ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሊዱዬ ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ክፉ አይንካሽ 🙏❤
አሜን ዘሙዬ❤🙏
መዝሙሩ ላይ እንጂ ልጅቷ ላይ ለምን ትኩረት ታደርጋላችሁ።እጅግ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ብቸኛ መንገድ የሆነው ሊቀ ካህናት የአብ ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ዝማሬ ነው።ጸጋ ይብዛልሽ
አሜን🙏❤
ዝም በል ጨዋዉ
@@eyasuminilu4790 eshi 🤣
@@eyasuminilu4790 eshi Mergera 🤣
እኔ እራሱ መጀመሪያ ተሀዶሶነች ስል ነበር ይቅር ይበለኝ እናም አዲስ ዜማ ኢተርቪ አድርጓት ተከታተልኩት እስከመጨረሻው እናም መዝሙር ላማውጣት ከድሮም ያላት ፍቅር በጣም ይገርማል መዝሙሮቿ ልብ እሚነኩ ናቸው ገና አዲስ ናት ልናበረታት ይገባል
ዳንኩኝ አረፍኩ ኢየሱስ ከተባለ ስድብ ነቀፋ ብቻ ነው!አሜን አድኖኛል አሳርፎኛል ክብር ይሁንለት!!!ፀጋ ይብዛልሽ!
ሊዱዬ ❤❤🙏 ዝማሬ ቁልጭ ወንጌል ነው በርች ጀግኒት እንዋድሸለን❤❤
🙏❤
ልደት ዝማሬሽ በጣም የሚደንቅ ነው። ፈጣሪ ያለምክንያት ይህን መንፈሳዊ ድምፅ እልሰጠሽምና በርትተሽ እግዚአብሔርን አመስግኝበት። ትልቅ በረከት ታገኝበታለሽ። ፈጣሪ ይባርክሽ።
አሜን❤❤🙏
በምክንያት ነው መዝሙር ዜማዬድህነቴን በማረጋገጤለታመንከው ለልቤ ጌታ ዘላለም ላንተ መገዛቴሊዱዬ ፀጋው ይብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን❤🙏
በምክንያት ነው መዝሙር ዜማዬድህነቴን በማረጋገጤለታመንከው ለልቤ ጌታ ዘላለም ላንተ መገዛቴመዳኔን በዜማ ላወራ👏❤❤ፀጋ ይብዛልሽ ልዱዬ ብሩክ ሁኝ❤
" ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም፤ ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፥"(2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:9)ፀጋ ይብዛልሽ ❤
አሜን። እግዚአብሔር ይባርክህ❤🙏
በርቺልኝ የኔ እናት ተባረኪ
ልብን ሰርስሮ የሚገባ ዝማሬ ነው ተባረኪ❤❤❤❤
አንቺ የተባረክሽ ሴት ይብዛልሽ እጅጉን እንዴት ድንቅ ዝማሬ ነው❤❤❤❤
የተሐድሶ መንፈስ በጣም የሚገርመኝ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሳይገባቸዉ እንደገባቸዉ አድርገዉ ሲዘፍኑ ግርም ይለኛል ።ሰዉ እንዴት የሚያመልከዉ አምላክ እንደረሱ አሳብ ይረዳል አይኑ የሚጨፍን ተንኮለኛ ነዉ ፡፡መለፍለፍ መቻልሺ መዳንሺን አያረጋግጠዉም አሁንም ኢየሱስን ወደ ሚኖሩት ኦርቶዶክሶች ነይና ተዋሃጂዉ እህት የምር ነዉ የምልሺ እንወድሻለን
የፈሪሳውያን የቄሳር መንፈስ የተወጋ ይሁን በ ኢየሱስ ስም
ኦርቶዳክሰ ወስጥ ኢየሱስ የለም። የጣኦት አምልኮ ነው ሚራመደው
ልደት ዋው ጌታ ካንች ጋር ነው። ብርቺ የሰው ስድብ ምንም አደለም ኢየሱሰ ይበልጣል።
እዉት ነዉ ❤❤❤❤
@user-pz6u😢g2ro6m ክክክክክክ አረ ረረረረረረ ለዚህ ነወ የባንክ ደብተራችቹን አምጡ ሀብታም ትሆናላችሁ እያላችሁ ይህን ምስኪን ሕዝብ ሰርቶ እንዳይበላ አዳራሽ ዉስጥ አስቀምጣችሁ ዘይት የምትቸበችቡለት
ቱቱ😢እኔደሞ ኦርቶዶክስ መስላኝ ስወደዳት ነበር እግዚአብሔር ይገስጽሽ😢😢😢
ጥላቻን ከየትኛው ወንጌል ነው የተማርሺውሉቃስ 6¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁷ ነገር ግን ለእናንተ ለምትሰሙ እላችኋለሁ፥ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ ለሚጠሉአችሁ መልካም አድርጉ፥²⁸ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ስለሚበድሉአችሁም ጸልዩ።²⁹ ጕንጭህን ለሚመታህ ደግሞ ሁለተኛውን ስጠው፥ መጐናጸፊያህንም ለሚወስድ እጀ ጠባብህን ደግሞ አትከልክለው።
