የማይተኩሰው መድፈኛ አሞሪም ታክቲካል Master Class

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 138

  • @DagmawiAbera-s8p
    @DagmawiAbera-s8p วันที่ผ่านมา +45

    ለዚህ እኮ ነፍሴ እስኪወጣ የምወደው ቢወድቅ ቢነሳ ምንግዜም ዩናይትድ 💪💪💪 ❤❤❤

  • @ShmelesGizaw
    @ShmelesGizaw วันที่ผ่านมา +80

    ኤፊዩ እስካሁን ደስታው አለቀቀኝም በ10ተጨዋቾች ለ12 መግጠም የሚችለው ዩናይትድና ዩናይትድ ነው በሜዳቸው የበላይነታችንን ያረጋገጥንበት ጭዋታ ዋው ዩናይትድ ታላቅነቱን ንግስናውን በሜዳቸው አሳምነናል የማይረሳ ታሪክ እራሱ የተደገመበት ጭዋታ ዋው ምነኛ መታደል ነው የዩናይትድ ደጋፊ መሆን በክለቤ ኮራሁ ዋው glory glory man united❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤

  • @SewSew-qu2wm
    @SewSew-qu2wm วันที่ผ่านมา +18

    ኤፍ ታሪክ እራሱ ደገመ እኮኮኮኮኮኮኮ❤❤

  • @MethyBoy
    @MethyBoy วันที่ผ่านมา +30

    ማንቸስተር ዩናይትድ ምንግዜም የድንቅ በለ ታሪክ ❤❤❤

  • @sisayneberga3616
    @sisayneberga3616 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ትልቅ ሁሌም ትልቅ ነው ዪናይትዳዊያን እንኳን ደስ አለን👏👏👏

  • @Piter2355
    @Piter2355 วันที่ผ่านมา +9

    ማንቼ.... የ አልሻናፍ ባይነት... የጥንቱን ጃብዳኚናቱን....እይሳያ.... ነዉ..... ማንቺስቴር..... Is RED🔴🔴🔥🔥

  • @abdulfeta71
    @abdulfeta71 วันที่ผ่านมา +6

    Wow ephi yemr tmechgnale lemanm atsmaa. U are king

  • @KeyiruLiremo
    @KeyiruLiremo วันที่ผ่านมา +7

    ኤፌ እውነት ነው ዩናይትድ ከማን ጋር መፈለም እንደለበት የውቃል ለዝህም እኮ ነው Mu ደገፍ መሆን እምየኮረው. The Rock Man Rubin Amorim For Future.

  • @SemachewGetenet
    @SemachewGetenet วันที่ผ่านมา +7

    ሁሌም ያንተ አይተኬ ድምፅ ይናፍቀናል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል

  • @FunnyFishWaffle-kr8ox
    @FunnyFishWaffle-kr8ox วันที่ผ่านมา +9

    I am the first GGMU💪💪💪💪💪❤❤❤❤

  • @yared506
    @yared506 วันที่ผ่านมา +5

    ትክክለኛ አገላለፅ ❤❤❤❤

  • @abrhamkassaw6655
    @abrhamkassaw6655 วันที่ผ่านมา +3

    CAPTAIN FANTASTIC 🤩

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 วันที่ผ่านมา +2

    Congrats Ephi, Forever United ❤️

  • @Zakariys-k1i
    @Zakariys-k1i วันที่ผ่านมา +2

    Glory glory man united❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abያልተፈታውህልሜ
    @abያልተፈታውህልሜ วันที่ผ่านมา +3

    መቸም ቢሆን ማንችስተር ማችስተር ነው መቸም አይወድቅም ደስታው አለቀቀኝም በቃ ማንቸ ይችላል❤❤❤❤

  • @AbebeAlemu-sq8hj
    @AbebeAlemu-sq8hj วันที่ผ่านมา +1

    Glory Glory manchester United ❤❤❤

  • @landoforigin4702
    @landoforigin4702 วันที่ผ่านมา +1

    Once Red always Red Come on Manchester United 👍💪💪💪

  • @TomasTsgaye
    @TomasTsgaye 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዩናይትድ ⚪️🔴⚫️👑💪

  • @MichaelSolomon-w7c
    @MichaelSolomon-w7c วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤waw ...
    a Best Defending, strong fitinise,& mentality Yes,Yes Utd

  • @Vina11123
    @Vina11123 วันที่ผ่านมา +1

    Effe what a review tanx the greatest journalist.. respect bro🎉🎉

  • @YabseraAshebir
    @YabseraAshebir 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይሔ ነዉ ዩናትድ የተጨዋቾች ሜንታሊቲ ለዩናትድ እስከመጨረሻው መታገል ከላቀ ታክቲክ ጋር አሞሪም ገና ብዙ ታሪኮችን ይሰራል

