አዲስ አበባን አታውቋትም ፤ አይታችሁ ፍረዱ ፤ድንቅ ውበት | Mexico to Bole, Addis Ababa et Ethiopia Driving Downtown 2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 18

  • @amanuelyesuf1117
    @amanuelyesuf1117 3 วันที่ผ่านมา +1

    Calm, relaxed drive through the city. Magnificent!

  • @dawitkifle6213
    @dawitkifle6213 วันที่ผ่านมา

    Good one!

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 3 วันที่ผ่านมา +2

    አመሰግናለሁ። አአ አስተዳደር እንደሚያነበው በማሰብ፣ ለቤቶች- ሕንፃዎቹ ጭምር- ቁጥር ቢሰጡ መልካም ነው። በወረዳ ምናምን የማይደጋገም። አኹን የድሮው መንደር - land mark - ተቀይሮ ነዋሪዎቿ በቦታ ፍለጋ የበዛ ዙረት ጀምረናል።

  • @addisumina6336
    @addisumina6336 2 วันที่ผ่านมา +1

    ያምራል። እሁድ መሆን አለበት ቀረፃው አአ ፀጥ ብላ። በርታ

  • @abdelaibrahim812
    @abdelaibrahim812 3 วันที่ผ่านมา +1

    Beautiful 😍 flawless 😍 ✨️

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 3 วันที่ผ่านมา +1

    በዚህ ሚውት ቀረፃ ብዙ ተከታይ ሊታፈራ አትችልም። በድምፅ ቀረፃ ይደረግ

  • @askme7620
    @askme7620 วันที่ผ่านมา +1

    አሪፍና ጥራት ያለው ቪዲዮ ነው ! ግን መኪና ስትነዳ አደባባይ ለቀህ ስትወጣ እንጂ አደባባይ ስትገባ ፍሬቻ ማሳየት የለብህም ። አደባባይ ሲለቀቅ ነው ወዴት መውጣት እንዳለብህ በፍሬቻ ማሳየት ያለብህ ።
    ለምሳሌ ( 4:24sec ) ያህል የሳር ቤትን አደባባይ ለቀህ ወደ ቄራ መንገድ ስትነዳ ከፊትህ ያለው መኪና ትልቅ ስተት ነው የሰራው - ፍሬቻው ወደግራ እያመለከተ እሱ ግን ወደቀኝ ታጠፈ ። Which is totally wrong !!!

  • @bellaxo1597
    @bellaxo1597 3 วันที่ผ่านมา +2

    Konjo!

  • @leulesahilu1956
    @leulesahilu1956 3 วันที่ผ่านมา +1

    ትራፊክ መብራት አለው መንገዱ ወይስ ተረሳ እንዴት ነው ነገሩ

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ወራጅ አለ የት ነኝ ተወልጄ ያደኩበት ሰፈር ጠፍቶኛል አይ ስደት የሸምሱን ሱቅ አስረሳከኝ😊😢

  • @lamrof
    @lamrof 3 วันที่ผ่านมา +1

    ማስረጃየለ፣ ማመላከቻ የለ፣ ትርክት የለ፣ የመንግሥት ዕቅድ ምን እንደሆነ መንገር የለ፣ ዝም ብሎ መንዳትና ቪዲዮ ማውጣት አይገባም። አስተካክሉ። ጥረቱ ለጅማሮ እሠይ ያስብላል።

  • @daytimefern8895
    @daytimefern8895 2 วันที่ผ่านมา +1

    This city would look so much better if the stoped painting the curbs black and white, make painting the curbs a crime punishable by 1 year in prison in Africa!

    • @I.....351
      @I.....351 2 วันที่ผ่านมา

      What should it be then? I mean at least it's better than black and yellow/gold

  • @zouhraahmed4269
    @zouhraahmed4269 2 วันที่ผ่านมา +1

    Where are the People? The city is empty.

    • @I.....351
      @I.....351 2 วันที่ผ่านมา

      work, home or school. I think this is filmed in the mornin like 9 or 10 am