ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ትክክለኛው የ ዩሐንስ ሰውነት (ኬና) አካውንት instagram.com/yohanis_sewenet_16?igsh=c2JtdndleXN1aGlh
❤❤❤❤❤eshi enamsegenalene❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቲክቶክ ሹክ በሉኝ ጋይስ😄😄
አሚንአሚንአሚን
አሜን አሜን አሜን 😢
😊@@Samrawit-c2d
በሰደት ላለነው የረፍት እጀራ ይስጠን የተረጋጋ ሂወት የራስ ቤት ፍፍፍአሜን የኔውቹ አይዞቺሁ 😘😘😘
አሚንንንን❤❤
አሚን❤
አሜን በእውነት ይስጥን በሰው ሀገር እድሜና ጉልበታችን አይለቅ❤
አሜን
Amen🙏🥰
የመዳም ቅመሞችዬ አሏህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን 😥😥❤❤ ዱአ አድርጉልኝ እስኪ 🤲🤲
አሚን ዉዴ አላህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እማ❤❤❤
አሚንያረብ❤❤
አሚን ያረብ
Amen
አሚን ያርብ እህት የኔቅንአሳቢ
ማነው እንዴኔ ኮሜንት አንብቦ ሚያይ👋👋
እኔ
ቲክቱክአይቸነው የመጣሁት እንዴትነው
እኔም ትክትክ አይቸ ነው❤@@MaryamMaryam-oj8cb
me
አሪፋአሰተማሪ ፌልምነው ይችን የምታነቡ በሙሉ ያለሰባችውት እጀራ ይሰጣችው🥰
አሚንንን ያረብ
አሚንንን ❤
አሚን
አሜንንንን
የኬና እናት ሆና የሰራቹን እንደኔ የሚወዳት እስኪ በላይክ
እኔም በጣም ነው የምወዳት❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍ ስወዳት !!! እናት ነገር ናት
ይሄ ልጅ ያለበት ድራማዮሀንስ ነው እስክደፋ ሮጬ ነው ማየው ሁሌም ትምርት ያለው ነው ተባረክ አቦ ሁላችሁም ጎበዞች በርቱ
በጣም ደስ እሚል ፊልም ብዙ ትምርት ያለው ዋዉ አንደኛነው ተዋናዬቹም በርቱ😘😘😘😘😘😘
ምርጥ ፊልምነውመቸም ኮሜት ሳታነቡ አታዩእዩ ምርጥነው😅
እኔ ኮሚት አይቸ ነው ፊልም እመያው
ሳህ😅❤
Ehe lanenw yemir😂😂😂
እኔም ጥሩ ካሉአያለሁአይካሉአላይም
ክክክክ😅😅😅
ፊልም ማየት ኮሜንት አንብቤ ነው ፊልም ደስ ሲል 😄😄😄😂😂😂😂😂😂😂😂😂💗💗💗💗
Me to
እንስ 😂😂😂🙆♀️🙆♀️🙆♀️😁😁😁❤️❤️
Yesssss❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂ልኪ፡እንዴ፡እኔ፡፡፡፡
ፊልሞ የተመቸው ማነው👍👍👍
እኔኮ አንድፊልም ከማየቴ በፊት ኮሜቶችን አንብቤ ሀሳባቸው ጥሩነው ደሥይላል ካሉ ተመሥጬ የማየው ኮማቾች ክበሩ
እኔም
እንዴትነው ይነፍል
እኔም❤❤❤
ክብር ልብስ ለጠቢ እናቶቻችን😢😢❤❤❤
በሰላም ልብስ አጥቦ መኖር እኮ መታደል ነው አሁን ኦኮ መኖርም እንዳይችሉ ቤታቸው እየፈረሰ እናቶች መግቢያ አጥተዋል ሰላሙን ያምጣልን😊😊😊❤❤❤
ደስ የሚል አስተማሪ ነው ድገት ሳላስበው እያለቀስሁ ነው ያየሁት 😢😢😢 ክብር ለእናቶቻችን ❤❤
ከዚህ በዋላ ኬና የሌለበትን ፊልም እዳትለቀ😂😂😂 ሰወደው የፍቅር ሰው ፈልሙን ልይበት አተረብሹኝ ገይ ለማት 😂😂❤❤❤
😂😂😂
አዎ.ፊልሙ.ላይ ሁሉ.ቢኖር.እማይሰለች.love you so much ❤️ 💖 💗 💓 ♥️ 💕 ❤️
Hhhhh yenate gude
