🌟ከ አሚር ጋር ቪዲዬ መስራት አቁሜያለው፡ ደና ሁን😞

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 377

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +51

    ኡፍፍፍፍፍ አሚር እደኔ ማነው ያሳዘነው😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬ

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    እር ዚዙየ ተርጋግተሽ ቤተሰቦችሽን አስርጃቸዉ አሚር ጡሩ ልጂ ነዉ ከተለያዩ እፍ አሚር የምር በጣም አሳዘኝ አትለይዉ ደጋሚ ልብን አይሰበር አብሽር ወንድሜ ሁሉም ነገር ለኸይር ነዉ ዱአ አድርግ 😢😢😢

  • @ZebibaEndris-ht2dm
    @ZebibaEndris-ht2dm 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ዚዙዬ እባክሽ አትለያዩ ቤተሰቦችሽን አስረጃቸው

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ያረቢ ኡፉ ወላሂ አሚር እስኪ ቁርአን ይቀራብክ ወላሂ ከምሬነዉ 😢😢😢ወደአላህ ተመለስ

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እህት ደምሪኝ

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ውይ የኔ ቆንጆ መቼም አትለያዩ በናትሽ❤❤❤አይዞህ ይፈቀድላታል ታገስ🥰🥰🥰

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    አሚር አሳዘነኝ የመር 😢😢😢😢

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +46

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር
    ላ ኢላሀ ኢለሏ
    ለሀውለውላ ቁወቱ ኢላ ቢላ

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ነኢማየ ደምሪኝ

  • @user-yarebi
    @user-yarebi ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    እፉ ሰው ቀርቦ እንደመለያየት እሚከብድ ነገር የለም

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማሬ ደምሪኝ

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 59 นาทีที่ผ่านมา +6

    ኒካ እስሩ ቤተስብ ምናልባት የማየፈለጉት ነገር የኖራል ስለዚህ በአላህ መንገድ ላይ ተሳስሩ

  • @GenetGenet-c1l
    @GenetGenet-c1l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    እፋፋፋፋፋ አሚር የምር አሳዘነኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ገኒየ ደምሪኝ

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ዙዙየ በአላህ አትራቂው ምንም ቢፈጠር ከጎኑ ሁኚ የሰው ወሬ አትስሚ😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማሮቸ ደምሩኝ

  • @rahmahmoh3796
    @rahmahmoh3796 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እኔ ግርም የሚለኝ ስጀምሩ ቤተሰብ ጓደኛ ተመልካች አያሳስባችሁም ከሰውልብ ከገባችሁ በኋላ የማትደረድሩት ምክንያት የለም

  • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
    @ኡሙአህላም-ወ5ዐ ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    አሚር አሳዘነኝ ዙዙየ ነገሮችን አስተካክልሽ አብራቹሁ ኑ

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኡሙ አህላም ደምሪኝ እህት

  • @ZainabMohammed-ym1bz
    @ZainabMohammed-ym1bz 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    ፕራክ ነው ብድሯን ልከፍል ነው የምትሉ በላይክ😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እህት ደምሪኝ

    • @MomiGoshu
      @MomiGoshu ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😊😊😊ኤኤ​@@Zehara9

    • @የወሎዋቀበጥ
      @የወሎዋቀበጥ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያሮገዉእሮእሡያስደነጉጣሌ

  • @ሰምረ
    @ሰምረ ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አረ አሚር ዎድሜ አሰዘነኝ ወለህ በ ፊቅር የተጎደ ሰዉ እኮ😢አትለየዩ የኔ መሮች የረብ የአለህ እፉፉፉ😢😘😘❤❤🙏

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጀሙየ ደምሪኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሱሱየ ደምሪኝ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    🎉ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላህ ወበረካትሁ ኧራራራ ዚዙ አሚር እኮ ገና እያገገመ ነበር ደሞ እንዳይሰበር በጣም ነው ያሳዘነኝ😢😢😢 ቤተሰቦችሽ በደንብ አሳምኛቸውና አብራችሁ ስሩ

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ኡፍፍፍፍ አሚርዬ አይዞህ 😢😢😢😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዙዙየ ደምሪኝ

