ባሌ መኪና ገዝቶ ሰርፕራይዝ አደረገኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 187

  • @ChrstinShow
    @ChrstinShow  2 ปีที่แล้ว +14

    Chrstin lilay በ Instagram
    Instagram the chrstin show3 ላይ
    Facebook ላይ chrstin show
    Tiktok ላይ thechrstinshow3
    ቤተሰብ እንሁን

  • @ትንሳኤደስታ-ፀ7አ
    @ትንሳኤደስታ-ፀ7አ 2 ปีที่แล้ว +142

    ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም ትላለች እናቴ ያላገባችሁ እንዲህ አይነት ባል ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @yeshiworkyabay3990
    @yeshiworkyabay3990 2 ปีที่แล้ว +43

    ምርጥ ባል ወንዶች ከዚህ ተማሩ ባላችሁ ነገር የስጦታ ትንሽ የለውም ግን ምንም ቢሆን ስጦታ ሲባል ያስደስታለ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያዝልቅላቸሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 2 ปีที่แล้ว +21

    ምርጥ ባል እረጁም እድሜ ከጤናጋ ይሰጥህ ፍቅራችው ይቡዛ በጣም ደሰ ትላላችው ባባዬ እድግበል❤❤❤❤

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 2 ปีที่แล้ว +6

    እኳን ደስ ያለሽ ቆጅ የሠው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ👍እድህ አይነት ነገር ይቀርባል ይሏቸዋል አዳሜ የባሏን ገመና እያወጣች ትዘረግፍ አለች

  • @toybatadesse9714
    @toybatadesse9714 2 ปีที่แล้ว +4

    ዎዉ አንቺን ላስደሰተሽ እኔም በጣም ተደሰትኩ ምርጥ ባል ፍቅራችሁ ያመራ ይሁን ሚስትን ማስደሰት በጣም ትልቅነትነዉ ሰላም ፍቅርን ተመኘሁላችሁ

  • @betty8479
    @betty8479 2 ปีที่แล้ว +22

    ምርጥ ባለ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ ዘራቹ እንደ ምድር አሸዋ ያብዛው❤🙏

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @betiblessed5876
    @betiblessed5876 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ምርጥ ባል ነው ያለኝ እናንተ ምርጥ ጥንዶች ናችው አይለያችው

  • @aberashgutu569
    @aberashgutu569 2 ปีที่แล้ว +7

    ጎበዝ ባልየው እሷም መጀመርያ ላይ ልግዛልሽ ስትል እምቢ ማለቷ የእውነት ሰው መሆኗን ያሳያል

  • @TewahedoZebeamantube
    @TewahedoZebeamantube 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ ደስ ስትሉ ወይ ደግሞ አማረኛህ ሲያስቅ 😍😍😍😍

  • @kidisttadese1139
    @kidisttadese1139 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ባል ነው ያለሽ የምር መኪና ስለሰጠሽ አይደለም አስተያየቱን አይቼ ነው አንቺም እደዛው

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ፕራንክ ሰው ተጠራጣሪ አደረገ አይደል የተባረካችሁ ጥንዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እንኳን ደስ ያለሽ ተባረክ

  • @olananigatu720
    @olananigatu720 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም 👋🏽
    አሁን ገና ማየቴ ነዉ ሳይመቸኝ ቀርቶ
    ቤካ ሀቢቢ ምን ልበልህ አንተህ መልካም ልብ ያለህ ጥሩ አሳቢ ነህ ሚስትህን በዚህ ደረጃ ስላስደሰትክ ደስ ብሎኛል 😊
    ክርስቲዬ ይገባሻል 🥰
    ራፋ ደሞ ተናፍቀሃል💞😘