  • @markosadem
    @markosadem วันที่ผ่านมา +5

    ከኤፍሬም ስድብ ተረፈናል
    glory glory to Man United 😅

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም የሚገርመው ካይ ሃቨርት ለማጭበርበር እና አድቫንቴጅ ለማግኘት ዳይቭ አደረገና የማይገባውን ፐናሊቲ አስገኝቶ በአርሰናል ደጋፊዎች መወደድ የሚያገኝ ይመስል ነበር በመጨረሻ ግን የዘራውን አጨደ። ፔናሊቲ ስቶ በቤተሰቡ ላይ ሳይቀር የሞት ዛቻ ደረሳቸው። ፍትህ ማለት ይሄ ነው።

  • @adepankeru8578
    @adepankeru8578 วันที่ผ่านมา +3

    ኢሄ የኛው አስፈሪው ❤❤❤❤united ❤❤❤❤❤ነው

  • @MikeMikeg-wc6ds
    @MikeMikeg-wc6ds วันที่ผ่านมา +2

    glory glory ለታላቁ ክለብ

  • @HayleabAbebe
    @HayleabAbebe 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ZulmekaYasin-ds1he
    @ZulmekaYasin-ds1he วันที่ผ่านมา +1

    GGMu Congra All Mnu Fabs I,M So Happy thank,s Amorim efu you Are Special One

  • @DhayMedia
    @DhayMedia วันที่ผ่านมา +4

    እኔ የሚገርመኝ ትንሹ ኣርሴናልን ኣሸንፈን ኣጀንዳ መሆን የለበትም we are United we are United

  • @landoforigin4702
    @landoforigin4702 วันที่ผ่านมา +1

    Bruno Magnifico ❤❤❤

  • @IsayasTezera
    @IsayasTezera วันที่ผ่านมา +1

    G G M U 👏👏 👏

  • @TigabuMamo
    @TigabuMamo วันที่ผ่านมา +1

    ዋው ምርጥ አገላለፅ

  • @DerejeAynalem-f7j
    @DerejeAynalem-f7j วันที่ผ่านมา +3

    ዳኛው ያለምንም መሽኮርመም ያለሀፍረት የአርሰናል ተጫዋች እስኪመሥል 12ኛ ተጫዋች ሆኖ ነው የዋለው

  • @BiniamZewdie
    @BiniamZewdie วันที่ผ่านมา +1

    Justice has been served!

  • @JemasDino
    @JemasDino วันที่ผ่านมา +1

    ኤፍ ይመችህ ድንቅ ትንታኔ

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s วันที่ผ่านมา +1

    One Love❤

  • @ZiyadShamil-y6x
    @ZiyadShamil-y6x 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Afey.wow.yemigerm.program.glory.man.unatde

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 วันที่ผ่านมา +2

    ዩናይትድ ውጤታማ መሆን ከፈለገ እንደዚህ አይነት እንቶፈንቶ ዳኞችን ልክ ካላስገባ የዳኞች መጫወቻ መሆኑ አይቀርም ይህ ዳኛ ከዳኝነት ሊባረር ይገባል

  • @NazimuAhmed-lo4iy
    @NazimuAhmed-lo4iy 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow mani United glory glory...

  • @BelaynewAlemie
    @BelaynewAlemie 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    tmecheghaleh wendmie❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthiopiaEthiopia-j3z
    @EthiopiaEthiopia-j3z วันที่ผ่านมา

    Eph we love you 😍

  • @abdramansultan4569
    @abdramansultan4569 วันที่ผ่านมา +1

    ቀማሚው ይመችክ ብሮ🎉

  • @KaleGeta-d3n
    @KaleGeta-d3n 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንግዜም ዩናትድ 💪💪💪

  • @Abdulbaasix-o3b
    @Abdulbaasix-o3b วันที่ผ่านมา +2

    ጂማ ዩንቨርስቲ ዉስጥ ያለ አርሰናል ዳጋፍ ዝም ማኖር ዳስላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abenetassefa1536
    @abenetassefa1536 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በደስታ በሀዘን በተሰፋ ሁሌም ከማንቼ ።🎉🎉🎉

  • @AbdiAbdi-m5l
    @AbdiAbdi-m5l 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Glory Glory man u

  • @nitsuheshetu8968
    @nitsuheshetu8968 วันที่ผ่านมา

    It felt so good when your team won against the fan, on their backyard, cheating players, and clown referee. That match was wasn't about tactics, it's about resilience, being the warrior inside. Manchester United is a symbol of resilience, they found a way even if it is against all the odd.

