የተስፋሁን ከበደ አዲስ መፅሐፍ እና ያጋጠመው አሳዛኝ ገጠመኙ | - ፍራሽ አዳሽ 15 -ጦቢያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 506

  • @mercato967
    @mercato967 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዲህ አይነት ልጅ እግዚአብሄር ስለሰጠን አምላካችን ይባረክ።እሱንም በእውቀት ያሳድግልን።አሜን።እግዚአብሄር ያጥናህ።

  • @bezasolomon4815
    @bezasolomon4815 3 ปีที่แล้ว +46

    ይህን የተባረከ ፍሬ ያፈራ አባት ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት ልዑል እግዚአብሔር🙌

  • @እመብዙሐንእመብዙሐን
    @እመብዙሐንእመብዙሐን 3 ปีที่แล้ว +113

    ተስፍሽ ያባትህን ነፍስ ከደጋጎቹጋ ያድርግልን ፈጣሪ ያፅናህ ወንድሜ

    • @workieafework6749
      @workieafework6749 3 ปีที่แล้ว +2

      ወንድሜ ተስፋውን እግዛብሄር ጥናቱን ይስጥህ ነብስ ይማር 🙏

  • @Elu945
    @Elu945 3 ปีที่แล้ว +43

    እንዳንተ ዐይነት ወጣት ልጆችን በተለያዩ መስኮች ያብዛልን:: ነብስ ይማር ላንተም መፅናናቱን ይስጥህ::

  • @melkamueolebo9319
    @melkamueolebo9319 3 ปีที่แล้ว +17

    የአባትህን ነፍስ በገነት ያኑረው ለክብርህ ክብር ይገባሃል

  • @abrahaworkie4950
    @abrahaworkie4950 3 ปีที่แล้ว +3

    ተስፍሽ እግዚአብሄር ያጥናህ የአባትህን ነፍስን ይማር !!! ድንቅ የጥበብ ሰው ነህ እግዚር ይባርክህ !!!

  • @eyobab4342
    @eyobab4342 3 ปีที่แล้ว +80

    ተስፍሽ ለአባትህ ነፍስ ይማር🙏 ድንቅ ልጅ ሰጥተውን ነው ያረፉት እድሜና ጤናን ይስጥህ እንወድሀለን ትለያለህ👌🙏

  • @tesfayeasmamaw9078
    @tesfayeasmamaw9078 3 ปีที่แล้ว +154

    ተስፍሽ ጥናቱን ይስጥህ። በዚህ ከባድ ሀዘን ሁነህ መምጣትህ ጥንካሬህን ያሳያል። አባትህን ነፍሳቸውን ይማርልን።በርታ! !!

  • @demekegetachew6223
    @demekegetachew6223 3 ปีที่แล้ว +2

    ተስፍሽ፣የአባትህን ነፍስ ይማር።እውነተኛ የጥበብ ሰው መሆንህን አስመሰከርክ።በውጭ ላለነው ወገኖች የአገራችንን የናፍቆት ጥም ሁሌም ያረካለህ።ቀጥልበት።መፅሐፍንም የምናገኝበት መንገድ አመቻችልን።

  • @selamalem4611
    @selamalem4611 3 ปีที่แล้ว +139

    የሙያ ፍቅር፣ ታዳሚያንን ማክበር አሁንም ያልሞተ የመልካም ስብዕና መገለጫ መሆኑን አሳይተሃል። ፈጣሪ ያፅናህ 💝

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ያፅናህ ተስፍሽ አባትህን ነብሳችውን በአብርሀምና በይስሀቅ ጎን ይኑርልህ

  • @konjo7249
    @konjo7249 3 ปีที่แล้ว +14

    በእውነት አዝኛለው ተስፍሺ ስለአባትህ ነፍስ ይማር ብያለው የእውነት ሠው ነህ በርታ አይዞክ ደግሞ

  • @edenmolla5046
    @edenmolla5046 3 ปีที่แล้ว +26

    ባለመልካም ዓምሮ ሰውን ማክበር ትልቅነት ነው። አምላከ ቅዱሳን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው እመቤት ማርያም በቀኝ ታቁማቸው አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ፅናቱን ይስጥህ

