ሰይፍሻ እድሜሽ ስንት ነው እንዳትለኝ.....ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጵያዊ ስም ያላትን ደስታ ሮቦት እንግዳ አደረኩ... | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 7 หลายเดือนก่อน +486

    ክቡር የሆነውን የሰውን ነብስ በጅምላ እየገደሉ እሮሆቦት ማምጣት እግዝኦ😢😢😢በቸርነትህ አስበን አምላኬ😢😢

    • @nuneshnunesh3986
      @nuneshnunesh3986 7 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ነሽ ግን 😂😂😢😢

    • @munabh5858
      @munabh5858 7 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 7 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል😢😢😢

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ወላሂ ያሳዝናል

    • @bezaanteneh5649
      @bezaanteneh5649 7 หลายเดือนก่อน

      R.i.p

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 7 หลายเดือนก่อน +21

    አኡዙ።ቢላህ አላህሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ አይ ሠዉ ሠዉህዝብ እያለቀ ይችምንየሚሉት ነዉ አጀብ ሱብሀነክ ጥራቻይገባህ ጌታየሆይ

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 7 หลายเดือนก่อน +553

    ራይድ ድርጂት የምታወራ ሮቦት ከማሰራት የራይድ ሹፌሮችን ድህንነት የሚከታተል መሳርያ ቢያመጣና እንደ በግ ከመታረድ ቢታደጋቸው ለዎሬማ እኛ አለን

    • @gideyhaila5302
      @gideyhaila5302 7 หลายเดือนก่อน +19

      ትክክል እዉነትሽን ነዉ

    • @bestebeste7585
      @bestebeste7585 7 หลายเดือนก่อน +11

      ትክክል😢

    • @አብ-ሳላት
      @አብ-ሳላት 7 หลายเดือนก่อน +8

      😂😂😂😂😂😂እኮ

    • @MashoAli-tr4gf
      @MashoAli-tr4gf 7 หลายเดือนก่อน +11

      በትክክል ይመስላኛል ራይድ ራሡ ሕዝብን ጨርሱ የተባሉ ይመስላል በየጊዜው ነው የራይድ ሾፌር የሚታረደው

    • @ermytube2550
      @ermytube2550 7 หลายเดือนก่อน +10

      ሲጀምር እንደ ራይድ አውሬ የሆነ ካምፖኒ የለም

  • @teddyman-dc9ct
    @teddyman-dc9ct 7 หลายเดือนก่อน +38

    ሰይፍሻ ከተወሰኑ አመታት በኃላ እርሷ አንተን ቃለ መጠይቅ ታረግልሃለች። እኛ በነርሱ መገረማችን ቀርቶ እነርሱ በኛ ይገረማሉ። ሁላችንም ከጨዋታ ውጭ እንሆናለን ።

    • @Meklyt777
      @Meklyt777 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂አብይ ይልማ እንዳለው መላጣውን ጎትታ እሷ ጠያቂ ትሆናለች:: ሰይፉ አልገባውም

    • @SmegnEnidale-g5o
      @SmegnEnidale-g5o 7 หลายเดือนก่อน

      ገብቶ ሀል

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ หลายเดือนก่อน

      😂

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269 7 หลายเดือนก่อน +205

    ሲጀመር እምነት ስለሌላቸው ነው እሄን ያመጡብን ደግሞ ደስታ አሉ ደስታችሁን ያጥፋው የድንግል ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 7 หลายเดือนก่อน +7

      እዉነት ነዉ አላህ ይድረሥልንያረብ ያሥፈራል

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 7 หลายเดือนก่อน

      Swe Sera barbet seat

    • @jemberu100
      @jemberu100 7 หลายเดือนก่อน

      ተራጋምዋ እምነትሽ ምንድ ነው?

    • @4babyo
      @4babyo 7 หลายเดือนก่อน

      Lewtt atflguu dehnetn matfat gen tflgalachu ygermall😅😅

    • @fiker1219
      @fiker1219 7 หลายเดือนก่อน +2

      ከዚህን በላይ በእግዚአብሔር ስራ መግባት ምን አለ ፈጣሪ የፈጠረውን ፍጥረት አስመስሎ መስራት እግዚኦ ነው ብቻ ምን ይባላል

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 7 หลายเดือนก่อน +20

    ያሳዝናን ኢትዮጵያ ሃገር ደቅስት ሃገር ላይ እግዚአብሔርን የማያውቁ የነጮች እሪሞቶች እግዚአብሔር ተክህዶ😢😢😢ሎቱ ስብሐት ሰይጣንን እንዲያ መልኩ አደረጉ ብቻ እግዚአብሔር ይማርን ያማልን እውነተኛው ሰው እንደ ቅጠል እረገፈ የእግዚአብሔርን አርያ አምሳል የተፈጠረው ሰው ረገፈ😢😢😢አቤቱ ማረን

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 7 หลายเดือนก่อน +676

    የኔ ቆንጆ 120 ሚሊዬን ህዝብ ስላለን አንቺ አታስፈልጊንም ወደ መጥሽበት በመመለስ ብትተባበሪን

  • @Gelila67
    @Gelila67 7 หลายเดือนก่อน +9

    ሮቦት ከመስራት ይልቅ በአደባባይ ወቶ እርዳታ የምፈልገው ህዝብ ወገኖቼን አብሉት ለሰው ልጅ ክብር ሰይኖረቹ ለሮቦት ክብር አትስጡት ሰው በክርስቶስ እጂ የተሰራው እንዳ በግ በያ ቦታ የተረዳ ነው 😢😢

  • @MekiaAhmed-y2h
    @MekiaAhmed-y2h 7 หลายเดือนก่อน +100

    ህዝቡን እየጨፈጨፋችሁ ሮቦት ሰብስቡ አይ ሀገር አለን ነዉ የምንለዉ መጨረሻችንን ያሳምርልን😢😢😢

    • @yobdarababa636
      @yobdarababa636 7 หลายเดือนก่อน

      Ewnet neu

    • @4babyo
      @4babyo 7 หลายเดือนก่อน

      Lewtt atflguu dehnetn matfat gen tflgalachu ygermall😅😅

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 7 หลายเดือนก่อน

      አቅምን ማወቅ ነው ። አሁን ለቅሶ ምን ይጠቅማል ?

