ከክርስትና ወደ እስልምና🤔

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 376

  • @birtukan310
    @birtukan310 5 หลายเดือนก่อน +116

    አልሀምዱሊላህ እኔም ከሰለምኩ 4አመቴ አሁን ደግሞ አድእህቴእና ወድሜ ሰልመዋል አልሀምዱሊላህ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 5 หลายเดือนก่อน +7

      አላህ ያፅናችሁ በእስልምና ችሁ ላይ

    • @zahareahmad7812
      @zahareahmad7812 5 หลายเดือนก่อน +6

      ማሻ አላህ

    • @qemerqemer2566
      @qemerqemer2566 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @መዲናቲዩብ8647
      @መዲናቲዩብ8647 5 หลายเดือนก่อน +4

      ማሻአላህ ደስ ሲል የኔ ቤተሰቦቺ እቢአሉ እኔ ከሰለምኩ 7 አመቴ

    • @birtukan310
      @birtukan310 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@መዲናቲዩብ8647 እሻአላ ዱአ አድርጊ አላህ ይምራቸው

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 5 หลายเดือนก่อน +123

    ምንም ብትል ምንም ብታነብ አልሀምዱሊላህ እስልምና እውነት ነው ወድሜ አላህ ይዳያ ይስጥህ አተንም

    • @badrea36
      @badrea36 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን

    • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
      @የሷልሕ.ሸጋ.እናት 5 หลายเดือนก่อน +7

      ወድሜ ኣትበሉ ሞስልሞች

    • @አይደለም
      @አይደለም 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q 4 หลายเดือนก่อน

      እናቴ እኮ wishatun እውናት ኖው ብላችሁ ምታምኑት ሳዎች ናችሁ lanagaru የማጋላት ጉዳይ ኖው ayifaradibachum እናቴ አኮ ሞሐመድ isilmna ሐሳት ኖው ብሎ ብማሳክር አይ እውናት ኖው ብላችሁ ማማን ትፋልጋላችሁ

    • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
      @የሷልሕ.ሸጋ.እናት 4 หลายเดือนก่อน +5

      @@Mimi-d9q ነብያችን ሰለላ አለይ ወሰለም በማንም አፍ አይነሱም እንደመጣላቹህ አታውሩ ሰምተሻል

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 5 หลายเดือนก่อน +91

    ሙስሊም ውሸት ምን ያክልከባድ ወንጀል እንደሁ ያውቃልና ውሸት መናገር ሀይማኖታችንም አይፈቅድልንም ልጁ ትክክለኛ ነገር ነው የተናገረው ምክንያቱም ስለነበረበት ስህተት መሆኑን ተረድቶ ወደትክክለኛው መንገድ ተመልሶአል አልሀምዱሊላህ

    • @jdkejdkr7336
      @jdkejdkr7336 4 หลายเดือนก่อน

      ሰህ
      ኮሜት ትንሽ አያሁ ቡዙዎች ሙስሊም ናችሁ
      ሁሌም የምትከተተሉ ናችሁ ? ከሆና ዉጡ ከዚ ምን ልትመሩበት ነው
      እስልምናን የሚየንቆሽሽ ኡሸተም ሰዉ መከታተል አይጠቅምም

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q 4 หลายเดือนก่อน

      @@jdkejdkr7336 የቱጋር ኖው ያንችን ሃይማኖት ያንቆሻሻሽ የቱጋር ባቃ ላናቴ ሳው ስላሞሃማድ ሰላትክክላኛ ማንናቱ sinagar አታምኑም አይደል ይጋርማል ምንያሃል ቁራኑን እንደማታውቁ ኖው ምታስታዎቁ እንዳዝ ጭራ ጭራ sitihonu

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q 4 หลายเดือนก่อน

      @@zenatali7913 ቁርአን እንድትዋሽ ይፋቂዳል ካላዎቅሽ ዝምባይ

    • @jdkejdkr7336
      @jdkejdkr7336 4 หลายเดือนก่อน

      @@Mimi-d9q
      የረሱወን ጉድ በያች ገበያ በሎጠች
      መጀመሪያ መፀሀፈችሁን አንብቡ በቄሶቸችሁ አትመሩ ሀቅን በመፈለግ ከልበችሁ ከነበበችሁ ሀቁ ይገልጥላቸወል ባይብልን ማንበብ መረዳት እስላም ያደርጋል አለ ሰለምቴዉ ጀብር ወንድማችን
      የፈለጋ ብትለፉ እስልምናን አተንቋሽሹም
      ሁሌም የበላይ ነው እስላም ቡዙዎቾ እየጓረፉ ነው ወደ እስላም ሀቅ አንድ ብቻ ነው
      ነብየችንን እስላምን ብተንቋሽሹ እያሱስን አምለክ ልተደርጉ አትችሉም እስለምን ይበልጥ ሰዉ እንዲያዉቀቸዉ እየስተወወቀችሁ ነው

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q 4 หลายเดือนก่อน

      @@jdkejdkr7336 ስጃማር ባዚች ምድር ላይ ሳዎች yemiwodt አኮ hasatagnawun ናጋሪ ኖው iwinatagnawun ናጋሪ ጥቂት ሳዎች እድላኛ የሆኑት ሳዎች ብቻ ናቾው የምአውቁት የታዎቃ ኖው የሳው ልጅ ትክክላኛ ካሆና ናግር ይልቅ hasatagna ናጋሪ ይዎዳል እሄ ደሞ የሳው ባህር ኖው