  • @jerusalemgirma514
    @jerusalemgirma514 3 ปีที่แล้ว +8

    ሀዘን ላይ ሆነህ እንኳን ሰፊውን ህዝብ አክብርህ ስለመጣህ ክብረት ይስጥልን ተስፍሽ የአባትህን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ለአንተም እመብርሃን የልብህን ሀዘን ታቅልልህ። እንወድሃለን

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 3 ปีที่แล้ว +5

    ፍራሽ አዳሽ (ተስፍሽ) በደረሰብህ ሀዘን በጣም አዝኛለሁ ። ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን ። ሙያህን አክብረህ በመገኝትህ ደስ ብሎኛል ክበር ።እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥህ !

  • @shmelslegesse2380
    @shmelslegesse2380 3 ปีที่แล้ว +9

    ተስፋሁን ከበደ ፍራሽ አዳሽ እናመሰግናለን እኛም አድናቂዎችህ በአባትህ ሞት የተሰማንን ጥልቅ ተሰምቶናል ለአባትህ እግዛብሄር በአፀደ ገነት ያኑርልህ ላንተና ለቤተሰቦችህም መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @07makeda
    @07makeda 3 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያፅናህ አንተን ያሳደጉ ወላጆች በእውነት እግዚአብሔር ያደላቸው ናቸው ነብሳቸውን በዓፀደ ገነት ያኑርልን ቤተሰብንም መፅናናትን ይላክላችሁ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว +20

    የኔ ወንድም አባትህ የአባቴ ሞክሼ የአባት ሀዘን ያማል አውቀዋለሁ ጽናቱን ይስጥህ የሞያህ አድናቂ ነኝ እደግ በርታ እያዋዛህ ታስተምራለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🏾❤️

    • @solotefera8782
      @solotefera8782 3 ปีที่แล้ว

      ካሣ፡ብርታቱን፡ይሰጣችሁ።

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 3 ปีที่แล้ว +25

    ተስፋሁን ለአንተ እና ለቤተሰብ መጵናናትን እመኛለሁ የሙአችን ነፍስ ይማር ።

  • @jdjd4810
    @jdjd4810 3 ปีที่แล้ว +1

    ተስፍሽ እግዚያብሔር ያፅናክ ውድ ወንድማችን። ክፉን ያርቅልክ ከክፉ ይጠብቅህ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ እንወድሃለን ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @hiwotasres7223
    @hiwotasres7223 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔ የሚቆጨኝ ኢትዮጵያ የመጣሁ ግዜ ዛሬ ነገ እያልኩ እንዱን ዝግጅትህን ሳላይ መመለሴ
    በጣም አድናቂህ ነኝ
    የአባትህን ነፍስ በአፀደ ገነት ትኑር

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 3 ปีที่แล้ว +8

    ውዱ ወንድሜ ተስፍዬ እግዚአብሔር ያባትህን ነብስ ይማርልኝ ምርጥ ኢትዬጵያዊ በርታልኝ እግዚአብሔር ያፅናልኝ

  • @mesafentdemissia8602
    @mesafentdemissia8602 3 ปีที่แล้ว +5

    ፍራሽ አዳሽ እጅ ሸንቋጭ መልክት ያለው ጥበብ ያለበት ድንቅ ስራነው ለብዙ ግዜ የምከታተለውነው በአካል ለመገኝት ቡዙጌዜ ባስብም አልተሳካልኝም አንድቀን ግን መታደሜ አይቀርም
    ( ለገባው ይገባዋል ካልገባው መቺም አይገባውም)እናመሰግናለን ተስፍሽ
    እግዚአብሔር አምላክ ላንተም ለቤተሰቦችህም እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ይስጣቹ
    ላባትህም እግዚአብሔር አምላክ ነብሳቸውን ይማር በቅዱሳን አባቶቻችን ጉን ልብሳቸውን ያስቀምጥ