wow ደስ የሚል ፊልም ነው ። ፍቅር ያስተምራል ፣ ያሸንፋል በተለይ ጥንዶቹ ደስ ይላሉ በርቱ ጎዞች ናችሁ ሁላችሁም ። በጥራት ለህዝብ እንዲቀርብ ያደረጉትን ካሜራ ማን ፣ ዳይሬክተሮች ፣ፕሮዲዩሰር ወዘተ እናመሰግናለን we love you
በሰደት ያላቹ እህቶቼ ይህን ኮሜት ምታነቡ መዳንያለም ያሰበን ኡፍ አንዳንዴ ሳስበው ምርር ይለኛል መልሼ አላማርርም ፈጣሪ ይቅር በለኝ እላለው አይዞን መዳንያለም የምናፍበት እንጀራ ይሰጠን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ፫
Amen 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
እየን ድራማ የምታዩ በሙሉ እሰኪ ደምሩኝ በገብርኤል
እናትዮዋ ሢያምሩ ደረባባ ፊልሙደሞበጣምቆጆነውኬና ምርጥ ሠው❤
ዋዉዉዉ በጣም ደስ ይላል❤❤❤ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🙏
ደስ የሚል ፊልም ነው ሙዚቃው ትንሽ ይረብሻል ሁላችሁም ጉበዞች ናችሁ ከና በጣም እወድሀለሁ አንተን የሚያክል ልጅ አለኝ የምትሰራው ሁሉይዋጣልሀል የፊልሙ ጥራት ቆንጆ ነው በርቱ የሀገሬ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በተለይ ከማዳም ተደብቆ ለሚያይ ሙዚቃው ይረብሻል
ኬናን አይቼ ነው የገባውት ዋው ምርጥ ትወና ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌
ክብር ለልብስ አጣቢ እናቶች ❤😂 ኬናየ እወድሀለው ❤❤❤
ዮሀንስ ሁሉም ያምርበታል እናት ለኛ ስትል ብዙ ደክማለች ማሚየ የኔ ልእልት እወድሻለሁ አላህ ይጠብቅሺ የኔ ስስት
ኬና እና ሙና፡የእውነት እናትና ልጂ፡ትመስላላቹሁ፡ደሞ፡ፊልሙ፡ምርጥነው፡ሙዝቃው፡እራስ፡ምታትነው፡ያስያዘኝ፡ይጨንቃል
ኬናን አይቼ ሮጩ መጣሁ ኬናዬ ስወድህኮ አንተን ሳይ ሮጩ💃💃 ውድድድድ
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን እኛንም አለህ ጥሩ አሰሪ ያድርገን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
አሚን❤❤❤ያርብ
አሚን ያረብብብ
ኣሚን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም አስተማሪ እና ምርጥ ፊልም ነው በርቱ እናመሰግናለን ኬናዬ እናበረታታው ሼር ሰብስክራይብ አድርጉ መቶ ሺ እናስገባው ምርጦቼ
ኬናን አይቼ ነበር የገባሁት አስተማሪ ፊልም ነው ሁላችሁም አንደኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ዱሮስ ኬና ኖሮበት ላይመስጥ ኑው። እድግ በጣም ደስ የሚልና የሚያስተምር ሙቭ ነው። ሰው ይህን ያህል በፍቅር ይለወጣል ለካ። ሲገርም። ስክን ብርድ አለችኮ።🤣🤣🤣
Wow Geramii Film Yemer Le And Dekika Zor Salel Yayehut❤❤❤❤
ማነው ግን እንደኔ ኬናን አይቶ በመመሰጥ የሚከታተል 💓💓
መጨረሻው ያማረ ፊልም እንዴት ደስ ይላል
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ቀጣይ ክፍል ይለቀቅ❤❤❤❤
እ/ር ይይላቹ ለሊቱን ሙሉ ሳለቅስ ነው ያደርኩት።ምርጥ ስራ ለዛውም የተሙላ ፊልም ነው ።❤❤❤❤❤❤
