"በሰማሁ ጊዜ" በማሙሻ ፈንታ "When I heard" / Mamusha Fenta

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 75

  • @godislove6010
    @godislove6010 2 ปีที่แล้ว +14

    ማሙሻ ሃወይ ባንተ ውስጥ ያስቀመጠ ጸጋ ባለቤቱ እርሱ ነውና ጌታ እየሱስ ይባረክ, እድሜና ጤና ከሰማይ ይሁንልህ 🙏🏼

  • @mulatadea5538
    @mulatadea5538 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ደስ የሚል ትምህርት ነው ✝️🧡✝️🖤✝️🖤✝️🧡✝️💜✝️💕✝️❤️✝️💚✝️💗✝️💛💙💛💔💚✝️💜✝️💖❤️💜✝️🖤✝️

  • @meazaakalu7729
    @meazaakalu7729 2 ปีที่แล้ว

    በአካልም ስለማውቅህ ዕድለኛነኝ የበዛ የአምላኬ ክብር ያግኝህ ዘመንህ ይብዛ ቤተስብህ በጌታ። ይሸፈን።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ዘመንህ በወንጌል እዉነት ይጠቅለል

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 ปีที่แล้ว

    ይህ ስብከት እንደ አገር፣ እንደ ቤተክርስቲያን ፣ እንደ ሕዝብ፣ እንደዜጋ፣ እንደ አማኞች ያለንበትን ሁኔታ ያሳያል። ይሄንን ዶክተር ማሙሻም ተናግሮታል፤ እኔም ይሄንኑ ማስተጋባት ፈለግሁ።
    የማሙሻ ስብከቶች ያለብንን ችግር ለይተው ከማቅረብ አልፈው ተስፋና መፍትሄም ይጠቁማሉ። ስለዚህ እንደ ዜጋና እንደ አማኝ ለመስራት መዘጋጀት እንጂ ምን እናድርግ ብለን መፍትሄ ፍለጋ አንሄድም። ሰበብ የለም! ተመቻችቶ መቀመጥ የለም ! እረፍት የለም!! (settling in comfort zones becomes a shame).
    በዚህ ቀውጢ ጊዜ እንደ ዶከተር ማሙሻ ያሉ እውነተኛ አገልጋዮች ብዙ አይመስሉኝም። እነዚሁ ጥቂት የእግዚአብሔር ሰዎች በእጃችን ላይ መዳብ መስለው እንዳይታዩን እሰጋለሁ። We should be careful not to take them for granted!
    I thank God for his true servants!

  • @michaelkebede9204
    @michaelkebede9204 2 ปีที่แล้ว +3

    ወደ እውነተኛ መስመር የሚመልስ እንዲሁም ወደ ተግባር የሚገፋ የጊዜው የእግዚአብሔር ሐሳብ ሆኖ አግቼዋለሁ ።ክብር ለተባረከው አምላክ ይሁን!!

  • @sissis8459
    @sissis8459 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ ማሙሻ ጌታ አበዝቶ ይባርክህ ከዚህ ሚዲያ በጣም ብዙ ተምሬአለሁ ፀጋውን ጌታ ኢየሱስ ያብዛልህ ።

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርን ያሳዘነው ነገር እኔንም ያሳዝነኝ 😢🙏🙏💔🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት ጥሩ መልዕክት ነው 👏

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 ปีที่แล้ว +3

    በ የዘመናት እግዚአብሔር የራሱ ቅሬታዎች ሰላሉት በትክክል ቃሉን እንድታሰተምር የረዳ እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @EyerusalemJerry
    @EyerusalemJerry 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን! እግዚአብሔር የተስፋ, የተሃድሶ, የትንሣኤ አምላክ ነዉ! በእውነት እንድንፈልገው ይርዳን!
    God bless you Dr Mamusha

    • @AbrahamAsfha
      @AbrahamAsfha 2 ปีที่แล้ว

      B

    • @etalemzena6943
      @etalemzena6943 2 ปีที่แล้ว

      ዶክተር. ማሙሻ. እግዜአብሬ. አብዝቶ. ይባርክህ. ወንድሜ. የምንሠማውን. በእግዜአብሄር. እዘን. እንድናዝን. ይርዳን. አሜን.

