ጋዜጠኛዋን የላሊበላው ጉብል አሽኮረመማት😀😀

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ጋዜጠኛዋን የላሊበላው ጉብል አሽኮረመማት😀😀

ความคิดเห็น • 187

  • @haymanotetemente8721
    @haymanotetemente8721 ปีที่แล้ว +4

    አማራነት ሰውን ማክበር እና መውደድ ነው።አማራነት ፍቅር እና ጀግንነት ከራስ በፊት ሀገር ማስቀደም ነው በጣም ያኮራል።።።።

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l ปีที่แล้ว +13

    አማራዬ ውበት ጀግነት ደግነት ሁሉም ከኛ ጋር ነው ያለው ታድለን 💚💛❤

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ ሲያምሩ ❤❤❤❤💔በተለይ እናቲቱ ፈንድሻየዋ ❤አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን 💘

    • @lubabamamo1793
      @lubabamamo1793 ปีที่แล้ว

      ምርጥ ሀገር ነው የናቴየ ሀገር ሳላቀዉ ይናፍቀኛል እናቴ ስለሰለመች እዛ መሄድ አትፈልግም እኛንም ተወልደን ያደግንዉ መርሳ ከተማ ነው

  • @selam5099
    @selam5099 ปีที่แล้ว +5

    የሚቀኑብን እኮ በዚህ ውበታችን ነው አማራዬ

  • @abrham2962
    @abrham2962 ปีที่แล้ว +4

    የምር ወዱ ልጅ በጣም ነው ያሳቀኛ እዴት ነው ነገሩ 😂😂😂😂የላሊበላ አማላይ ብየዋለሁ😍😍😍😍

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 ปีที่แล้ว +7

    💖♥️💜💙💖 የተፈጥሮ ፀጋ ቆንጆ መሬቱ ዲንግልነህ ሴቱ ዲንግልነህ ባህላችን ጠቡቁ ዋውውው ኣይዞሽ 🇪🇷🇪🇹👍👍👍

  • @user-ei1qw6vx4p
    @user-ei1qw6vx4p ปีที่แล้ว +16

    አማራ እኮ ውበቱ 😘😘😘

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 ปีที่แล้ว

      ኢወላህ🌷🌷🌷👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘

  • @salisa795
    @salisa795 ปีที่แล้ว +12

    ውርጋጥ ስድብ ነው በኛ በላስተኛ ሌላ ነው ☺️☺️☺️
    ስወዳችሁ 🥰🥰💚💛❤️

    • @user-oc9oy4tp8q
      @user-oc9oy4tp8q ปีที่แล้ว +1

      ውርጋጥ ማትት በኛ በላስታ ጎርምሳ ወጣት እደማለት ነው ግን በከተማ ወርጋጥ ስድብ ነው

  • @athjaathja1785
    @athjaathja1785 ปีที่แล้ว +10

    አየ።አማራ።ሸጋዉዉዉዉዉ

  • @amarche5385
    @amarche5385 ปีที่แล้ว +19

    ውርጋጥ እኮ ስድብ ነው በኛ 😃😃😃 አየ አማራ ሙሉ ህዝብ 💗💗💗💗💗❤

    • @MariamMariam-up3dz
      @MariamMariam-up3dz ปีที่แล้ว +4

      ወይኔ አዎ ስድብ በኝ😀😀😀

    • @zaharaza3316
      @zaharaza3316 ปีที่แล้ว +6

      እረ ስድብ አይደለም በራያ ውሎ ውርጋጥ ማለት ወጣት ጎርመሳ በቃ ደርስኩ ደርስኩ ያለ እንደማለት ነው የምሀል አገር ስው ኑው እንደ ስድብ እሚያየው

    • @Ekram475
      @Ekram475 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክ አወ ውርጋጥ ያኔ ያላገባ ማለት ነው መሳሪያ ተሸልሞ ነው እሚገባው ደስ ሲል

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ ปีที่แล้ว +1

      @@zaharaza3316 በእኛ በደሴ ደግሞ ስድብ ነው ወላሂ 😃😃😃😃😃

    • @eyayehu3379
      @eyayehu3379 ปีที่แล้ว +1

      ውርጋጥ ማለት ምን ማለት ነው?ስድቡስ ለማን ነው?