ከእትዮ…ፍልም አጨራረሱ ደስ የሚል እሄን ፊልም አየው💞
ፅኑዬ ድንቅ ትወና ነው ያሳየሽን 😍😍😍 በርችልን ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን
በጣም አስተማሪና አዝናኝ ነው አመሰግናለሁ።
ያምራል ምርጥ ፊልም ነው በርቱ❤❤❤❤❤
በጣም ትልቅ መልእክት ያለዉ ድራማ ተባረኩ። ❤❤❤
ባለ ብሬስ ስታምሪ ጎበዝ ተዋናይ በርቺ
ደሰየሚል እና አሰ ተማሪ ነዉበርቱኪያ❤❤❤
ተለቆ ኮሜንት አንብቤነው የማይ ኮሜንቱ ኬና ኬና ኬና እንደሚሆን ግምት አለኝ😅😅😅
ይሄማ ያለነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኬናኮ ይለያል የኔ ዉድ.ስራዉ.ሁሉ.ይዋጣለታል.በርታ😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
😂😂😂😂😂
ኬና ግን ብዙ ፉልም ሠርተሀል ግን በጣም መልካም ሆነህ ነው የምሰራው ትክክለኛው ሂወትህም ይህ ይመሥለኛል ❤❤❤የኬና እናት ስወዳት ❤🎉
ምርጥ ፊልም ነው 🙆♀️አይ ፍቅር 🙆♀️😁😘 ውድችውለ የኔ እናት ሁሌም ኑሪልኝ 😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም አሪፍ ጥሩ የታሪክ ፍሰት ያለሁ እኔ በግሌ ወድጀዋለሁ ከሰሩ አይቀር እንደዚህ ነው ትችላላችሁ #1
ኬና ያለበት ፌልም አቤት ስወደው🤗❤
እዬ ያለበት ፊልም ማነው እደኔ ደስ የሚለው❤❤❤❤
ኬና ወንድሜ በርታ በቅርቡ 100k ሰብስክራይብ ትገባለህ
የሱ ነዉ.እንዴ.አካዉንቱ
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ የሀገሬ ወርቆች ❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርቱልኝ ፂዬ አንደኛ እኮ ነሽ በርቺልኝ እሺጆ ዮሀንስ ጀግናው👏👏👏👏
እደኔ ኮሜት አንቦ ሚያይ ማነው 😂 ደስ እሚል ፊልም❤
ኣጨራረሱ ደሰ ሲል ❤
እንደዝህ ለእናት የም አስብ ልጅ እንደት ደስ የላል ደስ የምል አሰተማር ፍልም ነው ተባረኩ🙏❤
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም አስለቀሳችሁኝ አቦ 😢❤
አባትየው በጣም አሳዘኑኝ I know he’s a great Actor N thanks for you all, nice work ሁላችንም በጥፋታችን ብንፀፀት ኖሮእዚህ አንደርስም ነበር የይቅርታ ሰው እንሁንእስኪ አንዳንዴ እንሸነፍልክ እንደ ቤቲ❤❤❤
ፍቅር ሲያሸንፍ አሳያችሁን Many Thanks 🙏
Mert kummenti.ababe❤😊😊
kummeti isah
ሁሌ ኮመንት ሳነብ በብዛት ኮመንት አንብባችሁ ነው ፊልሙን የምታዮት እኔ ግን ኮመንት ካነበብኩ አይመቸኝም ምክንያቴም የመጨረሻውን ውጤት ሳይቀር ስለሚኮምቱ ለፊልሙ ያለኝን ጉጉት ይቀንሰዋል በቃ በአጠቃላይ እርእሱን አይቼ ነው የምመለከተው በስተመጨረሻ ደሞ ኮመንት አነባለሁ ማለት ነው😅😅😅😅😅😅
እስኪ 1ጥያቄ ልጠይቃቹ ውድ ያገሬ ልጆች በእረግጥ ይህ ጥያቂ ለአድራጊወች ነው ሚጠየቀው ግን እናተም መልሱልኝ ለምድነው ነው ሴት ልጅ አጭር ቀሚስ ምትለብሰው ወዶችን ለማማለል ለስራ ወይስ ዘመኑ ስለሆነ ወደይስ ረጂም ልብስ ስለሚጨቃት ወይ ደግሞ ለእይታ ወይ ሰውነቶ ሰለሚምር ለማሳየት ለየትኛው ክብር ነው እስኪ ንገሩኝ?
