#የእጅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 919

  • @hanitube405
    @hanitube405  5 ปีที่แล้ว +57

    #የምወዳቹና የማከብራቹ እንደምን አላቹሁልኝ ፈጣሪ በያላችሁ ጤና ፍቅርን💖 ያድልልኝ /ቻናሌን ዎዳቹና ፈቅዳቹ ስለምትመለከቱልን በጣም አመሰግናለው 💝💖

    • @mehalima5774
      @mehalima5774 5 ปีที่แล้ว

      እህት ግን ስንረገጠው ወይም እቃ ስናስቀምጥብት አይጠፍጠፍም?

    • @elzabethasfaw3080
      @elzabethasfaw3080 5 ปีที่แล้ว

      Betam. Arif newe gene merebun yet newe yemishetew. Ebakesh txt argilegne. Ene America negne.

    • @hanitube405
      @hanitube405  5 ปีที่แล้ว

      @@elzabethasfaw3080 አሜሪካን ከሆንማ ከዶላር ስቶርም እቃ ተራ አለ እና ዎልማርት እቃ ተራ አለልሽ

    • @misrachkelboro2555
      @misrachkelboro2555 5 ปีที่แล้ว

      እህቴ እጅሽን ይበርክልሽ በጣም ዳስ ይለል በጣም ማልማድ እፈልግ ነበር ቁጭ በልኩበት ሰአት እሰራሌሁ ካለማድኩ

    • @hanafeleke8970
      @hanafeleke8970 5 ปีที่แล้ว

      Hani Tube በጣም እናመሰግናለን መረቡን የት እናገኛለን?

  • @aboneshworku5257
    @aboneshworku5257 5 ปีที่แล้ว +82

    መጥፎውን ብቻ እየለቃቀሙ ጆሮዋችን ጭው ከሚያረጉት ለምን እንደነዚ መልካም መልካሙን አያሳዩንም እናቴ በርቺ እጅሽ ይባረክ

    • @hanitube405
      @hanitube405  5 ปีที่แล้ว +1

      😀 ዬኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia 5 ปีที่แล้ว

      Abonesh Worku እውነት ብለሻል

    • @oumnefisayenatualji5406
      @oumnefisayenatualji5406 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል ብለሻል እህት መልካም ነገር መስማትና ማየት ናፍቆናል እጇ ይባረክ እህታችን

    • @user-kh8wr6ke9f
      @user-kh8wr6ke9f 4 ปีที่แล้ว

      እኮ

    • @user-ph1cc7rj7k
      @user-ph1cc7rj7k 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል ሞያ መማር ጥሩነው ከወሬ

  • @user-fk8wv2jt6o
    @user-fk8wv2jt6o 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ስራዉን ሳየዉ ሚከብድ ነበር የመሰለኝ እግዜር ይስጠሽ እናመሰግናለን

  • @almaazabebe9199
    @almaazabebe9199 3 ปีที่แล้ว

    Wwww bayy'ee namati tola amma ile hojjechu hin danda'u mana maadamii ta'ee yeroo biyyaa koo gale nana hojjedha guddaa galatoomi sistu 😘😘😘😘😘

  • @salamsisay9455
    @salamsisay9455 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔም ሰርቼዋለው በጣም ያምራል ለሶፋ ትራስም ይሆናል በጣም ያምራል

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን እህት በአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ብጨርሽው ጥሩ ነበር መጨረሻ ላይ ዝብርቅ ያለ ሆነ

  • @zemelsatube5056
    @zemelsatube5056 5 ปีที่แล้ว +2

    Good job I Subscribed for u thanks for sharing great very creative keep it

  • @tigistasegid9831
    @tigistasegid9831 4 ปีที่แล้ว

    Yene konjo berchi betam des yilal geta yibarkish matabekiyawen yet new yemagegnew