    • @mesafentdemissia8602
      @mesafentdemissia8602 3 ปีที่แล้ว

      ነብሳቸውን ከቅዱሳን ጎን ይኑርልህ

  • @h.g.y.r7430
    @h.g.y.r7430 3 ปีที่แล้ว +9

    ነብስ ይማር፣ ለሙህና ለታዳሚው ስትል የከፈልከው መስዋዕትነት ክብር ይገባሃል። አርት ቲቪን ይህን ተወዳጅና ተደናቂ ተዋናይና ደራሲ። ተስፋሁን የሚደነቅ የትወናና ድርሰት ከብቃት ጋር ጣፋጭ ወግና ቁም ነገር ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።

  • @luchia686
    @luchia686 3 ปีที่แล้ว +24

    ተስፍሽዬ በጣም አዝናለሁ እግዚአብሔር ያፅናህ!! ለቤተሰቦችህም እግዚአብሔር ያበርታቸው! የአባትህንም ነብስ በገነት ያኑርልን🕊🕊💐💐 ሚያዚያ 1/2013 ጠብቄ ሳጣህ ምን ሆኖ ይሆን ብዬ አስቤ ነበር!! አንተንስ ክፉ አይንካህ!!እንወድሃለን!!

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 3 ปีที่แล้ว +12

    ትገርማለህ ተስፍሽ።የአባትህን ነፍስ አምላክ በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @ሆናልያት-2121
    @ሆናልያት-2121 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ እቺን ከንቱ አለም እንኳን በስላም አሳለፋቸው መንግስቱን ያውርሳቸው አይዞን

  • @Almaz_Ababu
    @Almaz_Ababu 3 ปีที่แล้ว +3

    አክባሪህ ነኝ ተስፍሽ ❤️ጥንካሬህን ለህዝብ ያለህን ክብር በወሬ ሳይሆን በተግባር ነው ያሳየከው 🙏🏼ከእድሜክ የቀደምክ ድንቅ ልጅ🥰
    ፈጣሪ መፅናናትን ብርታትን ይስጥህ የአባባን ነፍስ በደጋጎች ጎን ያኑርልን ነፍስ ይማር

  • @ruthw4378
    @ruthw4378 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ተስፍሽ እግዚአብሔር ያፅናህ የአባትህን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን በርታ ወንድማችን አይዞህ

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ወንድም ፅናቱን ይስጥህ አባትህን በገነት ያኑርልን ሙያህን አክባሪ ነህ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ 🙏💚💛💓🙏💚💛💖

  • @yenenehalemu7971
    @yenenehalemu7971 3 ปีที่แล้ว +2

    በደረሰብህ ሀዘን በጣም አዝኛለሁ እግ/ር ላንተና ለቤተሰብህ ብርታቱን እና ፅናቱ ይስጥልኝ።

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 3 ปีที่แล้ว +7

    ተሰፉ ፈጣሪ ያፅናክ በጣም ጎበዝ ወጣት ነክ

  • @bezawithailu9729
    @bezawithailu9729 3 ปีที่แล้ว

    ሀዘንህ ሀዘናችን ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ
    አንተን የምንጠብቅበት ጉጉት ገብቶሀል የእውነት በጣም ብርቱ ነህ

  • @alw4071
    @alw4071 3 ปีที่แล้ว +14

    በኪነ ጥበብ ስራ ችሎታህ አደንቅሀለሁ : እመሰግናለሁ :: ውድ አባትህን በማጣትህ በጣም አዝኛለው እግዜር ነፍሳቸውን ይማር ::

  • @bitsatseyoumseyoum8297
    @bitsatseyoumseyoum8297 3 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሄር ያፅናህ የአባትህንም ነፍስ በአፀደ ገነቱ ያኑርልን

  • @ysolnet
    @ysolnet 3 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽ አግዚአብሔር ያጽናህ። የአባትህን ነፍስ በገነት ያኑርልን።

  • @markosalemayehu4423
    @markosalemayehu4423 3 ปีที่แล้ว +26

    በዚህ ዘመን ትውልድም ለሙያና ለጥበብ አክብሮት መስጠትን በተስፋሁን ተምረንበታል።የአባቱን የአቶ ከበደን ነብስ ይማር!!

