የቱርክን ጀልባ በሀር ማየት የናፈቀዉ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 9

  • @mesimekdi
    @mesimekdi ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንች ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ሀዩ ውዴ በጣም ደስ እሚል መዝናኛ ነው ጀልባውማ ትልቅ ነው ሲያስፈራ እኔ በውሀ አምኘ አልሳፈርም ፈሪ ነኝ

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 7 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ውካንመጣሽ ማሻአላህ እናመሰግናለን በጣም አዝናኝ ነበርቡርቺ❤❤

  • @RadWogedieTube
    @RadWogedieTube ปีที่แล้ว

    አስላምአሊኩምእራህመቱላህ ወበርከቱ ስላም እህት እድ ነሽ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ባታ ነው ያምራል ዋው ብያላሁኝ

  • @shewitmedia
    @shewitmedia ปีที่แล้ว

    Selamsh ybza ehte ayu ባህርዳር ስላቹ ኢትዮጵያ ያለ ባህርዳር እንዳይመስላቹ ብለሽ አሳቅሽኝ ደስስ ስል ባህሩ እናመሰግናለን

  • @zamzamtube8360
    @zamzamtube8360 ปีที่แล้ว

    ሰለም ሰለም ስለምሽ በዚት ይበል ዋውው ደስ ይላል ይማች ወደ 👍👍👍👍

  • @zebibatube5038
    @zebibatube5038 ปีที่แล้ว

    ስለም ስለም ስለምሺ ብዚትቱራፍ ይበል ውዴ ብርቹልኝ አላህአገርችን ህዘበችን ስለምይድርልን ድርብ ስለገኘሁሺ በጠም ድስ ብሎኝል ኢትዮጵያ ለዘለለም ትኖራ ዎቶ ከማቅራት አላህ ይጠብቀን ይረብ ውውውውውው በጣም ድስ ይላል ✅✅✅🌹🌷

  • @yebatiw..jiyutiub
    @yebatiw..jiyutiub 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም አዩ የምኖርው ቱርክ ነው እንዴ እስኪ ውሰጂ አሉ በጣም ደስ የሚል አገር እኮ ነው ቱርክ ኡነት ነው ማን እንደ ሀገር🎉በርቺ

  • @tawnechtamra6748
    @tawnechtamra6748 2 ปีที่แล้ว

    Salma izi beti yun hagrachin salm Yun 🇪🇹🤝🇪🇹🤝 wide tebarekii 🥰

  • @abdiyoutube3795
    @abdiyoutube3795 ปีที่แล้ว

    ሠላም እንዴት ነሽ አዩ የት ሀገር ነው ቱርክ ነው አርፍ ነው ጀልባው የምራል ብትልኪልኝ እኔም እመጣ ነበር ወይም ወኪና ላኪልኝ ሀገሩን ጉብኝት አምሮኛል በርቺ ጎበዝ