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 5 หลายเดือนก่อน +58

    እውነቱን ተናግሮ እመሼበት ማደር እየሱስ እደኔ እዳንተ እሚበላ እሚጠጣ እሚተነፍስ ነው ካዛ ውጪ የአላህ መልክተኛና ነው እዚህ አትለፍልፍ ተማር በደንብ

    • @FatimaAli-cp3jd
      @FatimaAli-cp3jd 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @MissKhadija-tp6qy
      @MissKhadija-tp6qy 5 หลายเดือนก่อน

      ሰህ😂😂

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 5 หลายเดือนก่อน

      ሳህ😂😂

    • @neemayimer5432
      @neemayimer5432 4 หลายเดือนก่อน

      🎉

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q 4 หลายเดือนก่อน

      @@RahmaRahma-tx1vk አዎ ልክ ናሽ እየሱስ እንዴ እኔ ሳው ኖው አዎ ይባላል ይታጣል እሱን የሚዋሽ አለ ዎይ እሱን እኛም እናውቃለን እየሱስ ትክክላኛ አምላክ ማሆኑን አራጋግትልሻሎ ግን አንች allah amilak yihun ቶአ አታውቅም ባቺራሽ ልታእቅም አትችይም እኔ ኡንካን እየሱስን አይቸያሎህኝ ባታግባር ላዛዉም ድንቅ የሆና ታምራቶቺ እየሳራ indaynch ሞሃማድ አይደላም ዎሬ ብቻ አያዎራም እየሱስ ባታግባር ኖው ምያሳዮ አይጋርማቹም እየሱስ አንካን አምላክ ናብይ ብቻ ብሆን ይማላካል እሱ አኮ nistu አኮ ኖው 1 ኃጢያት yalinakawi ቆሻሻ የለላባት ንፁ አኮ ኖው

  • @kedijahussen7123
    @kedijahussen7123 5 หลายเดือนก่อน +37

    መፀሀፈ ቅዱስ ያወቁ ልጆች አልክ ደስ ሲል አውቀው አና የውሸት እምነት መሆኑን ተረድተው መምጣታቸው በራሱ ትልቅ ፀጋ ነው ሲቀጥል እነንተን ሚከተሏቹ ምንም የማያውቁ ዝም ብሎ የተባለውን ሰምቶ ሚከተል ህዝብ እንደሆነ ነው የተረዳሁት ከንግግርህ አሏህ ሂዳያ ይስጥህ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 5 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ሲናገር ሁሉም የሄዳሉ ብሎ ፈርቶ አልመንም kkkkkkkk

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q 4 หลายเดือนก่อน

      @@nefisasemane ክክክ አረ ባክሽ እሄ ዎደ አንች ሃይማኖት የማታው ልጅ አኮ ማፃፍ ቂዱስ ውስጥ ያለዉን ባስህታት አብቦ ኖው የማታው ምንም ያማያውቅ ልጅ ኖው ደሞ ታያላችሁ የሞሃማድን ትክክላኛ ማንናቱን ሳ
      ስአውቅ ካንች ሃይማኖት tanaqilo ይዎታል አሁን ልጅናትም አለ ቡዙም አያውቅም

  • @tebaa6146
    @tebaa6146 5 หลายเดือนก่อน +40

    አብብ ወንድሜ እባክህን በደንብ አብብ እስልምና በግድ አይደለም አዉቆ ተረድቶ ነዉጅ ስለዚል ወደእስልምና በመጡ እህትና ወንድሞቻችን አትዘንባቸዉ አላህ መርቷቸዋል

  • @kalokalo901
    @kalokalo901 6 หลายเดือนก่อน +60

    መሸአላህ ምን በታነብ እስልምና እውነት ነው ያሸንፍል

    • @FatimaAli-cp3jd
      @FatimaAli-cp3jd 5 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤

    • @cgf8399
      @cgf8399 5 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክክ

  • @ZiyadaZiyad
    @ZiyadaZiyad 5 หลายเดือนก่อน +27

    አውቆ የተኛ ሲቀሰቅሱት አይነቃም ይላል ያገሬ ሰው ቆይ ኢየሱስ አምላክ ከሆነ እዴት እናቱን ይገላል እዴትስ ይሰቀላል ኧረ ተው የጃሀነም ማቀጣጠያ አትሁኑ ምስኪኖችችችች😢😢😢😢😢😢 ነቢሎ የኛ ጀግና ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @HanifaMohammad-z5h
      @HanifaMohammad-z5h 5 หลายเดือนก่อน

      Anchi yetemetash

    • @HanifaMohammad-z5h
      @HanifaMohammad-z5h 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @ShadiaAbd-fv6gh
      @ShadiaAbd-fv6gh 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂​@@HanifaMohammad-z5h

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢በጣም

  • @kamilaahmad5605
    @kamilaahmad5605 5 หลายเดือนก่อน +21

    እረተው ወንድም መፅሀፉን በደንብ አንብበው አንተም ልክ እንደነቢል አላህ ሂዳያን እንዲወፍቅህና እሶፊጋ ቀርበህ እንደነቢል እንድናይህ ደሥ እንዲለን ከጀሀነም ወደ ጀነት ስትመጣልን እሺ በቅርቡ እንደምትሠልም ተሥፍ አለኝ

  • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
    @የሷልሕ.ሸጋ.እናት 5 หลายเดือนก่อน +10

    ኣሏህ ያጠመመው ማንም ኣያስተካክለውም ኣሏህ ያስተካክለው ማንም ኣያጠመዉም ኣሏህ ህድያ ይስጥህ ወገናችን

  • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
    @suzanmohammedalhabeshaalhe709 5 หลายเดือนก่อน +13