አይገርምም የእኔም ጥያቄ ነው
ስልጣኔ መሳይ የዝሙት መንፈስ መዋረስ ነው ሌላ ምንም አደለም እህቴ ከውጭ የወረሱት ነው
የልብስ ትርጉሙን ሳያውቁ ስልጣኔ መስሏቸው የሰይጣን ማስታወቂያ ሰሬ ሆኗል ህዝቤ
እጃ ለኔም ጥያቄየ ነዉ እዉነት
አላሁ አለም
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ፊልም ነው❤❤❤❤❤
ሙዚቃው ድምፁ በጣም ይረብሻል። በተረፈ አሪፍ ስራ ነው።
Love this movie
ዋው.በጣም.ደስየሚል.ፊልም.ነው.ኬኛ.በጣምነው.ምወድክ.በጣምነው.ማከብርክ.አንተ.ያለህበት.ፊልም.በቃ.አስተማሪነው
ሙናዬ ስወድሽ ልእልት ነሽ❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹🙏
🇪🇹 አገራችንን ሰላም ያደርግልን ❤️ ማነው እደኔ ኮሜት አንቦ ሚያይ 😂 ደስ እሚል ፊልም ነው 🥰
ሀሪፈ ፊልም ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤
May god help you good family
ያምራል ምርጥ ፊልም ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤😢
Good movie!
There isn't even a single movie this guy in it that I like !! Always full of sadness
ኬና ብርሀኑን የሚወዲ እደኔ
በጣም ደስ ያምል ፊልም ነው😘😘😘
ዋውምርጥፊልምነው
ያምራል 👏🥰🥺😪🥰🙏
አጨራርሱ ደስሲል❤❤
በጣም ደስ የምል ፊልም ነው
Waw ምርጥ ፊልም አሳያችሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ❤️
ዋው🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ኣሪፍ ፊልም ነው ደሞ የ ኬና እናት እናቴ ነው ምትመስለው ❤❤❤❤
አሚን አሚን አሚን እህቴዋ አብሮ ይስጠን
ዋው ያበደነው የምር ❤❤❤❤❤ደሥ ሢል
ዋዉዉዉዉዉመጨረሻዉሲያምር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም አሪፍ ፊልም ነው
ዋው ❤❤❤❤😮
ኪዩየ የኔ
ኬና በጣም ነው የምወደው ❤❤❤❤
በጣም ሀሪፍ ፊልምነው ዋው
Very beautiful movie ❤❤❤❤
በቃ እውነተኛ ፍቅር ፍልም ለይ ብቻ ሁና ❤❤❤❤😂😂😂
ዋው ያምራል ደስም ይላል ያሳዝናል የእውነት እኔ አልቅሻለው የራሴ ልጅነት ነው ትዝያለኝ
ደስ የሚል እና አስተማሪ ፌልም ነዉ❤❤
ዋዉ❤❤❤❤❤
ዋውውውውው❤❤❤❤
በጣም ነው የምውዳቹህ
አሪፍ ነው በርቱ
እሪፍ ፊልም አጨራረሱ የሚያሳዝን መስሎኝ ነበር ❤💐🙏
Yimadam qimimuchiye komint salanib niber yayihut imigerimiwu sosi honubiny micrishalay gin komnt ayiwu ay yikomnt sus ariif film niwu astimarim niwu lihulachiwun ichin komnt limitanibu yimat injira yisxachiwu❤❤❤❤
ምርጥዬ❤❤❤
ትክክለኛው የ ዩሐንስ ሰውነት (ኬና) አካውንት instagram.com/yohanis_sewenet_16?igsh=c2JtdndleXN1aGlh