  • @techawatch
    @techawatch 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንገት ዪቱብን ስቃኝ ነው ይሄንን ቪዲወ ያየሁት ለሚስትህ ይሄንን ያክል ማሰብህ እጅግ ደስ ይላል ይሄንን ያደረከው ግን ሚስትህ ባላት ጠባይ ላንተ ባላት አክብሮት እንጅ ከሌላ የመጣ ነው ብየ አላስብም ባል ለምታዋርደው ሚስቱ እንኳን መኪና ምንም ለማድረግ ፍላጎት አይኖረውምና የሚስትህ ደግነት ውጤት ነው።ወንድ ልጅ ጥሩ ምታከብረው፣የምታደምጠው ሴት ካገኘ አይደለም መኪና ሌላም ያደርጋል።ባለ ትዳሮች በትዳራችሁ መሀል ሌላ ሰው ጣልቃ አታስገቡ፣ቤተሰብም ቢሆን አታስገቡ በነገሮች ሁሉ ራሳችሁ በግልጽ ተነጋገሩ ይሄንን የምላችሁ መኪናውን ገዝቶ ሲሰጣት እኔም ከአመታት በፊት ባለቤቴ ናት ብየ መኪና ገዝቸ የሰጠኋት ሰው ነበረች አሁን ግን ከኔ ተደብቃ ኢትዮጵያ ካሉ ቤተሰቦቿ ጋራ እየተመካከረች ብዙ ነገር ስታደርግ የትዳራችን መቋጫ ሆኖ አርፏል።መጀመሪያ ወንድሞቿ እና አባቷ ቤት ልስራልሽ ብከው ተመካክረው ሸወዷት የሌላ ህንጻ ፎቶ ነበረ ሚልኩላት ስንሄድ ቤቱ የለም ተከፋፍለው በሉት ከ5 አመታት በኋላ እኛ በትዳር ላይ ሆነን ልጆች አፍርተን እያለ ተመሳሳይ ከሰረቋት ወንድሞቿ እና አባቷ ጋራ ሆና አሁንም ቤት ስሩልኝ ብላ ከኔ ተደብቃ ያፈራነውን ገንዘብ ሙጥጥ አድርጋ ልካ ማሰራት ስትጀምር እኔ ነገሩን ደረስኩበት ተይ ለልጆቻችን ይሁን የራሳችን ኑሮ እንኑር ብላት እምቢ አባቴ መቀበሪያሽ ቤት ልስራልሽ ብሎኛል ብላ እኔን ክዳ ስራዋን ቀጠለች በዛም አላበቃች ልጆቸንም ወስዳ ጥላብኝ መጣች ብዙ ነው ነገሩ።ይሄንን ሚስጥር እዚህ የጻፍኩት የሚያነብ ሰው ቢማርበት ብየ ነው በቃ ባልሽ አካልሽ ነው ከሱ ተደብቀሽ የምታደርጊው ነገር አይኑር በኔ የደረሰ በማንም አይድረስ በወጣትነቴ የገነባሁት ቤት በሚስቴ ድብቅ ባህሪ ሊፈርስ ችሏል።ይሄን ብቻ ብጽፍም በሌላም ምክንያት አለውና ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ያዝልቅላችሁ እርስ በራዳችሁ ግልጽ ሁኑ።ኮሜንቱ ካልተመቻችሁ ደልቱት ፈቃዴ ነው።መልካም ቀን።

  • @ajibtube2131
    @ajibtube2131 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን እኔም ደስ አለኝ ባለፈው ክርስቲ አሳዝናኝ አልቅሼ እራሴን አሞኝ ነበር። ማሻ አላህ አላህ የበረካ ያድርግልችሁ። ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ።

  • @ስደተኛዋነኝየወልድያልጅ
    @ስደተኛዋነኝየወልድያልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለሽ ጥሎሽ ይለቅ የኔ ቆንጆ በወጣ ይተካ ወንድማችን አላህ በፍቅር ላይ ፍቅር ጨማምሮ ይስጣችሁ 💞

  • @monikamohamed3260
    @monikamohamed3260 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆጆ ያለሜካፕ በጣም ነው ምታምሪው

  • @nataliwimundu8666
    @nataliwimundu8666 2 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ባል ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @eyerusalemdaniel2677
    @eyerusalemdaniel2677 2 ปีที่แล้ว +3

    መልካም የተባረከ ባል ነው እግዚአብሔር የሰጠሽ ዕድለኛ ነሽ

  • @zsahaad4695
    @zsahaad4695 2 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት እንደምወዳቹሁ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ፍቅር ይጨምርላቹሁ ውዶቼ ታደለሻል እንዳንተ ያሉትንኑወንዶች ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቃቹሉ 😘😘😘😘እመብርሃን በመውጣት በመገባታቹሁ ትጠብቃቹሁ 😘😘😘😘😘😘👈👈👈