    ልክ ነው አብራሩት ከዛም ሁላችሁም ወድ እስልምና ትመጣላችሁ ።ስለማታብራሩት ነው

  • @Zmzm-e1p
    @Zmzm-e1p 5 หลายเดือนก่อน +16

    ለምን ነቢልን ቀጥታ አታወራው ለሚጠይቅህ ጥያቄ መልስ ካለህ

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 5 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል

  • @MMka-hd8ep
    @MMka-hd8ep 5 หลายเดือนก่อน +27

    እማታውቀው አተነህ አላህ ሂዳያውን ይሥጥህ

  • @Kids-e9m5h
    @Kids-e9m5h 5 หลายเดือนก่อน +40

    ሞት ሳይቀድምህ ተመለስ ወደ ተፈጠርክበት ሀይማኖት ወድሜ ስለኛ ሀይማኖት አተን አይመለከትም አትሰብ እኛ በደል እናቀዋለን አተም ለማወቅ አላህ እድሉን ይስጥህ ያረብ

    • @badrea36
      @badrea36 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 በይሆን አንቺ ወይም አታ ተመለስ ወደ ኢስላም

    • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
      @የሷልሕ.ሸጋ.እናት 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@badrea36ማለት

    • @SadSad-e3p
      @SadSad-e3p หลายเดือนก่อน

      አያገባህምወድም።ስልምናብርሀነው።ተጨለማምገድ።ወደብርሀንከመለስ።አፊወን።አላልክም።ነቢልአላህመርጦትነው።

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f 5 หลายเดือนก่อน +25

    እኛ ሙስልሞች እደናተ ድራማ አንሰራም እሱ ሳይሆ የማያቀው አተነህ አተም ተማር ከዛ እውነት የት እደለ ታውቃለህ

    • @MissKhadija-tp6qy
      @MissKhadija-tp6qy 5 หลายเดือนก่อน

      ሰህ🎉🎉

    • @cgf8399
      @cgf8399 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል🎉

    • @dina_tube1
      @dina_tube1 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @ljama-g3w
      @ljama-g3w 3 หลายเดือนก่อน

      እኔኮ ግርም የሚለኝ እሰላሞች የራሳቸውን መፅሐፍ እንኳን በአማርኛ የማያነቡት እንዴት ነው መፅሐፍ ቅዱስ አንብበው ቁርአን የሚረዱት ቁርአን ሰላላነበቡት

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 2 หลายเดือนก่อน

      ባማረኛ አለአዴልዴ እዴቁርአን እሚገባና እሚገራ ትክክለኛ በፍፁም የለም አድት አያ የሡን አምሣያ አምጡ ብትባሉ አታመጡም በጭራሽ​@@ljama-g3w

  • @SitiMoha
    @SitiMoha 5 หลายเดือนก่อน +10

    ሚስኪን ምን ለማለት ፈልገህ እንደሆነ የማታዉቅ

  • @FathumaFathuma-tx5sr
    @FathumaFathuma-tx5sr 5 หลายเดือนก่อน +20

    ጉዞ ወደ እስልምና

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q 4 หลายเดือนก่อน

      @@FathumaFathuma-tx5sr 🤣🤣🤣🤣

    • @Fdff-z5s
      @Fdff-z5s หลายเดือนก่อน

      ነይ የኔ ውድ እንቀበልሻለን ❤❤❤❤

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q หลายเดือนก่อน

      @@Fdff-z5s እኔም እቃባላቹዋሎ እዎዳቹዋሎ እናቴን ግን ዎደ እናቴ አንማጣም የሙስሊም በተሳቦቼ ግን እዎዳቹዋሎ ilove u

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q หลายเดือนก่อน

      @@Fdff-z5s ዎዴ እናቴ የማንማጠባት የላምክማይት ሳይሆን በምክንያት ኖው እሄ ልጅ አኮ እያዎራሁ ያለው ናጋሪ የምር እልሻሎ ማፃፍ ቅዱስን በዳቦ አያውቅም አዲስ ክዳንናና በሉክዳንን በዳቦ ያላታና ልጅ ኖው የምር የምር ከፈላጋችሁ coment ላይ ማዎየተት እንችላሌን

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
    @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه 5 หลายเดือนก่อน +10

    واذ قال الله لعيسى ابن مريم اانت قلت للناس اتخذوني وامي الى هين من دون الله قال سبحانك انت وليونه من دونهم بلا كانوا يعبدون الجنه اكثرهم بهم يؤمنون እናም ያስር ብትጮሁ ከስልምና የበለጠየሀም አብብው ይኸንን

  • @Zebura-d5v
    @Zebura-d5v 5 หลายเดือนก่อน +12

    ስትወለዲም ሙሥሊምነህኮ ወልጋዳ ክርስትና እየተነሣህ አይደል አንወሻሽ እያወቃችሁ አታጥፉ ሙሥሊም ማለት የዱኒያም የአኼራም ብርሀንነው ወጊዲልኝ አሥጠላሀኝ እደኛው ሽንትቤት የሚገባ ፍጡር እያመለክ አትቀዥቀዥ

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወገን ምንም እምያስጋ ነገር የለም አብብ እወቅ በናትህ መሀፀን እየለክ የተቆዋጠረልህን እምነት እድት ቀይር ማን ፈቀደልህ የፈጣሪህን ስራ ለምን ትፀረራለክ? እኔም ሰለምቴ ነኝ ናወደ እስልምና እኔን ያሰለምኝ የኢየሱሱ ንግግርነው።