  • @saratube8487
    @saratube8487 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ በስማም ድምቀቶቼ እደው አማራነት እደዚህ ነው አለቀ አቤት ደሞቼ 💚💛🌹❤

  • @user-cs5vw3oq6s
    @user-cs5vw3oq6s ปีที่แล้ว

    በኛም አካባቢይ ውርጋጥ የሚለው ቃላት ካንድ አካባቢ ይጠቀሙበታል ጎረምሳ ከሚል ብጤ ነው

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ ปีที่แล้ว +3

    ወሎ ውስጥኮ ውብት ሞልቶ እንዴ ቦርከና ይፍሳል የምር ፁጉራችን የራሳችን ውበቱ ከዱቄት የፃዳ አይ ወሎ ባልወለድብሺ ይቆጨኝ ነበር ባህላችን ውብብብብ💚💛❤ አማራ ደሜ ነው

  • @haymi8079
    @haymi8079 ปีที่แล้ว +2

    አማራዬ የኔ ውቦች 😍😍😍😍💚💛❤️

  • @genetm7798
    @genetm7798 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkkkkውርጋጥ አለች አይ ባህላችን እኮ ደስ ስሉ😂😂

  • @fatumamengesha2417
    @fatumamengesha2417 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ባህላችን ከምንም በላይያምራል ግን እናታችን ውርጋጥ ያሉት እኛእምናቀው ስድብነው🥰

    • @LubababintHassen
      @LubababintHassen ปีที่แล้ว

      ምናልባት አካባቢው አጠራር ይሆናል እኛ ጋ ደቡብ ወሎ አምባር ነው የሚባለው

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ደስ ሲሉ
    ኮመት ስመለከት ውርጋጥ ስድብ ነው ለምትሉ ስድብ አደለም ውርጋጥ ማለት ጎረምሳ ነው ወርግጦየለደ ይላሉ ቤተስቦቻችን ስለዚህ ስድብ አደለም

  • @sarashewangizaw9120
    @sarashewangizaw9120 ปีที่แล้ว +1

    Amhara culture is so beautiful 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ወሎ ምርጥ ታሪክ ምርጥ ባህል

  • @makiyatigabu8315
    @makiyatigabu8315 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ቤተ አማራ my welo

  • @melakushumie5553
    @melakushumie5553 ปีที่แล้ว

    ውርጋጥ ማለት በአዲስ አበባ ስድብ ነው እኮ😂😂😂😂😂😂

  • @sosnaadmasu8444
    @sosnaadmasu8444 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ባህል ዘመዶቼ ስወዳችሁ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛዋ ስታምሪ በጣም ውብነሽ 🌷🌷👍👍👍🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰🐠😯ወሎ የኔውብሀገር አይአማራ ወግ ባህል ስርአት አቦ ሰላማችሁይብዛ

  • @bolishbappi1042
    @bolishbappi1042 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ሲያምሩ 🥰🥰🥰

  • @user-ql6je8ez3g
    @user-ql6je8ez3g ปีที่แล้ว +3

    ላስታ የጀግናችን ያሳምነው አገር

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว +4

    ዉብ ናችሁ በጅጉ❤❤❤ እነአይጠገቤ አይደፈሬ❤❤❤

  • @hawawalo662
    @hawawalo662 ปีที่แล้ว

    ውርጋት አረናቴ ትሠዲበኚነበር ውርጋጥ ብላ ክክክክክክክክክክክ

  • @abrham2962
    @abrham2962 ปีที่แล้ว +2

    ክክልና እናታችን አድግራ ወይም ቀጭን ነው የሚባለው በኛም በራያ ቆቦ❤❤

  • @adisgetane
    @adisgetane ปีที่แล้ว

    አማራ ማለት ሁሉ ነገር ፍቅር ነው ያምራል ሀገሬ

  • @user-vo5ux1bz9d
    @user-vo5ux1bz9d ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ደብ ነዉ የገለጠቺዉ እናታቺን እዲሜ ይስጥሺ

  • @muluwondemu7816
    @muluwondemu7816 ปีที่แล้ว

    የሸጋውች ሀገር የጀግኖቹ ሀገር ሰላማችሁ ይብዛ ደሞቸ

  • @tigistdubale1545
    @tigistdubale1545 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ የልጁ መሽኮርመም አሳቀኝ😂😂😂