  • @fikerfekadu
    @fikerfekadu 2 ปีที่แล้ว

    ከመኪናው ይበልጥ ደስ ያለኝ ነገር ብዙ እህቶቻችን ወደ አሜሪካ ለመውጣት ሲሉ ብቻ ወንዶችን ያታልሉና ከወጡ በኋላ ግን ቻው ይሉታል ። በመሃላችሁ ፍቅር እንዳለ ያስታውቃል ደስ ትላላችሁ 😍🙏

  • @ketselahailu9187
    @ketselahailu9187 2 ปีที่แล้ว +9

    ክርስቲያን ሁሌም ስርአትሽና እርጋታሽን ስወደው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @ሜሪጓልሰብዓእንደርታ
    @ሜሪጓልሰብዓእንደርታ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ይላል ጥሩ ባል እግዝኣብሔር ረጅም እድሜ ይስጠህ🙏🙏💓💓💓💙💙💙

  • @solomon6733
    @solomon6733 2 ปีที่แล้ว

    ገዛህ ጥሩ ነው ይህ የናንተ የግል ጉዳይ ነው እና ይሄ ሀሳብ ለማህበረሰብ ጥቅሙ ምን ላይ ነው ምን ይሁን ምን ይደረግ ህዝቡ እኮ ቁርስ በልቶ ምሳ የማይደህም ማህበረስብ ባለበት ሀገር ላይ ምን ይሁን ምን ይደረግ ይሄ ሀገር ማህበረስብ ይቀይራል????

  • @tigistyeneneh2323
    @tigistyeneneh2323 2 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ይላል በድሜ በጤና ያኑራችሁ

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው በጣም ደሥ ይላል እወዳችሗለሁ ልጃችሁን ደግሞ በጣም እወደዋለሁ የዋህና ደግ የሚሆን ይመስለኛል ትልቅ ሰው ሲሆን

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 2 ปีที่แล้ว +2

    እረጅም እድሜ በፍቅር ያኑራችሁ ልጃችሁን ደሞ ስወደው አፉ ማር ነው እናቴ አባትዬ ሲል እሸይ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @emutube7995
    @emutube7995 2 ปีที่แล้ว +6

    ከምር በጣም ጅግናህ ፍቅራቹ ይብዛ

  • @Alemtube-hu3bx
    @Alemtube-hu3bx 2 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደህና መጣችቹ ምርጥ የምወዳቹ ጥንዶች ዋው እንኳን ደስ አለሽ የኔዉድ 😘😘

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    እድለኛነሽ ወላሂ ፈቅርችሁን ያዝልቅላችሁ♥♥♥♥♥♥♥🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    ይታደሉታልጂ አይታገሉትም ምርጥ ጥንዶች

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወዳችሁ ክርሰቲንዬ አትጥፏ ቶሎ ቶሎ ቪድዬ ልቀቁልን ኘሊሰ🥰🥰🥰❤❤❤

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣቹ የእኔ ቆንጆ አይለያቹ በጣም ያምራል :መኪናሽ በወጣ ይተካ:ልጃቸው እግዚአብሔር ይጠብቀው😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድግ እኔ ማር

  • @marcanm1014
    @marcanm1014 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝም ብዬ ወድሻለሁ የውነት ሴት ነሽ ስርአትሸ ይማርካል

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 ปีที่แล้ว +10

    ክርስታን እንካን ተገዛላት ይገባታል ያው በፊት ወጪ እንዳይበዛብክ አስባልክ ነው ብዬ እገምታለሁ መልካም ሴት ለባለ ዘውድ ናት የአለም ይሁን ራፋን ሳሙልኝ

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 2 ปีที่แล้ว +1

      ብዜነኝ፣ስደተኛዋ፣እሄ፣ባልሳይሆን፣እናት፣መልካምየትዳር፣ዘመን፣ልጃችሁ፣እግዚአብሄር፣ያሳድግላችሁ

    • @sameeras8040
      @sameeras8040 2 ปีที่แล้ว +1

      WOWOWOWO

  • @Rute777
    @Rute777 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የምትሉ ካፕል ናችሁ😍💟 ሰርፕራይዙም ምርጥ ነው እንወዳችኋለን🌹

  • @umreem6436
    @umreem6436 2 ปีที่แล้ว +2

    መሻላህ አላህ ይጠብቃችሁ ውዶች ልጃችሁን አላህ ያሳድገው ስወደው ወላሂ እኔንም ከልጆቸጋ እድገነኝ ድዋ አድረጉልኝ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว

    ይመቻችሁ የኔ ቆንጆ ይገባሻል ተባረኩ

  • @ገነትየማርያምልጂ-ተ2ነ
    @ገነትየማርያምልጂ-ተ2ነ 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ባልናሚስት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እርግትያላችሁ ናችሁ ሁለታችሁም

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማርያምን የሚል ሰው ነብሴ ነው በፍቅር ኑሩ አቦ 🎉❤

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ታምራላችሁ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ ያርግላችሁ

  • @helenhilmangawa1054
    @helenhilmangawa1054 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ🥰💓💓💓ዋዉ የምር ምርጥ ባል ነዉ💓💓💓🥰

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 2 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይመስገን በጣም ታምራላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @etegenetsiyoum4321
    @etegenetsiyoum4321 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አሁን ም ጨምሮ ይባርካቹ ትዳራቹ የአብረሃምና የሣራ ይሁን ልጃችሁን ፈጣሪ ያሣድግላቹ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +4

    ይገባታል ምርጥ ቤተሰቦች ስወዳቹ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @Abraham-wj8xt
    @Abraham-wj8xt 2 ปีที่แล้ว +3

    May God protect you
    We love you guy's
    This is Abraham from Asmara
    🇪🇷❤️🇪🇹

  • @ሳራቲዩብ-ሰ1ቘ
    @ሳራቲዩብ-ሰ1ቘ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንካኳን ደስ አለሽ ይገባሻል እመቤቴ ማሪያም በያላቹበት ትጠብቃቹ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tnetube4721
    @tnetube4721 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለሽ ክርስትዬ

  • @sarasara-vm2rs
    @sarasara-vm2rs 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ
    ጥሩ ባል አለሽ

  • @aberashgutu569
    @aberashgutu569 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልል ክርስትዬ የኔ አበባ ይገባሻል 😍

  • @yezilemegatacewe8982
    @yezilemegatacewe8982 2 ปีที่แล้ว +1

    ታምራላቹ እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላቹ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ

  • @yerusiyegeta8702
    @yerusiyegeta8702 2 ปีที่แล้ว

    Eeeeemmmmmaaaa 😘 wodachuwalew fiqrachu yamare yhun ❤️❤️ betam amesginu wude lijshim selam beylin

  • @sssshh208
    @sssshh208 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይጠብቃቹህ

  • @mekiyahaile7452
    @mekiyahaile7452 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አንደኛ ስታምሩ እንኳን ደስ አለሽ እህት

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ይገባሻል 😚😚😚😚😚😚

  • @ኢልምነውስንቄ
    @ኢልምነውስንቄ 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ለባሌ ገዝቼለታሁ😘 እረ ሴቶችም ለባሎቻችሁ መግዛት ይልመድባችሁ😍

    • @fkrtech
      @fkrtech 2 ปีที่แล้ว

      lenem eski gezileg

  • @elsabetkidane4184
    @elsabetkidane4184 2 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳቹ ልጃቹን ደሞ በጣም ነው ምወደው የኔ ማር

  • @ትንሳኤደስታ-ፀ7አ
    @ትንሳኤደስታ-ፀ7አ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ ያለሽ ውዴ

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 2 ปีที่แล้ว +1

    የማሜቱ እናት ያርግሽ የሜቀጥለው ፕራንክ እሱ እንደሜሆን አልጠራጠርም እመቤቴ ማርያም ከናንተ ጋር ትሁን። እወዳችኋለሁ

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ አምርኛክ ሲጣፍጥ 🥰🥰🥰🥰ምርጥ ባልና ሚስት❤

  • @tsehay2watiro250
    @tsehay2watiro250 2 ปีที่แล้ว +2

    ጠፋችሁ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል ውዶች

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦችየ እንካን ደሥ አላችሁ ፈጣሪ ይባርክላችሁ🥰🥰🥰🙏

  • @wendsenbedani4303
    @wendsenbedani4303 2 ปีที่แล้ว +3

    ከካሱ አይቀር እደዚህ ነው መልካም ዘመን

  • @abayneshfekadu9091
    @abayneshfekadu9091 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ ባል ነህ በእውነት ይገባታል

  • @hoyboys1085
    @hoyboys1085 2 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations des yemtelu baltdaroch 🥰

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገባሻል ዉደ

  • @salmrak9814
    @salmrak9814 2 ปีที่แล้ว

    ወዶች ከዚህ ተማሩ እደቅረጫ ሰጋ እየከተከታቹ አትቋጥሩ ?
    አቦ ይመችህ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቹህ 🙏🙏🙏💞