❤❤❤❤❤eshi enamsegenalene❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቲክቶክ ሹክ በሉኝ ጋይስ😄😄
አሚንአሚንአሚን
አሜን አሜን አሜን 😢
😊@@Samrawit-c2d
በሰደት ላለነው የረፍት እጀራ ይስጠን የተረጋጋ ሂወት የራስ ቤት ፍፍፍአሜን የኔውቹ አይዞቺሁ 😘😘😘
አሚንንንን❤❤
አሚን❤
አሜን በእውነት ይስጥን በሰው ሀገር እድሜና ጉልበታችን አይለቅ❤
አሜን
Amen🙏🥰
የመዳም ቅመሞችዬ አሏህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን 😥😥❤❤ ዱአ አድርጉልኝ እስኪ 🤲🤲
አሚን ዉዴ አላህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እማ❤❤❤
አሚንያረብ❤❤
አሚን ያረብ
Amen
አሚን ያርብ እህት የኔቅንአሳቢ
ማነው እንዴኔ ኮሜንት አንብቦ ሚያይ👋👋
እኔ
ቲክቱክአይቸነው የመጣሁት እንዴትነው
እኔም ትክትክ አይቸ ነው❤@@MaryamMaryam-oj8cb
እኔ
me
አሪፋአሰተማሪ ፌልምነው ይችን የምታነቡ በሙሉ ያለሰባችውት እጀራ ይሰጣችው🥰
አሚንንን ያረብ
አሚንንን ❤
አሚን❤
አሚን
አሜንንንን
የኬና እናት ሆና የሰራቹን እንደኔ የሚወዳት እስኪ በላይክ
እኔም በጣም ነው የምወዳት❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍ ስወዳት !!! እናት ነገር ናት
ይሄ ልጅ ያለበት ድራማዮሀንስ ነው እስክደፋ ሮጬ ነው ማየው ሁሌም ትምርት ያለው ነው ተባረክ አቦ ሁላችሁም ጎበዞች በርቱ
በጣም ደስ እሚል ፊልም ብዙ ትምርት ያለው ዋዉ አንደኛነው ተዋናዬቹም በርቱ😘😘😘😘😘😘
ምርጥ ፊልምነው
መቸም ኮሜት ሳታነቡ አታዩ
እዩ ምርጥነው😅
እኔ ኮሚት አይቸ ነው ፊልም እመያው
ሳህ😅❤
Ehe lanenw yemir😂😂😂
እኔም ጥሩ ካሉአያለሁአይካሉአላይም
ክክክክ😅😅😅
ፊልም ማየት ኮሜንት አንብቤ ነው ፊልም ደስ ሲል 😄😄😄😂😂😂😂😂😂😂😂😂💗💗💗💗
Me to
እንስ 😂😂😂🙆♀️🙆♀️🙆♀️😁😁😁❤️❤️
Yesssss❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂ልኪ፡እንዴ፡እኔ፡፡፡፡
ፊልሞ የተመቸው ማነው👍👍👍
እኔኮ አንድፊልም ከማየቴ በፊት ኮሜቶችን አንብቤ ሀሳባቸው ጥሩነው ደሥይላል ካሉ ተመሥጬ የማየው ኮማቾች ክበሩ
እኔም
እንዴትነው ይነፍል
እኔም
እኔም❤❤❤
ክብር ልብስ ለጠቢ እናቶቻችን😢😢❤❤❤
በሰላም ልብስ አጥቦ መኖር እኮ መታደል ነው አሁን ኦኮ መኖርም እንዳይችሉ ቤታቸው እየፈረሰ እናቶች መግቢያ አጥተዋል ሰላሙን ያምጣልን😊😊😊❤❤❤
ደስ የሚል አስተማሪ ነው ድገት ሳላስበው እያለቀስሁ ነው ያየሁት 😢😢😢 ክብር ለእናቶቻችን ❤❤
ከዚህ በዋላ ኬና የሌለበትን ፊልም እዳትለቀ😂😂😂 ሰወደው የፍቅር ሰው ፈልሙን ልይበት አተረብሹኝ ገይ ለማት 😂😂❤❤❤
😂😂😂
አዎ.ፊልሙ.ላይ ሁሉ.ቢኖር.እማይሰለች.love you so much ❤️ 💖 💗 💓 ♥️ 💕 ❤️
Hhhhh yenate gude
wow ደስ የሚል ፊልም ነው ። ፍቅር ያስተምራል ፣ ያሸንፋል በተለይ ጥንዶቹ ደስ ይላሉ በርቱ ጎዞች ናችሁ ሁላችሁም ። በጥራት ለህዝብ እንዲቀርብ ያደረጉትን ካሜራ ማን ፣ ዳይሬክተሮች ፣ፕሮዲዩሰር ወዘተ እናመሰግናለን we love you