ኦርቶዶክስ ፈተናዋ ብዛቱ አቤት አቤት ተነቃቅጠናል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቺ❤❤❤
Amen
የኔ እህት ፀጋ የመዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ😍😍😍😍
ሊዱ ስለ አገልግሎትሽ ጌታ ይባረክ ፀጋ ውን ያብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደ ቃሉ የሆነ መዝሙር ተባረኽልኝ❤❤
Amen🙏❤
ፈጥረት ሁሉ ለኢየሱስ ብቻ ይዘምራል
Amen🥰🙏
እኛ ኦርቶዶክሶች እራሳችን አስናቅን ይሄኔ ሁላችንም አንድ ብንሆን ማንም አይነካንም ነበር እህቴ ማስተዋሉን ያድልሽ የድንግል ማርያም ልጅ አሜን😢😢
Amen❤🙏
Tebareki ❤
አሜን🥰🥰🙏
ጸጋው ይብዛልሽ እጅግ በጠም ነው የወደድኩት ተባረኪ ሊዱየ
አሜን ወንድሜ🙏❤
እኛ ኦርቶዶክሳዊያን በProtestant መናፍቅ (ተሃድሶ) የተሰራ ግጥም እና ዜማ (ሃብታሙ ሽብሩ) ከትዝታው ወገን ነው ከምንፍቅናችሁ ካልወጣችሁ አንቀበልም አንሰማም ኦርቶዶክሳዊ ሳትሆኑ እንደ ኦርቶዶክስ ለመምሰል ከምትጥሩ ኑ ተመለሱ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ጌታ ኢየሱስ አካሉ ወደሆነችው ቤተክርስቲያኑ ይመልሳችሁ
ዋዉዉዉ ደስ ከብል ከመ ቃሉ ዝኮነ መዝሙር ጸጋ የብዘሐልኪ ብርኽቲ ብዙሕ ፈተና ተበጸሐኺ ንሓቂ ሒዝኺ በርትዕልና
አሜን ያመነ መመስከር ብቻ ነው ስራው እሰይይይይይ ኢየሱስ አንተ ጌታ ነህ ❤❤
Amen🥰🥰🙏
ታበርክ ፀጋው ይብዛልሽ
ተባረኪ እህቴ ፀጋ ይብዛልሽ እንኳን በራልሽ❤❤❤❤❤
Wowww❤❤❤❤❤ betam gerum zemare nw leduya tebarkiii
በምክንያት ነው መዝሙር ዜማዬ ድህነቴን በማረጋገጤ ለታመንከው ለልቤ ጌታ ዘላለም ላንተ መገዛቴአሜን አሜን አሜን ፀጋ ይብዛልሽ❤❤
Yene tewedagi tebarekilgn...wengel new mezmuru❤❤
አሜን አሜንኢየሱስ ከሞት ያነቃልኢየሱስ ከሃጢያት ያነጻል
🙏🥰
እግዜብሄር ይባረክ ❤❤❤ እሚረግሙሽ ምርቃት ይቆጠርብሽ የኔ ናት ስላልገባቸው ነው ። ማስተዋሉን ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ እናት
ኣሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ❤❤❤
ጸጋ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ!!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መዳኔን በዜማ ላወራ❤❤
ፀጋ በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛልሽ😍😍😍😍
ዝማሪ መላክት ያሰማል
አሜን🙏🥰
ተባረኪ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልሽ ❤😊
እናቱ ወደ አዳራሻሽ ተመለሺ
ዳግመኛ ሁለተኛ ጥፋት እግዚአብሔር ይግሰፅሽ ማስተዋሉንም ያድልሽ
🎉🎉❤አሜን ድሮም ማህተብ አስራ ስታሰስስ ነበር ለሷ ቀረባብ እኛስ የተሻለዉን ተዋህዶ ይዘናል
ኢየሱስ ያለው ህይወት አለው ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ኢየሱስ የአለም ብርሃን ነው ኢየሱስ እውነተኛ አፍቃሪ ነው ኢየሱስ አውነተኛ ወዳጅ ነው ኢየሱስ ቤዛችን ነው እርሱን ያመነ የዘላለም ህይወት አለው
ሀብታሙ ሽብሩ የሚባል ወንበዴ እጁ ካለበት በማር የተለወሰ መርዝ ሊሆን ይችላል እህታችን ከተመለስሽ ከመናፍቃን ጨርቄን ማቄን ሳትይ ለቀሽ ተመለሽ ሁለት ቤት ተሆኖ ህይወት ይለም ለብዙዎች መሰናከያ አትሁኚ
ጸጋ ይብዛልሽ የኔ እህት❤❤
❤❤❤Yene konjo kezi belay tsegawn yabzalsh tebareki berchilgneeee yanekan geta smu yibarek🙏🙏🙏
አንቺ በርቺ እህታችን ተሳዳቢውም እንደዛው ከወንጌል ነፃ የሆነው ሁሉ ብዙ ማለት መብቱ ነው።
❤🙏
Tsegawn yanezalshe ❤❤
የተወደድሽ ተባረኪ፣ መዳንሽን መወደደሽን ዘምሪ። በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታሽ ሁኚ።
ፀጋ በክርስቶስ ይብዛልሽ...