  • @israelfikadu452
    @israelfikadu452 2 ปีที่แล้ว

    Mamushakoo geta iyesus yibarkih igzabher le tehadiso mikniyatoch yadirgen....wedihalewu ...tebarek.

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 ปีที่แล้ว

    Hello GLC i miss you my church. God help me. God bless Dr. Mamusha

  • @RomanNegaBidera
    @RomanNegaBidera 2 ปีที่แล้ว

    Paster mamusha betam.kemwadechwu ye wangel.astemriwoch wanaegnawu ina andegnwu neh ,geta zemenhin yeberakwu ,,, be timrtoch kemebarku andwa negn

  • @petrosbirru436
    @petrosbirru436 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን,ማሙሻዬ ፀጋው ያብዛልክ!!

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 2 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnnnnnnn egzabehare bezufanu alle amennnnn aynocachenen kefet amen tebarke bbzu

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 2 ปีที่แล้ว +2

    ገና ሳልሰማው መልእክት ለኔ እንደመጣ የማስበዉ በአንተ በወንድሜ ነው፡፡ ከሰማሁ በኀላ ደሞ እፅፋለሁ፡፡

  • @Ova-7311
    @Ova-7311 2 ปีที่แล้ว +3

    Wawww..., ዘመን ሂወትህ ይባረክ ዶር.

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 2 ปีที่แล้ว +2

    United we stand ! Sinibochchek endantefafa. Egzaber Yirddan.

  • @godislove6010
    @godislove6010 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዝአብሄር ሆይይይ ልብህን ያሳዘነውን የኔን ልብም ያሳዝን 🙏🏼

  • @godislove6010
    @godislove6010 2 ปีที่แล้ว +2

    አረረረረረረረረረ አሜን አሜን አሜን 🙏🏼

  • @kumeinkosagalata8195
    @kumeinkosagalata8195 2 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen tebrk mamusha

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ አግዘን እርዳን እባክህን ከተኛንበት ከደነዘዝንበት በመንፈስ ቅዱስ ሃይል አነቃቃን ከመቃብራችን አውጣን እንደገና ህይወትን ዝራብን አቤቱ መሰዊያችን ፈርሷል ቅጥራችን ፈርሷል እርዳንንንንንንንን እርዳንንንንንንንንን እርዳንንንንንንንንንንንንን
    ዶክተር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሌላ ምንም ቃል የለኝም

    • @googlenext6199
      @googlenext6199 2 ปีที่แล้ว

      The age of the 7 group of fallen angels(alliens) to fight each other to win for governing and ruling our living world . I think that the genius gray alliene gray fallen angels group will be the winner out of the 7 group because this genius gray alien is biologically so genius!!! It can brings diseases and it can prepare the medicine also ;the seconed winner will be the syrian beautiful aliens .......the coming age is the luciferian age .who is the leader???? There is fight like zis....the genius short or long gray aliens will folllow the ethical strategy so that it will be the winner.

  • @felekechmuleye437
    @felekechmuleye437 2 ปีที่แล้ว +2

    የተባረክህ ወንድማችን አሁንም ይብዛልህ !!!
    በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ::

  • @mamitugeleta3752
    @mamitugeleta3752 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen hallelujah halleluja hallelujah! Yes our Lord we still waiting for your hand intervention for our country Ethiopia, please Jesus we need your mercy, forgiveness Grace !!! God bless you abundantly Pastor!

  • @samuelbadi5710
    @samuelbadi5710 2 ปีที่แล้ว

    Brother those who did not respond to your message, they have no heritage or right or memorial in jerusalem.may the lord bless you.

  • @selomegetachew2657
    @selomegetachew2657 2 ปีที่แล้ว

    The right message.God bless you.