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፕራክ እዳይሆን እኛንም እያርግሽን እዳይሆን ዚዙየ 😢😢 የምር አሚር አሰዘነኝ

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 54 นาทีที่ผ่านมา +3

    አረ ፕራንክ ነው በሉን ዚዙየ ሰውን ተይው ማውራት ይወዳል በቤተሰብ በኩል ያለውን ግን ፍቱት አትለያዩ አሚር ወንድሜ አይዞህ እፍ ሲያሳዝን😢😢😢

  • @rosaliealayon5764
    @rosaliealayon5764 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ተይ ዚዙየ አታሥከፊው የውነት አብሬ ነዉ ያለቀሥኩምት❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    ዚዙ አብሮ አደግ ጓደኛ ከስንት አንድ ነው የሚገናኝው እናንተ ደግሞ ከስንተ አመት በኋላ አሏህ ብሎ አገናኛችሁ እና ለቤተሰቦችሽ አስረድተሽ አብራችሁ ቀጥሉ አምር ሚስኪን አሳዘነኝ 😢😢 ላንዳንድ ሰውዎች ብላችሁ ያብሮ አደግ ጓደኝነታችሁን አታቋርጡ የሚል like 🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መኪየ ደምሪኝ

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Zehara9 ቆየሁ እኮ ከደመርኩሽ ልዬ

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አሚር አይዞን😢😢❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እህቴ ደምሪኝ

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አበረሽዉ ሁኔ ዙዙ

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኔ ፍራክ መሰለኝ ቤተሰብ ከሆነ ፉሚል እኛም እንለምናቸዋለን እነት እንዳይሆን በግዛብሔር እኔም ከፋኝ

  • @berhmeth
    @berhmeth 42 นาทีที่ผ่านมา +1

    ኡፍፍፍ አሚር ኢሻአላህ ይሥተካከላል ቤተሠቦቻን አሣምናቺሁ መቀጠልነው ዙዙዬ በናትሽ አሚር አናሣዝንሽም ደሞም የሠው ወሬ አትሥሚ የፈለጉትን ቢሉ እንቺ ሥራሽን ብቻነው መሥራት ያለብሽ😢😢😢

  • @MultazemTamam
    @MultazemTamam 50 นาทีที่ผ่านมา +2

    ውይዙዙየእንደምንምየቤተሰብንጉዳይአስተካክሊፍ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እህህህህህ ከባድ ነው አሚርየ የኔ የዋህ ነህ እሷን ለማስረዳት ሞከረ አቃተው 😰😰😰😰

  • @KhdishaKk
    @KhdishaKk ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኡፉ አሳዘነኝ አሚር በአላህ አትለያዩ😢😢😢

  • @sabeebamasafi6443
    @sabeebamasafi6443 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ተይ ዚዙ ፍቱት ነገሩን😢😢 አሚር አይዞን😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ማሬ ደምሪኝ

  • @ZahraKhatun-l6k
    @ZahraKhatun-l6k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሠው ምን አገባው ዙዙ እረ አሚረን አታሥከፊ😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዜድየ ደምሪኝ

  • @HabeebJed
    @HabeebJed 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ቤታሳብ ኣሳሚናሽ ታማላሽ አስፈላግ ከሆና አሚርም ያናግርልሽ ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሀቢባየ ደምሪኝ❤

  • @SaadaSaada-es1lu
    @SaadaSaada-es1lu ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይኔአሚር አስለቀሰኚ የኔወዲም ❤❤❤❤

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዚዙ በእናትሽ አሚርን አትጉጅው ደስታው ከተመለሰ በኇላ አታስከፊው አሚርዬ ጠንካራ ሁን ሁሉም ለበጎ ነው አይዞኝ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማሬ ደምሪኝ

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አብራችሁ ሁኑ አትለየዉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እህት ደምሪኝ

  • @nebanebati4742
    @nebanebati4742 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እኔ ኮሜንት መፃፈ ደስ አይለኝም ግን ኮሜንት ላይ ማንም አብራችሁ አትስሩ ያለ ሰወ አንደም የለ እንደዉም በተቃራኒዉ ነዉ ቤተሰበሺ ከለፈለገ እነሱ ናቸዉ ብቻ በይ ሁሌ ኦዲየንስ ላይ አታሳቡ ሲቀጥል ከማንም ጋር ስትቀራርቡ በልክ አደርጉት

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማሬ ደምሪኝ

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የሰው ወሬ አትስሚ በኋላ ይቆጭሻል ቤተሰቦችሽን ደሞ እንደምንም ብለሽ አሳምኛቸው

  • @junalynroquero-y1i
    @junalynroquero-y1i 14 นาทีที่ผ่านมา +1

    ኧረ በአላህ ካጠገብ አትራቂዉ ለሚጥላቹ ሰዉ ቦታ አትስጡ በጣምነዉ ያዘንኩት😂😂😂😂😂😂😂

  • @ErMn-jh7kz
    @ErMn-jh7kz 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እረበአላህ ሁለተኛተከፍቶማየት አንፈልግም

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማር ደምሪኝ

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እረአላህንፍሪ ማሬ ተይወላሂ አችለሰውነውእዴ እምትኖሪ ያችንንንሮ ማንምሊኖረውአይችልም ጠይብ አብራቹሁሁኑ እረባላህ የኔአብሮመከፋትአሚርአሳዘነኝወላሂ😢😢😢😢ዚዙዬባላህ ተይእደዚአታርጊውዴ

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እሰራልሀለሁ ብላለች ብድሯን ተዋጣች ደግና ዚዙ

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሀዊየ ደምሪኝ

    • @hawliitube
      @hawliitube ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወላሂ እያለችኮ ነዉ እህቴ

    • @fateiyahamza6072
      @fateiyahamza6072 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወላሂ እየለች ፕራንክ

  • @ritabaqala3511
    @ritabaqala3511 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዙዙ ለሰው በልሽ አትለያዩ በአላህ ሰው እኮ ሰው እና ሰውን ማራራቅ ነው አላማው ጥንካራ ሁናችሁ መታየት ነው አንድ ሰው ጡሩ ነገር ለማግኘት ብዙ ፈተና አለው ያንን ፈተና ደግም በሰብር እና በትናካሬ ማለፍ ነው ከዛ ደግሞ ዱአ እና ዝክሮችን ማብዛት ነው አላህ ከናንተ ጋር ይሁን ያረብ 🤲🤲🤲❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ እህቴ

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቤተሰብ ከሆነስከባድኮነው ውዶችየ

  • @ErMn-jh7kz
    @ErMn-jh7kz 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይለያችሁ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ተጣማሩ ታጣማሩ ስንል ተላያዩ የልናቹ ማሰላቹ እዴ 😢😢😢😮😮😊😊😂😂😂😂

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አበዙት እኛኮ ለነሡ አስበን ነው😂😂😂😂

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኮ እኛ ተጣመሩ አገላብጨ ሳነበዉራሡ ተለያዩ አይልም ተጣመሩ የሚለዉቃል

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂ባለፈውኮ ተረጋጊ ብየሽ ነበር ተጣመሩስትይ ተጣመሩ አትበሉ

    • @ምጡነኝያሀለበውሀቀበጥ
      @ምጡነኝያሀለበውሀቀበጥ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @ሀሊማየ
      @ሀሊማየ 45 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይኽልጂግን ያሳዝናል ወላሂ ያአላህ ተደጋገመበት አይዛህ አላህያበርታህ እፍፍ

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሱሱየ ደምሪኝ

  • @dessalech899
    @dessalech899 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዙዙ እንደዚህ አትበል አብራችሁ በጣም ነው የምታምሩ በናታችሁ አስተካክሎ 😢😮

  • @zeynebtemam5657
    @zeynebtemam5657 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተይ ዚዙ ፕራንክ መሆን አለበት ለነገር እኔ ምወደው ሰው አይሳካለትም😢😢😢😢❤💔💔💔💔💘

  • @seadamohammad-fi3ev
    @seadamohammad-fi3ev 25 นาทีที่ผ่านมา

    በአላህአሚርን፣ልቡንአትስበሩት፣ዙዙደግሞቤተሰብአሳምኝና፣ከጎኑሁኘአስደስችው፣ለሠው፣ውሬብለሺአትራቂው፣ለቱራሠውተራራነኝበያቸው😢😢😢

  • @Alam-gm3pm
    @Alam-gm3pm ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብድርዋ እየመለሰች ነው እምትሉ👍