  • @LETABikila-iy1xf
    @LETABikila-iy1xf วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉

  • @SamriSamri-yl5cb
    @SamriSamri-yl5cb วันที่ผ่านมา +1

    ሁሌም ብታወራ ያምርብሀል

  • @GemedaTesfaye
    @GemedaTesfaye วันที่ผ่านมา

    Epha 🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdisuTamer
    @AdisuTamer วันที่ผ่านมา

    🎉

  • @motherguste-jl2ej
    @motherguste-jl2ej วันที่ผ่านมา

    wow!!!!!! i love uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu EFOOO GGMW

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 26 นาทีที่ผ่านมา

    Efo♥️♥️❤️♥️

  • @DebelaWare
    @DebelaWare วันที่ผ่านมา +2

    GGMU

  • @habtyhabesha6337
    @habtyhabesha6337 วันที่ผ่านมา

    The Reds are back🎉🎉🎉🎉

  • @zeburaAbdulwehab
    @zeburaAbdulwehab 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    machester is raed ❤❤❤
    Eferam is😂😂😂dedeb gazetteiga

  • @mulatumekonnen
    @mulatumekonnen 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Manche is coming ❤

  • @MekBe
    @MekBe 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዩናይትድ

  • @musamuse943
    @musamuse943 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንግልዞች potter durury አለቸው ለኛ አንተ አለሀልን 👌

  • @yidnekachew-no6ns
    @yidnekachew-no6ns วันที่ผ่านมา

    😊😊😊😊😊

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s วันที่ผ่านมา

    The Red Devils💪💪💪💪💪

  • @firewawoke3376
    @firewawoke3376 วันที่ผ่านมา +1

    ከአርሰናል ይልቅ ዳኛው ተሸነፈ !!!! እኔ እንግሊዝ ውስጥ እንዲህ ያገጠጠ ያፈጠጠ የዳኝነት በደል ይኖራልጨብዬ አስቤ አላውቅም !!!

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq วันที่ผ่านมา

    Ggmu❤

  • @Biniammekit
    @Biniammekit วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርመኝ አንዳድ የአርሰናል ደጋፊዎች ባለፈው አሸንፋል 😂😂😂😂

  • @hamzanuri1667
    @hamzanuri1667 วันที่ผ่านมา +3

    ዳኛው ኢንቨስትጌት መደረግ አለበት የምትሉ?

  • @AbdlnurMner-kj2kr
    @AbdlnurMner-kj2kr 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤፊ ስላንተ ምን ብዬ ላውራ ሺ አመት ንገስልን አቦ

  • @YohaniesMesfin-jg5je
    @YohaniesMesfin-jg5je วันที่ผ่านมา

    First🎉🎉

  • @KeyruBest
    @KeyruBest 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንጀቴ ቅቤ ጠጣ ኤፊ በጣም ደስ አለኝ

  • @Muhammed-hf1we
    @Muhammed-hf1we วันที่ผ่านมา

    Sewuyewum anetem techilalachihu lezih sakita sewuye 2 zewuwure becha bekiwu new 99 rasun degem emenegni ke areteta kedemo ligun yebelale wow motiveshine

  • @AdugnawEwunetu-m2u
    @AdugnawEwunetu-m2u 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    jemerachuh demo makirart m u fun eski tish seken belu wiyyyyyyyyyyyyy

  • @zeburaAbdulwehab
    @zeburaAbdulwehab ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Aye efream kedada

  • @firemedia1
    @firemedia1 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    We can not only tell stories, but also make stories.

  • @GashahuGaga
    @GashahuGaga 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tegeremaleke dayewe ayesemakeme degafi endweke yetaweqale

  • @ቀመር-ፀ3ሸ
    @ቀመር-ፀ3ሸ วันที่ผ่านมา

    አንተ ትችላለህ ኤፋ ባለ ክንፎ❤❤❤😅

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s วันที่ผ่านมา

    ኤፉዬ

  • @SamriSamri-yl5cb
    @SamriSamri-yl5cb วันที่ผ่านมา

    ኤፌ ይመችህ አቦ አተ ሁሌም አይሰለችም

  • @YobsanBulti
    @YobsanBulti 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bininor sile ante dimtsi ena agelalets be Tarik enaweralen. Tamagnu keyayochu degafi Efrem yimane inwedahalen

  • @Afunited
    @Afunited วันที่ผ่านมา

    ኤፋዩ አዲጋርድ ፔናሊቲውን አልሳተውም ፣ ትላንት ጀግኖ የዋለው ባይንደር ያዘበት እንጂ ። ካልሆነ ባይደርን ማሳነስ ነው የሚሆነውና

  • @MuridMuzemil
    @MuridMuzemil 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤፉ ባንተም ኮራንብህ ጀግናችን

  • @delelegnabo7390
    @delelegnabo7390 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዳኛ ታግዘህ + ተቃራኒህ በጎደሎ ተጫውተው + ፔናሊቲ አግኝተህ ማሸነፍ ካልቻልክ እመነኝ አንተ የአርሰናል ደጋፊ ነህ ማለት ነው 😂
    This is Manchester United !!!
    🔴🔥ወንዳ ወንድ ክለብ !

