ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይሰጥልን ❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኛ ልዩ መምህር ❤❤❤
ቃለህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለቤተ ክርስቲያናችን ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን ይስጥልን በቃ ይበለን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እውነት ነው በብፁዕ አቡነ ተክለሃይማኖት ጊዜ የታተመው 1980 መጽሐፍ ቅዱስ ጥሩ ነው ሌላው ለመጽሐፍ ቅዱስ የማይመጥኑ ቃላቶች አክለውበታል ለቤተክህነት ጥያቄ አቅርቧ ይህ መጽሐፍ ቅዱስ ቢታተም ለምን የአቡነ ተክለሃይማኖት አይታተምም ተብሎ ሲጠየቅ በ2000 የታተመው ከግዕዝ መጽሐፍ ቅዱስ ጋር ተነጻጽሮ ነው የተተረጎመው የሚል ምላሽ አለ በተቻለ መጠን እንቅስቃሴ ቢደረግ ትክክለኛው እንዲታተም
@genettafese1239የልዑል እግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ።እኔ የ 1980 ዓም እንዲሁም የ 2000 ዓም እትሞች አሉኝ።የ 1980 ዓም እትም ፕሮቴስታንቶች የሚቀበሉት የ 66 ቱ copy and pest ነው ነገር ግን የፕሮቴስታንቱ ዓለም የቀነሳቸው መጻሕፍት ማለትም መጽሐፈ ሄኖክ እና ሌሎችም ተካተዋል።በምሳሌ ላስረዳሽመዝሙር 86 :1የ 66 ቱም ሆነ የ 1980 ዓም እትም መሰረቶቹ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው ይላልየእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ክብር ለመቀነስ ነው የ 2000 ዓም እትም ላይ "" መሰረቶችዋ "" ይላል የቤተክርስቲያናችን ሊቃውንትም ትክክለኛው " መሰረቶችዋ " የሚለው ነው ብለው ነው የሚያስተምሩት።ጌታችንና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ምድር በተመላለሰበት ዘመን ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ነበር።ነገር ግን የማዳኑን ሥራ ፈጽሞ አርጎ በአባቱ ቀኝ ተቀምጧል ከሶስቱ ቅዱስ አንዱ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ወልድ ( ቃል ) ነው።የፕሮቴስታንቱ ዓለም በድፍረት አሁንም አማላጅ ይሉታል የቅዱሳንን አማላጅነት ላለመቀበል ሲሉ እና በ 2000 ዓም የታተመው መጽሐፍት ውስጥ እነዚህ ቃላቶች ተስተካክለዋል።ሌላ ምሳሌየዮሐንስ ራእይ ም 1: 6የፕሮቴስታንት 66 ቱ እንዲሁም የኛ የ 1980 ዓም እትም ላይ " ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱ ካህናት እንድንሆን ላደረገ " ይላል እዚህ ላይ ጌታ አርጎ በአባቱ ቀኝ ተቀምጦ ሳለ እንደገና " አምላኩ " ይላልየ2000 ዓም እትም ላይ አምላኩ የሚለው የለም።😮በእርግጥ አዲስ ኪዳን መጀመሪያ የተጻፈው በግሪክ ነው ነገር ግን የግሪክ ኦርቶዶክስ ጌታን አንድ አካል ሁለት ባኽሪ ነው የሚሉት ይህ አስተምሮ ጌታ ካረገም በኋላ አማላጅ አምላኩ የሚሉ ቃላቶች ተጨምረዋል። እሪየንታል ኦርቶዶክስ ግን ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ለቅጽበትም ቢሆን መለኮቱና ትስብእቱ አልተለያዪም ነው የሚሉት።የአንድ የሃይማኖት አባት ሲያስተምሩ መጀመሪያ የተጻፈው በግሪክ ቢሆንም የግሪክ ቤተክርስቲያን የኬልቄዶን ጉባኤ የተቀበለች ስለሆነ አማላጅ አምላኩ የሚሉ ቃሎችን እንደጨመሩ ይገልጻሉ።የኦሪየንታል ኦርቶዶክስ 3ቱን ጉባኤ ሲቀበሉ የኬልቄዶን ጉባኤ ተቃውመዋል ምክንያቱም ተወግዞ የተለየውን የንስጥሮስ አስተምሮ በፖፕ ሊዮን አማካኝነት እንደገና እንዲያንሰራራ አድርገዋልና
ቃለ ህይወትን ያሠማልን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
Qalehiwot yasemaline
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kalehiwot yasemalen❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
❤❤❤
ዲያቆን ያረጋል❤❤❤
⛪️✝️🙏🙏🙏
Ayyyyy...balewm. altemekerin
ወደ ግዕዝ የተተረጎመው የግሪክ ቨርዝን ተገኝቷል (ይታወቃል) ?አሁን ከተሰበሰብት Codex ከነሱ የቀደሙ እንዳሉ ይታወቀል የግዕዙ ትርጉም የትኛውን እንደምንጭ እንደተጠቀመ እርግጠኛ ባልተሆነበት ሁኔታ ለሁሉም ነገር አሁን የተሰበሰብትን codex ላይ ብቻ መተማመን አይከብድም ?