  • @ሙቤቱብ
    @ሙቤቱብ 30 นาทีที่ผ่านมา

    አረ ይደብረል አትለየዩ አሚርን አተስከፊዉ የምትሉ🎉🎉🎉🎉

  • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
    @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ችግር ካለ ለምን ቀረብሽው ገና ስተገናኙ ጀምሮ ነግሬሽነበር እምርቂው ከሆነ አትቅረቢው ብየ 😡👊

    • @رحمهبدرو
      @رحمهبدرو ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሰለመ

    • @رحمهبدرو
      @رحمهبدرو ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🍓🌷🍓🌷🌷🌷🌷 19:17

    • @Aminat725
      @Aminat725 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በዚችዱኑያበዚችምድርላይ ቸግር የለለበት አለዴ ሆ ለጊዜዉ ባይኖርም ቀንቀንንሢተካ መምጣቱ አይቀርም

  • @Aminat725
    @Aminat725 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔዉድ ዙዙየ ቤተሠቦችሺን ለማናገርሞክሩ ሥለሠዉ ወሬዴግሞ ቦታ አትሥጡ ሠዉ ሁሌም የሠዉዴሥታ አያሥዴሥተዉም እፍፍፍፍአሚር ወንድሜ አይዞህ እንዴት እንዳሣዘነኚ ሠዉግን ሥለሠዉ ምንአግቡቶትነዉ ይሄን ያሀክል

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚናትየ ደምሪኝ

    • @Aminat725
      @Aminat725 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Zehara9 እሺ የኔዉድ ዴምሪኚ 24 ሠአት ሢሞላ እመልሥልሻለሁ🌹🌹🌹

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 55 นาทีที่ผ่านมา

    አቀጠቀጠዉ እኮ የኔ ሚስኪን እስኪ ወደ አላህ ተመለስ

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዙዝየበአላሕተመለሽአስተካክሊእማ
    አሚሬወድሜየኔልብየተሠበረያተእደትይሖንኡፍፍፍፍ

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤረ ዝዙዬ በ አላህ ይሁንብሽ አሚር በጣም ጡሩ ልጅ ነው አታስክፊው.... እሱ ሃያትን አቶው በጣም ጉዳት ውስጥ ነበሬ እና ባንች ደስታሁን ተመለሰ ስንል ደሞ አንቺም ጀመርሽ ኤረ ተይ... ያኔ ታዲያ ለምን ቀረብሺው? 🥺😥😥 ኤረ ከባድ ነው ጋይስ የኔ ምስኪን 🙆‍♀️😥😥😥😥

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤተሰብን በተረጋጋ መልኩ አስረዱ ኢንሻአላህ ይረዷችሓል ሁላችሁም እነዚያን ሰወች አሳምኑ😰😰

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 41 นาทีที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አሳዘንኝ አሚር አላህ ህይሩን ይሻላችሁ❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወላሂ አሚርየ አሳዘንከኝ 😰😰😰

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዚዙ ኮመንታትን ተያቸው ቤተሰቦችሽን አስረጃቸው ፕራንክይሁን ለአሚር ሲባል

  • @NejQatar
    @NejQatar 3 นาทีที่ผ่านมา

    አሰላማለኩም ዙዙ እንዴትናቹ አብሺሪ ሁሉም ለሃይርነው አላህ የሚወደውንነውየሚፈትነው መጀመራ ተረጋጉ የሰውን ወሬ አትስሙ ብዙ ጠላትአለ ግን መጀመራ ቤተሰብን አሰሙኚናጨ ተመለሺ

  • @GenetGenet-c1l
    @GenetGenet-c1l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በናትሺ በአላህ ቤተሰብ አሳምኝ

  • @ሁለገብሀያቴ
    @ሁለገብሀያቴ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወዲም ካለሺተይ አላህን ፉሪ ለምንቀረብሺለምን ትርቂለሺ ልጁ ዴስታው ተበመለሰ ሲባል አቺዴሞ ሌላ ማሰብ ጉዲ አይእናተበ