  • @Malaka-sv6zk
    @Malaka-sv6zk 6 หลายเดือนก่อน +20

    መሻላ በርታ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ

    • @LubabaAhmed-w1z
      @LubabaAhmed-w1z 5 หลายเดือนก่อน +1

      ማለት

    • @yousefsakha3177
      @yousefsakha3177 5 หลายเดือนก่อน +1

      ማለት,ማንነዉ,ማሻአላህያልከዉ😮😮😮

    • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
      @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه 5 หลายเดือนก่อน

      ኸረ ፍትህ በይልኝ ክክ​@@yousefsakha3177

    • @badrea36
      @badrea36 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​😂የኒቀት ነዉ በርታ የለችዉusefsakha3177

    • @BirtukanGetachew-e4d
      @BirtukanGetachew-e4d 26 วันที่ผ่านมา

      እኔስ ኦርቶዶክስ ሁኛለሁ ታድሌ ስምንት ሠው አዞርኩኝ እኔም ሂወቴ ተቀየረ በተሠብም ተመስገን ከስንዴ ምሀል አክርዳድ ቢወጣ አይደንቀኝም እውነተኛው ኦርቶዶክስነው ተቀበሉ❤❤

  • @KsaKsa-kg5rm
    @KsaKsa-kg5rm 5 หลายเดือนก่อน +13

    አተም በቅርብቀን መስለምክአይቀርም እዴዚክ ከተከታተልክ. ምክናየቱም. አለማወቀችሁነው እየጎዳቹሁ ያለው. ጌታችሁን የገዴላችሁ ጄግኖች😂😂😂

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q 4 หลายเดือนก่อน

      @@KsaKsa-kg5rm😜😜🤣

    • @BirtukanGetachew-e4d
      @BirtukanGetachew-e4d 26 วันที่ผ่านมา

      የሞተው የተሰቀለው ፍቅርን ትህትናን ለማስተማርነው የናተ ሠይጣን ምን አስተማራችሁ ሠው ግደሉ ነው የሚለው ካባ ቅቤህን ቀባ ስለኦርቶዶክስ አታቅም አክርዳድ

  • @sfamili4756
    @sfamili4756 5 หลายเดือนก่อน +7

    መፅፍሐን አተወቀወም ዝምለህ ነው እምተከተለው ንቃ አልመሸን

  • @salzeyodi3946
    @salzeyodi3946 5 หลายเดือนก่อน +5

    አወ ተክርስትና ወደእስልምና ገናመቸ እንበዛለን ካፊር ይጠፋል😳😳😲😲🤫🤫🤫🤫

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 หลายเดือนก่อน

      ኢሻአላህ😂😂😂ሁሉምካፊርይስልማሉ😅

  • @ZinteMuhamed
    @ZinteMuhamed 5 หลายเดือนก่อน +13

    ዉነቱን ሲያወጡባችሁ ይሄዉ ናችሁ ስእል አምላኪ ሁላ

    • @FatimaAli-cp3jd
      @FatimaAli-cp3jd 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @MmMm-ip3xu
      @MmMm-ip3xu 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q 4 หลายเดือนก่อน

      @@ZinteMuhamed እናቴ ማላት አኮ የአታራማሽ የሞሃማድ ትጋኞች ናችሁ ላዛዉም የፋታር ምስክር የሌላዉን ናብይ እየታካታላችሁ እንዲሁም ባጭፍና ምንም maragagacha የሌላዉን ላዛዉም yemotawun ላዛዉም ጋናት ዎይም gahanam እንዳሎ የማታውቁትን ሳው እየታካታላች ደሞ አፋችሁን ማክፋት ሼም አይደል እሄ ልጅ አኮ ማፃፍ ቂዱስን ባዳንብ ሳያናብ ኖው የኢየሱስን ናብይናቱን ብቻ miyasayon ቦታ ብቻ አብቦ yematawi ኢንጅይ የኢየሱስን አምላክናቱን የምጋልፅ ቦታ አላናባባም ደሞ shur hunu የሞሃማድን tikiklagnawun ማንናት kequran ከሐዲስ badani siyanab tanawilo ይዎታል

  • @zeynebasnake8391
    @zeynebasnake8391 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ወድማችን አላህ ይጨምርልህ አተዴሞ ምላስህን ነበር መቁረጥ መፀሀፍ ቅዱስን በዴብ ብታቀው አድቀንም አታድር ወዴኢስላምስመጣ አላህ ሂዳያ ይስጥህ

  • @SeadaKa-c9l
    @SeadaKa-c9l หลายเดือนก่อน

    ቢሰጡትማ አስተካክሎ ያነበው ነበር ችግሩ እውስጡ ያለውን ነገር ነው የተናገረው ቢሉ አላህ ያፅናህ ወድሜ❤

  • @mugibamugiba437
    @mugibamugiba437 5 หลายเดือนก่อน +5

    ንቃ ባክ ሳታነበው ያለፍከው ቦታ አለ አንብበው

  • @SedruAman
    @SedruAman 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኮ ጠንቅቀክ መፃፋ ቅዱስን ጠንቅቀህ እወቀው ከዛም እስልምናንም እወቀው የልገባህን እየጠየክ ምክንያቱም ከልብህ ሀቅን የምትፈልግ ከሆነ አለህ ይመራሀል እንሻአለህ ሀቁን መንገድ ማለት ነው ይሀው አንተም መስክረሀል መፃፋ ቅዱስን ጠንቅቀው የወቁት ወደ እስልምና እየጎረፉ መሆኑን አለህ ሀቅን/እውነትን ለፈለገ ሁሉ ይምራው /የሰውቀው መንገዱን ቀለል ያድርግለት።

  • @BrainWaveQA
    @BrainWaveQA 5 หลายเดือนก่อน +2

    እስልምናን የሚተች አካል ቁርዓንን ያነበበ እና የተረዳ በፍፁም የለም! በስሜት ነው የሚመራው ብዬ በእርግጠኝነት እነግርሀለው። ወንድ ነህ ቁርዓንን አንብብ እስኪ! ወንድነትህ አንድ ደረጃ ከፍ ካለ ደግሞ አስተትን... እባክህ አንብብ የእውነት ይሄን የምልህ በወንድማዊነት ነው... ሰው ምን እያነበበ ነው ወደ እስልምና የሚጎርፈው ብለህ ለማንበብ ፍላጎት ይኑርህ... ይሂቺን ስሜትህን ግታት እና አንብበህ በዕወቀት ፍረድ! አንተንም እኛንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን...