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን በርቺ
ተባረኪልኝ ሊዱዬ
ተባረክ
ብርክ በይ ድንቅ መዝሙር ነው ያስለቅሳል ❤❤❤❤❤❤
@@AntiochSpritualProgramme አሜን❤🙏
ግጥሙ እኮ ሽግር የለውም ፣በስርዓት ቢሆን መልካም ነው!!!ኣስተካክለሽ ብትመጢ መልካም ነው እህቴ❤❤❤❤
Tebarekilegn
ተባረኪ lidukoo
ተባረኪ ውዴ
የሚገርም ነው ተጠራጥሬ ነበር አንድ comment ሳነብ አረጋገጥኩ አታላይ ሁላ ኦርቶዶክስ ዘማሪ አለመሆኖዋ በብዙ ነገር ያረጋግጣል
Tigiye anchi bereketachen nesh yene enat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪልኝ ድንቅ መዝሙር አምልኮ ለሚገባው እንጂ ለሰው ስላልሆነ ምትዘምሪው ዝም ብለሽ እርሱን ብቻ ማምለክሽን ቀጥይ
አሜን
Fayyuu koo faruudhan dubbaadhu ❤🙏
🥰🙏
Liduye tebarekilgn😍
ኦርቶዶክስ አይን አይጨፍንም
ገልጦ ነው ሚተኛው እንደ ጠቢቡ ሰሎሞን 😂😂😂😂😂
ገልጦ መጋጨት ግን አይከብድም 😂😂😂
Tebareki tsega yibzalsh
ortodocs yekirstos tekawami nech yemibalew leka iwinet new yichi zemari iyesus lehulachin sil yekefelewin waga iyasebech new yezemerechiw inate ortodoksawiyan min aynet mezmur indizemer indemitifeligu gira new yemigebag ortodoksawiyan wede iyesus temelesu ihite anchi gin bebizu tebareki zemenih yibarek gena bizu intebikalen sile iyesus mezmur kanchi amlak kanchi gar yihun
ልሳደብ አልኩና ልቦና ይስጠን ለሁላችንም ከሆርቶዶክስ ለመመሳሰል ትለፋላቹ አድቀን ይገባችዋል
ኦቶዶክስ መጻፍቅዱስ አያነብም ወይስ አይዝም
ldetye get kezih belay tsega yibzalshi❤❤❤❤❤
ለዚህ እኮ ነው መዝሙር ዜማየ🥰😍🥰🥰😍
አይይ ኦርቶዶክስ መስላኝ መዝሙሮቾን እወዳቸውነበር ዛሬስ አረጋገጥኩ😢 ለካ ሌላነች😢
እኔም ብዙ ጊዜ አዳምጫዋለው 😢አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ 🙏😢
ልጅ ተባልኩ ያውም ወራሽ ልደትየ ዝማር መላእክት ያሰማልሽ
Zimare melkitn yesamelsh be betu yetsinalish zimarit lidatiye
Lidu tsegaw yibzalish!🙏💕
yehe ye orthdox tewahdo mezmur aydel yehe mezmurme aybal ,getata mn timeslalch teneqitobachuwal ye habtamu shibru budinoch
Tebareki wude
ልደትዬ በጣም ምወድሽ ዘማሬ ነበር ግን ይህ የኦተዶግስ ስራት አይደለም 😢😢😢
የተቆረጠውን ዝማሬ ቲክቶክ አይቼ ሰውመስለሽኝ ሰርች አርጌ መምጣቴ ቆጨኝ😢😢😢
Amen❤
ጥቃቅን ስህተቶችን ከምንነቅስ መልእክቱን እንስማ፡፡ ስህተቶቹ ይስተካከላሉ፡፡
Eshi🙏
እህቴ ጥሩ ተሰጦ አለሽ ክርስቶስን እሰብካለሁ ካልሽ ስራት በጠበቀ መልኩ ዘምሪ ከማንም ጋር እልህ አትጋቢ!! ራስሽን በደንብ ሸፍኝ ዘመን ያመጣው ጥርስሽ ላይ የገጠምሽውን ስትዘምሪ አውልቂው! ቀረጻው ቤተክርስቲያን ውስጥ ያካተተ ይሁን
tebareki
Ameen Ameen Ameen eeeeelllll zemare melaekt yasemalen ✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭😭
❤❤❤❤tebareki❤❤
Berchi ihte sile smu meskri
አነቃኝ ቀሰቀሰኝ ፍቅርህ🎉
ግርም የሚለኝ ይህን ዘፈንሽን ይዘሽ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አዉደ ምህረት ላይ ስትወጭ ቁጭ ብሎ የሚይ ኦርቶዶክስ ነኝ ባይ ነዉ የሚገርመኝ፡፡ ክክክ ታየኝ እኛ ሰንበት ትምህርት ቤት ብትመጭ እዛዉ ወደ ጥፋት አዳራሽሽ ተመልሰሽ መዝፈን መብትሽ እንደተጠበቀ ነዉ፡፡
Ere mastewal yihunlachu " iyesus " yemil dimits sitisemu beka choho yemayiwetaw bidig yilbachuhal ayidel?
