ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሱቡሀነለ ዋልሀምዱሊለህ ዋለኢለሀኢለለ አለሁ አክበር
ፈኪየ ስለሠው ብዙ አታውሪ አላህም አይወደውም ስለዚህ ስለራስሽ ብቻ አውሪ አላማሽአላይ አተኩሪ።
ደምሪኝ
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
ሉለላህ አለይ ወሰለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Salalhu alhy wosolme💓💓
@@Mokamil-gd2okደምሪኝደምሬሻለሁ
@@MakiaEbrahim-e1mደምሪኝደምሬሻለሁ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያኖች በእግዚአብሔር አትለፉኘ ደምሩኘ የስደት እህታችሁ ነኘ የምር አበርታቱኘ😢😢
እሽ ደምሪኝ ልደምርሽ🎉
Damarikus ዳምርኝ
@@safinamahmod ደምሪኝ ልደምርሽ
@@HawayesufAhmed እሽ ውዴ ደምሪኘ
@@safinamahmod እሽ ውዴ ደምሪኘ ልደምርሽ
ሡባሃነ አላህአልሃምዱሊላህላኢላሃ ኢለላህአላሁ አክበር
ሡበሀን አላህ አልሀምዱሊላአላህ አክበርላኢለሀኢለላ
ደምሩኝ
😂እንደው አንቺ ልጅ ቅመም ነሽኮ ፋፊኮ ንገሪልኝማባይሆን እየገጫችሁኝ😂
❤❤❤❤
❤❤❤❤ፈኪዉዲአለን አብሺር
አብሽሪ ወደ አላህ ተጠጊ ብዙ ነገር አትቆጣጥሪ አንዳንዴ እየታየ ይታለፋል ሰው ከሰው ጋር ሲኖር ነገር ለቃቅሞ አይሆንም: ማደግ የምትፈልጊ ከሆነ ከሰው ጋር አብረሽ ተስማምተሽ ኑሪ🎉🎉🎉
ፈኪ በመምጣትዋ ደስስስስስስ ያለው ላይክ 🎉🎉🎉🎉ፈኬነቴ የኔ ቆንጆ
ደምሪኝ🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@maryamdawood5052እኔምደምሪኘ ውዴ
ደመርኩሽ ውዴ😢
በሥልምና አሽሙር አይፈቀድም እና ወደ አላህ ተመለሽ አሽሙር አታብዢ
ሀቅነዉየተናገረችዉ😏እሷማስመሠልሥለማትወድነዉየምጠሏት😏
በትክክል
እሷ የሆነውን ሀቅ ነው የተናገረችው!! በዚህ የሚከፋ አካል ካለ ደግሞ ከነግሳንግሱ ገደል ይግባ!! አንዳንድ ደካማና አክራሪ ሰዎች የራሳችሁን ኋላ ቀር አመለካከት ለማራመድ በማሰብ ሌላውን ለማሸማቀቅና ለመጣል በሆነው ባልሆነው ሁሉ እምነት ላይ ትንጠለጠላላችሁ!!
እረ ይድፋችሁ ሁሉንም ነገር እምነት ጋ ለምን ታያይዙታላችሁ
ዴምሩኝ በአላህ
አይዞሽ የኔእህት በመምጣቷ ደስያላችሁ ላይክ አርጉኝ
ደምሬሻለሁደምሪኝውደ
የኔ ቆንጆ ጠፍታ ነበር በሠላሟ ነው ፈኪየ እንኳን ሠላም መጣሽ❤
ዴምሩኝበአላህ
❤❤❤
የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደህናመጣሸ ፈኪየ በመምጣትሸ በጣም ደስ ብሎኛል ክፎ ሰወች ጠካራ ያደርጉሻል ለጊዜው ውስጥሸን ሊሰብሩት ይችላሉ ግን ጠካራ እንደትሁኚ ይገፋፎሻል አባቴ ምን ይላል መሰለሸ ምቀኛ አታሳጣኝ ይላል ለምን ምቀኛ እኮ በጣም ከባደነው ይጉዱሀል አባየ ስለው ለነሱ ይመስላቸዋል እኔም ስሜቴ ሊጉዳ ይችላል ግን ከወደኩበት ተነስቸ እንደብረት የሚጠነክሩኝ የወደዱ መስለው የቀረቡኝ ሰወች ምቀኛየ ሁነው አገኛቸው አለሁ ከዛም እጠነክራሉ ይላል አንችም በዙሪያሸ ያሉ ሰወወች በጣም አዝኔባቸው አለሁ 😭እውነት ያሳዝናል ጠካራ ሁነሸ እና በልጠሸ ተገኚ ያገዜ እነሱ ይፀፀታሉ እውነተኛ ኋደኛሸ ሩዱ መሆኗን ተረዳሁ ስጠፊ ጠፋች ስትመጨም አብራሸ መጣች
@ኢክሩወለየዋ ትክክል በፈኪ የደረሰው ለኛ አስተማሪነው እኔ ተምሬበት አለሁ ኢክሩየ
በነገርሽ ላይ ያው መልካምነት ለራስ ነው መልካም ከሆንሽ መልካሞችን ታገኛለሽ እና አንቺ እንዴምትይውእውነተኛ እና ጥሩ ከሆንሽ አላህ ካንቺ ጋ ነው
ያህቲ ከሚዲያ አለም ውጪ እና በግለሽ ከሀላልሽ ጋ ተሰትረሽ ስራሽን ሰሪ ውዷ በእስልምና ሴት ልጅ ሚዲያ እንድትወጣ አልፈቀደም እናም አይጠቅሞሽም ርዚቅሽን በሌላ መንገድ ፈልጊ ላንቺ ላለኝ ክብር ነው አውደ በየነ ።
በእስልምና ሴት ልጅ ሚዲያ እንድታይስ ይፈቀዳል? ኧአትቀባጥሪ እራስሽን አስተካክይ መጀመሪያ ውሎሽ ቲክቶክ ማየት ነው
❤❤❤❤❤❤ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም
ሳህ ጌታሽን ከፈራሽ ተሰተሪ
አይዞሽ ፈኪየ አንችን ጠንካራ እንድትሆኝ ያደርጉሻል ጀግና ወደፊት 💪💪💪🌹🌹🌹🌹
አይዞሽ የኔ ጅግና እህት እግዚአብሔር መልካም ነው ወርቅም በእሰት ይፉታነል ይበል ዬሌ ሁሉም ሰው ልቡን የምሰብሩ ነገር አይጣፍም 😢😢😢😢😢
የኔ ጠካራ አይዞሽ አላህ ካች ጋ ይሁን ጠክረሽ ስሪ አይዞሽ ከጎንሽ ነን በርች እዳትሰበሪ እውስጥሽ ብቸኝነት እንደሚሰማሽ ብዙ ነገር በውስጥሽ ይዘሽ እንደምትኖሪ ያስታውቃል አበረታቷት ውዶች 😢ልጅቷ ምንም ጥፋት ኖሮባት አይደለም ማስመሰል ስለማትችልበት ነው
ደምሪኝ በቅንነት❤❤
ዴምሩኝ
👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻❤️
ክክክየት አየሺ አብረሺ የምትኖረ አመስሌም
@@R-sr6co ምንአሳወቀሺ😏
በዚህ ባጭር ጊዜ ሰው ከበሽ ባጭር ጊዜ ራቁሽ ችግሩ ከነሱ ብቻ ሳይሆን እንችም እራስሽን ፈትሺ🥺
ይመሥለኛል ችግሩ ተፈኪነዉ እሚመሥለኝ አሏሁ አለም
ዴምሪኝውዴ
@FatuዴምሪኝውዴmaFatuma-gs8qr
ፈኪ ምኑ ላይ ነው ጥፋቷ? ቤቷን ከፍታ ባስተናገደቻቸው(ባበላች፣ ባጠጣችና ቤቷ እንዲተኙ በፈቀደች)፣ ታዋቂነቷን ቀርበው እንዲነግዱባት በመፍቀዷ፣ አንድ የማልረሳው እሷ በሌለችበት ከራሳቸው አልፎ ሆስፒታል ይመስል ያልፈቀደችውን ሰው ቤቷ እያስተኙና እየቀለቡ ሶፋዋ እስከሚደቅ ድረስ ላዩ ላይ ሲዘሉ ሲታይ በጣም ያማል!!