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ሲያምር እናመስግናል እህቴ💚💛❤👌👍💋💋

    • @zdyanayoutube2199
      @zdyanayoutube2199 5 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍💚💛❤😍😍😍😍👍👍👍👍

    • @user-tr8lv3le8d
      @user-tr8lv3le8d 5 ปีที่แล้ว

      ዋዉ

  • @hannahabete4958
    @hannahabete4958 5 ปีที่แล้ว +3

    ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን እጅሽ ይባረክ ቆንጆ እኔም እየስራሁ ነው ካንቺ እያዬሁ በርቺ

  • @elroitube27
    @elroitube27 5 ปีที่แล้ว +1

    *በጣም አሪፍ እናመሰግናለን በርቺ እና ቀላል ለቡናም በዚያኝው ክር ከመስራት በዚህ ቶሎ ሰርቶ መገላገል ጫፉ ላይ ዘርፉን ሰርቶ ብቻ መጠቀም*

  • @user-qj6uc9kw2u
    @user-qj6uc9kw2u 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እህት በጣም ጌበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ ያገልግል ዳንቴል አስለምጅኝ

  • @user-nn8fz8lp9h
    @user-nn8fz8lp9h 5 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ያምራል ቆጆ በርች

  • @halimahalima.ademblahewe
    @halimahalima.ademblahewe หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያዊ ማለት አንቺ ነሽ እናመሰግናለን በርቼ

  • @setechgntsega3298
    @setechgntsega3298 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚልና የሚወደድ ነዉ ማተሪያሉን ስሙ ቢገለፅ

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r 5 ปีที่แล้ว +90

    የኔ ቆንጆ ስራው በጣም ያምራል እጂሺን ይባርከው ግን ብትሰፊው የበለጠ ጥንካሬ ይኖረዋል ብየ አስባለሁ

    • @hanitube405
      @hanitube405  5 ปีที่แล้ว +3

      እሺ የኔውድ አመሰግናለው

    • @beletbelay6721
      @beletbelay6721 5 ปีที่แล้ว +3

      ያምራል በኢትዮጵያ ባንዴራ መሆኑ በተለይ በርች እህታችን ጥሩ ስራው

    • @user-ws4rl2si4m
      @user-ws4rl2si4m 5 ปีที่แล้ว +1

      የባሌ ንግስት الحمدلله እኔም በልቤ ያልኩነበር መስፋቱ ጥሩነዉ ቢታጠብም ከቆሸሸ ኮላዉ ሊለቅ ይችልይሆናል ።እድሁም ገጠር ለምንሰራ ማጣበቂያዉ በቻርጀ ተሰክቶ ከሆነሚሰራዉ ላይገኝ ይችላል ።

    • @user-ws4rl2si4m
      @user-ws4rl2si4m 5 ปีที่แล้ว

      Meskerem Crochet በጣም ያስደስታል ማር ቀላልና ማራኪ ስራነዉ ያሳየሺኝ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ በርች አድስ ተቀላቃይሺ ነኝ።ብዙማራለሁ ካንች

    • @hanitube405
      @hanitube405  5 ปีที่แล้ว

      @@user-ws4rl2si4m ከስር መቋጠርም ትችያለሽ እህቴ

  • @addisaschalw7988
    @addisaschalw7988 5 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ያምራል ሙያሽን በጣም አደንቃለሁ ግን ቅር ያለኝ በባንዲራችን ቀለም ባትሰሪ መልካም ነው አንለብሰውም ምንጣፉን እንረግጠዋለን እንጂ

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 5 ปีที่แล้ว

      Yemireget bayhon arif new badira ayregetim

    • @hanitube405
      @hanitube405  5 ปีที่แล้ว +1

      @@watermelonyuh3810 እሚረገኝ ቦታ አይደለም እማስቀምጠው የመስታውት ጠረጴዛ ስር ነው ያነጠፍኩት ቆንጆ

    • @omezuzutube2418
      @omezuzutube2418 4 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንዛመድ

  • @kalikdankalikdan5645
    @kalikdankalikdan5645 4 ปีที่แล้ว

    Egizabher ejeshn ybarkaw ehite💓💓💓💓💓💓💓

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እህታለም ግን በኢትዮጵያ ባንዲራ ምንጣፍ እንዳትሰሪ ልብስ ቢሆን እንኳን ይሻላል።

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 4 ปีที่แล้ว +4

    በዱሮው ጊዜ መልኩን ይስጠኝጅ ሞያ ከጎረቤት ይባል ነበር በአሁኑ ሰአት መልኩን ይስጠንጅ ሞያ ከዮቱፕ በርችልን ቀንጆ

  • @Hanna-ug7op
    @Hanna-ug7op 5 ปีที่แล้ว +3

    እህትየ እጂሽ ይባረክ በጣም ያምራን ግን የቡና ምጣፍ ብታሳይን ደስ ይለኛን ለመስፋት እፈልጋለሁ እናም አሳይኝ

    • @mymmy4800
      @mymmy4800 5 ปีที่แล้ว

      Hanna 123 እጅሽ ይባረክ ጎበዝ

    • @omezuzutube2418
      @omezuzutube2418 4 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንዛመድ

  • @user-yb6cf2ey1u
    @user-yb6cf2ey1u 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ወላሂ በጣም ድስየሚልና ቀላልዘደነው

  • @missyouethitogalzalea9500
    @missyouethitogalzalea9500 5 ปีที่แล้ว

    Wowww betam goboz nesh egziabher ejsh ybarkew ftari

    • @hanitube405
      @hanitube405  5 ปีที่แล้ว

      አሜን ዬኔ ቆንጆ

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 5 ปีที่แล้ว +4

    ያምራል ሆዴ

  • @kiyaali3188
    @kiyaali3188 5 ปีที่แล้ว +3

    እናመሠግናለን ግን ከታች ያለው የሱፍራ መረብ ነው ጥንካሬ እንዲኖረው ስፊው

  • @naeimahussn3315
    @naeimahussn3315 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ ሲያምር እናመሠግናለን

  • @wubanchibiruk8065
    @wubanchibiruk8065 3 ปีที่แล้ว

    bexam gobez enamesegnalen gn bemerfe biyayaz lexnkare xru ymeslenyal berchi yene mrx etyopiyawi

  • @user-tj8hl8bt1z
    @user-tj8hl8bt1z 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያምራል ምን የመሠለ ቤት ሠርቻለሁ በዚህ ነው ሺብርቅ የማርገው

  • @fsy1999
    @fsy1999 5 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን እስኪ ስለ ዳቴል ስፌት አቅርቢልን

  • @halemahassen7463
    @halemahassen7463 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽን አይቆርጥምሽ እናመሰግናለን

  • @tarhashanis7973
    @tarhashanis7973 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይብል ኣመስግናለው የኔ እህት

  • @selamawuyteshetu750
    @selamawuyteshetu750 5 ปีที่แล้ว +3

    ስንንቱ አስተማራችሁኝ ይችስ ቀላልነች ለሀገሬ ያብቃኝ እንጅ ቤቴ አማረ በይኝ

    • @hanitube405
      @hanitube405  5 ปีที่แล้ว

      አሜን ዬኔ ማር ለሀገርሽ ፈጣሪ ለሀገርሽ ያበቃሽ💝

  • @hayethayet5823
    @hayethayet5823 5 ปีที่แล้ว +25

    መልክ ይስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤቴ አለ የ

    • @user-yr2sh4ky6c
      @user-yr2sh4ky6c 5 ปีที่แล้ว

      ክክክ

    • @user-bq3rv4ic2z
      @user-bq3rv4ic2z 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክይመችሽ መልክሽንምጠአመስግኝ ፈጣሪሽንማሬ