  • @abdulmenafAbdella-hp5fo
    @abdulmenafAbdella-hp5fo 5 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድም አውቆማ አንብቦ ገባ አንተም መፀሀፍህን አብብ ከዛ ቀጥተኛውን መንገድ ትመሬለህ አምላክህ ከወደደህ የሜመራው የተወደደ ነው

  • @ETHIOISLAMIC-p1l
    @ETHIOISLAMIC-p1l 3 หลายเดือนก่อน +1

    በፊቱ ከተደፋ ከመስገድ በምን ይለያል የቱጋር ካልክ ማቴዎስ 26፥39
    39 ጥቂትም ወደ ፊት እልፍ ብሎ በፊቱ ወደቀና ሲጸልይ። አባቴ፥ ቢቻልስ፥ ይህች ጽዋ ከእኔ ትለፍ፤ ነገር ግን አንተ እንደምትወድ ይሁን እንጂ እኔ እንደምወድ አይሁን አለ። ይህን ደግሞ ምን ልትለው ነው?

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 5 หลายเดือนก่อน +4

    መጀመሪያ እወቅ ከዛተናገር አናተም ደሞ መልሰ ልሰጡ ውነተ መችም አትበረዘም ኦኬ

  • @JemalHassen-gn6bb
    @JemalHassen-gn6bb 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከሰለምቴዎች እሱን ብቻ ነው ያገኘኸው ሌሎቹስ ላይ ለምን react አታደርግም

  • @MUbaerk-ey1yx
    @MUbaerk-ey1yx 5 หลายเดือนก่อน +1

    Welahi crstanoch taot nw metamlkut Neku nu wedeeslemena medaga mnGd nwe❤❤❤❤

  • @Richyim
    @Richyim 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኸረ አላህን ፍራ በርግጥ መመራት ከአላህ ነው...ግን አንድ ነገር ልንገርክ የትኛውም ሰው በውሸት ወደ እስልምና አይመጣም ወንድሜ በርትተክ አንብብ እውነቱ ላይ ትደርሳለክ...በተለይ እየሱስ ስለ ነብዩ ሙሀመድ መምጣት ትንቢት የተናገረበትን ጥቅስ ፈልገህ አንብብ

  • @YasminDargaga
    @YasminDargaga 5 หลายเดือนก่อน +4

    እንዳያዉቁ ልታደርግ ነዉ?

  • @አኒማYouTube
    @አኒማYouTube 5 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ኢዲያ ይሰጥክ እሰልምናዉሰጥ ወሸት የለም አበበክተረዳ ነብሎ የኛ ጀግና አላህ ያፆናክ ወድም

  • @ZaharaTube
    @ZaharaTube 4 หลายเดือนก่อน

    እዚህ ቲቢ ሳይመጣበፊት በደንብነው የማውቀው ማንም አላሳቀቀውም ተረድቴትነው የመጣው አላሁ አዘውጀል በቁረአኑ ላኢክራሁ ፊዲን ብሎል ዲን አያስገድድም

  • @Samsung11-q4b
    @Samsung11-q4b 2 หลายเดือนก่อน

    Alhamdurilah enem salamteneny ka bala betuwa ganw yesalamnw 2 amatnw.🎉🎉❤❤❤

  • @SaadaSamad-t2h
    @SaadaSamad-t2h 4 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዲሊላነኢምተልኢስላም አላህያፀመመዉንማንምሊመልሰዉአይችልም አላህየመራዉን ማንምሌያፀመዉአይችልም አላህሂዳይስጠህ አልህምዱሊላለአለሙጌታመስጋናይገባዉ

  • @Dag-wc3kf
    @Dag-wc3kf 5 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት እውነት ነው ከጠላትህ አፍ እንኳን ቢወጣ ሲጀመር እናንተ መፀሀፋችሁ በሚላችሁ ተቃራኒ ነው እየኖራችሁ ያላችሁት ዛሬ በእውነቱ ባታምኑ መሬት በእቅፏ ስታስገባችሁ ያኔ ከተኛችሁበት ትነቃላችሁ መንቃታችሁ ጥቅም ባይኖረውም

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 5 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴውም ሀሪፈ ነበር በዴንብ አርጋችሁ ብታብራሩላቸውም ጨርሰወ ሙሰሊም ይሆኑ ነበር እራሰህን አትሸውዲ ቄሶቻችሁ የሚሰልሙት ለምንዲነወ እነሱም ሚሰጥረ መፅሀፋ የምትሉት በጃቸው ነወ እነሱንሰ ሰለማያቁት ነወ ልትል ነወ መሪወቻችሁ እሰልምና የሚቀበሉትሰ ነወ ሳያቁነወ የቤተክርሰታን አገልጋይ ብላችሁ ዙፋን ላይ ቁጭ የምታረጓቸወ ዴሞ እንዴሙሰሊም መፀሀፋችሁን ፈርጥርጥ አርጎ የማብረረ አለንዴ እእእ በሰልምና ዲብቅ ብሎ ነገር የለም ወገኔ ትቀጠፋለህ አይልም እወቅ አሳውቅ ነው