Our hero❤
ውጭልን:በተዋሕዶመነገድሽን
🥰🙏❤
ለምን በኦርቶዶክስ ስም ትነግዳላችሁ🤔 ? ስርዓቷን ሳትጠብቁ የኦርቶዶክስ መዝሙር ብሎ መልቀቅ ተገቢ አይደለም ። ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ግን እንንቃ ።
እኔ እኮ ገና ወደ ዳንሱ ስትገባ ደንግጫለው፡ ማፈሪያ መቸውም በራሳቸው አይንቀሳቀሱም
Lijituwa tadiso nat awunim gin be orthodox maliya tichawitalech bizu sewu alnekam
እኔ ደሞ እስዋን አላየሁ ስልኬን ከፍቸ መዝሙሩን ብቻ ነበር እግዚአብሔር ይገፅፅሽ
ኦርቶዳክስ አትቃወሙ ዋው ድንቅ መዝሙር ። የምንድነው ስርአት ሳጠብቅ ምትሉት። አይ ኦርቶዳክሶች ስታሳዝኑ ኢየሱስን ሸፈናቹ ማርያምን ማግነን አይቻልም
እንደ አዳም መንቃት 😂😂😂😂
Ay azenkugn geta ymelsshi
Awo nate
Lidu tsegaw yibzalsh🙏
ihite berchi wengelum yemilew yebetekirstiyan irasu yehonewin iyesusin new kef yaderegshiw hamanotegnoch minim yibelu atismiyachew tsegawin yabzalish kezih belay
ስለምን ዳንስ ነው የምታወሩት አቃቂር አታውራ
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ልቦና ይስጠን እረ በስም አናሹፍ እዳንቀሰፍ የማፍቅር የድግል ማርያም ልጆች ከሚሳስቱ ይጠብቀን
Bayhon minkesefew smu sitera Des maylachew sibezu nwDegmo Gena MN aytachuGena nw mech tenekana yisemal yegeta zna
6፡33 ምኖርልህ ባደባባይ የማወራው
ለየልሺ ? በፊለፊቱ መጣች ? እግዚአብሔር ይመልስሺ 😢
🎉🎉❤በቃ የድንግል ልጅ ሲያጋልጥ እንዲህ ነዉ
በርቺ እህቴ ለስም ክርስቲያ የወጌል እቅፍት አሉ አቺ በዚ ቀጥይ እግዚአብሄር ፀጋው ያብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤
Amen🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤
Echii demo tenesabate inde egezabiher yegetsitsachu menafikan hula
ይህ መዝሙር የቤተክርስቲያን ራስ የሆነውን ኢየሱስን ብቻ ስለሚገልጥ ተዋህዶ ያልሆናችሁ እናንተን ስለማይመለከት ውልቅ በሉ
ልደትዬ በርቺልኝ መዝሙርሽ በጣም ደስ ይላል ። እሺ ☝☝👉👉💯💯💯🙏❤🙏❤🙏💪
🥰🥰🙏
የመናፍቅ ኮሜንት
ሊዱዬ ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ክፉ አይንካሽ 🙏❤
አሜን ዘሙዬ❤🙏
መዝሙሩ ላይ እንጂ ልጅቷ ላይ ለምን ትኩረት ታደርጋላችሁ።
እጅግ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ብቸኛ መንገድ የሆነው ሊቀ ካህናት የአብ ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ዝማሬ ነው።
ጸጋ ይብዛልሽ
አሜን🙏❤
ዝም በል ጨዋዉ
@@eyasuminilu4790 eshi 🤣
@@eyasuminilu4790 eshi Mergera 🤣
እኔ እራሱ መጀመሪያ ተሀዶሶነች ስል ነበር ይቅር ይበለኝ
እናም
አዲስ ዜማ ኢተርቪ አድርጓት ተከታተልኩት እስከመጨረሻው እናም መዝሙር ላማውጣት ከድሮም ያላት ፍቅር በጣም ይገርማል መዝሙሮቿ ልብ እሚነኩ ናቸው ገና አዲስ ናት ልናበረታት ይገባል
ዳንኩኝ አረፍኩ ኢየሱስ ከተባለ ስድብ ነቀፋ ብቻ ነው!አሜን አድኖኛል አሳርፎኛል ክብር ይሁንለት!!!ፀጋ ይብዛልሽ!