ትክክል
የፈኪ መምጣት እንደኔ ያስደሰታችሁ ፈኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ❤ ጀግኒት ጉዞ ወደፊት 🎉
ውደደምሬሻለሁደምሪኝ
@@aminatube3280 ጦት ነዉ የደመርኩሽ
እሽ🎉❤@@RahmatMustefa
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን ፈኪየ አልሀምዱሊላህ አሰኪ ሁሉንም ነገር ትተሽ ወደፊት ሂጂ የኔ ውድ ሚዲያ ላይ ማየት ያለብሽ ስራሽን ብቻ መስራት ነው ያለብሽ ወደፊት ስትሮጭ ያንን ግዜ ዬለይልሸል እናማ አሁንም ወደፊት ቶቶሎ ቨደወ ልቀቂ የላ ወደፊት 💪💪💪💪💪
የሆነ ቢዝነስ ውስጥ ለመግባትም አትቸኩይ ቀስ ብሎ ማሰብ ያስፈልገል😊😊😊
@@Tinkshu ሁሉም በአቅም ሲሆን ነው
ደምሪኝ,በቅንነት🎉
ትክክል ስራው ሁሉ ትምህርት እውቀት ይጠይቃል ብቻ የሆነ ቢዝነስ ልሰራ ነበር አያዋጣም
ዴምሩኝውዶቾ
የኔውድ አይዞሽ ማሻአላህ ወላሂ ናፍቀንሽ ነበር ጠንካራ ሁኝ የኔውድ
የኔንልእልት ፈኪነት እንኳንም ሰላም መጣሽ❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዴምሩኝውዶቼ
👍👍👍👍
@@RahmaWerku-w6d እሺ
ፈክኪየ አህለን ውደ እኳንስላምመጣሺልን አብሺሪ ያልፍልሁሉምነገር በትግስት❤
አይዛሽ ፈኪዬ የኔቆጃ በርቺ አቺ ጀግና ሴት ነሽ የኔውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔማር የኔ የወርቅ ፍልቃቂ የኔዳይመንድ የኔ ፅገሬዳ አበባ እኛ የመዳም ቅመሞች የሰዉጭቀት የሚያሰጨንቀን የሰዉ ደስታ የሚየሰደስተን አለንልሽ ከጎንሽነን ❤❤❤ቀናብለሽ ማየትእፈልጋለን ❤❤❤❤
የኔ እህት እንኩዋን በሰላም መጣሽልን የኔ ብርቱ አይዞሽ እማየ ነገሮቾ ሁሉ ለበጎ ሊሆን ይችላሉ
እንኳዕ ዳሓን መፃአኺ ናፊቅኪ ነይረ የኔ ጣካራ 😢🇻🇳🦋❤
*የኔ ውድ እንኩዋን ደና መጣሽ አይዞሽ የማያልፍ የለም በርቺልኝ ቅመምችዬ እስኪ እኔንም አስርሺ አስገቡኝ*
ደምሬሻለሁውደደምሪኝ
صيحيح ثبت قلبي على دينك ابشري الله يجبر قلبك يا رب اللهم آمين يارب العالمين
ብርሽን. በልብስ አትጨርሽ. ቀስ ብለሽ አስተውለሽ ተራመጂ. ቀስ ብሎ. ማስተዋል. ከላይ ከላይ. አትሩጭ ለክፉም ለደጉም. ቀስ እረጋ ❤❤❤❤በተረፈ. በርቺ
😒😒😒
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ፈኪየ አይዞሽ ጠንክረሽ ስሪ አብሽሪ ስለ ሰው አታውሪ
እካን ደህና መጣሽ ፈኪየ ሁሉንም ሥላለፍሽው ደሥብሎኛል በርች አውን ትክክክል እውነት ወዳጅሽን እምትለይው በደዝታሽ ወይበሀዘንሽነው እውነት አውንአላህየሚፈትነው ሠው የሚፈትነውእውነት ካለፈው ተማሪበት ለወደፊት አልሚበት እህቴ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
አስለም አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበርካሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የኔ ጀግና ውድድድድ ምርጥ ስው ስላምሽ ይብዛ #ሽር
አደራ ኮሜንት አይተሽ እንዳይከፋሽ ሁሉም ቀስ እያለ ወደ አቅሉ ይመለሳል ኢንሻአላህ አንቺ መስራት ያለብሽ ነገር ላይ ብቻ ትኩረት
@@Abranjenat ሳህ
አንች የመለሰ ሎሎቹንም ይመልስቸው
@ኢክሩወለየዋ እሯ አታስቂኝ😆
@ኢክሩወለየዋ ምንም ችግር የለም እየከፈሏት ነውኮ የሚሰድቧት ባላየ ላሽ ነው ሲደክማቸው ይተውታል የሚሳደቡት ትቂት ሰውች በፌክ አካወንት እየገቡ ነው
🎉🎉❤❤ walahi betam des bilognal feki I love you My lovely feki I always behind you never give up
ፈኪዬ በመጥፋትሽ በጣም ደብሮናል ድምቀታችን እንክዋን ተመለስሽልን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እኖድሻለን በርችልን
በጣም ሀቂቃ የዩቱብ ደምቀት ናት ፍኪነት
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ሀቢቡና ተይ ስለሰው ሁሉንም ለአላህ ተይ ሰው ስንት ሀጃ አለበት እባክሸን
አይዞሽ እህትየ ለሠው ብለሽ አትሠበሬ አላህን የሚአሥከፋ አታድርጊ እንጅ ሠው ብዙ ያወራል
ወላሂ አድ አዉነት ልገራቹ አቺ ልጅ በፈፁም ማሥመሠል አችልም ታሥታዉቃለች አላህ ያበርታሸ አይዞሸ ሁሉም ነገር ለህይር ነዉ ግን ጠካራ መሆን ነዉ ያለብሸ ❤❤❤❤❤❤
አዎበጣምአይመቻትማሥመሠል❤ሠዉየሚወደዉአይመሣይሠዉነዉእሷደሞአላህንትፈራለችሀቅየሚሠራአይወደድምእጂፈኪጥፋትየለባትም❤
@@الحمدالله-ف4ث ሡባሀን አላህ የኒ አናት በሁን ሠአት ሚወደደዉ ዉሥጡ ሊላ ዉጪዉ ሊላ የሆነ ሠዉ ነዉ ግን ባአላ ዘድ ሠብር ካላት የሆነ ቀን ከፈ ትላለች ሀቅን ይዞ ያፈር የለም ካላህ ዘድ
@@GFg-i6bያሪድ ሣህወላ☝️🤲🏻🤲🏻
ክክክ ደምወላሂ ትያለሺ ለውሺት አኡዙቢላሂ ማንኛውም ሰው ከውሸት እና ከማሰመሠል ነው የሚኖረው አትሸወጂ መሀላ ዝም ብላችበሁ አትማሉ
ሳህ ምን አሳወቃት።@@R-sr6co
አብሽሪሀያቲ ሳይፍተንያለፈየለም እናእሚጠሎሽንነወቺ አትጥያቸው ያበርቶሽአልሁሉምያልፍአልሚዲያተጠቃሚስትሆኝ ብዙ ነገር ያጋጥማልስለዝህ አይዝወሽ❤❤❤❤
የኔ ውድ እኩዋን ደህና መጣሽ አብሽሪ ሰወችን ለአላህ ብለሽ ውደጅ እርጅ ከሰወች ግን ምንም አጠብቂ ከተውሽ መተው እናም አትጥፊብን ደሞ ባላየ እለፊቼው ባለማወቅ ይሆናል በግዜ ስለተረዳሽ/ስለራቁሽ አመስግኒ. ስለሰው ይበቃሻል ጉዞ ወደ 100k🎉
የኔውብ አብሽሪ አልሀምዱሊላስትይ ሳምርብሽ ማሽአላ ሰለሚቀኑብሽነው ብዙ ጎደኛ አታብዢ
ፈኪ፣ ፈኪ፣ ፈኪ ብርቱና አላማ ያለሽ ሴት በመሆንሽ ላንች ትልቅ ክብር አለን!! ተናፋቂው ፈገግታሽ አይጠገብም!!