    • @MekiaAhmed-y2h
      @MekiaAhmed-y2h 7 หลายเดือนก่อน

      @@Tayebogale252 ለአብይ ነገረዉ ህፃናት እናት አባቶች ምንም የማያዉቅ ንፁሀን መጨፋጨፍ ለሱ ጀብድ ለመሰለዉ

    • @fikrbesufiqad4752
      @fikrbesufiqad4752 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @heraherayemariyam4915
    @heraherayemariyam4915 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሁል ጊዜ የማይረባ ነገር ቦታ የምንሰጠዉ በጣም ያናድደኛል እኛ የመኖር ህልዉናችነነ እንኳን አተናል ክብር የሚገባውን የሰዉን ልጂ ጠብቁት መጀመሪያ

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 7 หลายเดือนก่อน +62

    አሸርጋጆች ኢቢ ኤሶች አሑን ላይ በጣም አበዛችሑት በሐገራችን ላይ ያሉትን ችግሮች እዳላወቀ የምትሖኑት ነገር በጣም የሚያሳዝን ነው 😢😢

  • @jemilaawol5403
    @jemilaawol5403 7 หลายเดือนก่อน +23

    ወይ ጉድ ነብያችን ሰለላሁ አለይ ወሰለም እንዲ ብለዋል!" እኔ የማውቀውን ብታውቁ ኖሮ ሳቃችሁ አንሶ ለቅሶአችሁ በበዛ ነበር " ብለዋል ረሱል ሰ.አ.ወ" 😭

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs 7 หลายเดือนก่อน +2

      Nebiyachihu sint mist(wife)alachew?72 mist jenet wist yitebiqalu alu,aygermim?

    • @nabylly
      @nabylly 7 หลายเดือนก่อน

      S A w

    • @afnanmohammed9067
      @afnanmohammed9067 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@Tewodros-tm7bs kemkeld mjemergn tarikathwen mawq ayshalm gobez

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ከጥመት ይጠብቀን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም

    • @FjgDjv-p3t
      @FjgDjv-p3t 2 หลายเดือนก่อน

      @@jemilaawol5403 ሰለሏህ አለይሂ ወሠለም

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 7 หลายเดือนก่อน +209

    እኛ አሻጉሊት መች ቸገረን ፍትህ ሰሚ ላጣ ጩኸት ፍት በዘር ተመርጦ ለሚጨፈጨፈው ፍትህ ለወገናችን 😢😢😢

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 7 หลายเดือนก่อน

      እየዬ !!!! 😂

    • @Hxjg-qv2qh
      @Hxjg-qv2qh 7 หลายเดือนก่อน +2

      ጄግና ይሄን ቴክሥት የፃፈሠው የምር ሠውነሽ የተማርሽ የሠው መሞት ያመመሽ ምርጥ ሠው

    • @ዋነፍሴምንይሁንመጨረሻሽ
      @ዋነፍሴምንይሁንመጨረሻሽ 7 หลายเดือนก่อน +2

      ይህ ተግባር ከአሏህ ጋር መፈኳኳር ነዉ አሏህ ይጠብቀን

    • @IvaTaiwan
      @IvaTaiwan 7 หลายเดือนก่อน +1

      ፋኖ ወደ ሲዖል 🔥🔥🔥

  • @shhsjdshgdibd7594
    @shhsjdshgdibd7594 7 หลายเดือนก่อน +5

    አለህምዱሊላሂ ያለ አላሁ ሱባነሁ ወታአላ ነብስ አይከትም ምንም ቢለፊ ቢጥሩ አይድከሙ ያለ እሱ ነፍስን መስራትም ይሁን መፍጠር አይችሉም የአለም ሁሉ የፈጠረ ሰባት ሰማይ ሰባት ምድር ያሉት ሁሉ ተመልካች ተቆጣጣሪ የሆነው ምስጋና ይገባው

  • @Exodus2547
    @Exodus2547 7 หลายเดือนก่อน +329

    የሰው ልጅ እንደቀልድ እየሞተ ለአሻንጉሊት ማሸርገድ ግሩም ድንቅ አድርጎ የፈጠረንን እግዚአብሔር ማሳዘን ነው ክብር ለሰው ልጅ ሌላው ቀስ ብሎ ይደርሳል 😢😢😢😢

    • @mytube899
      @mytube899 7 หลายเดือนก่อน +1

      😥😢😭😩

    • @Muaz-bk2zc
      @Muaz-bk2zc 7 หลายเดือนก่อน +7

      ተተኪ ትውልድ ናተት😅😂

    • @abbyabbe4203
      @abbyabbe4203 7 หลายเดือนก่อน +1

      🔥🔥🔥🔥Uko Aganiti Josi iyala gabituli

    • @abbyabbe4203
      @abbyabbe4203 7 หลายเดือนก่อน +1

      Kasi iyale Aganiti sira gaba🔥🔥🔥🔥

    • @lopisoasalifew4230
      @lopisoasalifew4230 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሁን የሰውን መሞት ከዚህ ሮቦት ጋር ምን አገናኛቸው። ወይስ AI Technology ለኢትዮጵያ አይገባትም ማለት ነው። እንደዚህ ከሆነማ Chatgpt, Smart phone, Computer አትጠቀሙ ከእግዚአብሔር ጋር ያጣላል። ሁላችንም ሀይማኖተኞችና ለእግዚአብሔር የምንቆረቆር ግን በተንኮል በግፍ በጭካኔ በአለም አንደኞች ነን።

  • @mekidesbirhanu260
    @mekidesbirhanu260 7 หลายเดือนก่อน +130

    እነዚህ ሰዎች እኛን ጨርሰው በሮቦት ሊቀይሩን ነው🙄

    • @nanikifle3401
      @nanikifle3401 7 หลายเดือนก่อน +2

      Ye woda fet felgotachew ehe new ye sew legyn be robot le metkat

    • @መክያወሎየዋቤተአማራ
      @መክያወሎየዋቤተአማራ 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም😢😢😢

    • @nabylly
      @nabylly 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @zelalemtiruneh1232
    @zelalemtiruneh1232 7 หลายเดือนก่อน +128