አሜን🙏❤
ሊዱዬ ❤❤🙏 ዝማሬ ቁልጭ ወንጌል ነው በርች ጀግኒት እንዋድሸለን❤❤
🙏❤
ልደት ዝማሬሽ በጣም የሚደንቅ ነው። ፈጣሪ ያለምክንያት ይህን መንፈሳዊ ድምፅ እልሰጠሽምና በርትተሽ እግዚአብሔርን አመስግኝበት። ትልቅ በረከት ታገኝበታለሽ። ፈጣሪ ይባርክሽ።
አሜን❤❤🙏
በምክንያት ነው መዝሙር ዜማዬ
ድህነቴን በማረጋገጤ
ለታመንከው ለልቤ ጌታ
ዘላለም ላንተ መገዛቴ
ሊዱዬ ፀጋው ይብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን❤🙏
በምክንያት ነው መዝሙር ዜማዬ
ድህነቴን በማረጋገጤ
ለታመንከው ለልቤ ጌታ
ዘላለም ላንተ መገዛቴ
መዳኔን በዜማ ላወራ
👏❤❤
ፀጋ ይብዛልሽ ልዱዬ ብሩክ ሁኝ❤
አሜን🙏❤
" ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም፤ ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፥"
(2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:9)
ፀጋ ይብዛልሽ ❤
አሜን። እግዚአብሔር ይባርክህ❤🙏
በርቺልኝ የኔ እናት ተባረኪ
አሜን❤🙏
ልብን ሰርስሮ የሚገባ ዝማሬ ነው ተባረኪ❤❤❤❤
አሜን❤🙏
አንቺ የተባረክሽ ሴት ይብዛልሽ እጅጉን እንዴት ድንቅ ዝማሬ ነው❤❤❤❤
አሜን🙏❤
የተሐድሶ መንፈስ በጣም የሚገርመኝ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሳይገባቸዉ እንደገባቸዉ አድርገዉ ሲዘፍኑ ግርም ይለኛል ።ሰዉ እንዴት የሚያመልከዉ አምላክ እንደረሱ አሳብ ይረዳል አይኑ የሚጨፍን ተንኮለኛ ነዉ ፡፡መለፍለፍ መቻልሺ መዳንሺን አያረጋግጠዉም አሁንም ኢየሱስን ወደ ሚኖሩት ኦርቶዶክሶች ነይና ተዋሃጂዉ እህት የምር ነዉ የምልሺ እንወድሻለን
የፈሪሳውያን የቄሳር መንፈስ የተወጋ ይሁን በ ኢየሱስ ስም
ኦርቶዳክሰ ወስጥ ኢየሱስ የለም። የጣኦት አምልኮ ነው ሚራመደው
ልደት ዋው ጌታ ካንች ጋር ነው። ብርቺ የሰው ስድብ ምንም አደለም ኢየሱሰ ይበልጣል።
እዉት ነዉ ❤❤❤❤
@user-pz6u😢g2ro6m ክክክክክክ አረ ረረረረረረ ለዚህ ነወ የባንክ ደብተራችቹን አምጡ ሀብታም ትሆናላችሁ እያላችሁ ይህን ምስኪን ሕዝብ ሰርቶ እንዳይበላ አዳራሽ ዉስጥ አስቀምጣችሁ ዘይት የምትቸበችቡለት
ቱቱ😢እኔደሞ ኦርቶዶክስ መስላኝ ስወደዳት ነበር እግዚአብሔር ይገስጽሽ😢😢😢
ጥላቻን ከየትኛው ወንጌል ነው የተማርሺው
ሉቃስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁷ ነገር ግን ለእናንተ ለምትሰሙ እላችኋለሁ፥ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ ለሚጠሉአችሁ መልካም አድርጉ፥
²⁸ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ስለሚበድሉአችሁም ጸልዩ።
²⁹ ጕንጭህን ለሚመታህ ደግሞ ሁለተኛውን ስጠው፥ መጐናጸፊያህንም ለሚወስድ እጀ ጠባብህን ደግሞ አትከልክለው።
ኦርቶዶክስ ፈተናዋ ብዛቱ አቤት አቤት ተነቃቅጠናል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቺ❤❤❤
Amen
የኔ እህት ፀጋ የመዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ😍😍😍😍
አሜን❤❤🙏
ሊዱ ስለ አገልግሎትሽ ጌታ ይባረክ ፀጋ ውን ያብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን❤🙏
እንደ ቃሉ የሆነ መዝሙር ተባረኽልኝ❤❤
Amen🙏❤
ፈጥረት ሁሉ ለኢየሱስ ብቻ ይዘምራል
Amen🥰🙏
እኛ ኦርቶዶክሶች እራሳችን አስናቅን ይሄኔ ሁላችንም አንድ ብንሆን ማንም አይነካንም ነበር እህቴ ማስተዋሉን ያድልሽ የድንግል ማርያም ልጅ አሜን😢😢
Amen❤🙏