በሀቅ ስሩ ቀድሞ አባቶች ባለማወቅ ይሁን አውቀው ብዙ ስህተቶች አሉ እየሱስ ላይ ብዙ ክፉተት ተፈጥሯል መላእክቶቹና ፆድቃንስ በሰላሞታ ስም አንዳንዱ እያመለካቸው ነው እናንተ በማወቅ ትድኑ ይሆናል ሌላው ግን ባለማንበቡ ገደል እየገባ ነው ወይ ትክክለኛውን ደፉራቹህ አስተምሩ ትውልዱ ድንግልን እንጂ ኢየሱስን አያውቅም ተጠያቂው እናንተው ናቹህ😢
😂😂😂ኧረ አቀባጥ
ድንግል ማርያምን በትክክል የተረዳ ሰው ክርስቶስን ያውቃል። የእርሷ ክብር ያልተረዳው ክርስቶስን አውቀዋለሁ ቢል ከንቱነት ነው።
ቃለ ህይወትን ያሠማልን🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይሰጥልን ❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኛ ልዩ መምህር ❤❤❤
ቃለህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለቤተ ክርስቲያናችን ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን ይስጥልን በቃ ይበለን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እውነት ነው በብፁዕ አቡነ ተክለሃይማኖት ጊዜ የታተመው 1980 መጽሐፍ ቅዱስ ጥሩ ነው ሌላው ለመጽሐፍ ቅዱስ የማይመጥኑ ቃላቶች አክለውበታል ለቤተክህነት ጥያቄ አቅርቧ ይህ መጽሐፍ ቅዱስ ቢታተም ለምን የአቡነ ተክለሃይማኖት አይታተምም ተብሎ ሲጠየቅ በ2000 የታተመው ከግዕዝ መጽሐፍ ቅዱስ ጋር ተነጻጽሮ ነው የተተረጎመው የሚል ምላሽ አለ በተቻለ መጠን እንቅስቃሴ ቢደረግ ትክክለኛው እንዲታተም
@genettafese1239
የልዑል እግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ።
እኔ የ 1980 ዓም እንዲሁም የ 2000 ዓም እትሞች አሉኝ።
የ 1980 ዓም እትም ፕሮቴስታንቶች የሚቀበሉት የ 66 ቱ copy and pest ነው ነገር ግን የፕሮቴስታንቱ ዓለም የቀነሳቸው መጻሕፍት ማለትም መጽሐፈ ሄኖክ እና ሌሎችም ተካተዋል።
በምሳሌ ላስረዳሽ
መዝሙር 86 :1
የ 66 ቱም ሆነ የ 1980 ዓም እትም
መሰረቶቹ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው ይላል
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ክብር ለመቀነስ ነው
የ 2000 ዓም እትም ላይ "" መሰረቶችዋ "" ይላል የቤተክርስቲያናችን ሊቃውንትም ትክክለኛው " መሰረቶችዋ " የሚለው ነው ብለው ነው የሚያስተምሩት።
ጌታችንና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ምድር በተመላለሰበት ዘመን ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ነበር።
ነገር ግን የማዳኑን ሥራ ፈጽሞ አርጎ በአባቱ ቀኝ ተቀምጧል ከሶስቱ ቅዱስ አንዱ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ወልድ ( ቃል ) ነው።
የፕሮቴስታንቱ ዓለም በድፍረት አሁንም አማላጅ ይሉታል የቅዱሳንን አማላጅነት ላለመቀበል ሲሉ እና በ 2000 ዓም የታተመው መጽሐፍት ውስጥ እነዚህ ቃላቶች ተስተካክለዋል።
ሌላ ምሳሌ
የዮሐንስ ራእይ ም 1: 6
የፕሮቴስታንት 66 ቱ እንዲሁም የኛ የ 1980 ዓም እትም ላይ
" ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱ ካህናት እንድንሆን ላደረገ " ይላል እዚህ ላይ ጌታ አርጎ በአባቱ ቀኝ ተቀምጦ ሳለ እንደገና " አምላኩ " ይላል
የ2000 ዓም እትም ላይ አምላኩ የሚለው የለም።😮
በእርግጥ አዲስ ኪዳን መጀመሪያ የተጻፈው በግሪክ ነው ነገር ግን የግሪክ ኦርቶዶክስ ጌታን አንድ አካል ሁለት ባኽሪ ነው የሚሉት ይህ አስተምሮ ጌታ ካረገም በኋላ አማላጅ አምላኩ የሚሉ ቃላቶች ተጨምረዋል።
እሪየንታል ኦርቶዶክስ ግን ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ለቅጽበትም ቢሆን መለኮቱና ትስብእቱ አልተለያዪም ነው የሚሉት።
የአንድ የሃይማኖት አባት ሲያስተምሩ መጀመሪያ የተጻፈው በግሪክ ቢሆንም የግሪክ ቤተክርስቲያን የኬልቄዶን ጉባኤ የተቀበለች ስለሆነ አማላጅ አምላኩ የሚሉ ቃሎችን እንደጨመሩ ይገልጻሉ።
የኦሪየንታል ኦርቶዶክስ 3ቱን ጉባኤ ሲቀበሉ የኬልቄዶን ጉባኤ ተቃውመዋል ምክንያቱም ተወግዞ የተለየውን የንስጥሮስ አስተምሮ በፖፕ ሊዮን አማካኝነት እንደገና እንዲያንሰራራ አድርገዋልና