  • @liyonllllllll9324
    @liyonllllllll9324 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    💟 በ ስንት መከራ ኣገኜዉ TH-cam efiii 🇪🇷💟

  • @selamsewbelay2778
    @selamsewbelay2778 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Are you journalist or manchester united supporter? You need to have lectures with Fiker Yelkal brother.

  • @rejebGe
    @rejebGe วันที่ผ่านมา

    ማቼ ይችላል ❤❤❤

  • @DebelaWare
    @DebelaWare วันที่ผ่านมา

    This is how Manchester United can be❤😂

  • @MulugetaMichael-ug9rp
    @MulugetaMichael-ug9rp วันที่ผ่านมา +1

    ነጭ ለብሶ መድርዲን ምስል ብገቡ እንኳን አርስናል መሆናቾ በመንቼ ተዎቁ በኤምርት

  • @BeckynanEshetu
    @BeckynanEshetu วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ማሽቃበጥ አፍህን በጨው ለውስህ መለፍለፍ ስራህ ነው ከዩናትድ ጋር ወደ አሸናፊነት መመለሳችን ደስ ብሎኛል አነተ ግን ስተትህን አመነህ ዛሬም ማስተዋልና ዕውቀት የጎደለው አንደበትህ ለከት አበጅተህ ኋላፊነት እንደሚሰማው ጋዜጠኛ ባትሆን እንኳ መምስል ሞክር

  • @AlexsTsegish
    @AlexsTsegish วันที่ผ่านมา

    liyu sew nehi zare tewat seatu alderis belogn nebera ahun rekawu yemechik bro
    ante setadenim setetachim bemikniyat mehonu desi yelagnal

  • @SolomonKassa-e5h
    @SolomonKassa-e5h วันที่ผ่านมา

    ማንቸስተር ዩናይትድ እንቅፋቶችን ጠራርጎ Buck up መለያ መጠሪያ ስሙ ነው

  • @dareelectronics6551
    @dareelectronics6551 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kiftaf gazexenga😮😮

  • @firaolfirdisa-lk1el
    @firaolfirdisa-lk1el 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere sidib 🫣🫣🫣🫣

  • @DagmawiMekonnen-d1o
    @DagmawiMekonnen-d1o วันที่ผ่านมา

    የምታወራዉና ያየነው አንድ አይደለም ታቀናብረዉ የለ ሰዉ ያየዉንማ እንደ ሀገራችን ፖለቲካ ቀስ በቀስ እዉነትን ደበቃችሁት።

    • @ذينببيتسعيد
      @ذينببيتسعيد 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንደው አሳነሰው ቡዙ የሚወሩ ነገሮችን ሳተ እንጂ ምነው እንቅልፍ ወስዶህ ነበር እንዴ?!😢😢😢😢😢

  • @EyobKetema-ix6kc
    @EyobKetema-ix6kc วันที่ผ่านมา

    10Q

  • @IssaMuhammed-l8b
    @IssaMuhammed-l8b 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አልሞ መተኮስ የማይችለው መድፈኛ😅

  • @soliyanaabera
    @soliyanaabera วันที่ผ่านมา +1

    ከዳኛው ጋር ተፋልሞ ይላል እንዴ! ወሽካታ!

  • @KedirmussaMussaIssa
    @KedirmussaMussaIssa 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አፕህረም በጠም. ዎደሎ

  • @teketeltadesse9784
    @teketeltadesse9784 วันที่ผ่านมา

    Ahuni damo taru ye askalu efo bedabi nigerachew

  • @danielgashaw1289
    @danielgashaw1289 วันที่ผ่านมา

    endelemedut wetet bewerefa...

  • @MikoMan-mb1kb
    @MikoMan-mb1kb วันที่ผ่านมา

    Ene erasen meqotater aqetognal gen efaw temechegnaleh getan ay agelalets 🫵🫵🫵🥰🥰🥰🥰

  • @mohammedsaliimam
    @mohammedsaliimam วันที่ผ่านมา

    United yimechew

  • @MasraAsfa
    @MasraAsfa วันที่ผ่านมา

    እየጠበኩ ነበር የእኛ ወረቅ ሰው አፊ ምን ማለት አልቻለም ማንች ማንች ነዉ

  • @ahadu1
    @ahadu1 วันที่ผ่านมา

    Gunners