    • @tsigeethiolove5973
      @tsigeethiolove5973 5 ปีที่แล้ว

      Awo wude ahun damo muya ke you tube enibal

    • @habebaas3829
      @habebaas3829 5 ปีที่แล้ว

      የኔ ተበልጨ ትክክልሽነው

    • @user-nx2vs2tf9n
      @user-nx2vs2tf9n 4 ปีที่แล้ว

      ይከ አያቅተኝም ግን መረቡየት ነው የምናገኘው

  • @helenretta6836
    @helenretta6836 4 ปีที่แล้ว

    Hanii bexam arif new yemarel

  • @alhamdulillahlknowthatalla6302
    @alhamdulillahlknowthatalla6302 5 ปีที่แล้ว

    wow betam emiyamerna semple yehon aserare new konjoo zare new yayehushi berchi.

    • @hanitube405
      @hanitube405  5 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ማማዬ

  • @user-rq6oi5lq9m
    @user-rq6oi5lq9m 5 ปีที่แล้ว

    Wowww betam new yemamerew enamesegnaln ehetachen

  • @zadzad9017
    @zadzad9017 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክልሽ እንወድሻለን እናመሰግናለን

  • @tigwelloyoutube9959
    @tigwelloyoutube9959 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉ በጣም ያምራል እሕታችን በርች

  • @samriye_denglelij3865
    @samriye_denglelij3865 5 ปีที่แล้ว +2

    Betam yamiral 💝💝💝🌻

  • @user-kz5ex1vp3t
    @user-kz5ex1vp3t 5 ปีที่แล้ว +1

    Yenee qonjoo baxam yamiral wow👍♥️

  • @user-pm5id5dh8r
    @user-pm5id5dh8r 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሺአላህበጣምሀሪፍነዉቆንጅየ

  • @atsedemaryam4412
    @atsedemaryam4412 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ በርቺ ዛሬ ነው ያየሁሽ

  • @indichecewecentil7932
    @indichecewecentil7932 4 ปีที่แล้ว +1

    ሥታሥረጂ እርጋታሽ ደሥይላል እጅሽ ይባረክ አዲሥነኝ

  • @StCell-oi4hp
    @StCell-oi4hp หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል❤❤

  • @mdali7731
    @mdali7731 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል በርችልን
    ግን ሲታጠብ አይለቅም እህቴ

  • @selwamohamed7451
    @selwamohamed7451 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቀለል የል ነው ጀዛ ከላህ

  • @ysehifanaasrs9641
    @ysehifanaasrs9641 5 ปีที่แล้ว

    Betam new mamerrrrrrrrr e/r ejishen yenbarikew

  • @user-pk2yk4ut3u
    @user-pk2yk4ut3u 9 หลายเดือนก่อน

    Woow yamral merabu yet new migagnaw

  • @waine6059
    @waine6059 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በጣም በአረንጓዴ የቡና ምንጣፍ ቢሰራ ያምራል ግን ግሉ ቀርቶ በመርፌ ቢሰፋ ጥሩ ነው ሲታጠብ እንዳይበላሽ

  • @user-ns8bg6el4c
    @user-ns8bg6el4c 5 ปีที่แล้ว

    ስገረም የመጀመረያ ግዜ ሳይ ድንቅ ችሎታ ማሻአላህ አላህ እጅሽ ይባርከው ማማዬ

    • @hanitube405
      @hanitube405  5 ปีที่แล้ว

      አሜን ዬኔ ቆንጆ

  • @foziyamohammed3954
    @foziyamohammed3954 5 ปีที่แล้ว

    Masha allah bisefa ymeretal

  • @zebibazebiba4936
    @zebibazebiba4936 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ መልመድ ፈልጌ ሰርች ሳደረግ ነዉ ያገኘሁሽ

  • @hawi6650
    @hawi6650 4 ปีที่แล้ว

    ዋው እናመሰግናለን ማርየ

  • @salemhailu11-11
    @salemhailu11-11 3 ปีที่แล้ว

    እኔም እጅ ስራ በጣም እወዳለሁ:: በርቺ እህታችን

  • @rosepariscoucou2463
    @rosepariscoucou2463 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እህት በጣም
    እናመሠግናለን ቀጥይበት
    በጣም ያምራል

