||ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ እጅግ ድንቅ ነፃ መውጣት||Prayers for Deliverance When You Need Jesus to Rescue You !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 67

  • @beklch
    @beklch ปีที่แล้ว

    አሜን 🔥አሜን 🙋‍♂️አሜን 🙌

  • @SirajmohamedIbrahim
    @SirajmohamedIbrahim 6 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ♥️ 🙏 ❤️

  • @kalebmatwos6789
    @kalebmatwos6789 7 หลายเดือนก่อน

    AMEEEEEEEEEEEEEEEEEEN

  • @zenasam1233
    @zenasam1233 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታባርኪ

  • @Lead574
    @Lead574 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን በኢየሱስ ስም

  • @asebefantahun4624
    @asebefantahun4624 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ፣ በተደጋጋሚ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ጽዮን ብታውቅ፣ብታውቅ ፣ የምትሠራበት ዘመን ነው አለኝ(ሉቃ.19፣ 41-44)ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ በእኔ ተደገፍ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ...!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።gg

  • @abebateshom3843
    @abebateshom3843 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🙏🙏

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @sm1825
    @sm1825 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @SemirasulemanAbagena-ye7uw
    @SemirasulemanAbagena-ye7uw ปีที่แล้ว

    Hallelujah 😢😢😢😢😢

  • @ayantumucaakakuu5952
    @ayantumucaakakuu5952 3 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeennn ameeeeeeeeen ameeeeeeennn in jesus name

  • @adisutemesgen6931
    @adisutemesgen6931 6 หลายเดือนก่อน

    Amen❤

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 3 ปีที่แล้ว

    አሜሜሜሜሜሜን

  • @mimigirma8094
    @mimigirma8094 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @seblemamo6479
    @seblemamo6479 3 ปีที่แล้ว +1

    hallelujah eysus geta nw yadenal yetadegal

  • @rev.chudinatoministries2057
    @rev.chudinatoministries2057 ปีที่แล้ว

    God bless you with his overdue grace Prophet. I connect to this Prophetic altar of prayer grace anointing fire and mantle in the mighty name of Jesus. I saw you in my dream received mantle from you

  • @saramesfin3718
    @saramesfin3718 6 หลายเดือนก่อน

    ammenn

  • @shalomlovesarajesus1848
    @shalomlovesarajesus1848 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen hallelujah

  • @sarabiya659
    @sarabiya659 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ጌታ ዘመንክን ይባርክልህ ተባርክ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንክ ይለመልም❤🙏🙏🙏🙏

  • @አየሱስጌታነውአሜን
    @አየሱስጌታነውአሜን 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @memimalase7244
    @memimalase7244 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amennnnn amne Amneeeeeeeeee Amneeeeeeeeee Amneeeeeeeeee

  • @ababayaekob4799
    @ababayaekob4799 3 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeeen ameeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeeen 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher Ale be heyewete 🙌🙌🙌🙌Egziabher Ale be heyewete

  • @utemtaka694
    @utemtaka694 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameen amen 🖐🖐🖐

  • @serkalemgebressilasse5426
    @serkalemgebressilasse5426 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን የሞት በር ይዘጋ ይዘጋ ይዘጋ !!!!!

  • @hebreamennnwube4529
    @hebreamennnwube4529 3 ปีที่แล้ว

    amennn

  • @rutayemane3114
    @rutayemane3114 3 ปีที่แล้ว

    አሜን 🤚✋👋👏🖐🙏🏻

  • @rahwatesfu-lebassi2943
    @rahwatesfu-lebassi2943 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 ปีที่แล้ว +1

    የእግዝአብሄር ሰው ዘልአለምህ ይለመልም የሚገልጸበት ቃላት አጣው ህይወት ለዘልአለም ይለመልም ትዳርህ ልጆችህ ፍሬያማ ሁኑ አአአአሜን አአአአሜን ብዬ አብረው ጸልአለው እየሱሰሰ በህይወቴ ታምር ያሳየኛል አምናለው

  • @selamfasil5762
    @selamfasil5762 3 ปีที่แล้ว

    Amenn Amenn Amennn yezgabher sew tebarek

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 3 ปีที่แล้ว

    AMENNNNN and AMENNNNN erkusan menafst lekeku ena wetu.

  • @edlovfikir560
    @edlovfikir560 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen God bless you 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher Ale be heyewete 🙌🙌🙌

  • @semazerga292
    @semazerga292 3 ปีที่แล้ว +1

    Amenn I agree with you 💯 👏

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏾❤️🙌

  • @rahwatesfu-lebassi2943
    @rahwatesfu-lebassi2943 3 ปีที่แล้ว

    Geta ale

  • @imanekumaleephisamucaakaku5780
    @imanekumaleephisamucaakaku5780 3 ปีที่แล้ว

    Ameeeennn dach Eebbifama🎼🎼🎸🎶🎶📖🍇☦👏👏👏👏🎧🎷📯

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @rutayemane3114
    @rutayemane3114 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ❤️🙏🏻

  • @godisgoodallthetime9059
    @godisgoodallthetime9059 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንን እግዚአብሔር አለ

  • @selamiyasu3475
    @selamiyasu3475 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እስማማለሁ!

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ አለ ጌታ አለ

  • @merkinhmeskele5481
    @merkinhmeskele5481 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አለ

  • @jesusismylifeiloveyoujesus662
    @jesusismylifeiloveyoujesus662 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Thank Jesus

  • @ruthbefekadu3841
    @ruthbefekadu3841 3 ปีที่แล้ว

    God bless you and your family

  • @melodymezmur4121
    @melodymezmur4121 3 ปีที่แล้ว

    Amen,Amen and Amen 🙏🏽🙌🙌🙌

  • @addis1395
    @addis1395 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ !አለ! ጌታ አለ ! ጌታ አለ!በኢየሱስ ስም የዲያብሎስ ስራ ይፍረስ

  • @samm9617
    @samm9617 3 ปีที่แล้ว

    AmenAmen

  • @صالحمحمد-خ2ز9ذ
    @صالحمحمد-خ2ز9ذ 3 ปีที่แล้ว

    Ammeeeeen

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 3 ปีที่แล้ว

    AHUN yekatel, yefres.

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 ปีที่แล้ว

    በኢየሱስ ስም ውጣ

  • @kalebmatwos6789
    @kalebmatwos6789 7 หลายเดือนก่อน

    AMEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEN

  • @yoditmuluneh5718
    @yoditmuluneh5718 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @almaztafa2563
    @almaztafa2563 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ጌታ አለ

  • @abebateshom3843
    @abebateshom3843 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🙏🙏

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 ปีที่แล้ว

    Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen

  • @serkalemgebressilasse5426
    @serkalemgebressilasse5426 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን የሞት በር ይዘጋ ይዘጋ ይዘጋ !!!!!

  • @abebezewdu7803
    @abebezewdu7803 ปีที่แล้ว

    Ameeen ameen ameen

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 8 หลายเดือนก่อน

    amennnnnn

  • @rahelhilufe143
    @rahelhilufe143 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @Lead574
    @Lead574 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን

  • @Asnakechmitku
    @Asnakechmitku 4 หลายเดือนก่อน

    Amen amen❤❤❤❤

  • @BaysaLema
    @BaysaLema 6 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @kalebmatwos6789
    @kalebmatwos6789 7 หลายเดือนก่อน

    AMEEEEEEEEEEEEEEEEEEN

  • @deribieshonde5768
    @deribieshonde5768 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን

  • @fikirtehailu1431
    @fikirtehailu1431 4 หลายเดือนก่อน

    Amen