  • @elsabethbelayneh1960
    @elsabethbelayneh1960 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አባትህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ተስፍሽ ፅናቱን ይሥጥህ የኔ ጕበዝ!!!

  • @yesewzertamir4961
    @yesewzertamir4961 3 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽ እግዚአብሔር ያፅናህ ።አባትህ
    አንተን የመሠለ የህዝብ ልጅ ሠጥተው ነው ያረፉት ነፍስ ይማርልን

  • @dawitberhanu7498
    @dawitberhanu7498 3 ปีที่แล้ว +14

    ምስርዬ እጅግ በጣም የምወድሽ ነፍ ዘመን ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @meseretmoges6348
      @meseretmoges6348 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያፅናህ በርታ
      የአባትህንም ነፍስ ይማር

  • @buildingfuture9797
    @buildingfuture9797 3 ปีที่แล้ว +2

    ተስፍሽ አንተ የጥበብ ሰው በጣም የምወድህና የማከብርህ ወንድሜ፣አባትህን ስለተጎዳህ በጣም አዝኛለሁ ጥናቱን ይስጥህ ከነቤተሰብህ አይዞህ በርታ እወዳሀለሁ የኔ ጀግና!

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว +11

    ኦህ ያሳዝናል ነፍሳቸውን ይማር🙏🏾አንተም ተስፋሁን ፈጣሪ ብርታትን ይስጥህ:: የአባት ሞት ከባድ ነው አውቀዋለሁ😭

  • @birhanugonfa3318
    @birhanugonfa3318 3 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽዬ በጣም አዝናለሁ እግዚአብሔር ያፅናህ!! ለቤተሰቦችህም እግዚአብሔር ያበርታቸው! የአባትህንም ነብስ በገነት ያኑርልን🕊🕊.

  • @frtunaasfa3200
    @frtunaasfa3200 3 ปีที่แล้ว +7

    አንተ ትንሹ ሊቅ የልጅ አዋቂ ፅናቱን ይስጥክ ፈጣሪ
    ባባም ነብስ ይማር

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 3 ปีที่แล้ว +93

    ጥበብ እማ አንተ ጋ ናት
    ነብስ ይማር ለአባትህ ፣

  • @samuelbeyenne7182
    @samuelbeyenne7182 3 ปีที่แล้ว +19

    ተስፍሽ እግዚአብሔር ያጽናክ

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 3 ปีที่แล้ว +2

    ተስፍሽ የቅዱሳን አምላክ ፅናቱን ይስጥህ!!የአባትህንም ነፍስ በገነት ያኑርልህ።መጽሐፉን ከተተመነዉ ዋጋ በላይ በመግዛት ላበረታታችኹት አድናቆቴ የትዬለሌ ነው።

  • @selamkidane1567
    @selamkidane1567 3 ปีที่แล้ว +9

    ፍራሽ አዳሽ ፅናቱን ይስጥክ አባትክ ነፍሳቸውን ይማረው

  • @ሰላምአደይ
    @ሰላምአደይ 3 ปีที่แล้ว +6

    ለፍራሳዳሸ መጽናናቱን ይሰጥልን
    ለአባትህም ነብሰ ይማርልን በርታ ወንድማችን

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ቆጆ እግዝአብሔር ያፅናክ ከበር እዝብክን እደአከበርክ 💚💛❤️

  • @kbkb7938
    @kbkb7938 3 ปีที่แล้ว +40

    This guy is ahead of his time ... he's a perfection.