Tebareki ❤
አሜን🥰🥰🙏
ጸጋው ይብዛልሽ እጅግ በጠም ነው የወደድኩት ተባረኪ ሊዱየ
አሜን ወንድሜ🙏❤
አሜን ወንድሜ🙏❤
እኛ ኦርቶዶክሳዊያን በProtestant መናፍቅ (ተሃድሶ) የተሰራ ግጥም እና ዜማ (ሃብታሙ ሽብሩ) ከትዝታው ወገን ነው ከምንፍቅናችሁ ካልወጣችሁ አንቀበልም አንሰማም ኦርቶዶክሳዊ ሳትሆኑ እንደ ኦርቶዶክስ ለመምሰል ከምትጥሩ ኑ ተመለሱ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ጌታ ኢየሱስ አካሉ ወደሆነችው ቤተክርስቲያኑ ይመልሳችሁ
ዋዉዉዉ ደስ ከብል ከመ ቃሉ ዝኮነ መዝሙር ጸጋ የብዘሐልኪ ብርኽቲ ብዙሕ ፈተና ተበጸሐኺ ንሓቂ ሒዝኺ በርትዕልና
Amen🙏❤
አሜን ያመነ መመስከር ብቻ ነው ስራው እሰይይይይይ ኢየሱስ አንተ ጌታ ነህ ❤❤
Amen🥰🥰🙏
ታበርክ ፀጋው ይብዛልሽ
አሜን❤❤🙏
ተባረኪ እህቴ ፀጋ ይብዛልሽ እንኳን በራልሽ❤❤❤❤❤
አሜን❤🙏
Wowww❤❤❤❤❤ betam gerum zemare nw leduya tebarkiii
አሜን🙏❤
በምክንያት ነው መዝሙር ዜማዬ
ድህነቴን በማረጋገጤ
ለታመንከው ለልቤ ጌታ ዘላለም ላንተ መገዛቴ
አሜን አሜን አሜን ፀጋ ይብዛልሽ❤❤
አሜን❤🙏
Yene tewedagi tebarekilgn...wengel new mezmuru❤❤
አሜን🙏❤
አሜን አሜን
ኢየሱስ ከሞት ያነቃል
ኢየሱስ ከሃጢያት ያነጻል
🙏🥰
እግዜብሄር ይባረክ ❤❤❤ እሚረግሙሽ ምርቃት ይቆጠርብሽ የኔ ናት ስላልገባቸው ነው ። ማስተዋሉን ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ እናት
አሜን❤🙏
ኣሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ❤❤❤
አሜን❤🙏
ጸጋ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ!!!
Amen❤🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤
አሜን🙏❤
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን❤🙏
መዳኔን በዜማ ላወራ❤❤
አሜን❤🙏
ፀጋ በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛልሽ😍😍😍😍
ዝማሪ መላክት ያሰማል
አሜን🙏🥰
ተባረኪ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልሽ ❤😊
አሜን🙏❤
እናቱ ወደ አዳራሻሽ ተመለሺ
ዳግመኛ ሁለተኛ ጥፋት እግዚአብሔር ይግሰፅሽ ማስተዋሉንም ያድልሽ
🎉🎉❤አሜን ድሮም ማህተብ አስራ ስታሰስስ ነበር ለሷ ቀረባብ እኛስ የተሻለዉን ተዋህዶ ይዘናል
ኢየሱስ ያለው ህይወት አለው
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
ኢየሱስ የአለም ብርሃን ነው
ኢየሱስ እውነተኛ አፍቃሪ ነው
ኢየሱስ አውነተኛ ወዳጅ ነው
ኢየሱስ ቤዛችን ነው
እርሱን ያመነ የዘላለም ህይወት አለው
ሀብታሙ ሽብሩ የሚባል ወንበዴ እጁ ካለበት በማር የተለወሰ መርዝ ሊሆን ይችላል እህታችን ከተመለስሽ ከመናፍቃን ጨርቄን ማቄን ሳትይ ለቀሽ ተመለሽ ሁለት ቤት ተሆኖ ህይወት ይለም ለብዙዎች መሰናከያ አትሁኚ
ጸጋ ይብዛልሽ የኔ እህት❤❤
Amen🥰🙏
❤❤❤Yene konjo kezi belay tsegawn yabzalsh tebareki berchilgneeee yanekan geta smu yibarek🙏🙏🙏
Amen❤🙏
አንቺ በርቺ እህታችን ተሳዳቢውም
እንደዛው ከወንጌል ነፃ የሆነው ሁሉ
ብዙ ማለት መብቱ ነው።
❤🙏
Tsegawn yanezalshe ❤❤
አሜን🙏❤
የተወደድሽ ተባረኪ፣ መዳንሽን መወደደሽን ዘምሪ። በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታሽ ሁኚ።
አሜን🙏❤
ፀጋ በክርስቶስ ይብዛልሽ...