በጣም❤የልጂአዋቂናትእሷንየማይወዷትማሥመሠልሥለማትወድነዉ❤አላህንያመነምንምአልሆነ☝️🤲🏻🤲🏻
@@الحمدالله-ف4ث ትክክል
ዴምሩኝውዶቼ🎉
አብሺሪ ለጥላት እጂ እዳሰጪ የኔ ማረ አላህ አለሺ
ፈኪ የኔውድ እህት ወላሂ ሰለተመለሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔውድ እህት በጣም ነበር የነፈቅሽኚ አብሽር ሁሉም ነገር ለኽይር ነው 💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹
አብሽር እህቴ አላህ የሚወደውን የፈተናል ያንን ፈተና ደሞ ተወጣሽ ትልቅ ምን እንዳለሽ ስለዚህ ጠንካራ ሆኜ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@@RahmatMustefa እኔንም ደምሪኝ
አይዞሽ አብሽሪ ትክክል ነሽ በቃ ከአሁን በኋላ አታልቅሺ ጠንካራ ሆነሽ ቀጥይበት እኛ ከጎንሽ ነን
የፈኪዬ የክፉቀን ደራሿ ስለ ሆናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ክፉቀን አይንጣ ከመጣም ቶሎ ይመለስ ይባላል ክፉቀን እኮ ስንቱን ያስመኛል😢 ፈኪዬ በርችልኝ እህቴ❤የጨለመው ከፍቶት አይቀር በጥቁረቱበአድስ ማለዳ ይተካል ለሊቱለየቅል ነው ፍጥረት ሁሉም በልዩነትአንዱ እዚህ ስደሰት ሌላው በማዘን ቤትእውነቱን እያለች ሀቁ ሳይቀበርሁሉንም በአንድ ቤት እንድህ ታኖር ነበርአንዳንዱ ለፍቅር ሌላው ግን ለራሱሲያስበልጥ ይታያል ከፍ ሲያደርግ ነፍሱንየሷ ሳይታወቅ ልቧ ያለው እውነትሁሉም ባፍ ባፍ ይላል እውነትን ሲሸፍንአንድ ቀን ተከድኖ የበሰለው ሚስጥርበሂወት ሲጋለጥ ከመሸበት ሲያድርእውነትና ንጋት ቢዘገይም አይቀር።።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈኪዬ አብሽሪ አይዞን💪💪💪
😊❤❤❤❤❤❤❤
@ZaዴምሪኝውዴharaMuhammad-wg6mh
እኳን ድህና መጣሽልኝ ፈኪየ አብሽሪ ሁሉም ለበጎነው 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ በቅንነት
እንኳን መጣሺልን እንወዲሻለን እናከብርሻለን እናበረታታሻለንእንደኔ ደስስስስስ ያለው ይለይከኝ
ሂጃብሽ ከመተዉ 50% ቢሆን ፀጉርሽን ና ጆሮሽን ብቅ እያረግሽ ሥለማትጃጃይ ደሥትይኛለሽ የሌሎቹማ ለሥሙ ሙሥሊም ነቸዉ አለባበሠቸዉ 100% 0.00%
እሺ
አረ አሁን ጆሮው ከምላይነው የሚትይነው ጉድ ነገርመፈልግ
@@MmN-fu5fi ማለት አልገባሽም ፁሁፉ
አይዞሽ ፈኪ ያልተፈተነ አያልፍም አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ማንንም አትስሚ ለማንም ግድ አይኖረሽ ኬርለስ ሁኝ ከዛ ሁሉንም ፈተና ታልፊዋለሽ ኢንሸአላህ
የኔፈዲሽ፡አይዛሽከሰዉብዙምአጠብቂየኔፈዲሻ፡ጠካራሁኝ፡ሰርትሽአሳያቸው፡ዛሬላይአሉኝብለሽከጠበቅሽዉሰዉይልቅ፡በዲገትየምናገኝቸዉሰዉናቸዉ፡አልሀምዱሊላህ፡ፈትናለህይርነዉ❤❤❤
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አብሽሪ አይዞን አሏህ ያዘነላቼው ሰዎች ሲቀሩ ጥሩነገርና የውስጥሺን የተሰማሺን ስታጋራቼው አይወዱም
ባካቹህ የፈኪ ቤተሰቦች መቶ ሺህ ትግባ እምትሉ ላይ
የኔ ዉድ እንኩዋን በስላም ማታሺልን ድጋሚ አትጥፊ እሺ የኔ ጃግና ሴት ❤❤❤❤
እንኳን ደህናመጣሽ የኔ ፈኪየ የኔ ፍልቅልቅ አይዞሽ
የኔ ውድ የኔ ቆንጆ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣሽልን ❤❤❤❤
ፈኪዬ ኣብሽሪኣላህ ካንቺጋር ይሁን ከሰው ምንም ኣትጣብቂ
አብሽሪ ፈኪየ ጠክረሽ ስሪ አላህ አችጋ ይሁን❤❤❤
ያኔ ውድ ስወደሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሽሪ ፈኪየ
ወላህ ጠንካራልጅነሽ አይዞሽ ብዙፈተናይገጥማዋል ትለያለሽ ጠንካራነሽ ኮራሁብሽ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤የኔዉብ እኳን በሰላም መጣሺ የኔ አለም
ስንሰበር ወደ አላህ እንድንሄድ ላደረጋችሁን ሰዎች 😊 የ አላህ ሰላም በ ናንተ ላይ ይሁን
አብሽሪ እህቴ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ፈኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ ካየሽው ኮሜንቴን ስለበደሉሽ ስለራቁሽ ሰወች ተያቸው አታውሪ በሚዲያ እኛ የምንመካው በአንድ አሏህ ነው እነሱ ማለት የፈሰሰ ውሃ ናቸውና አትውቀሻቸው ሁነሽ ተገኚ ጀግና በርች ደሞ አትጥፊ ስሪ ይሄም አንድ ስራ ነው
@@RahmaWerku-w6d እሽ እኔንም ደምሪኝ ርስ በርሳችን እንደማመር
ሀቅንየሚያወራአይወዱም❤
ፈኪዬ ስለመጣሺ ደስ ብሎኛል በርቺ ከሰዎች ምንም አጠብቂ አንቺ ጠንካራ ሁኚ አላህ በቂሺ ነው ለመጥፎ ሰዎች ቦታ አትስጪ እዳላያ እዳልሰማ ዝም ብለሺ ጉዞ ወደፊት 100k እናስገባት🌷F🌹