  • @Fatma-jx5on
    @Fatma-jx5on 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሣይመሽብህ አተምና ወደስልምና❤❤❤ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ ነቢል

  • @Emuremla
    @Emuremla 5 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክክክክክ ስጋት አለብን አላለም ምን ታብራራላችሁ ሚስጥር ነው ነው የምትሉን እስኪ አስረዳን

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ ኮመንቶች ሙሥሊሞች ናችሁ እወቅ አንቢብ ከዛ ተናገር እስልምና እወቅ ከመናገርም ከተግባርም በፊት ነው ነሚለው መፀሀፍ ቅዱስን የተረዳ ሙሥሊም መሆኑ አንቀርም ቢኢዝኒሏህ

  • @safSad-z8g
    @safSad-z8g 3 วันที่ผ่านมา

    ተረዱት እሱ ወደ ትክክለኛው መንገዲ መጥቷል እናተም ስለስልምና ተማር ስለክርስትኔም እወቅ እሲ ልጠይቅህ እየሡስ አምላክነኝ አምልኩኝ ብሏል በፍፁም አላለም

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 5 หลายเดือนก่อน

    እኛ እኮ ጴንጤ አይደለንም በውሸት በገንዘብ አታለን ሸልለን የምናሰልማቸው። አላህ የወደደውን ይመራል‼️ አራች ነጥብ። እስልምና የእየሱስ እምነት ነው♥️ እየሱስ ያለው በእስልምና ውክጥ ነው ያለው‼️

  • @እሙሃሊድ
    @እሙሃሊድ 5 หลายเดือนก่อน

    ተደናቆረ ደረቅ እናንተ አዉቃችሁ ደረቃችሁ😢😢😢 ታሳዝኑኝ አላችሁ

  • @Susu-js7tt
    @Susu-js7tt 5 หลายเดือนก่อน +1

    የሆንክ ከረፈፍ ንቃ እነሱወደውትፈልገወእጅአላህመርቷቸውነውየመጡት ከጨለማወደብርሃን الحمد لله على نعمه الاسلام قبل القول واعمل

  • @HawaHawa-bq6mj
    @HawaHawa-bq6mj 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሚስኪን ነፈር ልመና ነው አናተ እምታውቁት እባካቹህ እባካቹህ እድህ አትበሉ አትወቁብን እድሁ በጭፍን እንከተል ነው የናተ መልስ😂😂😂😂

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q 4 หลายเดือนก่อน

      @@HawaHawa-bq6mj ማን ባጭፍና iyetakatala እንደሆና እኔ asitamirshalohgn ihe lij matsafun badab alanababam gana lij now

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q 4 หลายเดือนก่อน

      @@HawaHawa-bq6mj misigin እኔ ሳልሆን አንች እንደሆንሽ አሳይሻሎህኝ ማዎቅ ካፋቃሽ አንች ግን ምንም masiraga ሰላ እኔ ሃይማኖት atamachim አታውቅም እሄ ልጅ እንዲሁም ባቺፍና yaworawun injy

  • @kamuyelove
    @kamuyelove 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ ሙሢሊምች የፈለገ የሠላማል የልፈለገ መብቱነዉ ማንም ማንንም አያሥገድድም እሽ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 5 หลายเดือนก่อน

    ቢላል ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ የመጣህው ወደ ተፈጥርክበት ዲነል እስላም ነው የመጣህው መፅሀፍ ቅድስንማ ብታነብት ሁላችሁም ነበር ተጠቅላችሁ የምትመጡት ቢላል አላህ መርጣሀል ወደሀል

  • @drawyourlife-mx3en
    @drawyourlife-mx3en 2 หลายเดือนก่อน +1

    አትጣመም እያየህ ራስህ አታታልል።

  • @saneyadeltata1978
    @saneyadeltata1978 5 หลายเดือนก่อน +1

    አንታ ሄደክ እንደላማደቹት ጣወትን አምልኩ ከሱ ለይ ወረድ በል ከልብ

  • @GhwksnKskd
    @GhwksnKskd 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሳይመሽብህ ወደ እስልምና ናቶሎ ማለባበሱን ተወውና በውር ጭፍን ከመጓዝ አላህ ይጠብቀን

  • @WasKan-nf6jf
    @WasKan-nf6jf 3 หลายเดือนก่อน

    እለፋት እለፋት የምትሉት ምድነው እዳይነበብ እለፋት የምትሉትነገር ምድነው ትክክለኛው አምላክ አላህ መሆኑን የሚጠቅሰውን አደልዴ እምትሸፋፍኑት ያንን ብቻ ያዩት ቀጥታ ወደትክክለኛው እምነት ይመጣሉ ከስልምና ውጪ ያለው ሁሉ እምነት ትክክለኛውን እምነት በመረዳት ወደ እስልምና ይገባሉ ማንም ሳያስተምራቸው በማንበብና በማስተንተናቸው ብቻ

  • @HiduyaHiduya
    @HiduyaHiduya 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tikikle nh manm sew meshaf kidusen bednb sayawk aweku aweku eyale balechiw tinsheye merdat yamlakun kale yetsasat new yilale .
    Medhaniyalem libona,yistachew haymanot lemikdu sayhon fetariyachewn lmiyasazinu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 dingle maryam timlsachew yegize yemredat yemastewal guday new .