    ሰይፉ ያስለቅሳል እንጂ አያስቅም ዘመናችን እንዳለቀ አዉቀን አንተም እኔም ልናለቅስ ነዉ እሚገባን😢😢😢

    • @lemelemyakob8546
      @lemelemyakob8546 7 หลายเดือนก่อน +6

      በትክክል ምድራችንን በአሻንጉሊት ሞሉት።ሰይፉ ሰው አጥቶ ነው አሻንጉሊት ሊያስተዋውቅ የገባው ትልቅ ሰው አይደለም።አሻንጉሊት የልጆች መጫወቻ ነው።ለሱም ኢቶፒስ አለች በቃ ይሄው ነው

    • @4babyo
      @4babyo 7 หลายเดือนก่อน

      Lewtt atflguu dehnetn matfat gen tflgalachu ygermall😅😅

    • @hanogg8115
      @hanogg8115 7 หลายเดือนก่อน

      Ewnet new 💔💔💔💔💔😭😭😭😭

    • @nabylly
      @nabylly 7 หลายเดือนก่อน

      ያገራችን ህዝብ በግምት 116 ሚሊዮን ብንል 75 ሚሊዮን ህዝብ ( ሴቶች) ቢሆኑ አስበው ሴይፌዬ
      😢😢😢😢

  • @OrthodoxyStPaul
    @OrthodoxyStPaul 7 หลายเดือนก่อน +7

    አንዳንድ ሰዎች ግን በተለይ አማኝ ነኝ የምትሉ ኧረ በማርያም እስኪ ዝም በሉ። የደስታ መምጣትና የኢትዮጲያ ህዝብ መሞት ምን አገናኘው። ከቻላችሁ ለሀገራችሁ ጸልዩ ካልቻላችሁ ደሞ ዝም የሚሠሩትን አታደናቅፉ ።
    ሰይፉሻ እንወድሀለን በርታልን። አንዳንድ ሰዎች 21 ክ/ዘመን ላይ መድረሳችንን ገና ስላልተሰዱ በከንቱ ሲወቅሱህ ይታያሉ ። አንተ ግን በርታልን ።

    • @whitewarrior3283
      @whitewarrior3283 7 หลายเดือนก่อน +4

      አንድ ደህና Comment አገኘሁ 😂 ተባረክ/ተባረኪ

  • @K-Arsema
    @K-Arsema 7 หลายเดือนก่อน +58

    ወዴት ወዴት!!!!! ይሄ ለእኛ አይጠቅመንም።እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረንን የሰው ልጅ ብናከብረው ይሻለናል።ዛሬ ያደነቅነው ሮቦት ነገ ልናዘው ስለማንችል ያጠፋናል።

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሰይፉ ለታሪክ ይቀመጥ ሰው ከብር በተነፈገበት ዘመን ይህን ማርግህ ከገዳወቹ ወስጥ እናርግሀለን ወቅቱን ያልጠበቀ

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 7 หลายเดือนก่อน +272

    ኦርቶዶክሳዊን ክርስቲያኖች ምንም አተገረሙ የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን በእኔ ዘመን ይህን የትንቢት ቃል በመፈፀሙ ማርያምን አዘንኩ😢

  • @FreTube-b9c
    @FreTube-b9c 7 หลายเดือนก่อน +42

    በስመ ስላሴ የመጨረሻ ዘመን ጸሎት ያስፈልገናል የተዋህዶ ልጆች እንጸልይ 😭😭😭😭

    • @H7guvj
      @H7guvj 7 หลายเดือนก่อน

      አዉ ጎበዝ ስላሴይገስፅህ😢😢😢😢

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ
    @ስለአደረክልኝምስለአላደረ 7 หลายเดือนก่อน +76

    ዉይይይ የመጨረሻው ዘመንማ የእዉነት ደረሷል😭😭😭😭😭ሰይፉ ግን ትልቅ ሰዉ ትመስለኝ ነበር ስንት ህፃናቶች እና አዛዉንቶች እንደሚከታተሉህ እያወክ እንደት ነው አሻንጉሊትጋ ወረደህ የምትሰግጠዉ በጣም ነው የምታሳፍሩት እናንተም አንሳችሁ አሻንጉሊት ሁናችኋል ፈጣሪ በአምሳሉ ፈጥሮ የለፋበት የሰዉ ልጅ እንደ ቅጠል ሲረግፍ ትንፍስ አትሉም አቤት ቁጣዉን አትችሉትም 😭😭😭

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 7 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክልአላህ ይሁነን

    • @dr.kelemabebe3105
      @dr.kelemabebe3105 7 หลายเดือนก่อน +1

      የበላይነት ለበሻሻው ሕጻን አሻንጉሊት እንጂ የሰው ሕይወት ትርጉም የለውም። አበባ እና አሻንጉሊት መጫዎቻ ፓርክ so n so

    • @MekidesMekdi-sv6fr
      @MekidesMekdi-sv6fr 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል የመጨረሻዉ ግዜ ደርሷል

    • @Yeabkal-tc7jp
      @Yeabkal-tc7jp 7 หลายเดือนก่อน

      ayyy ye ethiopia hezb haha mehaymem deham honachu techlutalachu

    • @FasilAdmasu-cf8ts
      @FasilAdmasu-cf8ts 7 หลายเดือนก่อน

      @@Yeabkal-tc7jp ትንቢተ ዳንኤል ላይ አለ ቁርአን ላይም ደስታ ሰይጣን ናት አየህ አንተ እንኳ የፈጣሪን ህዝቦች ንቀህ የሰይጣንን ስራ አደነቅህ እዉቀት ከፈጣሪ ካጣላኝ እንኳንም መሀይም ሆንኩ ፈጣሪን ካላመናችሁ እኛን አታምኑንምና ጸልይ መቼስ ሀይማኖት አለህ 👆👆👆😍

  • @BellaBellla-ot9zv
    @BellaBellla-ot9zv 6 หลายเดือนก่อน

    ይሄ አንደኛው የእድገታችን መገለጫ ነው ይሄኔ ነጭ ሰርቶ ቢያመጣልን አሜን ብላ
    ላቹህ ትቀበሉ ነበር ጎበዝ በርቺ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ !!