ግን ሰው ሳትነኪ አውሪ ዝብ ትላለች በውስጥሽ መያዝ ትችያለሽ ሁልም ለስራ አንጅ ሌላ አላገናኘሽም ካልሁኑሽ ለቀቅ አድርገሽ ከመሰለሽ ጋር ስሪ ቅኔ አታብዥ ይህ ሚዲያ ነው መስራት ከሁነ መስራት ካልሁነ 😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷
ሳህ እንኳን ወቅሳቸዉ መገመት አያቅትም
,ሳህ ሁሌ ታሽሟጥጣለይ
@@ToybaMohammed-c8t ሀሀሀሀሀ
@@zertuwedajzw8788 በትክክል
አለማወቋ ነው ሁሌ ራሷን ታካብዳለች
ሰሓማልኩምራህመመትላህወበረካየኔቆንጆ በረችል ወጅዴድድድድድ
ፋራ ሲነቃ ፈታ አይሰጥም አሉ ጋደኞቼሽ ያለ ምክኒያት አልሸሹሽም የዶርሸን አትርሺ ዛሬ የራስሽ ሰራ ቢኖርሽ የነገሽን አላህ ነው ሚያቀው የመጣሽ በት አትርሺ ዲኒያ ጠፊ ናት አንዳትሸወጂ
አይባልም እህቴ አላህን ፍሪ ሙስሊም እህትሽን አክብሪ 😮
@@Abranjenat ዴምሪኝ
@@Abranjenat አህቴ አንቺ አክብሪ በለሽኝ አይደለም ማከብረው ሰው ሰው በመሆኑ ቢቻ ኩብር ነው አንቺ ምታቃያት በሚዲያ ነው ሰለዚህ ማታቂው ቡዙ ነገር አለ እሺ
@@ዙወይላህ ቢሆንም በአካል ካወቅሻት በአካል ተነጋግራችሁ ችግራችሁን ፍቱት እንደማንኛውም ሰው በፌክም ሆነ በትክክለኛ ስማችን እየመጣን ሁሌ የሙስሊም እህታችን ን ልብ መስበር ትክክል አይደለም እኔም ከሚወቅሷት አንዷ ነበርኩኝ ግን የኛ ወቀሳ የበለጠ አባላሺ መሆኑን አይቻለው ስለዚህ ጥፋት እንኳን ቢሆን ቀስ ብለን እንምከራት ወይም ዝም ብለን እንለፍ እህቴ ስህተት በስህተት አይታረምም
ሰዎች ኩፉሁን እንጂ ደስታህም ኣይመኙም የችግር ስኣት ሰዎችህ ምትለይበት ቀን ነዉ እና ወድቀህ መነሳት ያለነዉና ኣይዞሽ ጠንክረሽ በራስሽ ስራ ነይ ከሚዲያ ኣትጥፊ ደካማ ጎንሽ ለሰዎች ኣታሳይ።
አይዞሺየኔማር❤ሠዉወረተኛነዉ❤ለጥቅማቸዉነዉየሚፈልጉሺ❤
ፈኪየየኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም አላፊነው ጠንክሪ አላህ ይደግፍሽ
ወአ ወራ ወበ እንኳንሰላም መጣሽ ጠንክሪ እህት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሱበሀንአላህ
ፋክያ እንኳን በሰለም መጠሽ ሰለሙን የብዘልሽ❤
ወአለኩምሰላምወራህመትወላሂወብረካትሁ አብሽሪ እህቴ ሂወት ይቅጠላል አስብሽበት እስክምደርሽ ወደሁላ እዳዞሪ የማታ እንጄራ ይስጣችሁ እህት ወንድሞቼ
ሱስ ሆነሽብኝ ነበር እስይ እንኳንም በስላም መጣሽ አላህ ይጠብቅሽ ከፍ ከፍ ያድርግሽ የኔ ጠንካራ ብየሻለሁ
ፈኩየ አይዞሸ ጠንካራ እንድትሆን እፈልገላና
የኔ ውድ እኳን በሰላም መጣሽ ❤❤ በቃ ካሁን በኋላ በራስሽ አጀንዳ ነይ ስለሰው አሽሙር ምናምን አታውሪ ዩቶብሽን ጠንክረሽ ስሪበት ብዙ ተከታይ ብዙ ወዳጂ አለሽ ስለዚህ አሪፍ አሪፍ ነገር ልቀቂበት በተረፈ አትጥፊ
እኳንም መጣሽልን ፈኪዬ ዉዴ🌹🌹
ኡንከን ደህና መጣሽ ፈኪነት❤
አህለን ውዴዋ በድጋሜ ስላየንሽ በጣም ደስብሎኞልልልልልልል❤❤❤❤❤
አብሽሪ ፈካ ሁሉም ያልፈል አሏህን ተመኪ በርችሰራሽላይ
እንኳን አለህ አልጠለሽ ደስ ብሎነል ስለለፍሽ ፈተነዉን ሁሉ ወንዲም ተሸለዉ
ፈኪበመምጣቶ ደስያለው በላይክ
መጣቶ ደሥይልነበር ነገር ትበላለች አሽሙር አይ
አሠለማለይኩም ወራህመቶላሂወበረካቱ ፈኪእደትነሽ እኳን ደህናመጣሽ አብሽሪ ጠክሪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፈኪየ አላህ ሠላምሺን መልሦ ሥለመጣሺ በጣምድሥ ብሎናል ሁቢ😍
አብሽር🎉🎉🎉🎉🎉 ፈኪዬ
ማሻ አላህ እንኳን ደህና መጣሽ በሏት
Ke sew belay allah ywdedishi wde slesew atcheneki achi bcha wedefit ❤
አጃቢ አታብዢ ደሞ እነዚህን ከየት አመጣሻቸው
😂😂😂😂😂
😅😅😅😅እስክትጣላ
አብሽር የኔ ቆጆ
መስራት ያለብሽ ነገር ስለሰው ማውራት ጥሩአይደለም ስለራስሽ አውሪ አላህየማይወደውን ነገር አታውሪ
ነገርኛ ቢጢ ናት
የኔ ዉድ እንኳን ደነ መጠሽ አብሽር ለኻይር ናዉ በች❤
የኔ ጀግና እንኳን መጣሽልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አይዞሽየኔህትኢሻአላህአብሽሪሁሉምያልፋል😊
ፈኪዬእንኳን ደህና መጣሽ👍👍👍 ወላሂ ከልቤ ነው ምወድሽ ለአላህ ብዬ 🎉🎉ሰውን ሳይሆን አላህን ይዘሽ ወደፊት
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ዴምሪኝማማ
@Mokaዴምሪኝማማማmil-gd2ok
@@RahmaWerku-w6d አሺ እንደማመር
የኔ ዉድ አላህ የሙራድሽን ይሙላልሽ ፈኪየ
የኔውድ በመምጣትሽ ደስብሎኛል በርቺ የኔቆንጆ
ሱቡሀነለ ዋልሀምዱሊለህ ዋለኢለሀኢለለ አለሁ አክበር
ፈኪየ ስለሠው ብዙ አታውሪ አላህም አይወደውም ስለዚህ ስለራስሽ ብቻ አውሪ አላማሽአላይ አተኩሪ።
ደምሪኝ
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
ሉለላህ አለይ ወሰለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Salalhu alhy wosolme💓💓
@@Mokamil-gd2okደምሪኝደምሬሻለሁ