በሰደት ያላቹ እህቶቼ ይህን ኮሜት ምታነቡ መዳንያለም ያሰበን ኡፍ አንዳንዴ ሳስበው ምርር ይለኛል መልሼ አላማርርም ፈጣሪ ይቅር በለኝ እላለው አይዞን መዳንያለም የምናፍበት እንጀራ ይሰጠን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ፫
Amen 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
እየን ድራማ የምታዩ በሙሉ እሰኪ ደምሩኝ በገብርኤል
እናትዮዋ ሢያምሩ ደረባባ ፊልሙደሞ
በጣምቆጆነውኬና ምርጥ ሠው❤
ዋዉዉዉ በጣም ደስ ይላል❤❤❤
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🙏
ደስ የሚል ፊልም ነው ሙዚቃው ትንሽ ይረብሻል ሁላችሁም ጉበዞች ናችሁ ከና በጣም እወድሀለሁ አንተን የሚያክል ልጅ አለኝ የምትሰራው ሁሉይዋጣልሀል የፊልሙ ጥራት ቆንጆ ነው በርቱ የሀገሬ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በተለይ ከማዳም ተደብቆ ለሚያይ ሙዚቃው ይረብሻል
ኬናን አይቼ ነው የገባውት ዋው ምርጥ ትወና ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌
እኔም
ክብር ለልብስ አጣቢ እናቶች ❤😂 ኬናየ እወድሀለው ❤❤❤
ዮሀንስ ሁሉም ያምርበታል እናት ለኛ ስትል ብዙ ደክማለች ማሚየ የኔ ልእልት እወድሻለሁ አላህ ይጠብቅሺ የኔ ስስት
ኬና እና ሙና፡የእውነት እናትና ልጂ፡ትመስላላቹሁ፡ደሞ፡ፊልሙ፡ምርጥነው፡ሙዝቃው፡እራስ፡ምታትነው፡ያስያዘኝ፡ይጨንቃል
ኬናን አይቼ ሮጩ መጣሁ ኬናዬ ስወድህኮ አንተን ሳይ ሮጩ💃💃 ውድድድድ
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን እኛንም አለህ ጥሩ አሰሪ ያድርገን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
አሚን❤❤❤ያርብ
አሚን ያረብብብ
ኣሚን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም አስተማሪ እና ምርጥ ፊልም ነው በርቱ እናመሰግናለን ኬናዬ እናበረታታው ሼር ሰብስክራይብ አድርጉ መቶ ሺ እናስገባው ምርጦቼ
ኬናን አይቼ ነበር የገባሁት አስተማሪ ፊልም ነው ሁላችሁም አንደኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ዱሮስ ኬና ኖሮበት ላይመስጥ ኑው። እድግ በጣም ደስ የሚልና የሚያስተምር ሙቭ ነው። ሰው ይህን ያህል በፍቅር ይለወጣል ለካ። ሲገርም። ስክን ብርድ አለችኮ።🤣🤣🤣
Wow Geramii Film Yemer Le And Dekika Zor Salel Yayehut❤❤❤❤
ማነው ግን እንደኔ ኬናን አይቶ በመመሰጥ የሚከታተል 💓💓
መጨረሻው ያማረ ፊልም እንዴት ደስ ይላል
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ቀጣይ ክፍል ይለቀቅ❤❤❤❤
እ/ር ይይላቹ ለሊቱን ሙሉ ሳለቅስ ነው ያደርኩት።
ምርጥ ስራ ለዛውም የተሙላ ፊልም ነው ።
❤❤❤❤❤❤
ከእትዮ…ፍልም አጨራረሱ ደስ የሚል እሄን ፊልም አየው💞