  • @ejigayehuZAtaye
    @ejigayehuZAtaye 7 หลายเดือนก่อน +88

    ፀሎት ያስፈልገናል

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 7 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል

  • @lovekonjo9313
    @lovekonjo9313 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትገርማላቹህ ህዝብ እደቅጠል እየርገፈ ላሻጉሊት ትሰግዳላቹህ ደስታቹህ ያሳጣቹህ እዉነት ሱፍ የምትባል ሰውየ የምትወደው ሰው ያሳጣህ ደሀ እያለቀስ

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg 7 หลายเดือนก่อน +36

    አኡዙቢላህ ያረቢ የመጨረሻው ዘመን ነው ወይስ እየሰለጠን ነው

  • @sreda1847
    @sreda1847 7 หลายเดือนก่อน +3

    ውይይይይይ የመጨረሻው ዘመንመማ የእውነት ደርሷል በጌታ በኢየሱስ ስም😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Wesu-w8f
    @Wesu-w8f 7 หลายเดือนก่อน +183

    ፈጣሪ በአምሳል የፈጠረውን ሰው እየገደሉ ለአሪቲፊሻል ክብር ይሰጣሉ አይ ምን አይነት ዘመላይ ደረስን 💔😭

    • @Lubabayimer-bu6tf
      @Lubabayimer-bu6tf 7 หลายเดือนก่อน +2

      የጉድ ሀገር

    • @AmyLemma-ic3fi
      @AmyLemma-ic3fi 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም የሚገርመው አገሩ ላይ ደስታ ሳይኖር የሷ ስም ደስታ መሆኑ ነው

    • @BuskaBDOPS4
      @BuskaBDOPS4 7 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

    • @MekidesMekdi-sv6fr
      @MekidesMekdi-sv6fr 7 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ብለሀል

    • @AtnafwaHaile
      @AtnafwaHaile 7 หลายเดือนก่อน

      Fanit Desta teblashale now go to military camp we don't have time

  • @eftahaNaNZaZitneMaryam
    @eftahaNaNZaZitneMaryam 7 หลายเดือนก่อน +4

    ደስታ እግዚአብሔር ይገሲፅሺ ሰሪወችሺን እግዚአብሔር ልብስጥቸው😢😢😢

  • @GenetGetu-t1g
    @GenetGetu-t1g 7 หลายเดือนก่อน +652

    የኢትዮጵያ ህዝብ እየረገፈ ለሮቦት እንደዚህ መሆን ምን ይሉታን

    • @ethio-bi9vy
      @ethio-bi9vy 7 หลายเดือนก่อน +8

      ጋዜጠኛውን እስርቤት ከተው

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 7 หลายเดือนก่อน +10

      western sheet

    • @hailegebrieldebasu5387
      @hailegebrieldebasu5387 7 หลายเดือนก่อน +26

      ሰው ሁሉ እያለቀ ስለሆነ ሮቦቶችን ማለማመድ ነው

    • @GenetGetu-t1g
      @GenetGetu-t1g 7 หลายเดือนก่อน +31

      እግዚአብሔር በአምሳሉ የሰራውን ሰው እየጨፈጨፉ ለሮቦት ማሸርገድ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 7 หลายเดือนก่อน +5

      ቴክኖሎጂ ያመጣው

  • @seblehailu8925
    @seblehailu8925 7 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት በታላቁዋ ቅድስት ሀገራችን በኢትዬጵያ ይህንን ማይት እራሱ ያሳዝናል ሀይማኖታችን የማይቀበለው " በባህርሪው በአምሳሉ ውብ እና ድንቅ አድርጎ የፈጠረንን አምላክ ማሳዘን ነው እና ጎበዝ ነቅታችሁ ሀይማኖታችሁን ጠብቁ።

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed9997 7 หลายเดือนก่อน +45

    ክቡር የሆነው የሰው ነብሰ እደቅጠል እያረገፉ በጅምላ እየቀበሩ ለአሻንጉሊት ይሄን ያህል ክብርና መዝናናት የመጨረሻው ዘመን 😢😢

  • @babadebrye
    @babadebrye 7 หลายเดือนก่อน +31

    የዚህ ፕሮግራም ዓላማ ዓለም ወደ ገደል እየገባ ነው እና አብረን እንግባ ነው 😢

    • @abewmedia1192
      @abewmedia1192 7 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @hanogg8115
      @hanogg8115 7 หลายเดือนก่อน

      Betekekele....

  • @yodityodit5312
    @yodityodit5312 7 หลายเดือนก่อน +15

    እኔ እሮቦትን አልደግፍም በዉን ዘመን ፈጣሪ የለሽ እያደረጉ ያሉት እደዚህ ነዉ አርቴፍሻል በአርቴፍሻል እያደረጉ ሁሉን መስራት እችላለን እያሉ ፈጣሪ የለሽ ለማድረግ እና የድብቁ የጨለማዉ አለም ልምምድ ነዉ😢

    • @abewmedia1192
      @abewmedia1192 7 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @vsdghdryi9136
    @vsdghdryi9136 7 หลายเดือนก่อน +6

    ይሂ እኮ ተፈጣሪጋ መወዳደር ነዉ ስዉን መፍጠር የሚችል የሰዉች ሁሉ ፈጣሪ የሆነዉ አላህ ቤቻ ነዉ 😢

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 7 หลายเดือนก่อน +64

    ወይ አላህየ እቆይ ብየ ስንቱን አሳየህኝ 😮😮😮😮

    • @BusyLine-f3v
      @BusyLine-f3v 7 หลายเดือนก่อน +4

      እንግዳ ወላሂ ይገርማል

    • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
      @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 7 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ እማ ማርያምን ፍርሀት በኢየሱስ ስም ስታስፍራ

  • @Ali-k1i9e
    @Ali-k1i9e 7 หลายเดือนก่อน +2

    የሠውን ልጅ በዘርና በማንነቱ እየጨፈጨፉ ሮቦት ማስገባት ምንም አይነፋም ሠይፍሻ እኛ የናፈቀን ሀገር ሠላም ሆናለች የውስጥ ችግሮቻችን ሙሉ ለሙሉ ተፈቷል እሚል ዜና ነው ስንት አመት በጦርነት እንኑር?????? ፍትህ በማንነቱ ለሚገደለው ለአማራ ህዝብ!!!