@@MakiaEbrahim-e1mደምሪኝደምሬሻለሁ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያኖች በእግዚአብሔር አትለፉኘ ደምሩኘ የስደት እህታችሁ ነኘ የምር አበርታቱኘ😢😢
እሽ ደምሪኝ ልደምርሽ🎉
Damarikus ዳምርኝ
@@safinamahmod ደምሪኝ ልደምርሽ
@@HawayesufAhmed እሽ ውዴ ደምሪኘ
@@safinamahmod እሽ ውዴ ደምሪኘ ልደምርሽ
ሡባሃነ አላህ
አልሃምዱሊላህ
ላኢላሃ ኢለላህ
አላሁ አክበር
ሡበሀን አላህ
አልሀምዱሊላ
አላህ አክበር
ላኢለሀኢለላ
ደምሩኝ
😂እንደው አንቺ ልጅ ቅመም ነሽኮ ፋፊኮ ንገሪልኝማ
ባይሆን እየገጫችሁኝ😂
❤❤❤❤
❤❤❤❤ፈኪዉዲአለን አብሺር
አብሽሪ ወደ አላህ ተጠጊ ብዙ ነገር አትቆጣጥሪ አንዳንዴ እየታየ ይታለፋል ሰው ከሰው ጋር ሲኖር ነገር ለቃቅሞ አይሆንም: ማደግ የምትፈልጊ ከሆነ ከሰው ጋር አብረሽ ተስማምተሽ ኑሪ🎉🎉🎉
ፈኪ በመምጣትዋ ደስስስስስስ ያለው ላይክ 🎉🎉🎉🎉ፈኬነቴ የኔ ቆንጆ
ደምሪኝ🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@maryamdawood5052እኔምደምሪኘ ውዴ
ደመርኩሽ ውዴ😢
❤❤❤❤
በሥልምና አሽሙር አይፈቀድም እና ወደ አላህ ተመለሽ አሽሙር አታብዢ
ሀቅነዉየተናገረችዉ😏እሷማስመሠልሥለማትወድነዉየምጠሏት😏
በትክክል
እሷ የሆነውን ሀቅ ነው የተናገረችው!! በዚህ የሚከፋ አካል ካለ ደግሞ ከነግሳንግሱ ገደል ይግባ!! አንዳንድ ደካማና አክራሪ ሰዎች የራሳችሁን ኋላ ቀር አመለካከት ለማራመድ በማሰብ ሌላውን ለማሸማቀቅና ለመጣል በሆነው ባልሆነው ሁሉ እምነት ላይ ትንጠለጠላላችሁ!!
እረ ይድፋችሁ ሁሉንም ነገር እምነት ጋ ለምን ታያይዙታላችሁ
ዴምሩኝ በአላህ
አይዞሽ የኔእህት በመምጣቷ ደስያላችሁ ላይክ አርጉኝ
ደምሬሻለሁደምሪኝውደ
የኔ ቆንጆ ጠፍታ ነበር በሠላሟ ነው ፈኪየ እንኳን ሠላም መጣሽ❤
ዴምሩኝበአላህ
❤❤❤
ደምሩኝ
የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደህናመጣሸ ፈኪየ በመምጣትሸ በጣም ደስ ብሎኛል ክፎ ሰወች ጠካራ ያደርጉሻል ለጊዜው ውስጥሸን ሊሰብሩት ይችላሉ ግን ጠካራ እንደትሁኚ ይገፋፎሻል አባቴ ምን ይላል መሰለሸ ምቀኛ አታሳጣኝ ይላል ለምን ምቀኛ እኮ በጣም ከባደነው ይጉዱሀል አባየ ስለው ለነሱ ይመስላቸዋል እኔም ስሜቴ ሊጉዳ ይችላል ግን ከወደኩበት ተነስቸ እንደብረት የሚጠነክሩኝ የወደዱ መስለው የቀረቡኝ ሰወች ምቀኛየ ሁነው አገኛቸው አለሁ ከዛም እጠነክራሉ ይላል አንችም በዙሪያሸ ያሉ ሰወወች በጣም አዝኔባቸው አለሁ 😭እውነት ያሳዝናል ጠካራ ሁነሸ እና በልጠሸ ተገኚ ያገዜ እነሱ ይፀፀታሉ እውነተኛ ኋደኛሸ ሩዱ መሆኗን ተረዳሁ ስጠፊ ጠፋች ስትመጨም አብራሸ መጣች
@ኢክሩወለየዋ ትክክል በፈኪ የደረሰው ለኛ አስተማሪነው እኔ ተምሬበት አለሁ ኢክሩየ
በነገርሽ ላይ ያው መልካምነት ለራስ ነው መልካም ከሆንሽ መልካሞችን ታገኛለሽ እና አንቺ እንዴምትይውእውነተኛ እና ጥሩ ከሆንሽ አላህ ካንቺ ጋ ነው
ያህቲ ከሚዲያ አለም ውጪ እና በግለሽ ከሀላልሽ ጋ ተሰትረሽ ስራሽን ሰሪ ውዷ በእስልምና ሴት ልጅ ሚዲያ እንድትወጣ አልፈቀደም እናም አይጠቅሞሽም ርዚቅሽን በሌላ መንገድ ፈልጊ ላንቺ ላለኝ ክብር ነው አውደ በየነ ።
በእስልምና ሴት ልጅ ሚዲያ እንድታይስ ይፈቀዳል? ኧአትቀባጥሪ እራስሽን አስተካክይ መጀመሪያ ውሎሽ ቲክቶክ ማየት ነው
❤❤❤❤❤❤ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም
ሳህ ጌታሽን ከፈራሽ ተሰተሪ
አይዞሽ ፈኪየ አንችን ጠንካራ እንድትሆኝ ያደርጉሻል ጀግና ወደፊት 💪💪💪🌹🌹🌹🌹
አይዞሽ የኔ ጅግና እህት እግዚአብሔር መልካም ነው ወርቅም በእሰት ይፉታነል ይበል ዬሌ ሁሉም ሰው ልቡን የምሰብሩ ነገር አይጣፍም 😢😢😢😢😢
የኔ ጠካራ አይዞሽ አላህ ካች ጋ ይሁን ጠክረሽ ስሪ አይዞሽ ከጎንሽ ነን በርች እዳትሰበሪ እውስጥሽ ብቸኝነት እንደሚሰማሽ ብዙ ነገር በውስጥሽ ይዘሽ እንደምትኖሪ ያስታውቃል አበረታቷት ውዶች 😢ልጅቷ ምንም ጥፋት ኖሮባት አይደለም ማስመሰል ስለማትችልበት ነው
ደምሪኝ በቅንነት❤❤
ዴምሩኝ
👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻❤️
ክክክየት አየሺ አብረሺ የምትኖረ አመስሌም
@@R-sr6co ምንአሳወቀሺ😏
በዚህ ባጭር ጊዜ ሰው ከበሽ ባጭር ጊዜ ራቁሽ ችግሩ ከነሱ ብቻ ሳይሆን እንችም እራስሽን ፈትሺ🥺
ይመሥለኛል ችግሩ ተፈኪነዉ እሚመሥለኝ አሏሁ አለም
ዴምሪኝውዴ
@FatuዴምሪኝውዴmaFatuma-gs8qr
ፈኪ ምኑ ላይ ነው ጥፋቷ? ቤቷን ከፍታ ባስተናገደቻቸው(ባበላች፣ ባጠጣችና ቤቷ እንዲተኙ በፈቀደች)፣ ታዋቂነቷን ቀርበው እንዲነግዱባት በመፍቀዷ፣ አንድ የማልረሳው እሷ በሌለችበት ከራሳቸው አልፎ ሆስፒታል ይመስል ያልፈቀደችውን ሰው ቤቷ እያስተኙና እየቀለቡ ሶፋዋ እስከሚደቅ ድረስ ላዩ ላይ ሲዘሉ ሲታይ በጣም ያማል!!