  • @cgf8399
    @cgf8399 5 หลายเดือนก่อน

    ቁዱስመፃሀፍንበደንብአብቡት ማቴወስ ምዕራፍ 15 ላይ እርሱም መልሶ ከኢስራኤልለጠፍት በጎች በቀር አልተላክሁምአለ ይላል እንደት ኢየሱስ አምላክይሆናል ብላችሁእምታምኑት !!??

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj 4 หลายเดือนก่อน

    ወገኔ በንፁህ ልብ ከልብህ መፅሃፍህን እምበው
    ልጁ በትክክል ቃል በቃል አስተካክሎ አለ መናገሩ ከሆነ በእጁ መፅሃፉ የልም
    ደግሞም ምፅሃፋችሁ አንደ ቁርኣን አይሽመደድም እኮ

  • @ኩብራቢት
    @ኩብራቢት 5 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂እውነቱንተቀበልአተምአልሀምዱሊላአለኒእመተልኢስላም

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 5 หลายเดือนก่อน

    ሲያጋልጧችሁ ትደነግጣላችሁ
    ለዚህ ነው ካፊር ስም የወጣላችሁ

  • @موسى-ش9ل
    @موسى-ش9ل 5 หลายเดือนก่อน

    ምንም ረልልህም አላህ ለአንተም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ያርብ ይህ ነው ምኞቴ

  • @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ
    @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ 3 หลายเดือนก่อน

    አልሀምድሊላህ እስላምላደረገኝ ጌታ አላህሂድያይስጥህ እና ኢሳ ወይም እየሱስ እኛ አርግዘን እደምንወልደው ተረግዞ የተወለደ የአላህባሪያነው አምላክ

  • @chifracity
    @chifracity 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንተም ክርስትናን ጠንቅቀህ ብታውቅ
    እስልምናን ትቀበል ነበር

  • @BedriyaTohir
    @BedriyaTohir 21 วันที่ผ่านมา

    ተቃጠል ወንድሜ😂😂😂😂😂😂😂

  • @jdkejdkr7336
    @jdkejdkr7336 4 หลายเดือนก่อน

    መልካም የመቀጠል ግዜ በዙዎች ወደ ሀቅ እየግረፉ ነው

  • @kamuyelove
    @kamuyelove 5 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሬ የራሥህን አጥና መፀሀፍህን ሣታነብ ነቢልን አትናገር

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 5 หลายเดือนก่อน

      እመጀመሪያላይ ታናግሮ መጨረሻላይዴግሞ አላነበበም አላለሜ ክክክክ

  • @mamitube3647
    @mamitube3647 2 หลายเดือนก่อน

    አሏህ የፅናቹህ ለሌሎችም አሏህ ሂድያ ይስጣቸው

  • @jdkejdkr7336
    @jdkejdkr7336 4 หลายเดือนก่อน

    ኮሜት ትንሽ አያሁ ቡዙዎች ሙስሊም ናችሁ
    ሁሌም የምትከተተሉ ናችሁ ? ከሆና ዉጡ ከዚ ምን ልትመሩበት ነው
    እስልምናን የሚየንቆሽሽ ኡሸተም ሰዉ መከታተል አይጠቅምም

  • @RyGh-t5j
    @RyGh-t5j 4 หลายเดือนก่อน

    ጥቅስ አላለም መልስሢያጣ፣ከመጣሀፉ፣😂😂😂ኢስላም ውሸትየለውም፣አልሀምዱሊላህ

  • @sada-or9gx
    @sada-or9gx 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ ኢየሱስ ፍጣሪ አይደለም
    ነብይ እነጅ

  • @ZamzmZmzn
    @ZamzmZmzn 4 หลายเดือนก่อน

    መፀሀፍ ቅዱስ እውነታ የለውም ሁሉም ዝምብሎ ነው አንድ አምላክ አላህ ሱበሀነወተአላ ብቻ ነው አላሁ አክበር

  • @jemilseid7385
    @jemilseid7385 5 หลายเดือนก่อน

    Yante yehaymanote abateh Islam honwale video belklh eson mn telalhe ?

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 5 หลายเดือนก่อน

    አተንም ይምራሕ ወገኔ ወላሒ ና ይሻለሐል ሥትወለድ ሙሥሊም መሖኑን አትረሣ እራሥሕ ነሕ የከፈርከዉ ሥለዚሕ አሥብበት

  • @Hekmatateeq
    @Hekmatateeq 5 หลายเดือนก่อน +1

    አንብብ በደንብ አንብ መፃፍሕን አንብብ ወላሒ የትኛውም ሙስሊ ዋሽቶ እንደሰብክ አልተፈቀደለት ስለዚ አልኸምዱሊላሒ አላ ኒመተል እስላም

  • @mamitube3647
    @mamitube3647 2 หลายเดือนก่อน

    ለሚን ገረመክ የማጀመረቹህ ነው እንዴ

  • @madinamadina4273
    @madinamadina4273 3 หลายเดือนก่อน

    መጀመርያ ጥያቄችንን መልሰ እየሱስ አምለክ ነኝያለበተነ ስጡን መልሰአፈልጋለን አመክም አላመክመ መፅሀፍ ቅድሰን መረዳት ሙስሊም ያረጋል

  • @fatumaedris9161
    @fatumaedris9161 5 หลายเดือนก่อน

    ተው እባክህ ስታሳዝን ብትመራ ለራስህ ባትመራ ለራስህ. ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ. ተምታታባችሁ😢