Amen🙏❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን በርቺ
አሜን🙏❤
ተባረኪልኝ ሊዱዬ
አሜን❤🙏
ተባረክ
አሜን❤🙏
ብርክ በይ ድንቅ መዝሙር ነው ያስለቅሳል ❤❤❤❤❤❤
@@AntiochSpritualProgramme አሜን❤🙏
ግጥሙ እኮ ሽግር የለውም ፣በስርዓት ቢሆን መልካም ነው!!!ኣስተካክለሽ ብትመጢ መልካም ነው እህቴ❤❤❤❤
🙏🥰
Tebarekilegn
Amen❤🙏
ተባረኪ lidukoo
አሜን🙏❤
ተባረኪ ውዴ
አሜን🙏❤
የሚገርም ነው ተጠራጥሬ ነበር አንድ comment ሳነብ አረጋገጥኩ አታላይ ሁላ ኦርቶዶክስ ዘማሪ አለመሆኖዋ በብዙ ነገር ያረጋግጣል
ኢየሱስ ያለው ህይወት አለው
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
ኢየሱስ የአለም ብርሃን ነው
ኢየሱስ እውነተኛ አፍቃሪ ነው
ኢየሱስ አውነተኛ ወዳጅ ነው
ኢየሱስ ቤዛችን ነው
እርሱን ያመነ የዘላለም ህይወት አለው
Tigiye anchi bereketachen nesh yene enat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen❤🙏
ተባረኪልኝ ድንቅ መዝሙር አምልኮ ለሚገባው እንጂ ለሰው ስላልሆነ ምትዘምሪው ዝም ብለሽ እርሱን ብቻ ማምለክሽን ቀጥይ
አሜን
Fayyuu koo faruudhan dubbaadhu ❤🙏
🥰🙏
Liduye tebarekilgn😍
አሜን❤🙏
ኦርቶዶክስ አይን አይጨፍንም
ኢየሱስ ያለው ህይወት አለው
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
ኢየሱስ የአለም ብርሃን ነው
ኢየሱስ እውነተኛ አፍቃሪ ነው
ኢየሱስ አውነተኛ ወዳጅ ነው
ኢየሱስ ቤዛችን ነው
እርሱን ያመነ የዘላለም ህይወት አለው
ገልጦ ነው ሚተኛው እንደ ጠቢቡ ሰሎሞን 😂😂😂😂😂
ገልጦ መጋጨት ግን አይከብድም 😂😂😂
Tebareki tsega yibzalsh
አሜን🙏❤
ortodocs yekirstos tekawami nech yemibalew leka iwinet new yichi zemari iyesus lehulachin sil yekefelewin waga iyasebech new yezemerechiw inate ortodoksawiyan min aynet mezmur indizemer indemitifeligu gira new yemigebag ortodoksawiyan wede iyesus temelesu ihite anchi gin bebizu tebareki zemenih yibarek gena bizu intebikalen sile iyesus mezmur kanchi amlak kanchi gar yihun
አሜን🙏❤
ልሳደብ አልኩና ልቦና ይስጠን ለሁላችንም ከሆርቶዶክስ ለመመሳሰል ትለፋላቹ አድቀን ይገባችዋል
ኦቶዶክስ መጻፍቅዱስ አያነብም ወይስ አይዝም
ldetye get kezih belay tsega yibzalshi❤❤❤❤❤
Amen🥰🙏
ለዚህ እኮ ነው መዝሙር ዜማየ🥰😍🥰🥰😍
አሜን🙏❤
አይይ ኦርቶዶክስ መስላኝ መዝሙሮቾን እወዳቸውነበር ዛሬስ አረጋገጥኩ😢 ለካ ሌላነች😢
እኔም ብዙ ጊዜ አዳምጫዋለው 😢አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ 🙏😢
ልጅ ተባልኩ ያውም ወራሽ
ልደትየ ዝማር መላእክት ያሰማልሽ
አሜን🙏❤
Zimare melkitn yesamelsh be betu yetsinalish zimarit lidatiye
አሜን❤🙏
Lidu tsegaw yibzalish!🙏💕
አሜን🙏❤
yehe ye orthdox tewahdo mezmur aydel yehe mezmurme aybal ,getata mn timeslalch teneqitobachuwal ye habtamu shibru budinoch