  • @لمىالقحطاني-ه6ش
    @لمىالقحطاني-ه6ش ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በአላህ አሣዘነኝ አሚር ዚዙየ እባክሽ ተመለሽለት

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እእእእ እስኪ ደስታ አምጡ እህህ ዩቱቡ ሁላ መለያየት መለያየት ኤጭ 😰😰😰😰አሚርየ የኔ የዋህ ስያሳዝን 😰😰😰😰😰😰

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውደ

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 46 นาทีที่ผ่านมา

    ዋሊኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ አንድ ነዉ መልክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ አብሽሪ አላህ ህይሩን ይሻላችሁ❤

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አብሽር አሚር😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬ

  • @SaAs-ik3zu
    @SaAs-ik3zu 58 นาทีที่ผ่านมา

    እንዴ አርእይዞህ ውንድም ዚዙ የስውን ወሬ አትስሚ በአላህ የኔ ቆንጆ

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 45 นาทีที่ผ่านมา

    ኧረ በአላህ ዙዚየ ተደስተን ካጨርስ ቤተሰብን አስረጃቸው

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉😢😢ለሠው በለሽ ነው የምኖሬው አች ካልፈለግሽ ለሠው ብለሽ ነው የምኖሬው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlewuyaMuhammed
    @AlewuyaMuhammed ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አስቢበት እህት ዋናው ቤተሰብ ነው ግን ስራ መሆኑን አሳምነሽ ስሪ ለሌላ ተንኮለኛ ቦታ አትስጡ ከፍ ብላችሁ ታዩ ፍቅር ካለ ህይወት ይቀጥላል🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማሬ ደምሪኝ

  • @Muluworkhailu-i6s
    @Muluworkhailu-i6s ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አፍፍፍፍፍየኔአባት❤❤❤❤❤አመቤቴማርያምአትለያያችሁ

  • @MediomerMediomer-uk4tk
    @MediomerMediomer-uk4tk ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለሰው ብለሽ ለምን ትለያያላችሁ ሰው ለማውራት አይሰለቸውም😢

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኔ ለዚህ ለዚህ ለምን ቀረብሽው በአላህ ደስ ብሎኝ ሳልጨርስ በጣም አዘኩብሽ ወላሂ አሚርየ አላህ ካተ ጋር ይሁን ወድሜ

  • @HawaJemall
    @HawaJemall ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞህአሚርአላህየሚወደውንሠውነውየሚፈትነው

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቤተሰብ አሳምኝ ስለሊላ ሰው አትጨነቂ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውይይይ አሚሮ አሳዘነኝ ተረጋጋ ብለን ሳንጨርስ ዙዙ ቤተሰብ አሳምኝ በ አላህ ኮመንታተርወች አሰልችተውሽ ከሆነ የመሳደብ ሱስ አለባቸው የራሳቸው ጉድፍ አይታያቸውም ውሻም በማያቀው ደው ነው የሚጮህኮ ዙዙየ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሀያትየ ደምሪኝ

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 4 นาทีที่ผ่านมา

    ዙዙየኦረተረጋገተሸአሰቤእና😢ቤተሰቦችንምለማሰረዳትሞክሪ
    ለሊላወሬባታአትሰጭ
    😢አሚርምምረጦጎደኛሸነዉ❤😢

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q 7 นาทีที่ผ่านมา

    .ዚዙየ ኮሜትኮ ቻል እየተባለነው የሚታለፈው ከቤተሰቤ ከሆነ አላውቅም😢😢😢

  • @DubaiRak-s9t
    @DubaiRak-s9t ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተው ፈተና ሲበዛ አላህ ሚወደው ሰው ነው