ትክክል
የፈኪ መምጣት እንደኔ ያስደሰታችሁ ፈኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ❤ ጀግኒት ጉዞ ወደፊት 🎉
ደምሪኝ በቅንነት❤❤
ውደደምሬሻለሁደምሪኝ
@@aminatube3280 ጦት ነዉ የደመርኩሽ
እሽ🎉❤@@RahmatMustefa
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን ፈኪየ አልሀምዱሊላህ አሰኪ ሁሉንም ነገር ትተሽ ወደፊት ሂጂ የኔ ውድ ሚዲያ ላይ ማየት ያለብሽ ስራሽን ብቻ መስራት ነው ያለብሽ ወደፊት ስትሮጭ ያንን ግዜ ዬለይልሸል እናማ አሁንም ወደፊት ቶቶሎ ቨደወ ልቀቂ የላ ወደፊት 💪💪💪💪💪
የሆነ ቢዝነስ ውስጥ ለመግባትም አትቸኩይ ቀስ ብሎ ማሰብ ያስፈልገል😊😊😊
@@Tinkshu ሁሉም በአቅም ሲሆን ነው
ደምሪኝ,በቅንነት🎉
ትክክል ስራው ሁሉ ትምህርት እውቀት ይጠይቃል ብቻ የሆነ ቢዝነስ ልሰራ ነበር አያዋጣም
ዴምሩኝውዶቾ
የኔውድ አይዞሽ ማሻአላህ ወላሂ ናፍቀንሽ ነበር ጠንካራ ሁኝ የኔውድ
የኔንልእልት ፈኪነት እንኳንም ሰላም መጣሽ❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዴምሩኝውዶቼ
👍👍👍👍
@@RahmaWerku-w6d እሺ
ፈክኪየ አህለን ውደ እኳንስላምመጣሺልን አብሺሪ ያልፍልሁሉምነገር በትግስት❤
አይዛሽ ፈኪዬ የኔቆጃ በርቺ አቺ ጀግና ሴት ነሽ የኔውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔማር የኔ የወርቅ ፍልቃቂ የኔዳይመንድ የኔ ፅገሬዳ አበባ እኛ የመዳም ቅመሞች የሰዉጭቀት የሚያሰጨንቀን የሰዉ ደስታ የሚየሰደስተን አለንልሽ ከጎንሽነን ❤❤❤ቀናብለሽ ማየትእፈልጋለን ❤❤❤❤
ዴምሪኝውዴ
የኔ እህት እንኩዋን በሰላም መጣሽልን የኔ ብርቱ አይዞሽ እማየ ነገሮቾ ሁሉ ለበጎ ሊሆን ይችላሉ
እንኳዕ ዳሓን መፃአኺ ናፊቅኪ ነይረ የኔ ጣካራ 😢🇻🇳🦋❤
*የኔ ውድ እንኩዋን ደና መጣሽ አይዞሽ የማያልፍ የለም በርቺልኝ ቅመምችዬ እስኪ እኔንም አስርሺ አስገቡኝ*
ደምሬሻለሁውደደምሪኝ
صيحيح ثبت قلبي على دينك ابشري الله يجبر قلبك يا رب اللهم آمين يارب العالمين
ብርሽን. በልብስ አትጨርሽ. ቀስ ብለሽ አስተውለሽ ተራመጂ. ቀስ ብሎ. ማስተዋል. ከላይ ከላይ. አትሩጭ ለክፉም ለደጉም. ቀስ እረጋ ❤❤❤❤በተረፈ. በርቺ
ዴምሪኝውዴ
😒😒😒
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ፈኪየ አይዞሽ ጠንክረሽ ስሪ አብሽሪ ስለ ሰው አታውሪ
እካን ደህና መጣሽ ፈኪየ ሁሉንም ሥላለፍሽው ደሥብሎኛል በርች አውን ትክክክል እውነት ወዳጅሽን እምትለይው በደዝታሽ ወይበሀዘንሽነው እውነት አውንአላህየሚፈትነው ሠው የሚፈትነውእውነት ካለፈው ተማሪበት ለወደፊት አልሚበት እህቴ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
አስለም አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበርካሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የኔ ጀግና ውድድድድ ምርጥ ስው ስላምሽ ይብዛ #ሽር
አደራ ኮሜንት አይተሽ እንዳይከፋሽ ሁሉም ቀስ እያለ ወደ አቅሉ ይመለሳል ኢንሻአላህ አንቺ መስራት ያለብሽ ነገር ላይ ብቻ ትኩረት
@@Abranjenat ሳህ
አንች የመለሰ ሎሎቹንም ይመልስቸው
@ኢክሩወለየዋ
እሯ አታስቂኝ😆
@ኢክሩወለየዋ
ምንም ችግር የለም እየከፈሏት ነውኮ የሚሰድቧት ባላየ ላሽ ነው ሲደክማቸው ይተውታል የሚሳደቡት ትቂት ሰውች በፌክ አካወንት እየገቡ ነው
🎉🎉❤❤ walahi betam des bilognal feki I love you My lovely feki I always behind you never give up
ፈኪዬ በመጥፋትሽ በጣም ደብሮናል ድምቀታችን እንክዋን ተመለስሽልን
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እኖድሻለን በርችልን
በጣም ሀቂቃ የዩቱብ ደምቀት ናት ፍኪነት
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ሀቢቡና ተይ ስለሰው ሁሉንም ለአላህ ተይ ሰው ስንት ሀጃ አለበት እባክሸን
አይዞሽ እህትየ ለሠው ብለሽ አትሠበሬ አላህን የሚአሥከፋ አታድርጊ እንጅ ሠው ብዙ ያወራል
ወላሂ አድ አዉነት ልገራቹ አቺ ልጅ በፈፁም ማሥመሠል አችልም ታሥታዉቃለች አላህ ያበርታሸ አይዞሸ ሁሉም ነገር ለህይር ነዉ ግን ጠካራ መሆን ነዉ ያለብሸ ❤❤❤❤❤❤
አዎበጣምአይመቻትማሥመሠል❤ሠዉየሚወደዉአይመሣይሠዉነዉእሷደሞአላህንትፈራለችሀቅየሚሠራአይወደድምእጂፈኪጥፋትየለባትም❤
@@الحمدالله-ف4ث ሡባሀን አላህ የኒ አናት በሁን ሠአት ሚወደደዉ ዉሥጡ ሊላ ዉጪዉ ሊላ የሆነ ሠዉ ነዉ ግን ባአላ ዘድ ሠብር ካላት የሆነ ቀን ከፈ ትላለች ሀቅን ይዞ ያፈር የለም ካላህ ዘድ