Tebareki wude
አሜን🙏❤
ልደትዬ በጣም ምወድሽ ዘማሬ ነበር ግን ይህ የኦተዶግስ ስራት አይደለም 😢😢😢
ኢየሱስ ያለው ህይወት አለው
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
ኢየሱስ የአለም ብርሃን ነው
ኢየሱስ እውነተኛ አፍቃሪ ነው
ኢየሱስ አውነተኛ ወዳጅ ነው
ኢየሱስ ቤዛችን ነው
እርሱን ያመነ የዘላለም ህይወት አለው
የተቆረጠውን ዝማሬ ቲክቶክ አይቼ ሰውመስለሽኝ ሰርች አርጌ መምጣቴ ቆጨኝ😢😢😢
Amen❤
Amen❤🙏
ጥቃቅን ስህተቶችን ከምንነቅስ መልእክቱን እንስማ፡፡ ስህተቶቹ ይስተካከላሉ፡፡
Eshi🙏
እህቴ ጥሩ ተሰጦ አለሽ ክርስቶስን እሰብካለሁ ካልሽ ስራት በጠበቀ መልኩ ዘምሪ ከማንም ጋር እልህ አትጋቢ!! ራስሽን በደንብ ሸፍኝ ዘመን ያመጣው ጥርስሽ ላይ የገጠምሽውን ስትዘምሪ አውልቂው! ቀረጻው ቤተክርስቲያን ውስጥ ያካተተ ይሁን
tebareki
Amen🥰🥰🙏
Ameen Ameen Ameen eeeeelllll zemare melaekt yasemalen ✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን🙏❤
❤❤❤❤tebareki❤❤
Amen❤🙏
Berchi ihte sile smu meskri
አሜን🙏❤
አነቃኝ ቀሰቀሰኝ ፍቅርህ🎉
አሜን❤🙏
ግርም የሚለኝ ይህን ዘፈንሽን ይዘሽ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አዉደ ምህረት ላይ ስትወጭ ቁጭ ብሎ የሚይ ኦርቶዶክስ ነኝ ባይ ነዉ የሚገርመኝ፡፡ ክክክ ታየኝ እኛ ሰንበት ትምህርት ቤት ብትመጭ እዛዉ ወደ ጥፋት አዳራሽሽ ተመልሰሽ መዝፈን መብትሽ እንደተጠበቀ ነዉ፡፡
Ere mastewal yihunlachu " iyesus " yemil dimits sitisemu beka choho yemayiwetaw bidig yilbachuhal ayidel?
Our hero❤
ውጭልን:በተዋሕዶመነገድሽን
🥰🙏❤
ለምን በኦርቶዶክስ ስም ትነግዳላችሁ🤔 ? ስርዓቷን ሳትጠብቁ የኦርቶዶክስ መዝሙር ብሎ መልቀቅ ተገቢ አይደለም ። ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ግን እንንቃ ።
እኔ እኮ ገና ወደ ዳንሱ ስትገባ ደንግጫለው፡ ማፈሪያ መቸውም በራሳቸው አይንቀሳቀሱም
Lijituwa tadiso nat awunim gin be orthodox maliya tichawitalech bizu sewu alnekam
እኔ ደሞ እስዋን አላየሁ ስልኬን ከፍቸ መዝሙሩን ብቻ ነበር እግዚአብሔር ይገፅፅሽ
ኦርቶዳክስ አትቃወሙ ዋው ድንቅ መዝሙር ። የምንድነው ስርአት ሳጠብቅ ምትሉት። አይ ኦርቶዳክሶች ስታሳዝኑ ኢየሱስን ሸፈናቹ ማርያምን ማግነን አይቻልም
እንደ አዳም መንቃት 😂😂😂😂
Ay azenkugn geta ymelsshi
Awo nate
Lidu tsegaw yibzalsh🙏
አሜን❤🙏
ihite berchi wengelum yemilew yebetekirstiyan irasu yehonewin iyesusin new kef yaderegshiw hamanotegnoch minim yibelu atismiyachew tsegawin yabzalish kezih belay
Amen❤🙏
ስለምን ዳንስ ነው የምታወሩት አቃቂር አታውራ
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ልቦና ይስጠን እረ በስም አናሹፍ እዳንቀሰፍ የማፍቅር የድግል ማርያም ልጆች ከሚሳስቱ ይጠብቀን
Bayhon minkesefew smu sitera Des maylachew sibezu nw
Degmo Gena MN aytachu
Gena nw mech tenekana yisemal yegeta zna