  • @EyerusalemJerry
    @EyerusalemJerry 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Egziabeher Ale, tesfa ale, Egziabeher yadisal

  • @tseyontucho1838
    @tseyontucho1838 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባረክ

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ የሚጸልዩትን ያያቸዋል❤
    አጥብቆ መፀለይ ከጌታ መልስ ያመጣል ✅
    አይኖቹ በምድር ሁሉ ያያሉ 🙏

  • @birukhmichele5589
    @birukhmichele5589 2 ปีที่แล้ว +1

    Doc.Mamusha ante setota neh le teweled

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 2 ปีที่แล้ว

    Amen D/r Mamush Geta tsega yabzalh .Egziabher be buzu ybarkh✋

  • @mekonnentadesse745
    @mekonnentadesse745 2 ปีที่แล้ว +1

    This is the miracle for the word ,don't you think?.I thank you God for the blessing you have given us .still the grace is in our midst and I praise God for the brother given to us, God bless mightily ,again and again the name of the Lord be praised

  • @abigaildesta5906
    @abigaildesta5906 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen!!!!what a message, God bless you!!!!

  • @berhanemesfin7908
    @berhanemesfin7908 2 ปีที่แล้ว

    May God bless you.

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 2 ปีที่แล้ว

    Praise God

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 2 ปีที่แล้ว

    Mamushaye May God bless you abundantly!!! It’s powerful message.

  • @tsigebelette9746
    @tsigebelette9746 2 ปีที่แล้ว

    Amen ! Yes እግዚአብሔር አለ!!🙏🙏

  • @bethlehempetros7146
    @bethlehempetros7146 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ይብዛልህ ያባቴ ብሩክ!🙏

  • @tigistteressa6678
    @tigistteressa6678 2 ปีที่แล้ว

    AMEN......... E/R yerdanal

  • @samuelyohannes2904
    @samuelyohannes2904 2 ปีที่แล้ว +1

    አብዝቶ ይባርክህ

  • @mulatadea5538
    @mulatadea5538 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @misrak7591
    @misrak7591 2 ปีที่แล้ว +1

    Dr Mamusha, where were you for the past two years? I felt Nehemiah's pain when I watched Tigray's war, and the support Evangelical Ethiopian organizations show shocked me to my core. We started praying while you guys were celebrating.

    • @almazwoldemichael7915
      @almazwoldemichael7915 2 ปีที่แล้ว +1

      Why you pointing to other you can be nehmiya to

    • @hannielthegamer2616
      @hannielthegamer2616 2 ปีที่แล้ว

      Exactly

    • @hannielthegamer2616
      @hannielthegamer2616 2 ปีที่แล้ว

      Ethiopian evangelicals እኮ የአብይ ባሪያ የቤተመንግስት ጠጅ አሳላፊ ሆነዋል ከሁሉም ግን ማሙሻን በዚህ ደረጃ ጠብቄው አላውቅም ነበር it's very sad

    • @HOPE-xc3lm
      @HOPE-xc3lm 2 ปีที่แล้ว

      How could you be so sure about someone you don't know,how do you know if he prayed or not or his personal view about the situation.

    • @zewetirmekonnen950
      @zewetirmekonnen950 2 ปีที่แล้ว

      @@hannielthegamer2616 ህወሃት ሰሜን እዝን በተኙበት ገሎ አገር ሊያፈርስ ሲል Evangelical አብያተክርስቲያናት ህወሀት ትክክል ነው ቢሉ ትወዳቸው ነበር። የአብይ ባሪያዎች የቤተመንግሥት ጠጅ አሳላፊዎች መሆናቸውን በምን እርግጠኛ ሆንክ? ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት ህወሃትን ብዙ ጊዜ መለመናቸውን ለምን አመት እንረሳለን? ጦርነቱ አብይ የጀመረው አድርጋችሁ የትግራይን ህዝብ የወጋ የምታደርጉት። የአብያተክርስቲያን መሪዎች መቆም ያለባቸው እኮ ከእውነት ጋር ነው። ጦርነቱ የአብይ ብቻ አልነበረም ህወሃት የኢትዬጲያ ህዝብ ጠልቶት ነበር ቤተክርስቲያን ውስጥ ዘረኝነትን የዘራ ክፉ ስብስብ ነበር። ክርስቲያን በብሄር እንዲያስብ ያደረገ ህወሃት ነበር። የትግራይ ህዝብ ቁጥር አንድ ጠላት ህወሀት ነው። አብይን የሚጠሉ ሰዎች የህወሃት ወዳጆች ናቸው። ክርስቲያን ሁሌ ጦርነትን መቃወም አለባት የሚል ቃል አለ? አገር ከመፍረስ ለመታደግ መንግስት ያደረገውን ጦርነት መቃወም ነበረባቸው? በነገራችን ላይ ሰሜን እዝ ሲጠቃና ብዙ ግፍ ሲደረግ የትግራይ አብያተክርስቲያናት አንዳች ነገር ትንፍሽ አላሉም ስለሱስ ምን ትላለህ?
      እዚህ ጋ ዶክተር ማሙሻ የሚናገረውን ለመተቸት መሮጥ አግባብ አይመስለኝም።