  • @MohaMam-f3j
    @MohaMam-f3j 2 หลายเดือนก่อน

    Paster yohanes ስማውና አንተ ራሱ ምንም እንደማታውቅ ትረዳለህ

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله
    @سبحناللهسبحناللهالحمدالله 5 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር እኮ ኪሪስቲን ነኝእሚልሁሉ ለኡነትሲሉ በትክክልቢነቡ እዉነት ፈላጊከሁኑ ይሰልማሉ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 หลายเดือนก่อน

    ከብርሀን ወደ ጨለማ መመለስ ከባድ ነዉ ጌታ ይርዳህ

  • @BintAdnan1600
    @BintAdnan1600 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝም ብለህ አትዘባርቅ ሰለ ልጁ ምንም ምታቀው ነገር የለም እስኪ Tik Tok ላይ እና you tube ላይ chanalun ተከታተል አውርተህ ሞተሀል የኔን መንገድ ገብተህ ተከታተል ግብዝ ካልሆንክ በቀር ሁሉም ሚያወሩት ነገር ልክ ነው ሚሰልሙት ሲበዙ ማመንአቅቶአቹ ነዋ ምትዘባርቀው ካፊር(ከሀዲ) ወልኢያዙ ቢላህ

  • @Zahra-l1v1j
    @Zahra-l1v1j 2 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክክ አላነበበም አንብቦ መስሎኝ እውነቱን ያገኘው ከምትሸፋፍን አንተም ና ወደተፈጠርክበት እስልምና

  • @Foziya-j1u
    @Foziya-j1u 5 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ አለ ነኢመተል ኢስላም ከሁሉም የፀዳ የጠራ ሀይማኖት አለን

    • @Foziya-j1u
      @Foziya-j1u 5 หลายเดือนก่อน

      ሂይወቴን በኢባዳ ሞቴን በሽሀዳ አድርግልኝ

  • @HananMekonenjkk
    @HananMekonenjkk 4 หลายเดือนก่อน

    Satawk bezu aweak wendema ena lezh meseker neg ye zara 3 amet new kecersetena wede eselmena zara ena ye allah bara neg entem anbebu

  • @zainabzainab-sh1uk
    @zainabzainab-sh1uk 4 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደርገን ግንአተወንድሜቀጥተኛውንምንገድይምራህ ግንለምድነው እያወቃችሁ ላለመሽነፍ ትደራደራላችሁ

  • @wizzuzo9581
    @wizzuzo9581 5 หลายเดือนก่อน

    የቱን መፀአፍ ቅዱስ ነው የምናነበው መፅሐፍ ቅዱሳቹ የ1 ክፍል የአማረኛ መፀሐፍ መማርያ ይሻላል

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ገና መቸ ጠብቅ አንተም ትስልማለህ ወይም የሙስሊም ባንዲራ ከፍ ሲል ታያላሽሁ ብዙ ሙስሊም እየሆኑ ነው ይሆናሉም በአላህ ፋቃድ

  • @Fatima-y4e7l
    @Fatima-y4e7l 3 หลายเดือนก่อน

    Degmoko achberbari sela honu sewun ayamnum setgermu Alhamdulillah

  • @SofiaAhmad-g1h
    @SofiaAhmad-g1h 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂ዠም,በለ

  • @ZaharaTube
    @ZaharaTube 4 หลายเดือนก่อน

    ንቃአባቴ አላህ ሂዲያ ይስጥክ ያረብ

  • @alfiaNesredin
    @alfiaNesredin 5 หลายเดือนก่อน

    Baygermh yematawkew ante neh allh yasawkeh

  • @ችርችር
    @ችርችር 3 หลายเดือนก่อน

    አሁን ላይ ብጠይቀው አይደለም ሰውሰራሽ መፃፍህ ተወውና ስለቁርአንም ይነግርሀል ነቢል አትካው አንተም ሂዳያው ይስጥህ እና ያኔ ታደንቀዋለህ እስልምና

  • @EthiopiaEthiopia-z1l
    @EthiopiaEthiopia-z1l 3 หลายเดือนก่อน

    ዝም ብለህ እመን ብዙ ስህተት አለው
    አንድ አምላክ ብቻና ብቻና ነው ያለው
    አልሀምዱሊላ አለ ኒኢመትል ኢስላም

  • @MengshaMoges
    @MengshaMoges 5 หลายเดือนก่อน

    ተወዛገብን እኮ ከአባት የተገኘ ነው እየተባለ

  • @ZeynebAli-gb3rq
    @ZeynebAli-gb3rq 5 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀንአላህ

  • @MinadAbazinab
    @MinadAbazinab หลายเดือนก่อน

    ወላሂ አልሃምዱሊላህ 6 አማት ሆኖኛል 😢😢

  • @RahmaAbdula-rg6vy
    @RahmaAbdula-rg6vy 5 หลายเดือนก่อน +1

    😂 አንተ ደሞ ጥቅስ ጥቅስ ትላለህ አንድ ያልተማረ እረኛ ብጠይቅ አምላክህ ማነው ብለህ ብጠይቀው አምላኬ አንድ አምላክ ይልአል 😂 1+1+1=1😂

    • @KsaKsa-kg5rm
      @KsaKsa-kg5rm 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @cgf8399
    @cgf8399 5 หลายเดือนก่อน

    አብቡ ከዛእዉነቱንታገኛላችሁ ትክክልኛሀይማኖትኢስላምነዉ ራሳችሁንአድኑ ሳይመሽባችሁወግኖቻችን ኢየሱስ እንደኛዉ ስዉነዉ ፍጡርነዉ አምላክአንድአላህብቻነዉ ወገኔ እኛእንዳናተ ድራማአንስራም ለኛእናተአታስተምሩንም ???