  • @hanaethiotube5312
    @hanaethiotube5312 7 หลายเดือนก่อน +15

    አይ መጃጃል በእውነት ትገርማላችሁ ህዝቤ እያለቀ አንድ ቀን ድምፅ ሆናችሁ አታውቁም ያሳዝናል

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg 7 หลายเดือนก่อน +2

    ደግሞ ደስ ስላላል ይላል ወይኔ ፈጣሪይ ሆ ይ ምን አይነት ዘመን ነው የ
    ያየነው

  • @janatmoh3677
    @janatmoh3677 7 หลายเดือนก่อน +84

    ሰይፍሻ የጥላቻ ይላል መግቢያላይ ግን እኔ አጀቲ ድብን ብያለሁ በዝቺ አሸጉሊት ፍፍፍፍፍአይ እመብረሀን😢😢😢😢እህት ወድሞቺ ወይኔ የመጨረሻው ዘመን ምልክት ሰውን በጂምላ እየገደሉ በሮቦት መቀየረ ወይኔ😊

    • @awawaAil
      @awawaAil 7 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አደረገች አሻንጉሊቷ

    • @mohammedgemale2972
      @mohammedgemale2972 7 หลายเดือนก่อน

      ሂጅ ገልቱ

    • @lopisoasalifew4230
      @lopisoasalifew4230 7 หลายเดือนก่อน

      ክብር የሆነውን ሰው በጅምላ እየጨፈጨፈ ያለው ሳይፋ ፈንታሁን ወይስ ሮቦት ነው?። ለመሆኑ በዚህ Seifu Show ለይ ሮቦት ቀረባ ሰው ቀረባ እየሞቱ ላሉ ሰዎች ምንይጠቅማል፥ ምንስ ይጎዳል ወይስ የሟቾችን ቤተሰብ ለምን እንግዳ አድርገህ አትቀርብም ከሆነ ጥያቄህ!! ሮቦት ስቀርብ ነው እንደ ትዝ የሚል።ወይስ ከረቦት ጋ የተለየ ፀብ አላችሁ?

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሰዉ ልጅ እየረገፈ ለዝህ ክብር መስጠት መጨረሻችንን አሳምረ😢

  • @janatmoh3677
    @janatmoh3677 7 หลายเดือนก่อน +37

    ሰልፍ ውጡ ወይኔ ሀገሪ 😢😢😢😢😢😢

  • @NaM-ju4qn
    @NaM-ju4qn 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሱባሀንአላህ የመጨረሻ ው ዘመን የመድረሱ ምልክት አይ እማማ ኢትዮጵያ አላህየ አተምህረትህንላክልን ኢትዮጵያ ሰላሟን መልስልን 😢

  • @user-ej5cs4ff2q
    @user-ej5cs4ff2q 7 หลายเดือนก่อน +65

    ድል ለታላቁ ለአማራ ህዝብ 😢😢😢😢😢

  • @netsanetabera1936
    @netsanetabera1936 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 😢😢😢የመጨረሻው ዘመን ላይ ነው ያለነው እባካችሁ ሁላችንም በየእምነታችን እንፀልይ የሰውልጅ ህይወት ህይወት እየቀጠፉ ሮሆቦት እያመጡብን ነው እንፀልይ እባካችሁ 😢😢😢

  • @Sabit33
    @Sabit33 7 หลายเดือนก่อน +20

    ይችን ቤታ ተብየዋን ይዘሽ እንደ መጣሽ ይዘሽ ተመለሽን ድንጋይ. እራስ እኛ ሪቦት ምን ያርግልናል ስንት መኖሪያ ያጡ በቀን የሚበሉት ያጡ ሚስኪኖች እያሉ በአሏህ

  • @WagayeLove
    @WagayeLove 6 หลายเดือนก่อน

    ጉዲ ነዉ የተፈጥሮ ሠዉ ነፍስ እየረከሠ ሠዉ ሠራሾቹን የክብር እንግዲነት ይሠጣቸዋል😢😢ሀይ ዘመን 😢እግዛብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን🙏🙏🙏🙏

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube 7 หลายเดือนก่อน +77

    ምን ጉድ ነዉ የመጨረሻ ዘመን😢😢

    • @badrea36
      @badrea36 7 หลายเดือนก่อน +4

      እዉነት ነዉ 😮

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም ዘመኑ ያሥፈራል

    • @TSAGAWOLDE
      @TSAGAWOLDE 7 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @bintahmed
      @bintahmed 7 หลายเดือนก่อน

      አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ወላሂ ግዜው ያስፈራል 😢😢😢

    • @sur3089
      @sur3089 6 หลายเดือนก่อน

      ስልጣኔ አታቁም ደደብ

  • @sallymanaya9853
    @sallymanaya9853 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰይፍ የምትባል ሰውዬ ወደ ራስህ ተመለስ ንስሐ ግባ 😢😢ስንት ድሐ ማህብረሰብ ባለባት ሀገር ላይ አንተ ሮቦት ታስተዎውቃለህ !!ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ??

  • @simegnushareju2986
    @simegnushareju2986 7 หลายเดือนก่อน +49

    ስራፈት ሰይፉ እድሜህን በማሽቃበጥ ልጨርሰዉነዉ ስንት የፈጣሪ ፍጡር የሆኑ ሰወች እየተጨፈጨፋ በሰዉስራሽ አሻጉሊት መደነቅ ቅል እራሶች

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
    @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሠውን ልጅ በሮቦት ሲተኩ መጀመሪያ እንደዚህ በማዝናናት አለማምደው ነው። መሠይጠንን መሠልጠን ነው ብለህ እንድትቀበል ያደርጉሃል። በነገራችን ላይ ሮቦቷ ነጭ በመሆኗ ዜናውን የሠሙ ብዙ አፍሪካኖች እየሣቁብን ነው።

  • @አባዮሐንሰናቸውአባቴወንቅ
    @አባዮሐንሰናቸውአባቴወንቅ 7 หลายเดือนก่อน +17

    እባካችሁ ፈተና ገጠመኝ ወይም መምህር ተሰፍዬ የሚል ዩቱብ ገብታችሁ አድምጡት😢 የትንቢት መፍፃመያ አታርጉን ጌታ ሆይ ይሄሰ ራእይ ዮሐንስ የተፅፈ ተፈጸመ😢

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሱባሀን አሏህ የመጨረሻው ዘመን

  • @tigistyamral
    @tigistyamral 7 หลายเดือนก่อน +82

    እውነት ግን የሰው ልጅ እንደ ቅጠል እየረገፈ በሰው ሰራሽ እሮቦት የተዝናናችሁ ማየት እንደት እንደሚያም ግን ነገ ሌላ ቀን ነው 😢