  • @hannamulugeta2399
    @hannamulugeta2399 3 ปีที่แล้ว +13

    ሁሌም ተከታይህ ነኝ ግን ኮሜንት ፅፊ አላውቅም በጣም አድናቂህ ነኝ ያባትህን ነፍስ ከቅዱሳን ጋር ያሳርፍልን

    • @woldegebraeladdisu4333
      @woldegebraeladdisu4333 3 ปีที่แล้ว

      የአንተ አባት እድለኛ ናቸው ሙያክን አይተው ነው ያረፉት ፈጣሪ ነብሣቸውን በቀኝ ያኑር ለአንተ እና ቤተሰቡን እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @melakudebebe-worku
    @melakudebebe-worku 3 ปีที่แล้ว +12

    በቅድሚያ ለፍራሽ አዳሽ (እግዚአብሔር ያጽናህ እላለሁ) ነፍስ ይማር አዘጋጆቹንም አመሰግናለሁ በርቱ

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 3 ปีที่แล้ว +5

    ተስፍሽዬ የጥበብ ዕቁ ነህ! የአባትህን ነፍስ ይማረው 💖

  • @birukefenie9423
    @birukefenie9423 3 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ልጅ ያሳደጉ አባት ናቸው፤ነፍሳቸውን እግዚአብሔር ይማር በገነት የኑር፡፡

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 3 ปีที่แล้ว +1

    ተስፍሽ፣ጥናቱን፣ብርታቱን፣ይስጥህ፣አባትህ፣ጀግና፣ልጅ፣ሰጥተውን፣አልፈዋል፣አንተም፣እንደስምህ፣ተስፋችን፣ነህ፣እግዚያብሔር፣ነብሳቸውን፣በገነት፣ያኑርልን፣፣በርታ፣

  • @jemaneshawol669
    @jemaneshawol669 3 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽ ተስፋችን ነህ!!! ጽናቱን ይስጥህ!!!! እንዳንተ አይነት ወጣት ለህዝብ የሚኖር ጀግና -ማለት አንተ ነህ በርታልን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ -ፈጣሪ ይጠብቅህ!!!!!

  • @amytufer7472
    @amytufer7472 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ ያለህ!!! የአባትህን ነፍስ ይማር በርታልን እንወድሃለን ሁሌም በጉጉት የምጠብቅህ የኔ ፍራሽ አዳሽ ኑርልን የእግዚአብሔር ብርታት ከአንተ ጋር ነው አሜን

  • @antenehadmasu6476
    @antenehadmasu6476 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ኢትዬጵያዊ በርታልኝ ተስፍሽ! ለአባትህ ነፍስ ይማር: ድንቅ ልጅ ሰጥተውን ነው ያረፉት እድሜና ጤናን ይስጥህ እንወድሀለን::

  • @ንፁህዘርበቀለ
    @ንፁህዘርበቀለ 3 ปีที่แล้ว +2

    ተስፍሽ እግዚአብሔር ያጥናህ 🙏💚💛❤️ አንተን የወለዱልን አባት ዘርአብሩክ ናቸው። ፈጣሪያችን በሰማእታትና በጻድቃናት መሀል ያኑርልን 🙏💚💛❤️

  • @abenezerabate4502
    @abenezerabate4502 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እግዚአብሔር ያጽናህ፡፡ እንወድሃለን ፣እናመሰግናለን!

  • @aschumedia
    @aschumedia 3 ปีที่แล้ว +6

    በመጀመሪያ ነፍስ ይማር ለአባትህ ተስፍሽ
    አትሰለቸኝም ሁሌ ሳዳምጥህ ፣
    ጥበብ ካንተ ጋር ነች ፈጣሪ ሲፈጥርህ፣
    እየተመኘሁኝ ጽናትን ላዘንህ፣
    ከብቃትህ ጋራ በጤና ያቆይህ።