ፅኑዬ ድንቅ ትወና ነው ያሳየሽን 😍😍😍 በርችልን ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን
በጣም አስተማሪና አዝናኝ ነው አመሰግናለሁ።
ያምራል ምርጥ ፊልም ነው በርቱ❤❤❤❤❤
በጣም ትልቅ መልእክት ያለዉ ድራማ ተባረኩ። ❤❤❤
ባለ ብሬስ ስታምሪ ጎበዝ ተዋናይ በርቺ
ደሰየሚል እና አሰ ተማሪ ነዉበርቱኪያ❤❤❤
ተለቆ ኮሜንት አንብቤነው የማይ ኮሜንቱ ኬና ኬና ኬና እንደሚሆን ግምት አለኝ😅😅😅
ይሄማ ያለነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኬናኮ ይለያል የኔ ዉድ.ስራዉ.ሁሉ.ይዋጣለታል.በርታ😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
😂😂😂😂😂
ኬና ግን ብዙ ፉልም ሠርተሀል ግን በጣም መልካም ሆነህ ነው የምሰራው ትክክለኛው ሂወትህም ይህ ይመሥለኛል ❤❤❤የኬና እናት ስወዳት ❤🎉
ምርጥ ፊልም ነው 🙆♀️አይ ፍቅር 🙆♀️😁😘
ውድችውለ የኔ እናት ሁሌም ኑሪልኝ 😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም አሪፍ ጥሩ የታሪክ ፍሰት ያለሁ እኔ በግሌ ወድጀዋለሁ ከሰሩ አይቀር እንደዚህ ነው ትችላላችሁ #1
ኬና ያለበት ፌልም አቤት ስወደው🤗❤
እዬ ያለበት ፊልም ማነው እደኔ ደስ የሚለው❤❤❤❤
ኬና ወንድሜ በርታ በቅርቡ 100k ሰብስክራይብ ትገባለህ
የሱ ነዉ.እንዴ.አካዉንቱ
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ የሀገሬ ወርቆች ❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርቱልኝ ፂዬ አንደኛ እኮ ነሽ በርቺልኝ እሺ
ጆ ዮሀንስ ጀግናው👏👏👏👏
እደኔ ኮሜት አንቦ ሚያይ ማነው 😂 ደስ እሚል ፊልም❤
እኔ
ኣጨራረሱ ደሰ ሲል ❤
እንደዝህ ለእናት የም አስብ ልጅ እንደት ደስ የላል ደስ የምል አሰተማር ፍልም ነው ተባረኩ🙏❤
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም አስለቀሳችሁኝ አቦ 😢❤
አባትየው በጣም አሳዘኑኝ
I know he’s a great Actor N thanks for you all, nice work
ሁላችንም በጥፋታችን ብንፀፀት ኖሮእዚህ አንደርስም ነበር
የይቅርታ ሰው እንሁን
እስኪ አንዳንዴ እንሸነፍ
ልክ እንደ ቤቲ❤❤❤
ፍቅር ሲያሸንፍ አሳያችሁን
Many Thanks 🙏
Mert kummenti.ababe❤😊😊
kummeti isah
ሁሌ ኮመንት ሳነብ በብዛት ኮመንት አንብባችሁ ነው ፊልሙን የምታዮት እኔ ግን ኮመንት ካነበብኩ አይመቸኝም ምክንያቴም የመጨረሻውን ውጤት ሳይቀር ስለሚኮምቱ ለፊልሙ ያለኝን ጉጉት ይቀንሰዋል በቃ በአጠቃላይ እርእሱን አይቼ ነው የምመለከተው በስተመጨረሻ ደሞ ኮመንት አነባለሁ ማለት ነው😅😅😅😅😅😅
እስኪ 1ጥያቄ ልጠይቃቹ ውድ ያገሬ ልጆች በእረግጥ ይህ ጥያቂ ለአድራጊወች ነው ሚጠየቀው ግን እናተም መልሱልኝ ለምድነው ነው ሴት ልጅ አጭር ቀሚስ ምትለብሰው ወዶችን ለማማለል ለስራ ወይስ ዘመኑ ስለሆነ ወደይስ ረጂም ልብስ ስለሚጨቃት ወይ ደግሞ ለእይታ ወይ ሰውነቶ ሰለሚምር ለማሳየት ለየትኛው ክብር ነው እስኪ ንገሩኝ?