@@GFg-i6bያሪድ ሣህወላ☝️🤲🏻🤲🏻
ክክክ ደምወላሂ ትያለሺ ለውሺት አኡዙቢላሂ ማንኛውም ሰው ከውሸት እና ከማሰመሠል ነው የሚኖረው አትሸወጂ መሀላ ዝም ብላችበሁ አትማሉ
ሳህ ምን አሳወቃት።@@R-sr6co
አብሽሪሀያቲ ሳይፍተንያለፈየለም እናእሚጠሎሽንነወቺ አትጥያቸው ያበርቶሽአልሁሉምያልፍአልሚዲያተጠቃሚስትሆኝ ብዙ ነገር ያጋጥማልስለዝህ አይዝወሽ❤❤❤❤
የኔ ውድ እኩዋን ደህና መጣሽ አብሽሪ ሰወችን ለአላህ ብለሽ ውደጅ እርጅ ከሰወች ግን ምንም አጠብቂ ከተውሽ መተው እናም አትጥፊብን ደሞ ባላየ እለፊቼው ባለማወቅ ይሆናል በግዜ ስለተረዳሽ/ስለራቁሽ አመስግኒ. ስለሰው ይበቃሻል ጉዞ ወደ 100k🎉
የኔውብ አብሽሪ አልሀምዱሊላስትይ ሳምርብሽ ማሽአላ ሰለሚቀኑብሽነው ብዙ ጎደኛ አታብዢ
ደምሪኝ🎉
ፈኪ፣ ፈኪ፣ ፈኪ ብርቱና አላማ ያለሽ ሴት በመሆንሽ ላንች ትልቅ ክብር አለን!! ተናፋቂው ፈገግታሽ አይጠገብም!!
በጣም❤የልጂአዋቂናትእሷንየማይወዷትማሥመሠልሥለማትወድነዉ❤አላህንያመነምንምአልሆነ☝️🤲🏻🤲🏻
@@الحمدالله-ف4ث ትክክል
ዴምሩኝውዶቼ🎉
አብሺሪ ለጥላት እጂ እዳሰጪ የኔ ማረ አላህ አለሺ
ፈኪ የኔውድ እህት ወላሂ ሰለተመለሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔውድ እህት በጣም ነበር የነፈቅሽኚ አብሽር ሁሉም ነገር ለኽይር ነው 💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹
አብሽር እህቴ አላህ የሚወደውን የፈተናል ያንን ፈተና ደሞ ተወጣሽ ትልቅ ምን እንዳለሽ ስለዚህ ጠንካራ ሆኜ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ደምሪኝ በቅንነት❤❤
@@RahmatMustefa እኔንም ደምሪኝ
አይዞሽ አብሽሪ ትክክል ነሽ በቃ ከአሁን በኋላ አታልቅሺ ጠንካራ ሆነሽ ቀጥይበት እኛ ከጎንሽ ነን
የፈኪዬ የክፉቀን ደራሿ ስለ ሆናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ክፉቀን አይንጣ ከመጣም ቶሎ ይመለስ ይባላል ክፉቀን እኮ ስንቱን ያስመኛል😢 ፈኪዬ በርችልኝ እህቴ❤
የጨለመው ከፍቶት አይቀር በጥቁረቱ
በአድስ ማለዳ ይተካል ለሊቱ
ለየቅል ነው ፍጥረት ሁሉም በልዩነት
አንዱ እዚህ ስደሰት ሌላው በማዘን ቤት
እውነቱን እያለች ሀቁ ሳይቀበር
ሁሉንም በአንድ ቤት እንድህ ታኖር ነበር
አንዳንዱ ለፍቅር ሌላው ግን ለራሱ
ሲያስበልጥ ይታያል ከፍ ሲያደርግ ነፍሱን
የሷ ሳይታወቅ ልቧ ያለው እውነት
ሁሉም ባፍ ባፍ ይላል እውነትን ሲሸፍን
አንድ ቀን ተከድኖ የበሰለው ሚስጥር
በሂወት ሲጋለጥ ከመሸበት ሲያድር
እውነትና ንጋት ቢዘገይም አይቀር።።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈኪዬ አብሽሪ አይዞን💪💪💪
😊❤❤❤❤❤❤❤
@ZaዴምሪኝውዴharaMuhammad-wg6mh
እኳን ድህና መጣሽልኝ ፈኪየ አብሽሪ ሁሉም ለበጎነው 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ በቅንነት
እንኳን መጣሺልን እንወዲሻለን እናከብርሻለን እናበረታታሻለንእንደኔ ደስስስስስ ያለው ይለይከኝ
ሂጃብሽ ከመተዉ 50% ቢሆን ፀጉርሽን ና ጆሮሽን ብቅ እያረግሽ ሥለማትጃጃይ ደሥትይኛለሽ የሌሎቹማ ለሥሙ ሙሥሊም ነቸዉ አለባበሠቸዉ 100% 0.00%
ዴምሪኝውዴ
እሺ
አረ አሁን ጆሮው ከምላይነው የሚትይነው ጉድ ነገርመፈልግ
@@MmN-fu5fi ማለት አልገባሽም ፁሁፉ
አይዞሽ ፈኪ ያልተፈተነ አያልፍም አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ማንንም አትስሚ ለማንም ግድ አይኖረሽ ኬርለስ ሁኝ ከዛ ሁሉንም ፈተና ታልፊዋለሽ ኢንሸአላህ
የኔፈዲሽ፡አይዛሽከሰዉብዙምአጠብቂየኔፈዲሻ፡ጠካራሁኝ፡ሰርትሽአሳያቸው፡ዛሬላይአሉኝብለሽከጠበቅሽዉሰዉይልቅ፡በዲገትየምናገኝቸዉሰዉናቸዉ፡አልሀምዱሊላህ፡ፈትናለህይርነዉ❤❤❤
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ
አብሽሪ አይዞን አሏህ ያዘነላቼው ሰዎች ሲቀሩ ጥሩነገርና የውስጥሺን የተሰማሺን ስታጋራቼው አይወዱም
ባካቹህ የፈኪ ቤተሰቦች መቶ ሺህ ትግባ እምትሉ ላይ
የኔ ዉድ እንኩዋን በስላም ማታሺልን ድጋሚ አትጥፊ እሺ የኔ ጃግና ሴት ❤❤❤❤
እንኳን ደህናመጣሽ የኔ ፈኪየ የኔ ፍልቅልቅ አይዞሽ
የኔ ውድ የኔ ቆንጆ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣሽልን ❤❤❤❤
ፈኪዬ ኣብሽሪኣላህ ካንቺጋር ይሁን ከሰው ምንም ኣትጣብቂ
አብሽሪ ፈኪየ ጠክረሽ ስሪ አላህ አችጋ ይሁን❤❤❤
ያኔ ውድ ስወደሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሽሪ ፈኪየ