  • @user-zb7cf3go6n
    @user-zb7cf3go6n ปีที่แล้ว +1

    ❤❤ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ነኝ አማራ ግን በቃ የኢትዮጵያ ቅመም ህዝብ ነው
    22 ዓመቴ ነው የማገባው በርግጠኝነት የአማራ ቆንጆ ከወሎ ወይ ከጎንደር ወይ ከጎጃም ወይ ደግሞ ከሸዋ መርጬ
    አንዷን ቆንጆ ነው ማገባው» አይቀር

    • @Zahra-fi2hc
      @Zahra-fi2hc ปีที่แล้ว

      ዋናው ፍቅር ነው እንድርሻለን🥰🥰🥰🥰🥰

    • @user-hr5gv8ck3d
      @user-hr5gv8ck3d ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ እኛ እኮ የምንጠላዉ ኢትዮጵያ ኦሮሞ አይ ደለም ዘመዶቸን የበላዉን ኦነግ ነዉ ደርግ በግድ ወለጋ ወስዶ ጫካ ያሰፈራቸዉን ዘመዶቸን ጫካ መንጥርዉ ያለሙትን ምቀኛዉ ኦነግ ዘመዶቸን አርዶ በላቸዉ ወገን ዘመድ እንደላቸዉ አርዶ በላቸዉ😭😭😭😭😭

  • @azizahazizay3590
    @azizahazizay3590 ปีที่แล้ว

    የአማራ እንቁዎች እጅግ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @tigisttg4402
    @tigisttg4402 ปีที่แล้ว +1

    አቤትባህላችንሲያምር

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh ปีที่แล้ว +1

    እውነት በጣም ነው ደስ እሚሉት

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ባለማሠንቆው ጭንቄን አስረሳኝ መዳም ጠራችኝ

  • @tizzytizzy102
    @tizzytizzy102 ปีที่แล้ว

    ሁሌም እኮራባችኋለን

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛዋ ስታምሪ አለምየ ወሎየዋ😍😍😍🥰♥️♥️

  • @user-gw1rj7wc3g
    @user-gw1rj7wc3g ปีที่แล้ว

    ላሊበላ ዋው ከጋብቻ በፊት መማረጥ የለም ክክክክ

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ማዘር አገላለጥ ሢችሉ ጎበዝ

  • @user-en8xm6nk2i
    @user-en8xm6nk2i 10 หลายเดือนก่อน

    እደ ተወጣጠርኮ ልጁ😅😅

  • @muluf7616
    @muluf7616 ปีที่แล้ว

    My sister you guys so beautiful very nice. God bless you my sisters 🙏🏽🙏🏽♥️♥️🙏🏽🙏🏽♥️♥️👍👍

  • @user-jm7yn5lw2p
    @user-jm7yn5lw2p ปีที่แล้ว +1

    😁😁😁😁😁ወየዉ ሞትኩ የሴትዩዋ አነጋገር አይይይይይይ😂😂🤔🤔

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉት የእዉነት::

