw

  • @husseinaman1760
    @husseinaman1760 ปีที่แล้ว

    salalahu alyhi wasalam salalahu alyhi wasalam

  • @kuwaitstar4449
    @kuwaitstar4449 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ የምትሉ ግንጤነኛናችሁልበል ዘፈንኮነው እደውአላህቀልብይስጠን

  • @rahmakonjo5450
    @rahmakonjo5450 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ሙዝቃ ግን በሊላ ዝፈን የሙዝቃ በሳሪ አንድም ሳይቀር አረ ተው

  • @ሀዩቲነኝየገነቴዋየምየልጅ
    @ሀዩቲነኝየገነቴዋየምየልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህሱበሀነሁተአላሂዳይስጠንያረብየኛንስራአትመልከትብን

  • @ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ
    @ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ 3 ปีที่แล้ว

    Big like 👍 nice

  • @finhaskassa9363
    @finhaskassa9363 2 ปีที่แล้ว

    welahi musika new mimeslew atishiletiletu

  • @emuuabdullahinshaallah1625
    @emuuabdullahinshaallah1625 3 ปีที่แล้ว +8

    አርፍ ሙዚቃ ነው ያረሱለሏህ አደትጨምሩ

  • @ToybaYimam-zi7wh
    @ToybaYimam-zi7wh 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ❤❤❤❤❤❤

  • @risqoadem4537
    @risqoadem4537 3 ปีที่แล้ว

    Masha allah baga ngyn nu dhufte

  • @ebtisamkhalif7007
    @ebtisamkhalif7007 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha.allah
    Masha.allah
    Masha.allah ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ 💯💯💯💯 I Love it😘😘😘

  • @مُحَمَّدصلىاللهعليهوسلم-ي5ذ

    جزاك اللهُ‎خیرن
    الله أكبر
    الله أكبر
    💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
    ﷺﷺﷺمُحَمَّدﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ

  • @hanutii8999
    @hanutii8999 3 ปีที่แล้ว +1

    Husniya m.allah habibi allah ytabkhiii😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @ahlamzam4429
    @ahlamzam4429 3 ปีที่แล้ว +1

    Allahume seli weselim ala habibina wequdiwetina weshefiena Muhammed ibnu abdullah
    Azimachun like it btam

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሽአላህ❤❤❤❤❤

  • @اثبتعلىالحقولوكنتوحد
    @اثبتعلىالحقولوكنتوحد 3 ปีที่แล้ว

    እያንዳንድሽ ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር የምትይ ኮሜንተሮች አሏህን ፍሩ የአህባሾች እና የሱፍዮች የኢኽዋነል ሙፍሲድን ጥመት እንደዚህ ነው ነገ አሏህ።ፊት አማመሏህ እንቆማለን ድስ ላይክ እያደረጋችሁ ውጡ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎
    🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶
    ሙዚቃ እኮ ነው በነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ስም የሚነግዱ የአሏህን ሀቅ ለሰው የሚሰጡ ኢኽዋኖች ሱፍዮች አህባሾች ኸዋሪጆች የጥመት አንጃዎች ናቸው
    ማሻ አሏህ የምትሉ አሏህን ፍሩ ኮሜንተሮች
    ከነቴድ አፍሮ ሙዚቃ ምንም ልዩነት የለውም
    اللهم نجنه منهم يارب
    اهدنا الصراطالمستقيم يارب ☝☝☝☝🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @ሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ-ኀ4ዐ
    @ሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ-ኀ4ዐ 11 หลายเดือนก่อน

    Sssssaaaaaaawwwwww ያለመሰራ ድምፁህ ያምራል

  • @roudamohammed5030
    @roudamohammed5030 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ በርታልን በጉጉት ስጠብቀው ነበር

    • @Mina-hr7bu
      @Mina-hr7bu 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ለዩ ደምሪኝ

    • @Fatima-sp7qi
      @Fatima-sp7qi 3 ปีที่แล้ว +1

      ተይ ልሙዚቃ ነው ?ኢናሊላህ

  • @bda7alsba3y83
    @bda7alsba3y83 3 ปีที่แล้ว +1

    Saliha mashala tabarakala love

  • @ansha8449
    @ansha8449 2 ปีที่แล้ว

    ድምፅ ሰቶሀል ማሻአላህ ግን የሙዚቃ ክላሲካል አትጠቀም

  • @iyiyasirabdulfeta3419
    @iyiyasirabdulfeta3419 3 ปีที่แล้ว

    Wow wow wow Mert neshida nw Welahi Beteley Getemun yesetk Abdel malik goraw betam new mewedew Rejem ' 20tttttttttttttttttttttttttttt ena Ensha allhe Be Menzuma sera entebkehalen Habibi ena demo Endezi Coment lay yanadedachewn mister Awkewalw Abdel malik selesetew Getemun Betam new ererrrrrrrrrrr yalun Ena ensha allah Menzumawn Be Gugut etebkewalew 😍👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @meeymunahaseninders2470
    @meeymunahaseninders2470 2 ปีที่แล้ว

    Waleykumuselam warahmatulahii wabarakatuhu sallallaahu alleeyhii wassaallaam

  • @Switemarti
    @Switemarti 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah husni bertaln allah kante gar yhun!leallah bye ewedkalew.keze belay entebqalen inshallah!