    • @dololloMedia3390
      @dololloMedia3390 7 หลายเดือนก่อน +1

      ከ እንደ አንቺ አይነቱ ከንቱ በስንት እጥፍ ሮቦቷ😂😂😂
      ሮቧቷ ትቦንሲሻለች

    • @soliyana-kc5so
      @soliyana-kc5so 7 หลายเดือนก่อน +1

      Ewunet new 😢😢

    • @Ethiopia369
      @Ethiopia369 7 หลายเดือนก่อน

      መሳሪያ ተሸክማችሁ ትተኩሳላቸው ሰው ሲሞት ሰው ሞት ትላላችህ ታዳ ጥይት ታጥቃችሁ ስትኩሱ የማይገል ይመስላችሁ ነበር ???
      የዘንድሮ ታጣቂ ድልብ ደንቆሮ ናችሁ

    • @sur3089
      @sur3089 6 หลายเดือนก่อน

      ሰዉ ምን ያረጋል ለዚያዉ ሀበሻ ሞተ አልሞተ

  • @TadelechYimer-w2v
    @TadelechYimer-w2v 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያኮራል አለም በሄደችበት መንገድ እየሄድን የቴክኖሎጂው እድገት ይደግ ይመንደግ እንላለን።

  • @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
    @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 7 หลายเดือนก่อน +13

    ጌታ ሆይ!ገና ብዙ ነገር ስናደርግ ታያለህና እንደ ምህረትህ ተመልከተን
    ውብ አድርገህ የፈጠርከው እንደ ቅጠል ይረግፋል ህዝቤ አሸንጉሊት አምጥቶ ያሽቃብጣል😥😥😥

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም ያሣዝናል በእኔ እድሜ ይህ በማየቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ በምህረትህ ጎብኘን 😢ይህ ነገር ወዴት እንደሚያመራ ታውቃላቹ? 😭😢😢😢😔😔😔😔

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሴፉ በጣም ደበሪ ስራ ሰራክ ውይ እግዚኦ 😢

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ ማህር እና ክርስቶስ አፍርኩ እዚህ ዘመን ላይ መድርሴ

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 7 หลายเดือนก่อน +30

    ምን አለበት በጥፊ ብታጠናገርልን😂

  • @Saratadess
    @Saratadess 7 หลายเดือนก่อน +2

    የመጨርሻው ዘመን ፈጣሪ በአምሳሉ የፈጠርውን የሰውን ልጅ በየቀኑ በሚሞትበት አገር ለእሮቦት ክብር ሰጥተው ያጫውታሉ አምላኬ ሆይ ቶሎ ና 🥺

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 7 หลายเดือนก่อน +4

    እኛ መች አሻጉሊት ናፈቀን ሰላም ነው የናፈቀን በሰላም ወተን መግባት ነው እምንፈልገው

  • @HalimaMuhamed-br1or
    @HalimaMuhamed-br1or 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል የሰውሂወት ከእንስሳወርዶ በየቦታው እሬሳውእንኳን ሳይቀበር እደቆሻሻእየተጣለ ለአርተፊሻል እደዚህ ስኮን በጣምይገርማል የተማሩት በስራአጥነት ስቱእየተሰቃየ ሌላታሪክ ውስጥመግባት ያሳዝናል ለመንኛውም ወደፈጣሪያችን እጃችንንእናሳ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 7 หลายเดือนก่อน +6

    ያ አላህ 😭

  • @remedandiltata7097
    @remedandiltata7097 7 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ በጣም ደስ ይላል እሄንን እንዳይ ከጌታዬ ከአሏህ ሱ.ወ በታች ሰበቡን ላደረሱት ወንድሞቻችን እህቶቻችን ከፍ ያለ ምስጋና አቀርባለው አልሃምዱሊላህ።

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 7 หลายเดือนก่อน

      እንደት ቅርስ መቀራፆ ይፈቀዳል እንዴ ሙስሊም ሁነሽ?

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 7 หลายเดือนก่อน

      አይ ደደብነት ጥግ ሴራቸዉን ጎግል ላይ አንብብ ለመሆኑ ሰለ አዉሬዉ ገዥ ታዉቃለህ ያስተምሯችዃል? አይ እስልምና

  • @De-iu7gg
    @De-iu7gg 7 หลายเดือนก่อน +19

    ሰላም እንዴት ናቹህ ይቺ አለም ከሀቅሜ በላይ ሆናለች ፈተናየን አበዛቺዉ ሁሉም ነገር ከሀቅሜ በላይ ሆኗል አንዳንዴ አምላክ ለምን እንደፈጠረኝ እራሱ ግራ ይገበኛል ብዙ አላማ አለኝ ግን እየደከመኝ ነው አልቻልኩም እባካቹህ በምትችሉት ሁሉ እርዱኝ ቢያንስ ፀልዩልኝ አይዞህ በሉኝ በጣም ደክሞኛል

    • @eshetuman32
      @eshetuman32 7 หลายเดือนก่อน

      Ayezoke ulume yalefale❤

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 7 หลายเดือนก่อน

      ዓይዞህ ያልፋል

    • @saragetachew4218
      @saragetachew4218 7 หลายเดือนก่อน

      ayezohe,hulum yalefal yamaylif yilem fetarie bekah yibelih

    • @bettylang1980
      @bettylang1980 7 หลายเดือนก่อน

      Ayzosh yene wde

    • @feker122
      @feker122 7 หลายเดือนก่อน

      አይዞህ ወንድማችን

  • @ሐይሚyoutube
    @ሐይሚyoutube 7 หลายเดือนก่อน

    አቤት እግዚአብሔር መፈታተን ከቶ መች ነው የሀገራችን ሰላም የሚመጣው እንድህ እሆን አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን😢😢😢😢

  • @MisrakeMisrake
    @MisrakeMisrake 7 หลายเดือนก่อน +23

    እረወዲያ ሰይፍ አትጃጃል

  • @DagmawitDD
    @DagmawitDD 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow በጣም ደስ ይላል

  • @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
    @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ 7 หลายเดือนก่อน +17

    ሰው እያለቀ ምንም አይመስለንም ገና ለሮቦት ታሽቃብጣለክ መች ይሆን ሁሉም ሰው የሰው ህመም የሚሰማው😢😢 ወጣቱ እንደ ቀልድ እርገፉ😢

