I am Protestant leaving outside Ethiopia . I love this worship❤ A lot of churches used to play it in the opening and closing of evening sermons in Orthodox Church. God bless our country and protect his people 😇
We’re lebehe temelesehe or temeleshe be with the truth and only one religion orthodox . Egziabeher yasebachu. That is true the bentay mezuer zefen new.
አባታችን በኩረ መዘምራን ኪነ ጥበብ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን ❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ቃለ ሕይወት ረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን አባታችን
አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ስለኔ ስትል ሕማማት መቀበልህን አስበህ ማረኝ ይቅር በለኝ😭😭
አልፋና ዖሜጋ
አልፋና ዖሜጋ ፈጣሪ የሆንክ
በከሃዲዎች እጅ ተይዘህ ቀረብክ
ተገፋህ ተደፋህ በጥፊ ተመታህ
እየደበደቡህ ክርስቶስ ሆይ አሉህ
ጽድቅን ስለሰራህ በወንጀል ከሰሱህ
ላዳም ቤዛ ብለህ ብዙ ተንገላታህ
አልፋና ዖሜጋ‥
ቅዱሳን እጆችህ የፊጥኝ ታስረው
እንደበግ ተጎተትክ ብትምራቸው
የትም ቦታ ያለህ ሁሉን የምታውቅ
ፊትህን ሸፈኑት ለመመጻደቅ
አልፋና ዖሜጋ……............
በዓውደ ምኩናን ከጲላጦስ ዘንድ
አሳልፈው ሰጡህ አጋልጠው ለፍርድ
ከሃና ቀያፋ ከካህናቱ ደጅ
ከነሄሮድስ ዘንድ አቀረቡህ ባዋጅ
አልፋና ዖሜጋ…….
ግርፋት ሕማሙ አልበቃ ብሎህ
በመስቀል ላይ ልትውል ተፈረደብህ
ሳዶርና አላዶር ዳናትና ዴራ
ተፈልገው መጡ ለችንካር በተራ
አልፋና ዖሜጋ……..
የሰላም ባለቤት ደረትህ ተወጋ
ሊያያዝ በችንካር እጅህ ተዘረጋ
ግፈኞች አይሁዶች ባንተ ላይ ቀለዱ
ምራቅን ተፉብህ እራስክን ሊጎዱ
አልፋና ዖሜጋ……………......
🙏
I am Protestant leaving outside Ethiopia . I love this worship❤
A lot of churches used to play it in the opening and closing of evening sermons in Orthodox Church.
God bless our country and protect his people 😇
❤❤እግዚኦ አድነን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ❤❤
ምንም እንኳን ፕሮቴስታንት ብሆንም ነገር ግን ይህ መዝሙር ልብ ውስጥ ዘልቆ የሚገባ ድንቅ መልዕክትን ያዘለ ሰማያዊ ዝማሬ መሆኑን ልመሰክር ግድ ይለኛል 🙏
Betam ejig yemimesit hilinan yemikotater mezmur nw. Yikirta gar wondime/abate Ortodox ኢየሱስን atisebikim yilalu protestantoch yihen mezmur sisema min tesemah? ስለ ግልጸኝነትህ ሳላደንቅህ አላልፍም።
ፕሮቴስታንት ሀይማኖት አይደለም ።ተመለስ_
edgh❤
❤😂🎉😢😮😅😊tsvg36446
Wedelebsh temlrsh yalachuet yeseytan merged late new azemun tewagtachue wede true orthodox neu
ለኔ ሲል ነው ይሄሁሉ መከራ ትዛዞችህን ለማልፍጽመው አተበምትለኝው ቀርቶ በማትለኝው ቦታ ለምገኝው 😢😢
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን አባታችን ዝማሬ መልእክት ያሠማልን❤❤❤❤❤
ኦኦኦኦ ጌታ ሆይ እባክህ ማረኝ ያን ሁሉ መከራን ለኔ ስትል ተቀብለህ እኔ ግን ታጥቦ ጭቃ ሆንኩኝ ኦኦኦኦ የኔ ጌታ
ልብን እስርስ የሚያደርግ የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን
አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ 😭🤲🤲🥺
😭😭😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ልብን የሚመስጥ ልዩ መዝሙር ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥልን
ዝማሬ መላዕክትን ያሳማልን❤❤❤
አሜን አሜን የእውነት ይሄን መዝሙር ስሰማ ነብሴ ትታደሳለች የአገልግሎት ዘመኖ ይርዘምልን ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይሄ ሁሉ ለኔ ነው እንዴት ቢያፈቅረን ነው ምን አይነት ፍቅር ማበድ ካለብን እኮ በዚህ ፍቅር ነበር ማበድ የነበረብን ጌታን i love you God❤❤❤❤❤
Zemare melaket yasemalen ❤
በያሬዳዊ ዜማ ስለአምላክ ህያውነት በሊቀመዘምራን ኪነጥበብ የተዜመ አልፋናኦሜጋ የሚደመጥ ጥዑም ዜማ፣ ቃለህይወት ያሰማልን
አቤቱ ማርን ይቅር በለን ዝማሬ መልአክት ያሠማልን 🤲🤲👏🕊👏🕊👏🕊👏🕊
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
zemare melaeketen yasemalen
ዝሜሬ መላዕክት ያሠማልን
ዓለም እንዲሁ ናትና አንተን ሰቅላ በገደለችህ ምድር ላይ ነንና አድነን
አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤
ጴንጤ ነኝ ቀንደኛ አክራሪ በኦርቶዶክ ተዋሂዶ ዝማሬዎች መንፈሴ ትባረካለች
wendem kirstos bemlat wede migegnbet wede Orthodox na
We’re lebehe temelesehe or temeleshe be with the truth and only one religion orthodox . Egziabeher yasebachu. That is true the bentay mezuer zefen new.
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
ረጅም እድሜ ይስጥዎት አባቴ።
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
ይህ ህዝብ ከአንተ ሌላ አዳኚ ማን አለው አድን ጌታ ሆይ ለእናትህ ብለህ ስለ ቅዱሳኑ ብለህ ስምህ ብለህ ይቅርታ አድርግልን ለአባታችን ለዘማሪ በኩረ መዘመራን ኪነ ጥበብ ወልደ ቂርቆስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አባቴ እድሜና ጤና ከአንተጋር ይሁኑ
kale hiwot yasemalin
❤❤❤❤❤❤❤❤❤zemari meliak yasemalen 😢😢😢😢
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ማረን😢😢😢
ድንቅ መዝሙር
ዝማሬመልክት ያሰማልን
አቤቱ ጌታ ማረን ይቅር በለን
ዝማሪ መላክ ያሰማልን
Sesemaw lebe nw sentek emilew🙏🙏
❤❤❤
✝✝✝
awuy ane yaten nezmur ssema agzabher fit yekomku yakl haset ysemagal yemaregn ykr yalegn newu yemimeslegn
❤❤❤🎉🎉
ልብ ይነካል
😢😢😢
Aplafana
ስሙ ማነው
አልፋና ኦ ሜ ጋ ፈጣሪ የሆንክ
በከሃዲዎች እጅ ተይዘህ ቀረብክ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አዲስ ድንቅ መዝሙር የዘማሪ ጌትነት ሃይለሚካኤል 👇 th-cam.com/video/_d8NBVZq-5I/w-d-xo.html
ይሄ ዘማሪ እምነቱን ቀይሯልደ?
No
ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሳማልን
❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላይክን ያሠማልን
ዝማሬመላዕክትያሰማልን😭😭😭
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን