🔴ለአጭበርባሪዎች የተሰጠ የህይወት ምስክርነት//ስለ እግዚአብሄር ምህረት አላውቅምን???///ክርስቲያን ሁን ነው ያለኝ አምላኬ//Pastor Biniyam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • 🔴ለአጭበርባሪዎች የተሰጠ የህይወት ምስክርነት//ስለ እግዚአብሄር ምህረት አላውቅምን???///ክርስቲያን ሁን ነው ያለኝ አምላኬ//Pastor Biniyam Shtaye Offical channel
    #ethiopia_today #pastorbiniyamshtaye#ethiopian #orthodox #church

ความคิดเห็น • 85

  • @desuman5575
    @desuman5575 4 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ምሕረቱ ግሩም ድንቅ ነው ። ስራው ረቂቅ ነው ማንም አይደርስበትም ።

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว +6

    ውድ ወንድማችን ፓስተር በጣም እግዚአብሔር ይወደሃል ከዚህ እርኩስ መንፈስ አምልኮት አስጥሎሃል እና ክብር ለጌታችን ይሁን 🤲❤
    አሁንም ሀያሉ ጌታ ሌሎችም ከዚህ የተረገመ አምልኮት ያስጥልልን ጌታ 🤲🤲🤲

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z 6 หลายเดือนก่อน

    mechereshahn yasamrew

  • @hibertlema3575
    @hibertlema3575 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅረ ኢየሱስ ከዚህ መውጣት ትልቅ ድልነው አምላከ ቅዱሳን ክብሩን ይውሰድ ትልቅ ምስክርነ ት ነው

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥክ ፖስተር ብንያም

  • @hi-kt1uh
    @hi-kt1uh 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ታሪክ

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 8 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ስም የተባረከይሁን

  • @tilayekebede
    @tilayekebede ปีที่แล้ว +1

    በርታ እዳትሸነፍ ጠላት ይቃጠል እንወድሃለን

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qf4gh4qo2j
    @user-qf4gh4qo2j 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርም! የመንፈስ ቅዱስን ምስጢር ሳያዩ ወደ መንፈሳዊ ሕይወት ይጠራሉ። የክርስትናን ሕይወት ለሚያውቅ ምስክርነታቸውንም የኦርቶዶክስ ሃይማኖትን ስለሚጠሉ በክርስቶስ ያልሆነ ሕይወት አድርገው ይወስዱታል, ስለዚህ መንፈስ ባህሪውን ከቦታ ቦታ መቀየር የለበትም። እውነተኛ እምነት አንድ ነው!

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 ปีที่แล้ว +2

    Bini boy beqa tigermaleh eko !! Be hiywetih lay yeneberewin hizb endimaribet yemitihedibet menged hule yigermegnal, le ewinet yemitihedibet tig yigermegnal. Bini GBY.

  • @aklilugrosso4701
    @aklilugrosso4701 8 หลายเดือนก่อน +2

    you have such an amazing and inspiring life history .May Almighty GOD be with you

  • @siblisibli6680
    @siblisibli6680 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወጌል አይሰበክም ትክክል አይደለም ለሚሉት ወጌል ከየት ተማሩ እናት ተጠልታ ልጇን የወደደ እናቱን ያላከበረ ልጂ እናቱን ይጠላታል ምንም ሀጣተኛ ብንሆንም የምንወድሽ ሺወች ነን የኛ ሙሽራዬ ድግል ማርያም እናቴ እወድሻለው እስከለቴ ሞቴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hareg373
    @hareg373 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም ምስክርነት አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +2

    ተመልሶ እንዲመጣለት ነው ሰይጣን ግን ግን ሰው በእንጀራ ብቻ አንኖርም የዘላለም እንጀራ የማያልቀውን ይዟል

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ኡኡ አዲስአባ አግብታችሁ አባዛችሁት እያልኩ እሬቻን እሬቻ መሰረቱ ነበሩ ዘሮቼ አድአውች ወያኔ ሲፈጅም 17 ዘሮቼ አልቀዋል ያኔ ሰይጣን ነውውውውውውውው ብዙ አለ በየቤታችን

  • @user-hs8xx7xq2h
    @user-hs8xx7xq2h 8 หลายเดือนก่อน +1

    Biniye yene abat wud sew, ye ewunet sew

  • @nugtutekalign3123
    @nugtutekalign3123 ปีที่แล้ว +1

    Berta.Bini.Getakanteyihun

  • @user-cg7oc2wv9w
    @user-cg7oc2wv9w ปีที่แล้ว +1

    መጨርሻህን እግዚአብሔር ያሳምረልህ ወድም ጋሼ ፓስተር ቢኒያም 🙏

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +1

    ዘርህ ይባረክ በጣም አስበኝ በጣም አደራ 🙏

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +1

    ጌታታታታታታታታታ ብርክ ያርግህ

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    እነዚህ ያልተፈተኑ ፈርጋጦች ዘመን የመጣላችሁ ከሉሲፈር ይመጣል እየሱስ ዋጋ የከፈለው የተፈተነው ለፍርድ ይመጣል ማ ራ ና ታ አሜን ጌታ የሱስ ቶሎ ና 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 ปีที่แล้ว +3