አይገርምም የእኔም ጥያቄ ነው
ስልጣኔ መሳይ የዝሙት መንፈስ መዋረስ ነው ሌላ ምንም አደለም እህቴ ከውጭ የወረሱት ነው
የልብስ ትርጉሙን ሳያውቁ ስልጣኔ መስሏቸው የሰይጣን ማስታወቂያ ሰሬ ሆኗል ህዝቤ
እጃ ለኔም ጥያቄየ ነዉ እዉነት
አላሁ አለም
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ፊልም ነው❤❤❤❤❤
ሙዚቃው ድምፁ በጣም ይረብሻል። በተረፈ አሪፍ ስራ ነው።
Love this movie
ዋው.በጣም.ደስየሚል.ፊልም.ነው.ኬኛ.በጣምነው.ምወድክ.በጣምነው.ማከብርክ.አንተ.ያለህበት.ፊልም.በቃ.አስተማሪነው
ሙናዬ ስወድሽ ልእልት ነሽ❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹🙏
🇪🇹 አገራችንን ሰላም ያደርግልን ❤️ ማነው እደኔ ኮሜት አንቦ ሚያይ 😂 ደስ እሚል ፊልም ነው 🥰
ሀሪፈ ፊልም ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤
May god help you good family
ያምራል ምርጥ ፊልም ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤😢
Good movie!
There isn't even a single movie this guy in it that I like !! Always full of sadness
ኬና ብርሀኑን የሚወዲ እደኔ
በጣም ደስ ያምል ፊልም ነው😘😘😘
ዋውምርጥፊልምነው
ያምራል 👏🥰🥺😪🥰🙏
አጨራርሱ ደስሲል❤❤
በጣም ደስ የምል ፊልም ነው
Waw ምርጥ ፊልም አሳያችሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ❤️
ዋው🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ኣሪፍ ፊልም ነው
ደሞ የ ኬና እናት እናቴ ነው ምትመስለው ❤❤❤❤
አሚን አሚን አሚን እህቴዋ አብሮ ይስጠን
ዋው ያበደነው የምር ❤❤❤❤❤ደሥ ሢል
ዋዉዉዉዉዉመጨረሻዉሲያምር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም አሪፍ ፊልም ነው
ዋው ❤❤❤❤😮
ኪዩየ የኔ
ኬና በጣም ነው የምወደው ❤❤❤❤
በጣም ሀሪፍ ፊልምነው ዋው
Very beautiful movie ❤❤❤❤
በቃ እውነተኛ ፍቅር ፍልም ለይ ብቻ ሁና ❤❤❤❤😂😂😂
ዋው ያምራል ደስም ይላል ያሳዝናል የእውነት እኔ አልቅሻለው የራሴ ልጅነት ነው ትዝያለኝ
ደስ የሚል እና አስተማሪ ፌልም ነዉ❤❤
ዋዉ❤❤❤❤❤
ዋውውውውው❤❤❤❤
በጣም ነው የምውዳቹህ
አሪፍ ነው በርቱ
እሪፍ ፊልም አጨራረሱ የሚያሳዝን
መስሎኝ ነበር ❤💐🙏