ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔዉድ መምህር እንኳን ደስስስስስ አለህ እስኪለቀቅ በጉጉት እየጠበቅሁ ነበር ዘላለም ደስተኛ ሁንልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው ደስ ሲል ሰርግ እርግት ያለ ሰርግ ያብርሀም የሳራጋብቻ ያርግላችሁ ፍቅሮን ያብዛላችሁ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤❤
እሰይ እልልልልልልልልል!የተባረክ ጋብቻ::ደስ የሚሉ ሙሽሮች::
እሰይ የእኛ ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ በእለተ ቀኑ ቅዱስ ሚካኤል ትዳራችሁን ይባርክላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤🌹😍🙏
አሜን ፍቅር የእናንተንም እንዲህ ያሳየን
ሲጣፍጥ
አሜን አሜን አሜን @ማሚዬ ለሁላችንም 😍🙏
ክክክክክ ለወለቴ የቅዱሰ ሚካኤል ልካልኝ ወደሷ ለኩብየ እዚህ ነዉ እንዴ ያለዉ
@@genet19 አይዞን @ማሚዬ የሁላችንም ችግር ነው ያጋጥማል ምንም ማለት አይደለም😍
ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ ሙሽሮች እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን በረከታችሁ ይደርብን።አቤት ማማራችሁ አቤት ብዛታችሁ እኔ ኃጥዓተኛዋ እንደዚህ ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ምነኛ ደስስስስ ይለው ይሆን
ለምን የሱ ብቻ ወንድም ብቻ ቸብሎ ሚዲያው ላይ ተለጠፈ እንደ እኔ መለጠፍ ያለበት የተዋህዶ ልጆች በ/ቤ/ክ ጋብቻቸውን የፈፀሙ ደሰ ሲሉ ነበር መባል ያለበት።
ይች ቀን ናፈቀችኝ ጌታ ሆይ መቼ ነው ግዜው የኔ በትዳር መባረኬ አባቴሆይ ለምንመኝ ሁሉ ይሔን ክብር አጎናፅፈን🙏🙏🙏❤❤❤
ሁሉ በእርሱ ሆነ!!!አንዳችም ያለ እርሱ የሆነ የለም:: "ለሁሉም ግዜ አለው"እርሱ ለለመኑት ሁሉ በእራሱ ሰአት ያደርጋል:: በእርሱ ሰአት የሆነ ደግሞ ትክክል እና ያማረ ይሆናል::ያሰብሽው/ያሰብከውን ይሙላላችሁ::
ፈጣሪ አምላካችን እንኳን በስጋ ደሙአስተሳሰራችሁ እንኳን ደሰ አላችሁ
የመምህራች ወንድም አቤት መታደል የተባረከ ቤተሰብ ሁሉ መመረጥ
እንኳን ደስ አላቹ ሙሹሮች ቅዱስሚካኤል በእለተ ቀኑ ትዳራቹን ይባርከው🙏🙏
እልልልልልልልልል ልጄንም ለዚህ ክብር ያብቃልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤በጣም ታምራላችሁ እኛንም ለዝህ ክብር ያብቃን❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የአብርሐም ና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞
ተዋህዶ መሆን መታደል ነው❤❤❤ የተባርከ ይሁን ❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልል የአብርሃም እና የሰሃራ ያድርግላችሁ
እልልልልልልልልልል እንኳን ለዝ ክብር አበቃችሁ
ኦርቶዶክስ❤❤❤
Amen🎉
egziabher ymesgen tdarachhun ybarklachchu
Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤enqun dese alachehu ❤❤❤🎉😊
እንኳን ደስ አለቹ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ
እንካን ደስ አላቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abiham sara yigbrlkum.
