ጋዜጠኛ ወ/ሮ ዙበይዳ አወል በቢልኮር ሴሚናር ያደረጉት ልዩ ቆይታ ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 6 หลายเดือนก่อน +3

    ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ❤ ሱብሀን አላህ ስምሽም ሲጠራ ሰምተን አለማዎቃችን ይገርማል

  • @AbdelaNasser
    @AbdelaNasser 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግናዋ እንስት አንበሳ በርቺልን አሁንም ወደፊትም ዙበይዳ አወል ከንፋስልክ በኢትዮጲያ ስሰማ ኩረት ይሰማኝ ነበር አጋጣሚ ሆኖ ጐረቤትሽ ለጥቂት ጊዜሆኜ በአካል ስላየሁሽ የበለጠ ደስ ብሎኛል !!!!

  • @mohedinaman2127
    @mohedinaman2127 5 หลายเดือนก่อน +1

    Mash'Allah it is amaizing story.
    We are really proud of you .

  • @nesrdinsergafa5159
    @nesrdinsergafa5159 5 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል ጠንካራ ሰው ነሽ ቢልኮር እናመሰግናለን

  • @remlanassir1844
    @remlanassir1844 6 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah bedegami selayehush des belognal Berchi ❤❤❤

  • @mohamedfitamo4892
    @mohamedfitamo4892 5 หลายเดือนก่อน

    zuube you are different you are gorgeous. your personality should be addressed for all generation. you are living your dream. keep it up.thank u bilcor

  • @nesruhamdisabedewi
    @nesruhamdisabedewi 6 หลายเดือนก่อน +1

    masha allah bilkor bewnet enamesgnalen

  • @Fatima-hf4hl
    @Fatima-hf4hl 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ማሻ አላህ😊😊😊

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 3 หลายเดือนก่อน

    ወለሂጀግነነሽ የኔእነት

  • @MohammedLalo-xc7zi
    @MohammedLalo-xc7zi 6 หลายเดือนก่อน +1

    Mashalah zena stanabi batam adanqsh nabar slayewush das blogna

  • @AhmedNur-u5f
    @AhmedNur-u5f 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም ገርሞኛል ሳይሽ፣ያኔ በሰማንያኛዎቹ በብዕር ስም እንጻጻፍ ነበር ፣ጠንካራ እንደነበርሽ አስታውሳለሁ ፣ በዲን ጉዳይ በርትተሽ ሥሪ፣ እኔ ዛሬ የልጆች አባት ነኝ።

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 6 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴዋ ማሻ አላህ ሬዲዮዋቸውን ቀቅለው ይብሉት አንቻ መሆን ያለብሽ የሙሥሊሙ የመብት ተሟጋች ነው መሆን ያለብሽ አቅሙም ስላለሽ ነአፓ ላይ ቢትሰተፊ

  • @remlanassir1844
    @remlanassir1844 6 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah bedegami selayehush des belognal Berchi ❤❤❤