ወላህ ጠንካራልጅነሽ አይዞሽ ብዙፈተናይገጥማዋል ትለያለሽ ጠንካራነሽ ኮራሁብሽ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤የኔዉብ እኳን በሰላም መጣሺ የኔ አለም
ስንሰበር ወደ አላህ እንድንሄድ ላደረጋችሁን ሰዎች 😊 የ አላህ ሰላም በ ናንተ ላይ ይሁን
አብሽሪ እህቴ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ፈኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ ካየሽው ኮሜንቴን ስለበደሉሽ ስለራቁሽ ሰወች ተያቸው አታውሪ በሚዲያ እኛ የምንመካው በአንድ አሏህ ነው እነሱ ማለት የፈሰሰ ውሃ ናቸውና አትውቀሻቸው ሁነሽ ተገኚ ጀግና በርች ደሞ አትጥፊ ስሪ ይሄም አንድ ስራ ነው
ዴምሪኝውዴ
@@RahmaWerku-w6d እሽ እኔንም ደምሪኝ ርስ በርሳችን እንደማመር
ሀቅንየሚያወራአይወዱም❤
ፈኪዬ ስለመጣሺ ደስ ብሎኛል በርቺ ከሰዎች ምንም አጠብቂ አንቺ ጠንካራ ሁኚ አላህ በቂሺ ነው ለመጥፎ ሰዎች ቦታ አትስጪ እዳላያ እዳልሰማ ዝም ብለሺ ጉዞ ወደፊት 100k እናስገባት🌷F🌹
ግን ሰው ሳትነኪ አውሪ ዝብ ትላለች በውስጥሽ መያዝ ትችያለሽ ሁልም ለስራ አንጅ ሌላ አላገናኘሽም ካልሁኑሽ ለቀቅ አድርገሽ ከመሰለሽ ጋር ስሪ ቅኔ አታብዥ ይህ ሚዲያ ነው መስራት ከሁነ መስራት ካልሁነ 😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷
ሳህ እንኳን ወቅሳቸዉ መገመት አያቅትም
,ሳህ ሁሌ ታሽሟጥጣለይ
@@ToybaMohammed-c8t ሀሀሀሀሀ
@@zertuwedajzw8788 በትክክል
አለማወቋ ነው ሁሌ ራሷን ታካብዳለች
ሰሓማልኩምራህመመትላህወበረካየኔቆንጆ በረችል ወጅዴድድድድድ
ፋራ ሲነቃ ፈታ አይሰጥም አሉ ጋደኞቼሽ ያለ ምክኒያት አልሸሹሽም የዶርሸን አትርሺ ዛሬ የራስሽ ሰራ ቢኖርሽ የነገሽን አላህ ነው ሚያቀው የመጣሽ በት አትርሺ ዲኒያ ጠፊ ናት አንዳትሸወጂ
ዴምሪኝውዴ
አይባልም እህቴ አላህን ፍሪ ሙስሊም እህትሽን አክብሪ 😮
@@Abranjenat ዴምሪኝ
@@Abranjenat አህቴ አንቺ አክብሪ በለሽኝ አይደለም ማከብረው ሰው ሰው በመሆኑ ቢቻ ኩብር ነው አንቺ ምታቃያት በሚዲያ ነው ሰለዚህ ማታቂው ቡዙ ነገር አለ እሺ
@@ዙወይላህ
ቢሆንም በአካል ካወቅሻት በአካል ተነጋግራችሁ ችግራችሁን ፍቱት እንደማንኛውም ሰው በፌክም ሆነ በትክክለኛ ስማችን እየመጣን ሁሌ የሙስሊም እህታችን ን ልብ መስበር ትክክል አይደለም እኔም ከሚወቅሷት አንዷ ነበርኩኝ ግን የኛ ወቀሳ የበለጠ አባላሺ መሆኑን አይቻለው ስለዚህ ጥፋት እንኳን ቢሆን ቀስ ብለን እንምከራት ወይም ዝም ብለን እንለፍ እህቴ ስህተት በስህተት አይታረምም
ሰዎች ኩፉሁን እንጂ ደስታህም ኣይመኙም የችግር ስኣት ሰዎችህ ምትለይበት ቀን ነዉ እና ወድቀህ መነሳት ያለነዉና ኣይዞሽ ጠንክረሽ በራስሽ ስራ ነይ ከሚዲያ ኣትጥፊ ደካማ ጎንሽ ለሰዎች ኣታሳይ።
አይዞሺየኔማር❤ሠዉወረተኛነዉ❤ለጥቅማቸዉነዉየሚፈልጉሺ❤
ፈኪየየኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም አላፊነው ጠንክሪ አላህ ይደግፍሽ
ወአ ወራ ወበ እንኳንሰላም መጣሽ ጠንክሪ እህት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ደምሪኝ በቅንነት❤❤
ሱበሀንአላህ
ፋክያ እንኳን በሰለም መጠሽ ሰለሙን የብዘልሽ❤
ወአለኩምሰላምወራህመትወላሂወብረካትሁ አብሽሪ እህቴ ሂወት ይቅጠላል አስብሽበት እስክምደርሽ ወደሁላ እዳዞሪ የማታ እንጄራ ይስጣችሁ እህት ወንድሞቼ
ሱስ ሆነሽብኝ ነበር እስይ እንኳንም በስላም መጣሽ አላህ ይጠብቅሽ ከፍ ከፍ ያድርግሽ የኔ ጠንካራ ብየሻለሁ
ፈኩየ አይዞሸ ጠንካራ እንድትሆን እፈልገላና
የኔ ውድ እኳን በሰላም መጣሽ ❤❤ በቃ ካሁን በኋላ በራስሽ አጀንዳ ነይ ስለሰው አሽሙር ምናምን አታውሪ ዩቶብሽን ጠንክረሽ ስሪበት ብዙ ተከታይ ብዙ ወዳጂ አለሽ ስለዚህ አሪፍ አሪፍ ነገር ልቀቂበት በተረፈ አትጥፊ
እኳንም መጣሽልን ፈኪዬ ዉዴ🌹🌹
ኡንከን ደህና መጣሽ ፈኪነት❤
አህለን ውዴዋ በድጋሜ ስላየንሽ በጣም ደስብሎኞልልልልልልል❤❤❤❤❤
አብሽሪ ፈካ ሁሉም ያልፈል አሏህን ተመኪ በርችሰራሽላይ
እንኳን አለህ አልጠለሽ ደስ ብሎነል ስለለፍሽ ፈተነዉን ሁሉ ወንዲም ተሸለዉ
ፈኪበመምጣቶ ደስያለው በላይክ
መጣቶ ደሥይልነበር ነገር ትበላለች አሽሙር አይ
ዴምሪኝውዴ
አሠለማለይኩም ወራህመቶላሂወበረካቱ ፈኪእደትነሽ እኳን ደህናመጣሽ አብሽሪ ጠክሪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፈኪየ አላህ ሠላምሺን መልሦ ሥለመጣሺ በጣምድሥ ብሎናል ሁቢ😍
አብሽር🎉🎉🎉🎉🎉 ፈኪዬ
ማሻ አላህ
እንኳን ደህና መጣሽ በሏት