  • @abrahamsintayehu2844
    @abrahamsintayehu2844 3 ปีที่แล้ว +3

    ተስፍሽ እግዚአብሔር ለአባትህ የነሳውን እድሜ ላንተ አብዝቶ ይስጥህ ፡፡ወንድሜ

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጤ እግዚያብሄር ያጽናህ ክብር ይስጥልን

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 3 ปีที่แล้ว

    መለያዬታችን ስናስብ የኑሯችን ልዩነት ሊያስገርመን አይገባም ፤ ለጠቢብ ትንሽ ይበቃዋል ፤ ድንቅ ቅኔ ።

  • @azebkasaun7571
    @azebkasaun7571 3 ปีที่แล้ว +2

    እዉነት ነዉ የሚሠማዉና የሚታየዉ ይከብዳል ወይኔ የኔ ዘመን ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ይፍጥረን😭😭😭😭

  • @hablefikirwolle1733
    @hablefikirwolle1733 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ያፅናህ።አንተ የእውነት አርቲስት ነህ።

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh1916 3 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽ እግዚአብሔር ለአንተና ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ይስጥልን የአባባንም ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @mogestesfaye3649
    @mogestesfaye3649 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዥናል! አባን ያክል ነገር በሞት አጥቶ እንዲህ ያለ ሥራ መስራትና ማቅረብ፡፡ ለዑል እግዚአብሔር መጽናናትንና ብርታትን ከነ ቤተሰብህ ያድልልን፡፡ በመጽሐፍህም መልካም እድል ይሁንልህ፡፡ ከገበያ ላይ አግኝተን ገዝተን እስከምናነበው ቸኩለናል፡፡

  • @dajutina7729
    @dajutina7729 3 ปีที่แล้ว +3

    ተስፍሽ እ/ር ጽናቱን ይስጥህ አንተን ቋሚ ያርግልን አባትህ ቢሞቱም ስማቸው ከመቃብር በላይ ነው ባንተ በብርቅዬ ልጃቸው ሁሌም ሲታወሱ ይኖራሉ አንተን የመሰለ ጀግና ስለሰጡን ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማርልን

  • @mintesenotteshome7656
    @mintesenotteshome7656 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምወድህ በርታልን ለአባትህ እግዚአብሔር አምላክ ነብሳቸውን በገነት ያኑርልህ ያኑርልን🙏🙏🙏..... ህዝቡ ክብር አሰጣጣቸው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @esubalewsendekie7780
    @esubalewsendekie7780 3 ปีที่แล้ว

    እግዚበሔር ከሃዘንህ ያበርታህ !!!ሥራህም በሰዎች የሚወደድ ስለሆነ በርታ ጠንክር !!!

  • @rebka5068
    @rebka5068 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ያጥናህ ወንድሚ ግሩም ልጅ የአባተህ ሞት ያላገደህ
    ለሀገርህ ለህዝብህ የቆምክ ደንቅ ሰጦታ እናመሰግናለን አንተንና
    መላው ቢተሰብህን እግዚአብሔር ያጥናችሁ እላለሁ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 3 ปีที่แล้ว

    ብራቮ ተስፍሽ !! ተባረክልን ያጽናናህ

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 3 ปีที่แล้ว

    ውድ ተስፋዬ ያለህን ጥንካሬ እጅግ አደንቃለሁ
    የአባትህን ነፍስ እግዚአብሔር በገነት ያሳርፍልን በርታ ወንድሜ

  • @samimtku1547
    @samimtku1547 3 ปีที่แล้ว +3

    የልጀ አዋቂ ክበርልን ላባትህም መንግሰተ ሰማያትን ያዋረሰልን አንተንም ፈጣሪ ያፀናህ ገና በዙ እንጠበቃለን !!!