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 ปีที่แล้ว +1

    ውርጋጥ ማለት እኛ ሰፈር ስድብ ነው

    • @user-ib4lg9es9q
      @user-ib4lg9es9q ปีที่แล้ว

      ጎረምሳ ማለት ነው በራያ

  • @አሊያ
    @አሊያ ปีที่แล้ว

    ዉርጋጥ ማለት አፍላ ጎረምሳ ዴረስኩ ዴረስኩ ያለ ያለ ጉርጋጥ ይባላልያማለት ያልዴረሰ ወጠጤ ማለትነው በወሎ

  • @y.5206
    @y.5206 ปีที่แล้ว

    😍😍❤❤👍👌😘ክፉ አይንካብን🙏🙏 የኛወቹ ዉቦች💚💛💕💞💓🌹💞💕

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว +2

    ዉርጋጡ ቀልደኛ ነዉ 😂🤣🤣🤣🤣

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 ปีที่แล้ว +1

      በኛ ይሔ ቃል ስድብ ነዉ

    • @EmuAyimen232
      @EmuAyimen232 ปีที่แล้ว

      በኛ እራሱ ሰሜን ወሎ ሁርጋጥ የማይታዘዝ አመፀኛ እዴማለት ነው

    • @beletteayalew268
      @beletteayalew268 ปีที่แล้ว +1

      @@EmuAyimen232 yes

    • @user-rr1nc5wo6m
      @user-rr1nc5wo6m ปีที่แล้ว

      @@EmuAyimen232 ከኛም ስድብ ነው

  • @almasyousef7395
    @almasyousef7395 ปีที่แล้ว +1

    ዊዉዉዉዉዉ ስታምሩ

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 ปีที่แล้ว

    ክክክክ ዉርጋጥ ሥድብ መሆኑን ነበር የማዉቀዉ አጪር ሠዉ ሢሠደብ ነዉ ሁርጋጥ የምንለዉ

  • @betelhemylma6354
    @betelhemylma6354 ปีที่แล้ว

    ሰትዮዋ ግን ደስየሚሉ እናት ናቸዉ 😅😅😅😅😅😅 አሪፍ በርቱ 😘😘😘😘😘😘

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 ปีที่แล้ว

    አስይ እልሀምዱሊላሂ እንካን አማራ ሆንኮ

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 ปีที่แล้ว

    ውርጋጥ የምንለው በኛ አካባቢ ከብትም እንስሳም ይሁን ሰው አጭር የሆኑትን ነው

  • @rer4733
    @rer4733 ปีที่แล้ว

    ጭፈራቸው ግን የለለነው ዋው

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p ปีที่แล้ว +3

    💚💛❤❤❤

  • @user-hh3rm1zc3y
    @user-hh3rm1zc3y ปีที่แล้ว

    አፈር ልብላ ስታምሩ

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰትላላችሁ😘😘😘😂😂😂😂

  • @user-ei1qw6vx4p
    @user-ei1qw6vx4p ปีที่แล้ว

    ውርጋጡ ያስቃል በእኛ በወሎ ውርጋጥ ማለት ስድብ ነበር እሚመስለኝ 🤣🤣

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l ปีที่แล้ว

      ኧረ እኛም ጋር ውርጋጥ ስድብ ነው

    • @user-px2kp1bf6o
      @user-px2kp1bf6o ปีที่แล้ว

      ኧረ አትሳሳቱ እኔም ወሎ አማራ ሳይንት ነኝ ግን ወርጋጥ ማለት ጎረምሳ ነው አያቴ ያዘዘችኝን እምቢ ስላት አች ውርጋጥ ትለኝ ነበር ጎርምሰሽ ማለቷ ነው እናም እንደ ስድም የምተቆጥሩት አሰተካክሉ ለምስት ደርሷል ለባል ደርሳለች ሲሉ ወርግጧል ወርግጣለች ይላሉ👍🥰🤣🤣🤣

  • @user-uj8tc6lu1q
    @user-uj8tc6lu1q ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤👍👍👍👍

  • @tizibt
    @tizibt ปีที่แล้ว

    waw

  • @askagetaneh5685
    @askagetaneh5685 ปีที่แล้ว

    አማራ መሆን መታደል ነው

  • @zerhungetent5181
    @zerhungetent5181 ปีที่แล้ว

    አማራ ላሊበላ ላስታ ምድር ኑሩልኝ

  • @ethiopandj1470
    @ethiopandj1470 ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል የምርየኔባሌየት ነህ😁😁😁😘

  • @destamasallah9772
    @destamasallah9772 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍

  • @seadaeeed1190
    @seadaeeed1190 ปีที่แล้ว +1

    አይ አገራቺን በያይነት በሀሉብዛቱ

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 8 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤ደሞቼ

  • @wondawkwondirad2760
    @wondawkwondirad2760 ปีที่แล้ว

    አይኗ ላይ የምታምር ጥቁር ነገር ያለባት አድራሻ ስጡኝ

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላሉ!