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ጦንዶች ይገባሻል የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰

  • @kiyatadesse6496
    @kiyatadesse6496 ปีที่แล้ว

    ፍቅሩ ከልብ ነው አይኑ ያሥታውቃል እመብረሀን ዘላለም ታኑራቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፊያሜታ-l9
    @ፊያሜታ-l9 2 ปีที่แล้ว

    Waw እመ አምላክ ፍፃሜያችሁ ያማረ ታርገው

  • @የአብስራ-ጘ1ጀ
    @የአብስራ-ጘ1ጀ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ይገባታል ስወዳችሁ❤❤❤

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @heyatahmed1205
    @heyatahmed1205 2 ปีที่แล้ว

    መታደልነው አቤት ፍቅር አይለያችሁ አልንጅ ወይ ብር የለው ወይ አመል የለው ዝም ብለን እንዳረቃል

  • @Sarina971
    @Sarina971 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያቆይላችሁ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅራችሁን ያብዛልኝ❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐

  • @nardos-mq8kt
    @nardos-mq8kt 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰበነችሁ ይባረክ በጣም ነዉ የምወዳችሁ

  • @elyakamefiker1820
    @elyakamefiker1820 2 ปีที่แล้ว

    Wow yadngle maryame lej egziapre edmana Tena saotchew maknawem telachu yelake yatabrka tdare yehunlachu!!!

  • @fiyorimelse474
    @fiyorimelse474 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔቆንጆ ይገባሻል ባለቤትሽንም እግዛብሔር ይባርከው❤❤❤

  • @happyabkem5472
    @happyabkem5472 2 ปีที่แล้ว

    Wow Merte tendoch nachuuuu rejem edeme yistachuuuuu...

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 2 ปีที่แล้ว +1

    አማርኛው ደስ ሲል

  • @mesiashu9440
    @mesiashu9440 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጀግና ባል

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 2 ปีที่แล้ว +2

    ይገባታል ለሚስት በርቱ ታምራላችሁ

  • @yonaszerga7750
    @yonaszerga7750 2 ปีที่แล้ว +3

    መኪናዉ ስታይ እራብሽ ጠፋ

  • @amena8601
    @amena8601 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ምርጥ ባል

  • @makihailu2493
    @makihailu2493 2 ปีที่แล้ว

    hiii endet nachu ...konjye Rafutin samuligni...

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 2 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ በርቱ አላህ ይጭርላችሁ

  • @marimali8395
    @marimali8395 2 ปีที่แล้ว +1

    Baby minaw zim alee zare 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsehay2watiro250
    @tsehay2watiro250 2 ปีที่แล้ว

    መታደል ነው ውዴ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኮንደስአለሽ የኔዉድድድ

  • @melatmelat7697
    @melatmelat7697 2 ปีที่แล้ว

    Yena weda yegabshele telobegna endate eko endamiwwdachuuuuu♥♥♥♥

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሴት ልጂ የምትወልጂ ያድረግሸ አረግዘሻል

  • @ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ
    @ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ 2 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳችሁ ድንግል ማርያም ከናንተጋርትሁን

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 ปีที่แล้ว +1

    የዐለም ይሁን በወጣ ይተካ

  • @-Ele
    @-Ele 2 ปีที่แล้ว +1

    🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹🌻🌻🌹🌹🌹

  • @emuumom7783
    @emuumom7783 2 ปีที่แล้ว +1

    Sewedachu❤😍

  • @kalnangiyamafqari7166
    @kalnangiyamafqari7166 2 ปีที่แล้ว

    Ya rafuye betasbocha ewodchewalew ba fikar ba tena yanurchu

  • @betelhemtadesse2689
    @betelhemtadesse2689 2 ปีที่แล้ว +1

    So Beautiful couple God bless you

  • @Hayattube-hi3ii
    @Hayattube-hi3ii 2 ปีที่แล้ว +3

    ማነው እንዴኔ ርጉዝ የመሰለችው

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah❤lijachun siwedew❤

  • @yesufyesuf2952
    @yesufyesuf2952 2 ปีที่แล้ว

    አዬዬዬዬዬዬዬዬ እንበል እንጂ😭

  • @misshalimahalima870
    @misshalimahalima870 2 ปีที่แล้ว +1

    congratulations 😍😍