MK TV || ግብረ ሐዋርያት || አሳዛኝ ክስተት በቤተ ክርስቲያኒቱ ላይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 37

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ วันที่ผ่านมา +17

    ስለ ብርቱ አገልጋዮች እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @Seble7
    @Seble7 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ከእናንተ ይሁን እግዚአብሔር ይህን ክፉ ዘመን ያሻግረን በጣም ከባድ ነው

  • @ሐብታምዘተዋሕዶ
    @ሐብታምዘተዋሕዶ วันที่ผ่านมา +11

    አምላኬ ሆይ በጣም ነው የሚያሳዝ ነው ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @ethio2030
    @ethio2030 วันที่ผ่านมา +10

    ብርቱ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤

  • @DawitAdeme
    @DawitAdeme วันที่ผ่านมา +8

    አግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @serawitneberegn3971
    @serawitneberegn3971 วันที่ผ่านมา +8

    ኪዳነምሕረት አስቢን

  • @taddesseshiferaw9927
    @taddesseshiferaw9927 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ቅድስት ሥላሴ ፈቃዳቸው ይሁን ና እንደገና ለመሥራት ያብቃችሁ በርቱ

  • @EthioPrism
    @EthioPrism วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞች። ዲን ሙሉጌታ ብርቱው ክርስቲያን !

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 วันที่ผ่านมา +3

    ቸሩ መድኃኒአለም ይርዳን 🙏🏽

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 วันที่ผ่านมา +6

    ,የቤተክርስቲያን አምላካችን በቃ ብሎን ወደ መፍትሔ ገብተን ችግሩ ለመፍታት እድንሰማ እንድናይ ምክንያት የሆናችሁ በርቱልን የተግባር ሰዎች ያድርገን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝና አምላከ ቅዱሳን ይርዳችሁ በርቱልን ወድሞቻችን🙏✝️

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @biyadgieaschale5219
    @biyadgieaschale5219 วันที่ผ่านมา +3

    አምላኬ ሆይ በቃችሁ በለን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ህዝቦችን ይጠብቀን❤

  • @Mikiyas-fh3hq
    @Mikiyas-fh3hq 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ የድካማችሁን ዋጋ በነፍሰም በሰጋ ይክፈላችሁ ማህበረ ቅዱሳኖች

  • @MeronTeshome-f6i
    @MeronTeshome-f6i วันที่ผ่านมา +3

    በርቱ

  • @mengistuamsal5496
    @mengistuamsal5496 วันที่ผ่านมา +4

    bereketachihu yederibin. yedresen.

  • @lij_zemariamreta
    @lij_zemariamreta ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ🙏🙏

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከባድ ነው ግን ለበጎ ነዉ በርቱልን 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u วันที่ผ่านมา +1

    መልካምሙንመንገዲይምራቹእግዛቤሕርይእርዳቹ

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 วันที่ผ่านมา +2

    በእዉነቱ ከፊት ቀድማችሁ ስለ አከልግሎት የምትደክሙ ወንድሞች ስለእናተ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በምችለዉ አገለግላለሁ ምንኛ መታደል ነዉ ግን ጌታ ሲመጣ ማንን ያመሰግን ይመስላችኋል ቤተ ክህነቱ ወይስ ማህበረ ቅዱሳን ???ይቅርታ ግን

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እጅግ ያሳዝናል ፈጣሪ የተፈጥሮና የሰው ሰራሽ አደጋዎችንና ፈተናዎችን ያቅልልን🙏

  • @ብርሃነይኢኪድንግለይ
    @ብርሃነይኢኪድንግለይ วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ኣምላክ ምሳኩም ይኩን

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉

  • @RahelEmnew
    @RahelEmnew วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዞ አለ ውይ ያስፈራል ቅድስት ሥላሴ ከእናንተ ይሁን

  • @Tmttmt-du9ee
    @Tmttmt-du9ee วันที่ผ่านมา +3

    Egezabehare melkam geza yamtalen

  • @ጥሩወለተማርያም
    @ጥሩወለተማርያም วันที่ผ่านมา +1

    በሌላብርቱ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ዋጋችሁን በሰማያዊ መዝገብ ያኑርላችሁ 😢

  • @MekuriyaLitgebew
    @MekuriyaLitgebew 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    "አገልግሎት ስላለን አንታክትም "

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u วันที่ผ่านมา +1

    እግዛቤሕርይጠቢቃቹእሱይከተላቹወንዲሞቺዲንግልማሪያምምልጃዋአይለያቹ

  • @ዝክረ-ታሪክበሁሉምለሁሉም
    @ዝክረ-ታሪክበሁሉምለሁሉም 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም የምትሰሩትን ሁሉ ዋጋችሁ በሰማይ ነውና አይዞችሁ

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቸሩ አምላክ የቸርነቱን ሥራ ይስራላችሁ!

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔም ክርስቲያን ነኝ ??? ስም ብቻ ነኝ ዋጋ አልከፈልኩም።ጤና ናእድሜ ይስጣችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን ያጠንክርልን።

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