    አለም ላይ እንዳንተ ማነው ሀቀኛ እውነቱን ያለፈበትን ባደባባይ እሚናገር የለም አይኖርም።

  • @MekonnenGizaw
    @MekonnenGizaw ปีที่แล้ว

    Ahunem astewel wedekedemew. hiweteh. limeliseh endayehon kalun atatam 1Tesalo.1:5

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +1

    yes yes

  • @meskeleberhe2475
    @meskeleberhe2475 ปีที่แล้ว +1

    ምን ጉድ ነው የምሰማው😢😢😢😢

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    ያ ክፉ ሌጁን ሊያስነካበት ነው የላከው ተሰባብሮ እንዲገዛለት ግን እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +2

    ወርቅዬ ውድድ

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +2

    ያለምንም ደባል ወንጌል ብቻ ምን ያረግህ ዘንድ ትፈራዋለህ የዋህና ንፁህ ሰው ሩህሩህ ነህ እድሜና ጤና 🙏🙏🙏🙏

  • @kidushayleysus8028
    @kidushayleysus8028 8 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ የፖስተር ቢንያምን ስልክ የሚገኝበትን ላኩልኝ

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +2

    አፌን ከፍቼ ነው የማዳምጥህ intersting 😂💋❤🙏

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    እየሱስ እንዴት ድንቅነህ

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢 አሜን

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    አሜን ይንሳጸው

  • @SG-lb7ws
    @SG-lb7ws ปีที่แล้ว

    Gene ahune egeziyabhir yemsegen wede egeziyabhir temelsehal yalefewe tareke le sewoche temhirt new enamsegenalen paster

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    OMG ሜርኩሪ

  • @Ethioreal1
    @Ethioreal1 ปีที่แล้ว

    Nahom nege ye norway akeste yalech leg kedm dewelhln neber esyesmahut new bedenb andand teyakem alen film memesel tarik new yaleh ewnet tegrmyalhu.

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    ya ውድዬ

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ አካፋን አካፋ ማለት ነው

  • @betsalothiwoty5426
    @betsalothiwoty5426 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 ปีที่แล้ว

    🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    በየሱስ ስም you'r wright

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    Absollutely

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 8 หลายเดือนก่อน

    ቢኒያም ሆዶ!
    እየሱስ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው። ዛሬ በሰማይ የካህን ልብሱን ለብሶ እየማለደ ነው።
    ማሪያም የስጦታ መጠቅለያዋ ነች ሞታ ዛሬም አፅሟ በመቃብር አለ።
    **
    የባህሪ አምላክ የሆነውን እግዚአብሔርን ብቻ አምልክ!!
    ስጦታውም የስጠጦታ መጠቅለያዋም ከእግዚአብሔር እኩል መመለክ የለባቸውም!!
    እሺ? ገባህ ?
    አንተ ጢሪሮ ባራ 😂

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 3 วันที่ผ่านมา

    ቢኒያም ሽታዬ (ፍቅረ ኢየሱስ)
    ሰላም ለአንተ ይሁን እና በሽምግልና ስም የሠራችሁት ምንድን ነው?
    ለምን ይህን ማድረግ ፈለጋችሁ ? ለምንስ ለምዕመኑ ማሰናከያ ድንጋይ ሆናችሁ አንተና ደረጄ ዘወይንዬ !
    ከአብይ ሚዲያና በልጅቷ መካከል በተፈጠረው ነገር አሁን ውጡና አስተባብሉ ለሽምግልና ሄዳችሁ የጋዜጠኛውን ድምጽ ያለ ፈቃዱ መቅዳታችሁ አግባብ አይደለምና ብዙ ሰው አሰናክላችኋል።
    አስተባብሉ አሊያ መግለጫ ስጡ በበኩሌ በጣም በጣም አዝኛለሁ ማን ይሆን የሚታመነው ?

  • @selamephi6327
    @selamephi6327 ปีที่แล้ว

    ኮተቤ ያለችው ሰሟ ማነው???

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂እንዴ መስማቴን ላቆም ነው ቢኒዬ ሪፈር ማለት በነሱ መጋቢ ሚንስ ጥፋትህን አውጦ እዛ የላከህ ዘንድ ይዘህ ትሄዳለህ!!! ወይ የኔ ጌታ ማራናታ እንዴት አባቱ ልጆችን እንደሚጠልፍ

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    አንተ ሰውዬ አሁንስ ስለማነው የምታወራው ማራናታንም አመጣህልኝ ቢኒ ስለዛር መግቢያህ ሲገርመኝ ፕሮፌሰር አስራትን አነሳህልኝ ይቅር በቃ እንኳን ጌታ አሳወቀኝ ከፍተኛ 3 ቀጥ ስሜ 6 ክፍል መቀየር ቢኒዬ በአንድም በሌላም ይናገርሀል 😢😢😢😢😢

    • @gsud5674
      @gsud5674 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    ቢያ by z wey how old are u????