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f ปีที่แล้ว

    የሸጋወች ሀገር ስታምሩ

  • @TinaTina-ij5jf
    @TinaTina-ij5jf ปีที่แล้ว

    ወይ ስታምሩ

  • @user-ml2iw1nn3c
    @user-ml2iw1nn3c ปีที่แล้ว

    Kkkkkk yimechachehu👍🏼👏👏

  • @frnussteferi607
    @frnussteferi607 ปีที่แล้ว

    Uffff ye tigray alebabes new syamrachu yqir

  • @user-gj8ct5sv6m
    @user-gj8ct5sv6m ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ ማርያምን ደስ ስትሉ

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 ปีที่แล้ว

    ደጉ የሀገሬ ስው ክፍውን አልስማ

  • @yefanomrkogna773
    @yefanomrkogna773 ปีที่แล้ว

    Bete Amharaye😍😍😍

  • @yengusbaye7302
    @yengusbaye7302 ปีที่แล้ว

    Wey wollo bemhona betam ekoralhu wdui ageri

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge ปีที่แล้ว

    ሲያምሩ😘😘😘😘😍😍😍😍😘😘

  • @anmwwasse8073
    @anmwwasse8073 ปีที่แล้ว

    እረ በዚህ እንዲህ ያለች ቆንጆ በነፃ ከተገኘ እኔም ሚሲቴን ፈትቸ አገባለሁኝ

    • @samerasamera-wj9ho
      @samerasamera-wj9ho 10 หลายเดือนก่อน

      አይባልም አጥብቀህያዝሚሥትህን

  • @rahel2834
    @rahel2834 ปีที่แล้ว +1

    እናቲቱ ይበጥ ተመቹኝ እውይ♥

    • @lidiyalidiya5116
      @lidiyalidiya5116 ปีที่แล้ว

      እህታቸው እጅ እናታቸው አትመሥልም😘

  • @user-zj1rt2nf5s
    @user-zj1rt2nf5s ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @Mohawk1982
    @Mohawk1982 ปีที่แล้ว

    It's really interesting, wondering to find out how do assure that these girls are virgins?? Culturally speaking it only exists in the regional towns. It doesn't exist in the metropolitan city.

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 ปีที่แล้ว

    ማሮቸሢያምሩ

  • @ruqiyanasir9812
    @ruqiyanasir9812 ปีที่แล้ว

    አይ አማራይ

  • @user-ci3ec5cz7d
    @user-ci3ec5cz7d ปีที่แล้ว

    ደስ፣ስትሉ💚💛❤️

  • @dinbushdinbush3737
    @dinbushdinbush3737 ปีที่แล้ว

    ውርጋጥ ክክክክክ

  • @adyd8686
    @adyd8686 ปีที่แล้ว

    አረ ማዘር አስነኩትኮ

  • @wondawkwondirad2760
    @wondawkwondirad2760 ปีที่แล้ว

    ነጭ ነገር የራስ ማሰሪያ ያደረገችውን አድራሻ(ስልክ) ወዲህ በሎኝ

  • @Africa-Digital-natre04
    @Africa-Digital-natre04 ปีที่แล้ว

    waw best

  • @user-km2xy3vg8x
    @user-km2xy3vg8x ปีที่แล้ว

    እኔምለዉ አስረ ቢወልዱ አስረ ድንብል ሊለብሱነዉ

  • @utube2121
    @utube2121 ปีที่แล้ว

    lovely

  • @T2ds4s5w
    @T2ds4s5w ปีที่แล้ว

    የዴት ያምራሉ በስመም

  • @user-sw5sk9bn1k
    @user-sw5sk9bn1k ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂ዉርጋጥ😂😂😂

  • @user-km2xy3vg8x
    @user-km2xy3vg8x ปีที่แล้ว

    ክክክ አረ ስንተየ ልኮምትት ዉረጋጡ

  • @ruqiyanasir9812
    @ruqiyanasir9812 ปีที่แล้ว

    እደጎጃም ብሀል ተመሳሳይ

  • @xciteali30
    @xciteali30 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉዉዉዊዊ😘😘😘😘😘😘😘😍

  • @ወሎየ-ረ3ኈ
    @ወሎየ-ረ3ኈ ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉ

  • @tirngokassa4839
    @tirngokassa4839 ปีที่แล้ว

    Tamralachihu

  • @zerhungetent5181
    @zerhungetent5181 ปีที่แล้ว

    በምን ልግለጻቹ

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 ปีที่แล้ว

    የኔ ጥበበኞች ስወዳችሁ👍