  • @jrresadleedas8876
    @jrresadleedas8876 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረው ክብር ሰው በየሚደው እየወደቀ እናተ አሸንጉሊት ታጠራቅማላችሁ ኢትዮጵያ ሰው አላጣችም ይሄ አግባባብ አይደለም በእግዚአብሔር ስራ አትግቡ የምር መቅሰፍት ታመጡብናላችሁ ውይይይይይ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሰን በጌታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 7 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይማረን የቆሸሸ ትውልድ ለአጋንት ክብር ሰጣችሁ ክቡር የሰውን ልጅ ግን ናቃችሁ እግዚአብሔርንም ተፈታተናችሁ እግዚኦ ይማረን የሰው ልጅ ራቁትን እየሄደ ለአጋንት ጣኦት እና ለአሻንጉሊት ልብስ እና ይህንን ያክል ክብር ሰጣችሁ ሰይጣን ይህንን ያክል በሰው ልጅ ላይ አሰለጠነው😢😢😢 ብቻ እግዚአብሔር ይማረን

  • @niema8807
    @niema8807 7 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ እውነትም የመጨረሻው ጊዜ ኢላሂ እባክህ አንተው ሁነን ይሄ ፈጣሪን መቃረን ነው

    • @KiruY-m7y
      @KiruY-m7y 7 หลายเดือนก่อน

      ለሰውም ለሮቦትም አሽቃባጭ ሆነህ እስከመቼ ነው የምትኖረው አሽቃባጭ

  • @hermabahrain2870
    @hermabahrain2870 7 หลายเดือนก่อน +21

    የሰዉ ልጅ እንደ ቅጠል እየረገፈ እናቶች ያለ ጧሪ ህፃናት ያላባት የትም በሚቀሩበት በዚህ ሰአት ለአሻንጉሊት ማሽቃበጥ ተገቢ አደለም ፈጣሪ ሰላም ያምጣልን

    • @kabetube
      @kabetube 7 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ😂

    • @hermabahrain2870
      @hermabahrain2870 7 หลายเดือนก่อน

      @@kabetube በደንብ ሳቂ

  • @Chebubabalaw8833
    @Chebubabalaw8833 7 หลายเดือนก่อน

    ሰዉ የረከሰበት ሀገር እግዚኦ ማርነክርስቶስ😢😢

  • @AsnakechYaikob
    @AsnakechYaikob 7 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ሆይ ምህረት አሪግልን 😢

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 7 หลายเดือนก่อน

    የመጨረሻው ዘመን ቀርቧልና የሚያስፈልገን ንሰሀ መግባት ፆም ፀሎት ማድረግ ነው የሚበጀን

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 7 หลายเดือนก่อน +8

    ጉድ እኮ ነው በስማም

  • @GjjYuy
    @GjjYuy 7 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ሰው በዚህ ልክ ይወርዳን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 7 หลายเดือนก่อน +45

    አይይይ ዘመን 😭😭😭 ሰው እየተገደለ አሸጉሌት ጭራሽ

  • @LeylaYumam
    @LeylaYumam 7 หลายเดือนก่อน

    አቀባበል አነሰህ ለረቦት አገራችንን ለቃ ወዴመጣይበት ትመለስ

  • @ethiokids8226
    @ethiokids8226 7 หลายเดือนก่อน +25

    ጋዜጠኛ ተመስገን በየነ ይቅረብ የምትሉ እስቲ ላይክ አድርጉ

    • @Seada-sv3nz
      @Seada-sv3nz 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @Joe-gf5mw
    @Joe-gf5mw 7 หลายเดือนก่อน

    ዘመኑ የደረሰበትን የተሻለ ነገር በጥቂቱ እንኳን መመልከታችን ሊያስደስተን ሚገባ ነገር ነው።አብዛኛው ኮመንቶችን ሳነብ ግን ምን ያህል ማሰብ የተሳነው ሰው እንደሞላ ያሳዝናል

  • @NemaMehmed-rd4ly
    @NemaMehmed-rd4ly 7 หลายเดือนก่อน +3

    አልሀምዱሊላ።እሩህ።መስራት።የሚችው።አላህ።ብቻ።ነው።አስባችሁታል።ነፍስን።መስራት።ቢችሉ።።ሱበሀን።ነላህ

    • @sur3089
      @sur3089 6 หลายเดือนก่อน

      ደደብ

  • @rooreyd3394
    @rooreyd3394 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በሰዉ ሀገር ነዉ ያለሁት ይችን የሰዉ ምስል ሳያት በጣም ነዉ ያመመኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    ሀገራችን ወዴት እየሄደቺነዉ
    አምላኬ ሆይ ሀገሬን ታረቃት 😭🤲🙏
    ከምር ያማል በጣም 😭😭😭😭

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ 7 หลายเดือนก่อน +3

    ከሰው እና ከእሪቦት ማን በለጠ እረ አላህየ እያየህን ምን ጉድ ደረሰን

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 7 หลายเดือนก่อน

    የጌታ የእግዚአብሔር ቃል እንድ ተነገር ነው እኔ ሰው መች አጣን ሰላም ነው እንጂ ያጣኑ የዮሐንስ ኤርይ ላይ እንድ ተፃፈ ነው ፍታቸው እንድ ሰው ናቸው ግን ጉልባታቸው እንድ አንበሳ ነቸው ይታባሉት አይሞቱም አይቆሱሉም ግን ሰውን ይጨርሳሉ ተብሎ ተፃፈ ጌታ ሆይ አንተ አድነን

  • @tsionabate6609
    @tsionabate6609 7 หลายเดือนก่อน +4

    እግዞኦ የመጨረሻው ዘመን

  • @almaz7677
    @almaz7677 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 7 หลายเดือนก่อน +9

    ምን ለማለት ነዉ ሰዉ ቢልቅ እሮቦት አለ ለማለት ነዉ በዚህ ግዜ ሮቦት የምታመጣብን ብሽቅ 😢

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 7 หลายเดือนก่อน

      ብሽቅ 🤣🤣🤣🤣ወይኔ መላጣ አይሻለውም ብሽቅ እሮቦት ለሰራችው ቢሆነስ Lol 😝

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ የትንቢት መፈፀሚያ አታርገን አባቴ ለንስሀ ሞት አብቃን😢😭🙏

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሰፍሻ ስለምታቀርብልን ፕሮግራም ስለምታደርጉት ሁሉ እናመሰግናለን "ይሄን ፕሮግራም የምታዪ ሁሉ ስራዬን በማየት በቀናነት እገዛችሁን አድርጉልኝ"" በያለንበት ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን ያደለን

