የየርገን ክሎፕ ስንብት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ค. 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

ความคิดเห็น • 20

  • @onelove-1994
    @onelove-1994 18 วันที่ผ่านมา +14

    ክሎፕ በሌብነት የተገነባውን ሲቲን ላለፍት 9 ዓመታት ተፎካክረዋል። ለኔ ከሲቲ ዋንጫዎች ይልቅ ለሊቨርፑል ክብር አለኝ። ፕሪምየር ሊግ እንደ ፈረንሳይ ሊግ እንዳይሆን አድርገዋል። ሽኝታቸው በሊቨርፑል ቁልቁለት ዘመን መሆኑ ያሳዝናል። ቢሆንም ክሎፕ የምንጊዜውም ምርጥ አስልጣኝ ናቸው። እሳቸውን ማጣት ትልቅ ጉዳት ነው። ፔፕ ቢለቅ ትክክለኛ ፍክክር እናይ ነበር።

    • @XagiGirma
      @XagiGirma 18 วันที่ผ่านมา

      Mn malet new belebenet yetegeneba? Be 9 amet 1 gize ye league wancha selanesa new leagun aselchi yaladergew?🤣

    • @kirajr880
      @kirajr880 18 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@XagiGirmawinning the league with 115 charges on their head 🤮

    • @tibebesolomon2795
      @tibebesolomon2795 16 วันที่ผ่านมา

      ​@@kirajr880115 charge is from former managers not Pep,think b4 Bluffin Pussy

  • @Yeabkal7
    @Yeabkal7 18 วันที่ผ่านมา +6

    የሚችል + የፍቅር አባት እኔ የ አርሰናል ደጋፊ ነኝ ግን ለ ክሎፕ ያለኝ አድናቆት ክብር እና ፋቅር ወደር የለውም በጭራሽ ከሊጉ ባይርቅ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ምርጡ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የርገን ክሎፕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 18 วันที่ผ่านมา +5

    በተመጣጣኝ በጀት አስደናቂ ቡድን ገንብቶ...
    ያሳየን ተዓምር ሰርቶ...
    ሰብዓዊነትን በእጅጉ የተላበሰው...
    የሊጉ ድምቀት ተወዳጁ ሰው...
    በሄደበት ሁሉ ይመቸው።
    ቸር ይግጠመው።

  • @SINARES
    @SINARES 18 วันที่ผ่านมา +5

    ክሎፕ የዓለም የምን ጊዜም ምርጥና ተወዳጅ አሰልጣኝ❤❤

  • @tesfayelaba4981
    @tesfayelaba4981 18 วันที่ผ่านมา +3

    ጥሩውን አሰልጣኝ በጥሩ ቃላት እና ክብር ገልፀሀቸዋል ዋው አሜዚንግ ገለፃ አላዝ አላዝ ❤❤👌🙏

  • @RahelWondwosen
    @RahelWondwosen 17 วันที่ผ่านมา +1

    Waw,Waw Klopp really i love Liverpool because of him, i love football more because of him. የሰው መውደድ ፣ ብቃት ስብእና ... ያየሁበት

  • @yibekalyohanes
    @yibekalyohanes 14 วันที่ผ่านมา +1

    1ኛ ክሎፖ Liverpoolን እንድወደወ ሲጫወት ደስ ብሎኝ አንድመለከተው ያደረገኝ እሱ እራሱ አዎ ጀርገን ክሎፖ ነው።

  • @berhanubeyene7563
    @berhanubeyene7563 17 วันที่ผ่านมา

    I love you klopp. I just want to see him rival with pep 😭😭😭

  • @DailyWord3832
    @DailyWord3832 18 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዳሜ እለት በአንፊልድ ሮድ ብቻቸውን ሆነው ታይተዋል። አንዴ መሀል ሜዳው ላይ ሆነው ፣ መሀል የደጋፊ መቀመጫው ላይም ቆመው በ ሊቨርፑል ያሳለፉትን ሁሉ እያሰላሰሉ ነበር። ፕሪሚየር ሊጉ የሚያጣው ትልቅ አሰልጣኝ ናቸው ፣ ሁሉም ደጋፊዎች ችሎታቸውን አውቀውላቸዋል።

  • @ibnabduljelil9951
    @ibnabduljelil9951 17 วันที่ผ่านมา

    City ገበናው መውጣቱ አይቀርም የሆነ አሻጥር አለ በዳኛ ማይበደል ብቸኛው ቡድን ለማየት እድሜ ይስጠን

  • @amaniabelx
    @amaniabelx 18 วันที่ผ่านมา +1

    First 💪🏻🔥

  • @user-ny1xv8hc4b
    @user-ny1xv8hc4b 18 วันที่ผ่านมา +1

    ክሎፕ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iu6vz3iy1g
    @user-iu6vz3iy1g 14 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢 ክሎፕ

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 18 วันที่ผ่านมา

    💥YNWA