  • @JJk-g7f
    @JJk-g7f 11 นาทีที่ผ่านมา

    አብሽር አሚርየ

  • @11Secho
    @11Secho ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዚዙዬዬዬዬዬዬዬ እበክሽ አትለይው መለት ነገሮችን ታነገግራሽ አስታካክይ አይዟቹ በታረፋ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሰዉ ወሬ ከሆነ የምትርቂዉ እዳሰሚ የሰዉ ወሬ አትስሚ የአሚርን ደስታ የማይፈልጉ ብዙ በዙሪያዉ ያሉ ሰዉች ይኖራሉ ለነሱ ብለሽ አትራቂዉ አታሰከፊዉ እርጋ ብለሽ አስቢበት ቸኩለሽ አትወስኒ ዚዙየ በአላህ ተርጋጊ

  • @KmlaaSh
    @KmlaaSh 56 นาทีที่ผ่านมา +1

    Abshrii ayzchii😢😢

  • @ተምሬቢንትሰኢዲ
    @ተምሬቢንትሰኢዲ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚር ሲያሳዝን ፕራንክ መሆን አለበት

  • @Hig6gh
    @Hig6gh 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አስፈቅጂና ባንድ ስሩ አረ❤😢

  • @AminaTigray12
    @AminaTigray12 56 นาทีที่ผ่านมา

    ኣሚር መስኪን ተይ ዙዙየ ባኣላህ ቤተስብሽ ኣስርዳቸው😢😢😢😢

  • @Fehfy-j6i
    @Fehfy-j6i ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔወድም ለኸይርነዉ አላህ የሚፈትነዉ ባሪያዉነዉ❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ እህቴ

  • @MeramAdem-h5d
    @MeramAdem-h5d ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ ዚዙ ተይ ወላሂ ልጁ አሳዘነኚ ምትችዪውን ሞክሪ አትለያዩ ሰው የፈለገውን ይበል

  • @Amiraa.123
    @Amiraa.123 24 นาทีที่ผ่านมา

    Uuuuuffff amir😢😢ere ba allah atelayayu😢😢❤

  • @WEt-pj4jv
    @WEt-pj4jv 13 นาทีที่ผ่านมา

    አረ ዚዙ አረተይ የሰውን ተይውነ ከአሚር አትለዪ በአሏሐ አሠዘነኝ 😢😢😢😢

  • @NassrenNassren-o7z
    @NassrenNassren-o7z 33 นาทีที่ผ่านมา

    የሰው ወሬአትሰሚ ሚዲያ የሚናገር ሁሉ መሰማት ዬለብሸም😢😢😢🎉🎉🎉

  • @MilonBd-m2d
    @MilonBd-m2d 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚር እንዱዚ አትሁን አለህ ይርደህ😢😢😢

  • @lailatube6129
    @lailatube6129 35 นาทีที่ผ่านมา

    ዙዙ ጠካራሁኝ አሚርንአትለይው የተጉዳልጂነው

  • @SurprisedAlien-eh4gj
    @SurprisedAlien-eh4gj 57 นาทีที่ผ่านมา

    አይዞህ አሚር

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ ወላሂ አትለያዩ ዙዙ እስቢበት አሚርየ አይዞህ😪

  • @KhdishaKk
    @KhdishaKk ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሠለሠው አትጨነቂ ፋሚሊ ብቻ አሳምኝና አብራቹ ስሩ እንወዳቹሀለን

  • @MensurNur-n3q
    @MensurNur-n3q ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቺ ድሮም አላማርሽኝ አሚርን ለመጉዳት ነዉ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በቃ እሰያሳምንልሽ ባአላህ እሱስ አያሳዝንሽም ወላሂ አሚር በጣምአሳዘነኘ። አሰሐቀሰኘ።😭😭😭😭😭😭😭

  • @SikoSalo-m3d
    @SikoSalo-m3d 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞህ. Amir😢😢😢😢😢

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረ አሚር እንዳትለቂውውውው የምትሉ እስኪ ደምሩኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሙናየ ደምሪኝ

    • @MonaTubeሙና
      @MonaTubeሙና ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደመርኩሽ እኔንም ደምርኝ

  • @Etagu-iq6sv
    @Etagu-iq6sv 47 นาทีที่ผ่านมา

    በናትሽ የሰው ወሬ አትስሚ ከስንት ጊዜ በኋላ በእናትሽ ደስታው ተመልሶ ነበረ ከቤተሰቦችሽ ያለውን ነገር አስተካክዩ አትራቂው በናትሽ