ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በእውነት አባታችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን !!
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን የቸር አምላካችን ፍቅሩ በረከቱ አይለዬን በምህረቱ ለሀገራችንለህዝባችን ይድረስልን ደሙን ያፈሰሰው ለኛ ለልጆቹነውና ዛሬም ብንበድለው ይቅር ይበለን አሜን 🙇♀️🙇♀️🙇♀️
Kalehiwot yademalen abatachen. Egziabehere yesetelen Ab
ቃለ ሂወት የስምዓልና መምህር
Admen tanan yhabelna fetari abonan memhrnan
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !!
Amen Amen Amen abatie qale hiwet yesmalna nakum ka amlak tesfa mengste semayat yewarskuma fetari asbi agelglotkum ykfelkum.
Kale hyiwet yasemalen
አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥሩ ሥራ ነው እየሠሩ ያሉና ይበርቱ፡፡ጥንታዊውን የአቋቋም ዜማና ግዕዝ ቋንቋንም ጠብቀው እያስጠበቁ ስለአሉ በጣም አመሰግንዎታለሁ፡፡ሰባክያኑም ይህንን መዝሙር በካሴት ወይም በፍላሽ በመውሰድ በየቤተ ክርስቲያኑ ከስብከት በፊት እንዲሰማ ቢያደርጉት ዜማውና ግዕዙ ቋንቋ ይጠበቃል ፡፡ቤተ ክርስቲያንም ምዕመናንን ከተሐድሶ እንቅስቃሴ ትጠብቅበታለች፡፡እርስዎን ሳደምጥ እንድማጣ ደብረ ገነት ኢየሱስ የተወለዱትንና የሐረር ሊቀ ጳጳስ የነበሩትን ብፁዕ አቡነ አብርሃም የአቋቋምና የአንድምታ መምህር የነበሩትን ያስታውሱኛል እርስዎም እንደእርሳቸው የተማሩና የድምጽ ተሰጥዎም የአለዎ አባት ነዎ !!!በድጋሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የሁልጊዜ አድማጭዎ፡-ሊ.ኅ ተግባሩ አዳነ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
ጥዑም ዜማ ያሰማልን፡ አባ እግዚአብሔር ይስጥልን።
በእውነት አባታችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን !!
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን የቸር አምላካችን ፍቅሩ በረከቱ አይለዬን በምህረቱ ለሀገራችንለህዝባችን ይድረስልን ደሙን ያፈሰሰው ለኛ ለልጆቹነውና ዛሬም ብንበድለው ይቅር ይበለን አሜን 🙇♀️🙇♀️🙇♀️
Kalehiwot yademalen abatachen.
Egziabehere yesetelen Ab
ቃለ ሂወት የስምዓልና መምህር
Admen tanan yhabelna fetari abonan memhrnan
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !!
Amen Amen Amen abatie qale hiwet yesmalna nakum ka amlak tesfa mengste semayat yewarskuma fetari asbi agelglotkum ykfelkum.
Kale hyiwet yasemalen
አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥሩ ሥራ ነው እየሠሩ ያሉና ይበርቱ፡፡ጥንታዊውን የአቋቋም ዜማና ግዕዝ ቋንቋንም ጠብቀው እያስጠበቁ ስለአሉ በጣም አመሰግንዎታለሁ፡፡
ሰባክያኑም ይህንን መዝሙር በካሴት ወይም በፍላሽ በመውሰድ በየቤተ ክርስቲያኑ ከስብከት በፊት እንዲሰማ ቢያደርጉት ዜማውና ግዕዙ ቋንቋ ይጠበቃል ፡፡ቤተ ክርስቲያንም ምዕመናንን ከተሐድሶ እንቅስቃሴ ትጠብቅበታለች፡፡እርስዎን ሳደምጥ እንድማጣ ደብረ ገነት ኢየሱስ የተወለዱትንና የሐረር ሊቀ ጳጳስ የነበሩትን ብፁዕ አቡነ አብርሃም የአቋቋምና የአንድምታ መምህር የነበሩትን ያስታውሱኛል እርስዎም እንደእርሳቸው የተማሩና የድምጽ ተሰጥዎም የአለዎ አባት ነዎ !!!
በድጋሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የሁልጊዜ አድማጭዎ፡-
ሊ.ኅ ተግባሩ አዳነ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
ጥዑም ዜማ ያሰማልን፡ አባ እግዚአብሔር ይስጥልን።