God bless you more ...its changing my attitude and knowledge every week ....may my loard bless you and protect you .....and i really love your fellowship as well maybmy loard protect you !
I follow this teaching from ethiopia and always i download from youtube and i watch at home but this time your youtube download option didn't allow me to do please make your concern to do God bless you
ምስጋናዬ ከምገልፀው በላይ ነው ተባረክ በዚህ ጊዜ እግዘብሔር እንዳንተ አይነት ልጅስላለው ጌታዬን አመሠግናለሁ እባርካለሁ
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን የሚገርም እጅጉን ጠቃሚ አስፈላጊ አስተማሪ ትምህርት ነው ይሄ ትምህርት የእግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስን በደንብ ገልጦልኛል
ተባረከ በጣም ተጠቅሚያለሁ
@ 57:48 ⦁ ስለዚህ ብድግ ብለን ዘለን የገባንበት ነገር አይደለም፤ እግዚአብሔር ነው በክርስቶስ ኢየሱስ ያደረገን!! ሃሌሉያ!! አሜን!!
Bless you Yaredo
ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ ልዩ ትምህርትን ነው የምታስተምረው
ተባራክ አባቴ!🙌🙏
አሜን!!
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሄር ይባርክ ከፀጋህ ተካፋዮች ነን እንደ አንተ አይነቱን እግዚአብሄር ያብዛልን በአሁኑ ሰዕት የሚያስፈልገን እንደዚህ ትንትን አድርጉ የሚያስተምረን ነው
Wow የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ
Waw geta yibarek w.yared geta yibelt megeletu yabzalh tebarek
እግዚአብሔር አባት ሆይ ሰለቅዱሱቃልክ ስለአስተርጓሚው ወንድም በ ጌታ በ ኢየሱስ ክርስቶ ስም ተባረክ ::
በእጅጉ የሚያንጽ የሚያሳድግ
ትምህርት ነው። ይህንን በጽሞና
ማዳመጥ በጣም ይጠቅማል።
ጌታ አገልግሎትህን ይባርክ
አሜን።
በጣም ጥልቅ የሆነ ትምህርት ነዉ።
God blessed you in Christ !
Evangelist Yared God bless you more.. Praise the Lord.
እሄን ስብከት እንዳቺ ዛሬ ነው የሰማሑት ፡ወይኔ ሊያክንፈኝ ፡ሊያብረኝ ኣለ መገለጡ በመንፈስ ንመላለስ ሁሉን ድል ናደርገዋለን
Brother Yared,
May the Lord bless you and your family!
Woooooooo!!! What an illustration. I totally get the 'law of life' now.. Tebarek!
Tsega yibizalih!!
thank you precious man of God, praise lord
ሁልጊዜ ከመተኛቴ በፊት ይሄንን እየሰማው የምተኛው እንቅልፍ;;;;; thanks
ተባረክ የእግዛብሄር ስው የሚያሳድግ ትምህርት
የምስራች በክርስቶስ እየሱስ ላለሁት አሁን ኲነኒ የለብኝም አሜንን
Tebarke
👏👏👏👏👏
Eva yared tebarek betam
God bless you more ...its changing my attitude and knowledge every week ....may my loard bless you and protect you .....and i really love your fellowship as well maybmy loard protect you !
ነፍስም አልቀረልኝም የዛሬው ደግሞ እንደ ሁልግዘውም ለየት ያለ ነው ።
የእግዙአብሔር ባርያ እግዚአብሔር ይባርክህ ። በተለይ ሌላ ክፍል ወስደህ በምሳለ የምትሰጠው የማስተማርያ ዘዴ ከመደበኛው ትምህርት ውጭ ተጨማሪ መረዳትን ይሰጠኛል በእውነቱ የሉቃሱን ስለ ትንሳኤ ነበር ስረዳው የኖርኩት ።
Tebarek ወንጌላዊ ያሬድ የዘወትር ተከታታይህ ነን ።እንወድሀለን ተባርከናል ተምረናል ብዙ አውቀናል ።
Espikeru Ayisemam!
ጠሊቅ ነው።
Ayisemam!
WOW batam yigarimal
ሰላም ወንድም ያሬድ ጥላሁን አንድ ጉዳይ ላነሳልህ ነው በዚህ ክፍል ላይ (በክርስቶስ ያለው የሕይወት መንፈስ ህግ ከሀጢአትና ከሞት ህግ አርነት አውጥቷችህዋል ሮሜ. 8:2 ) የሀጢአት እና የሞት ህግ የፊደሉ ህግ አይደለም እሄን አስተካክል እባክህ የሀጢአት እና የሞት ማለት አሮጌው ሰው የሚመራበት የሂወት ስርአቱ ነው ይህ የሀጢአት እና የሞት እስራት ወይም ባርነት በፍርሀት እየገዛን የሚኖርበትን ህግ ከኛ ማለትም ከአምሮአችን የበላይነቱን አስወግዶታል ነው ሚለው ሀሳቡ የክርስቶስ ሂወት ከሀጢአተኛው ተፈጥሮ ነጻ አውጥቶናል ግን ሀጢአት በሳርከስ ውስጥ አሁን ያድራል ሳርከስ አሮጌው ሰው ሞትዋል ግን ከአካላችን አልተወገደም እሱ የመጨረሻው መዳን ካይ ይወገዳል አሁን ስልጣኑን አትዋል በነብሳችን ላይ ነብሳችን ነጻ ፈቃድ አላት አሁን የሳርከስን ሂወት ወይም የክርስቶስን ሂወት ለመምረጥ በፊት ግን ምርጫ አልነበራትም ምክንያቱም በሞት እና በሀጢአት ህግ ታስራ በፍርሀት እና በጭካኔ ስተገዛ ነበር አሁን ግን በክርስቶስ ነጻ ወተናል ከዚህ ህግ እና ስልጣን ስለዚህ ወንድሜ ሐዋርያው በሮሜ.8:2 ላይ ያነሳውን ሀሳብ መልሰህ እንድታጤነው የተማሪነቴ ምክር አቀርባለው ያንተው ተማሪ ዞዊ
ሕግን ነዉ የሚናገረው
ራስህኮ ተናገርከው የሞት ያልከው ሕግ ሲሆን ያይኛው ኃጢአት አሮገው ሰው ማንነት ነዉ
የ ሞተ ለአንዳንድ ፕሮግራም ብቅ ሊል አይችልም ፡፡ ወይ ያሬድዬ ክክክ
I follow this teaching from ethiopia and always i download from youtube and i watch at home but this time your youtube download option didn't allow me to do please make your concern to do God bless you
Higu
Wondeme bante wust yalew tsega ...bicha egaber yimesgen anten seleseten