    • @ARTTUBE7
      @ARTTUBE7 7 หลายเดือนก่อน

      weregna

    • @beezabet7533
      @beezabet7533 7 หลายเดือนก่อน

      አሁን ይሄ ምኑ ይመሰገናል😢😢😢😢

    • @ARTTUBE7
      @ARTTUBE7 7 หลายเดือนก่อน

      @@beezabet7533 ewunet new beza andand sewoch gn siyashkabtu wyyyyyyy

    • @beezabet7533
      @beezabet7533 7 หลายเดือนก่อน

      @@ARTTUBE7 ሰላማዊ ሰልፍ ወቶ እደመከልከል እናመሰግናለን ማለት ይከብዳል ልጆች እኮ ጭቅላታቸው ተመረዘ ሰው እየተገደለ ኦሮቦትን ማሞገስ😢😢😢

  • @amyentadese6914
    @amyentadese6914 7 หลายเดือนก่อน

    የመጨረሻው ዘመን መምጣቱን ሰይፊ አሳይተነሃል እጅግ በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ላይ ነው የደረስነው እኛ ሰዎች ቅዱስ እግዚአብሔር በአምሳሉ ፈጥሮናል አሁን ኢትዮጵያ ይህ ነው የሚያስፈልጋት ? አፈር ያስበላችሁ

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 7 หลายเดือนก่อน +4

    እስኪ አረጋጉት ጎበዝ…የአብዛኛው ሰው አስተያየት "ለምን ሰው እየሞተ ሮቦት እንፈጥራለን" አይነት ነገር ነው!
    እውነት ነው ሰላም የለም፤
    እውነት ነው በየቀኑ ሰው እየሞተ ነው፤
    እውነት ነው አሰቃቂ ዘመን ላይ ነው ያለነው፤
    ነገር ግን፡- ምንም ቢሆን ከቴክኖለሎጂ መራቅ አንችልም፤ እንዲህ አይነት አስተያየቶች የፈጠራ ችሎታ ያላቸውን ወጣቶቻችን ተስፋ ማስቆረጥ ካልሆነ በስተቀር የሞቱትን ወገኖቻችን አይመልስልንም፡፡
    ከዚህ በተለየ መልኩ ግን ብንደግፋቸው ቴክኖሎጂን ለጥሩ ዓላማ የሚያውሉ ሰዎችን እየፈጠርን እንሄዳለን ብየ አስባለሁ፡፡

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 7 หลายเดือนก่อน

      በመጀመሪያ ስለ ኤ አይ ሰሪዎቹ ማንነት እወቅ በምዕራቡ አለም ለምን እንደሚሰሯቸዉ እወቅ አንተ ከነሱ አታዉቅም ከመጡበት ሀገር ሰዎች ጎግል አድርግ አንብብ ጉዳቸዉ አላማቸዉ ሰይጣናዊ ነዉ።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 7 หลายเดือนก่อน

      ቴክኖሎጅን ለጥሩ አላማ እረ ይህ ህዝብ የዋህነት አብዝቶ ደንዝዟል የ ዚህ አዲስ ሀሳብ ፈጣሪ ኤሎን መስክ ይባላል ግባና እየዉ ሰዉየዉ ሚስቱ ሮቦት ናት ሲሳሳም ሁሉ ታየዋለህ ይህ ነዉ እንዲያድግ የምትፈልገዉ ? ስለማታዉቀዉ ነገር አጣራ

  • @bayeshFente-zc3gz
    @bayeshFente-zc3gz 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማን አየ አላህ ምን ታሳየኛለህ 😢😢

  • @whitewarrior3283
    @whitewarrior3283 7 หลายเดือนก่อน +4

    እምነት መስራት ያልቻለውን ነገር እውቀት ሲሰራ "የሰይጣን ስራ" ከሚል ህዝብ ጋር አንድ ላይ መኖር እንዴት ደስ ይላል❤😘

    • @helina123
      @helina123 7 หลายเดือนก่อน

      እምነት ስሊለህ ነው እንጂ የሰናፍጭ ቅንጣት ያህል በጌታይ በአምላኬ በቸሩ መዳህኒአለም ብታምን ኖሩ ተራራን ያህል ነገር እዛ እዚ ሂድ ትል ነበር በቃልህ ብቻ ሞተር ካሜራ ድምፅ ማጉያ ሪሞት ሳያስፈልግህ።

    • @whitewarrior3283
      @whitewarrior3283 7 หลายเดือนก่อน +2

      @@helina123 ዋና ሀሳቤ የሰው ልጅ ማለቂያ የሌለውን የማወቅ እና የመመራመር ፍላጎቱን ከዘመን ዘመን በተፈጥሮ ላይ በመራቀቅና በመጠበብ እያሟላ መጥቷል ፤ ይቀጥላልም። የአእምሮን ድንቅ ስራንና የፈጠራን ችሎታ ማድነቅ ሲገባን እንደምንም እያጠማዘዝን ከእምነት ጋር አገናኝቶ ማጣጣል ፈጣሪ እራሱ የሚቀበለው አይመስለኝም። ለዘመናት ስንራቀቅበት የነበረውን አእምሯችንን የሰራልልንን ፈጣሪ ማመስገን ሲገባን ባልተገባ መልኩ ማጣጣል እና ከማይሆን ነገር ጋር ማገናኘት ጥሩ አይደለም።

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
    @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚ አብሔር ልቦና ይስጠን በኡነት ያሳዝና ማሪያምን ስት ሰዉ እየተጨፈጨፈ በጣም ያሳዝናል ጭራሽ እሮቦተ ታመጣላችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 7 หลายเดือนก่อน +13

    ቁጭ አትልም እዴ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂

    • @fatihaali389
      @fatihaali389 7 หลายเดือนก่อน

      Yenme teyke new😂😂😂😂😂

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂🤣🤣👍

    • @wegenazewedu6454
      @wegenazewedu6454 7 หลายเดือนก่อน +2

      ትሰበራለች ብረት እኮ ናት 😂😂😂

    • @ወሎሀይቅይቶብ
      @ወሎሀይቅይቶብ 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@wegenazewedu6454እኔምልልነበር😂😂

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ይቅርም ይበለን ማስተዋል ይስጠን አውሬው ስራውን ሲሰራ እኛ ምን እያደረግን ነው?????????