  • @lijinet
    @lijinet 5 ปีที่แล้ว

    Im 1st 😊Betam yamiral kamir wooow😍👍

    • @hanitube405
      @hanitube405  5 ปีที่แล้ว

      ልጅነትዬ እመሰግናለው

    • @lijinet
      @lijinet 5 ปีที่แล้ว

      @@hanitube405 Minim ayidel Meskina Yegebashal🤗🤗

  • @amareaklog3965
    @amareaklog3965 4 ปีที่แล้ว

    በርች ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ

  • @user-yq3xs8bf3k
    @user-yq3xs8bf3k 5 ปีที่แล้ว

    አዲስ ገቢ ትቀበላላችሁ
    ዋው በጣም በቀላል ዘዴ በጣም ያምራል

    • @hanitube405
      @hanitube405  5 ปีที่แล้ว

      እንቀበላለን ዬኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽልኝ

  • @workeyethiotube432
    @workeyethiotube432 5 ปีที่แล้ว

    ዋው መስኪዬ በጣም የሚያምር ስራ ነው እጅሽን ይባርክልን ልዩ ነው

    • @hanitube405
      @hanitube405  5 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለ ማሬ

  • @SmrateAbebe
    @SmrateAbebe 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል በርቺ

  • @user-qt3mh6yn2f
    @user-qt3mh6yn2f 5 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah betam yamrale konjet ayezosh berchi

  • @selamiyoutoubyoutoub3401
    @selamiyoutoubyoutoub3401 5 ปีที่แล้ว

    Wooooiooo yamirali wda birehi

  • @TinaTina-nd5cx
    @TinaTina-nd5cx 5 ปีที่แล้ว +2

    Betam kelal seranew ine yeteleyaye dizayin iseralew betam mamamiruu

  • @fikrta898
    @fikrta898 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው የምወደው ስራ እሽ

  • @zeinabarch871
    @zeinabarch871 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @firraoll8161
    @firraoll8161 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እንሞክረኅለሁ የቡና ምንጣፍ በጣም ስለምፈልግ

  • @jenaabdala8294
    @jenaabdala8294 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል ማሻላህ

  • @user-js2cy9jk4d
    @user-js2cy9jk4d 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ያምራል

  • @hayuwollotube5588
    @hayuwollotube5588 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል እጅሽ ይበረክ ዉዴ ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን

  • @Marakitube
    @Marakitube 5 ปีที่แล้ว

    ይህን ቪዲዮ የማን እንደሆን ሳላውቅ ደስስ ስላለኝ ብቻ ከሳምንታት በፊት በቲቪ አይቸዋለው ዛሬም በሞባይሌ ደገምኩት ምክንያቱም ባለቤቱ ታወቀ ክክክክክክ የምር በጣም ዋውው ነው ውዴ

    • @hanitube405
      @hanitube405  5 ปีที่แล้ว

      እረ በናትሽ ደጋግመሽ እልኝ እስኪ ልክክ😀😀 ዬኔ ውድ

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያምራል እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው 💚💛❤

    • @user-km2xp6pm2q
      @user-km2xp6pm2q 5 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ ማር በርች

    • @rahelgirma1405
      @rahelgirma1405 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-km2xp6pm2q1;30❤

  • @birkegetachew7891
    @birkegetachew7891 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ ማደቅሽ የኔ ዉድ

  • @user-wq9pw9wo7c
    @user-wq9pw9wo7c 5 ปีที่แล้ว +2

    ሱብሀን አሏህ ይገርማል ወላሂ ስራው ከባድ መስሎኝ ነበር ስታሳይኝ ሳልሰራው ቀለለኝ ክክክክ

  • @ThisLifeistravel
    @ThisLifeistravel 7 หลายเดือนก่อน

    Waoo👍👌

  • @user-pf7zu7vf7w
    @user-pf7zu7vf7w 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለንቆጆ ገናአየሁሸ እንኮን በሰላም መጣሽ ማለትትሸን 😉እዳትረሸ አችም እኮን በሰላም አገኘሁሸ ማረ ቴኪዉ❤