  • @dawitdejene2278
    @dawitdejene2278 3 ปีที่แล้ว

    አምላከ ቅዱሳን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው እመቤት ማርያም በቀኝ ታቁማቸው አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ፅናቱን ይስጥህ

  • @ውበቴነሽማርያም-አ6ኀ
    @ውበቴነሽማርያም-አ6ኀ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያፅናህ brother

  • @alfa9968
    @alfa9968 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚብሔር ያፅናህ ወንድሜ የአባትህንም ነፍስ ይማር።

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 3 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ያፅናህ የኔ ዉድ 😢😍😍

  • @محمدالسقاف-ه1ه
    @محمدالسقاف-ه1ه 3 ปีที่แล้ว +12

    ሰላም ለ መንፈሰሻ
    አግዝህቤር ለግንት ያርጋችዉ ጸናቱን የሰጥህ የኔ ጅግና

  • @እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ
    @እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ 3 ปีที่แล้ว

    ተስፋሁን እ/ር ያፅናህ ወንድሜ ለአረፉትም እ/ር ነብሳቸውን ይማር

  • @djsmooth4596
    @djsmooth4596 3 ปีที่แล้ว +2

    የአባትህን ነብሰ ይማር ። ለቤተሰብህም , ለአንተም እግዚአብሔር መፅናናትን ይላክልህ ።

  • @AlexAlex-bv8gd
    @AlexAlex-bv8gd 3 ปีที่แล้ว

    የማትሰለቸው ተስፋችን ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሕ

  • @fereyesetegn5946
    @fereyesetegn5946 3 ปีที่แล้ว +2

    ተስፍሽ ለአባትህ ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ይፅናህ

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ተስፍዬ የኔ ባለ ማህተብ ልባሙ ወንድሜ አባትህን ነፍሳቸውን ይማረው ሌላ ምርጥ መፅሀፍ እንድታደርስ ማበረታቻው እጅግ አስደስቶኛል።

  • @Urqueen_6537
    @Urqueen_6537 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ያፅናህ ለአባትህ, ጥሩ ኢትዮጵያዊነህ እውነት ተናጋሪ በርታ ማንንም አትፍራ እውነት እውነት ነው ሁሌም

  • @fekertaagza4055
    @fekertaagza4055 3 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ያፆናህ ውንድሜ

  • @ga3775
    @ga3775 3 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ ተስፋሁን እግዚአብሔር አንተንም ቤተስብህን ያጽና you are brilliant I wish if I'm in Ethiopia I want to buy from the five books anyway good luck God bless you God bless Ethiopia

  • @efilo9739
    @efilo9739 3 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽ ልዩ ሰው ነህ
    የአባትህን ነብስ በገነት ያኑርልን ላተም ጽናቱን ይስጥህ

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 3 ปีที่แล้ว +10

    True Artist wow he disservice more 💚💛❤️ great artist!!! sorry for your lost!!

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku7100 3 ปีที่แล้ว

    ያባትህ ነብሳቸው በአፀደ ገነት ያኑርልን ላንተም ፈጣሪ ጽናቱን ያድልህ

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 3 ปีที่แล้ว +1

    ተስፍሽ እግዛብሔር ያጥናህ በጣም አዝኛለሁኝ ።

  • @Love-lc9xd
    @Love-lc9xd 3 ปีที่แล้ว +1

    ተስፍሽዬ የአባትህን ነፍስ ይማር። እግዚአብሔር። ያፅናህ

  • @meriedtsegaye731
    @meriedtsegaye731 3 ปีที่แล้ว

    እ/ር ያፅናህ ወንድሜ ተስፍሽ በርታ

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 3 ปีที่แล้ว +2

    አባትህን ነፍሳቸውን ይማር። በርታ ወንድማችን።

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 3 ปีที่แล้ว +5

    ‎ነፍስ፡ ይማር፡፡ አንተም፡ ወንድማችን፡ እግዚያብሔር፡ መጽናናቱን፡ ይስጥህ፡፡

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel6912 3 ปีที่แล้ว +1

    ተስፍዬ እግዚአብሄር ያፅናህ ውንድሜ

  • @ሆናልያትሆናልያት
    @ሆናልያትሆናልያት 3 ปีที่แล้ว +1

    ነብሳቸውን ይማረው ተስፍሽ አንደኛ

  • @tenkirreta3293
    @tenkirreta3293 3 ปีที่แล้ว

    ባባትህ ማረፋ በጣም እናዝናለን
    እግዜር ያፅናናህ አይዞህ ጥበበኛዉ