  • @abdulhakimhamid1755
    @abdulhakimhamid1755 3 ปีที่แล้ว

    Kezi beterefe enanet takalachu afu belugi

  • @fafiahmed293
    @fafiahmed293 3 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ሙነሽዶች በጣም ታአጂቡኛላችው ወላሂ ነሽዳ እያላችሁ ዘፈን የመሰለ ነሽዳ እሯ ይቅር ይበላችሁ አላህ

    • @rehatulqelb6348
      @rehatulqelb6348 3 ปีที่แล้ว +1

      Ye arebga neshida be clasica debn argachu eyadametachu ezi yagan hager munshidoch tesadebalachu

  • @hayatseidhayuhayatiii9262
    @hayatseidhayuhayatiii9262 3 ปีที่แล้ว

    Arif nw Masha'Allah classical gn kenes bil tru nbr

  • @remlaadem5902
    @remlaadem5902 3 ปีที่แล้ว +1

    Allah ychemrlachu betam dess yemil lb yemineka neshida new beziw ketlu

  • @stamppad400
    @stamppad400 2 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃ ወይስ ነሽዳ

  • @mame4804
    @mame4804 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allaha 😊 🥰

  • @semusemutii1573
    @semusemutii1573 3 ปีที่แล้ว

    Masha allah andegna nek hubi

  • @riadjemalrio2186
    @riadjemalrio2186 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah yane qonjo insha Allah and qen abren inseralen

  • @yusraabintyasiin8455
    @yusraabintyasiin8455 2 ปีที่แล้ว

    اللهم صلى وسلم وبارك على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين💕💕

  • @fatumasultan1613
    @fatumasultan1613 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah tabaraka allah husni

  • @officialdura4491
    @officialdura4491 3 ปีที่แล้ว

    አራ ሁላችሁም ሲላ ናቢዩ (ስዐወ) ብቻ ነው እንዴ ሜ...... አራ ሲላ አላህም......

  • @ابدللهكريم
    @ابدللهكريم 3 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙ ዓለይ ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ።አሏሁመሶ አላ ሠይድና ሙሀመድ ። እረ እባካችሁ ድነል ኢሥላምን በሙዚቃ አንቀይረው አሏህን አትፈሩም ቤትህ ቁጭ ብለህ ሶለዋት ብታደረግ ምንኛ መታደል ነው እናም እባክህ ወንድሜ ውዴታህን የምትገልፀው በዚህ አይዴለም

  • @tube-xs5or
    @tube-xs5or 3 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃ ነዉ የሚመስለዉ አሁን በምነዉ የሚለየዉ ያረቢ ኧረ ተዉ ግን

  • @fafifafi2823
    @fafifafi2823 2 ปีที่แล้ว +1

    hey masallah

  • @hikmamohammed5750
    @hikmamohammed5750 2 ปีที่แล้ว

    Min gudi new musica alllah firu

  • @malikshibaz911
    @malikshibaz911 3 ปีที่แล้ว +1

    አረ አላህን ፍሩ ከአለማዊ ሙዚቃ በምን ይለያል

  • @firaolsulti5958
    @firaolsulti5958 3 ปีที่แล้ว

    Husniya.anchi 1gna neshida.firaa

  • @mammythug8903
    @mammythug8903 3 ปีที่แล้ว

    Allah yawardachu Allah angetachun yasdefachu😭😭😭😭 tenesh enkuan atafrem

  • @azizaaazizaa8271
    @azizaaazizaa8271 3 ปีที่แล้ว

    Maashaalaaha mashalaaha mashalaaha mashalaaha mashalaaha 😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘

  • @RabiyaAshley
    @RabiyaAshley 4 หลายเดือนก่อน

    Mashalhaa.mashalhaa❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fatima-sp7qi
    @Fatima-sp7qi 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላክ እያላችሁ ይምትኩምቱ ልጁች ግን ታሳፍራላችሁ ብይሂዳችሁብት ማሻአላህ ማትል አታውሩም እንዴ ሙዚቃ ክምቼ ውድሂ ነው ማሻአላህ ብሉ ይሚል እሪሳላ ይምጣልን ????? እረ ተው ተው ግን ኢናሊላሂ ውኢናኤልይሂ እራጅኡ እኝ እውቅት ላይኖርን ይችላል ግን ስንቶች አሉ ምንም ይማይውቁ ስምተው እንድ ብግ ይሚሳቡ

    • @rmember9711
      @rmember9711 3 ปีที่แล้ว

      Anchi kaltemecshe go

  • @kingoloco1373
    @kingoloco1373 3 ปีที่แล้ว +1

    Hulacum mejemriya selwat argu ye resul sem nw ytewesaw (selelahu alyhi weslm)

  • @bruktifikadu4785
    @bruktifikadu4785 2 ปีที่แล้ว

    Berta mashAllah

  • @abdimilki4244
    @abdimilki4244 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allah dasilalal habibi yenabi wadajochu Allah ya koyachu

  • @fetkulmuradefetkul3709
    @fetkulmuradefetkul3709 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha Alla bro
    Abo Alla ychemrlke 😍😍😍

  • @abdulakimeihakimaboss5042
    @abdulakimeihakimaboss5042 2 ปีที่แล้ว

    Mashaa Allah

  • @marmes868
    @marmes868 3 ปีที่แล้ว

    Yehin yemeselen gitim bemuzika mesariya after asegibachihut

  • @tubelijmaryeassefatube7622
    @tubelijmaryeassefatube7622 3 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው ቆይ ምንም አልገባኝም ሙዚቃ ምን አይነት ዘመን ደረስን

  • @sirajdesaley193
    @sirajdesaley193 2 ปีที่แล้ว

    አሁን ስለመጅሊሱ ስሩ ይመለከታችው ሀል