Lyu btam enamseghnaln wdkilhu
❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አቤት የች ዓለም ሰንቱ ዳቆን መምዕ ሲያገባ ለማጀብ ወገቢን የምትሉ እንደ አርቲሰቶቹ በሞቀበት የምትፈሶ
Wendme Abelo Enquan Dess Alachu Melkam Gabcha
የአብርሐምና የሳራ ያድርገው።በቃ ነጭ ካፓ እርም አላቹ ማለት ነው መምህሮቻችን😅😅 እስቲ ይሁን።።።
አቤት መታደል
በነጭ ካባ ብታረጉት የበለጠ ያምር ነበር ስርዓቱም እደዛ ስለሆነ እያወቃችሁ የምታጠፉት ነገርስ😢
ትክክለኛው የተክሊል በነጭ ነው 😊
מזל טוב עושר ואושר בעולם ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአብረሀምየሳራያድርግላችሁ
Ezih ga gin leloch mushrochim yitayugnal gin yedakon henok haile wondim yetebalewun new wedefit adrgachihu beye botaw photo....enezagnoch madamekiya nachew aligebagnim sirgu tiru new gin
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
8 ሙሽራዎች
Why # Henok Haile Decon Abel Kassahun is just as important in his services.
Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll 😍 ♥️ ❤️ 👌
Elleelleellleelll Elleelleellleelll Elleelleellleelll Elleelleellleelll Elleelleellleelll 🥰🥰🥰🥰
🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰
Elllllllllllllll elllllllllllllll elllllllllllllll
Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll 😍 ♥️ ❤️
የኔዉድ መምህር እንኳን ደስስስስስ አለህ እስኪለቀቅ በጉጉት እየጠበቅሁ ነበር ዘላለም ደስተኛ ሁንልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው ደስ ሲል ሰርግ እርግት ያለ ሰርግ ያብርሀም የሳራጋብቻ ያርግላችሁ ፍቅሮን ያብዛላችሁ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤❤
እሰይ እልልልልልልልልል!
የተባረክ ጋብቻ::
ደስ የሚሉ ሙሽሮች::
እሰይ የእኛ ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ በእለተ ቀኑ ቅዱስ ሚካኤል ትዳራችሁን ይባርክላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤🌹😍🙏
አሜን ፍቅር የእናንተንም እንዲህ ያሳየን
ሲጣፍጥ
አሜን አሜን አሜን @ማሚዬ ለሁላችንም 😍🙏
ክክክክክ ለወለቴ የቅዱሰ ሚካኤል ልካልኝ ወደሷ ለኩብየ እዚህ ነዉ እንዴ ያለዉ
@@genet19 አይዞን @ማሚዬ የሁላችንም ችግር ነው ያጋጥማል ምንም ማለት አይደለም😍
ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ
ሙሽሮች እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን በረከታችሁ ይደርብን።አቤት ማማራችሁ አቤት ብዛታችሁ እኔ ኃጥዓተኛዋ እንደዚህ ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ምነኛ ደስስስስ ይለው ይሆን
ለምን የሱ ብቻ ወንድም ብቻ ቸብሎ ሚዲያው ላይ ተለጠፈ እንደ እኔ መለጠፍ ያለበት የተዋህዶ ልጆች በ/ቤ/ክ ጋብቻቸውን የፈፀሙ ደሰ ሲሉ ነበር መባል ያለበት።
ይች ቀን ናፈቀችኝ ጌታ ሆይ መቼ ነው ግዜው የኔ በትዳር መባረኬ አባቴሆይ ለምንመኝ ሁሉ ይሔን ክብር አጎናፅፈን🙏🙏🙏❤❤❤
ሁሉ በእርሱ ሆነ!!!
አንዳችም ያለ እርሱ የሆነ የለም::
"ለሁሉም ግዜ አለው"
እርሱ ለለመኑት ሁሉ በእራሱ ሰአት ያደርጋል::
በእርሱ ሰአት የሆነ ደግሞ ትክክል እና ያማረ ይሆናል::
ያሰብሽው/ያሰብከውን ይሙላላችሁ::