  • @By_grace100
    @By_grace100 2 ปีที่แล้ว +5

    May God bring us out of our deceived Christianity life style by his mercy, which is a weekend activity and not a daily basis, if not we’ll end up finding our selves in hell as we claiming his glorious name. In order to become a person like Nehemiah we need to be honest to ourselves first and obey his Word instead calling his name in vain…blessed Dr Mamusha 🙏

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele 5 หลายเดือนก่อน

    thank you❤🙏

  • @yordanosmogos2914
    @yordanosmogos2914 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek

  • @marthunwondayu5167
    @marthunwondayu5167 2 ปีที่แล้ว

    God bles you!!

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 2 ปีที่แล้ว +1

    Amennnn

  • @user-ye4oe9lu3m
    @user-ye4oe9lu3m 2 ปีที่แล้ว

    God bless you brother!!!

  • @genetgebeye6247
    @genetgebeye6247 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen nnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @semaehazard5109
    @semaehazard5109 2 ปีที่แล้ว

    Amen, geta ale!!

  • @semonlu
    @semonlu 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @googlenext6199
    @googlenext6199 2 ปีที่แล้ว

    My friend!!! The missing 34 books are more better and best than the current 66 books of Bible of holy!!!! Those 34 missing books of holy Bible is really realizing and revealing what is the mystery behind the scenes!!!! More than the current 66 books of holy Bible!!

    • @helen4526
      @helen4526 2 ปีที่แล้ว

      How do u know ?

    • @googlenext6199
      @googlenext6199 2 ปีที่แล้ว

      Heli ; read it if you get ;clearly written all secrets ....

    • @helen4526
      @helen4526 2 ปีที่แล้ว

      @@googlenext6199 are u talking about Orthodox Bible ? I think that is 91 books .

  • @Yahuah-d3i
    @Yahuah-d3i 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሙሻ ለምንድን ነው ስለ ትግራይ ህዝብ ያልጮኸከው?

    • @hannielthegamer2616
      @hannielthegamer2616 2 ปีที่แล้ว

      ሁሉም የአብይ አገልጋይ ናቸው ቤት እና መኪና እየሰጠ አፋቸውን አዘግቶቸዋል

    • @HOPE-xc3lm
      @HOPE-xc3lm 2 ปีที่แล้ว

      @@hannielthegamer2616 በሰው ላይ ጥላሸት ለመቀባት ለምንድነ ምንቾክለው ለዛውም ባለየነው ; እስቲ የተነገርከውን/ሽውን አይተሀል/ሻል እርግጠኛ ነህ/ነሽ ? ያስተዛዝባል! ሁሉ ነገር የሚያይ እግዚአብሔር አለ የምናደርገውን: የምናስበውን....እግዚአብሔርን መፍራት ይሁንልን

    • @tilahunjimma4804
      @tilahunjimma4804 2 ปีที่แล้ว

      ጃክ ወንጌል ስለስው ልጆች እንጁ ስለ ትግሩማ ኦሮሙማ አማሩማ አልተፃፈም

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว

      ትምህርቱን ስምተሃል ወይ ??? ወደ ማንስ ይጩህ ???

  • @mesiyohans1760
    @mesiyohans1760 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የተሳከ ሳው ነሂ ተሳኪቶልሐል