    • @hanitube405
      @hanitube405  5 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣሽልኝ ዬኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለው

  • @genihabesha2745
    @genihabesha2745 5 ปีที่แล้ว

    Wowwwww berchi mare

  • @haymanuthaymanut9537
    @haymanuthaymanut9537 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናል በርች

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i 4 ปีที่แล้ว +2

    ሃንዬ ያወቁትን ማሳወቅ እጅግ ታላቅነት ነው ::እግዚያብሄር ይስጥልኝ የኔ እህት

    • @-hashmal1446
      @-hashmal1446 4 ปีที่แล้ว

      መቅዲ ደምርኝ በቅንነት

  • @senaitaraya2970
    @senaitaraya2970 5 ปีที่แล้ว

    Waw betam yamral srawn slasayeshn enamesegnshalen

  • @aloonaloon6758
    @aloonaloon6758 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣምጎበዝደሥይላል በረችየኔቆንጆ

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋዋውው ባለሞያ አጅሽን የወርቅ አንባር ያርገው 💚💛❤😍የኔ ጭንቅላት ለምን ይሁን የተፈጠረው!?

    • @hanitube405
      @hanitube405  5 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ቆንጆ አመሰግናለው

  • @mimikafo5131
    @mimikafo5131 2 ปีที่แล้ว

    Wawaw desiyilali 👍👍

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ደግሞ ቀላል ነው ውድ እናመሠግናለን ሀገሬ ሥገባ እሠራለሁ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ባለሙያ በርቺ እኛም ካንቺ እኔማራለን👏🏾

  • @semira1209
    @semira1209 3 ปีที่แล้ว

    ዎዉ እናመሰግናለን

  • @aterefateref6336
    @aterefateref6336 5 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው እጅሽ ይባርክ ጎበዝ ነሽ በርች እህት

    • @hanitube405
      @hanitube405  5 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @user-hs8qz9wu9n
    @user-hs8qz9wu9n 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam yamral berchi ❤

  • @aboitaboit8824
    @aboitaboit8824 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል ውዴ

  • @nugusutadesse4917
    @nugusutadesse4917 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው

  • @kidistalemayehu2018
    @kidistalemayehu2018 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ በቺ

  • @yeshumtube3971
    @yeshumtube3971 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ሀሪፍ ነው

  • @user-so9qd3uj1e
    @user-so9qd3uj1e 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን በርች

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c 14 วันที่ผ่านมา

    wooooow❤❤

  • @tamimasurur6924
    @tamimasurur6924 5 ปีที่แล้ว

    Masha allah dasielalie katiyebatie!!

  • @user-bd1vh1kb7z
    @user-bd1vh1kb7z 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ያምራል ሲስ በርች

  • @user-oi8gp1jz5v
    @user-oi8gp1jz5v 5 ปีที่แล้ว +2

    በእውነትሽ ቀጥይበት ቀላል ዘዴ

  • @Bada-gd9hx
    @Bada-gd9hx 4 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችሽ ጎበዝ እህቴ

  • @henagataneh9322
    @henagataneh9322 5 ปีที่แล้ว

    ዎው በጣም ጎበዝ ማጣብቂያ ባይኖረንም ግን በተቋጠረችው መቋጠር አይቻልም

    • @hanitube405
      @hanitube405  5 ปีที่แล้ว

      አዎ ይቆጠራል ማሬ

  • @azizafentaw1688
    @azizafentaw1688 5 ปีที่แล้ว +1

    ውዴ በጣም እናመሠግናለን 😘😘😘😘😘😘😘