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +1

    እንደ አዋሽ በርሜል??? እረ አልቆረጥ ያለ የተቸገረ ስንት አለ አሁን እንዲያውም ከ666 ጋር ተዳብሏል የሴቷን መንፈስ ሌዝቢያኒነት ስትናገር absollutely true አንተን የገላገለ ጌታ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለናተ ይሁን 🙏

  • @hey1232
    @hey1232 ปีที่แล้ว

    ስይጣን ስጋ ለብሶ በቁሙ ሲሄድ👹🔨👹🔨👹🔨

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    አታላይ አደል

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ስለስጠኸኝ ጊዜ አባት ሆይ ስምህ ይባረክ

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    እውነቱን ነው በግህ ክርስቶስ ሞቶልሀል

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    ብቻ ና ብቻ

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +1

    የጴንጤ ሂወት ፈተና ከመናፍስት ጋር አንድ ቀን በገሀድ አገኝሀለሁ 😭😭😭😭

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    ወርቄ በሰው ላይ ነው

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእየሱስ ልጅ ተገለጠ በሰራ አካላቱ ገባ እኮ ወርቄ የምንድግምት የምን አውሊያ

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    ልብ በል ወርቄ በጉ የሚሉት ትክደናለህ የሚሉት ሰይጣን ያውቃል የውሸት አባት በግነቱ ሞኝነቱ አምላኩ አገናኘው😢😢😢😢😢

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 ปีที่แล้ว

    ምንድን ነው ይሄን ታሪክ ስንቴ እንስማው።

  • @kidushayleysus8028
    @kidushayleysus8028 7 หลายเดือนก่อน

    አንድ ነገር ግን በዚህ ዙሪያ ፖስተር ቢንያም ያሁኑ ወንድማችን የእየሱስ ክርስቶስ ልጅ ከቃሉ አንድ ነገር አገኘሁ ባገኘው ደስ ባለኝ ካነበበውም በሱባኤ ይጠይቅ እመነኝ በመጀመሪያ ግዜ እኔ እየሱስ ነኝ ያለህ የጥልቁ እየሱስ ነው።ለምን በለኝ ፕሮፌሽኑን ቀይሮ በነበርክበት ፕሮቴስታንት ሀይማኖት ከእውነተኛይቱ ቤተክርስቲያን እየነጠቅክ የምታጠፋው ነብስ ስለሚበዛ ለዚህኛው መልምለህ ባንተ ደግሞ ስንት ነብስ አንተ እውነተኛ ብለህ በተመለስክባት ቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች አጥፍተሀል አላማውም ይህ ነበር ።ዛሬ ነው የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስን ክርስቶስን ያገኘህው እግዚአብሔር አምላክ ሳያዩኝ የሚያምኑ ብፁአን ናቸው ።ነው ያለው ዛሬ የበራልክ የእውነት ቃል ገብቶ ነው እንጂ ተገልጦልክ አይደለም ያነው እውነት ለጠፋትም አምላክ ከራእይ አምላኪነት በልብ አምላካቸውን የሚያምኑትን ያብዛልን ልብም ይስጣቸው ይህን ያ ያችሁ ቢኒ ይሄን እንዲረዳ አድርሱልኝ አደራ አደራ አደራ

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    ሀበሽ ስታውቅ ስትረዳ በሂወትህ ሲያልፍ ነው ደፍረህ የምትቃወመው

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂

  • @tedyyeabsira1421
    @tedyyeabsira1421 ปีที่แล้ว

    ትክክል እሱነው የሚጫወትብህ

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    ሆራ ሀይለስላሴ ምን ያረጉ ነበር ቅንድቡ ግጥም በቀለ ጢሞ ቢያ የሚባል ትራፊክ ታስታውሳለህ ሰፈሬ ቄራ ነበር እየጠለፈ ህፃናት ይሰጡ ነበር እንዳይወሰዱ ጆሮቸው ወንዶች ይበሳሉ ባሌ ምስክር ነበር

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    ቤቱ ሲቀርህ 😂😂😂😂

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    አውቆ

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂 ሴጣን ጌታ ይገስፀው

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ አትቀሽብ ። ሰርቀህ ጸጉር ቤት መክፈትህ ገርሞኛል ። ልማታዊ ሌባ ማለት ይቻል ይሆንን ?

    • @Ethiopia567
      @Ethiopia567 ปีที่แล้ว

      እሱ በአደባባይ ስለተናገረ ነው። የራስ ጉድፍ አንተ ታውቃለህ

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว

      ይልቅስ ራስክን ፈትሽ

  • @MekonnenGizaw
    @MekonnenGizaw ปีที่แล้ว

    Please our brother don't be false teacher in very. danger come back to real God

  • @edomtube21
    @edomtube21 4 หลายเดือนก่อน

    ለ Eyu Chufa ድንቅ ምላሽ
    th-cam.com/video/PTLfam8yON4/w-d-xo.htmlsi=Nb2d3u0cUGkAdwPR

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