በፓተርን ወይም በፓስዋርድ የተዘጋ ስልክን በቀላሉ መክፈት,how to unlock pattern or pin locked mobiles

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 123

  • @tyhgdghh2481
    @tyhgdghh2481 หลายเดือนก่อน

    የምር እንዲያው ምን ላድርግህ ተባረክልኝ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ🥰🙏🙏አተን አይቼ ሰራልኝ በጣም አመሰግናለሁ🥰🥰🙏🙏🙏

  • @ኡምእልሀምነኝ
    @ኡምእልሀምነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወንድም በጠም ጡሩ ትምህርት ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meraolalemu7257
    @meraolalemu7257 2 ปีที่แล้ว +2

    ትችላለህ ቴዳ... በርታ ቀጣይ እንጠብቃለን❤❤❤

    • @teddymobile2213
      @teddymobile2213  2 ปีที่แล้ว +2

      ke gmail acountu befet pattern altykhem

  • @AbuyeBelexe
    @AbuyeBelexe ปีที่แล้ว

    በረታ አመሰገናለው 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @Halima-NM
    @Halima-NM 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንወዲሜ ነገርግን እኔ ፓሶርዲ ጠየቀኘ ኢሜል ፎርማትለማዲርግ ፈልጌ

  • @eyobadella4716
    @eyobadella4716 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @MikiyasAbera-h9t
    @MikiyasAbera-h9t 7 หลายเดือนก่อน

    A12 ፎርማት ተደርጉዋል አየር ሞድ አለው ድጋሚ ለመስበር ምን ማድረግ አለብን

  • @AbdiiAmbo-dt9hc
    @AbdiiAmbo-dt9hc ปีที่แล้ว

    Teda arifnw......ene Yant temari naberk.gen

  • @AbduDawee-rh5fi
    @AbduDawee-rh5fi ปีที่แล้ว

    Galaxy A51 ምንም ናጋር ሰይ ጰፋ መክፈት ይቻላል እዴ

  • @Beki_-fh2gk
    @Beki_-fh2gk 2 ปีที่แล้ว

    ቴዳ ወሳኝ ትምርት ነዉ የሰጠከኝ አመሰግናለዉ🙏 በርታልን👍👏

  • @Marta-ob8bt
    @Marta-ob8bt 5 หลายเดือนก่อน

    Wendme yene phone smsung galaxy 3 new gn smokrew embialegn

  • @Tesgabrhanaregwi
    @Tesgabrhanaregwi ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው ሰልኬን አሰተካከልክልኝ የኔ መልካም በርታ

  • @zainabzainab2785
    @zainabzainab2785 2 หลายเดือนก่อน

    Silki cefamee baanamu diee akkamiti banana??

  • @HelenAsmare-y8r
    @HelenAsmare-y8r 8 หลายเดือนก่อน

    ትችላለህ ❤❤❤

  • @HenokMarkos-i8h
    @HenokMarkos-i8h 3 หลายเดือนก่อน

    ተድይ በናት Sumsung a20 Google account እንደት አርገነወ ምንከፍተው

    • @teddymobile2213
      @teddymobile2213  3 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/C4zbN6Y8uCg/w-d-xo.htmlsi=65jptXZwcRglYW1r

  • @addisayalew1087
    @addisayalew1087 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም
    እዚህ ጋር ባሳየኸን መሰረት ስልኬን ከፈትኩት አመሰግናለሁ.....ግን ሌላ ችግር የገጠመኝ ምን መሰለህ ጎግል አካውንቴን ጠየቀኝና አስገባሁት ነገር ግን ስልክ ቁጥሬን ሊያገኘው አልቻለምና እየመለሰብኝ ነው
    ለሱ ማድረግ ያለብኝ ነገር ካለ please???

    • @teddymobile2213
      @teddymobile2213  2 หลายเดือนก่อน

      google acount ግዴታ በpc አማካኝነት ነው ማሳለፍ የሚቻለው

  • @EsimaielAbriham
    @EsimaielAbriham 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ጎበዝ ነህ ።
    ኮሜንቴን ካየኸው እንዳታልፈው ። ኖኪያ c7 የት ይገኛል ለመግዛት ፈልጌ ነበር???????

    • @teddymobile2213
      @teddymobile2213  8 หลายเดือนก่อน

      የበፊት ስልክ ስለሆነ አሁን ላይ የምታገኝ አይመስለኝም

  • @AbdellaHussen-p4q
    @AbdellaHussen-p4q 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን፣ወድሜ፣

  • @Tit-ej7rv
    @Tit-ej7rv 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድም A23 samsung

  • @UffUt-vq5jc
    @UffUt-vq5jc ปีที่แล้ว

    ለሰምሰንግ A3 ስራልኝ ወንድም

  • @fatoomaMohammed-kb5fy
    @fatoomaMohammed-kb5fy ปีที่แล้ว

    ወንድሜች አመሰግናለሁ

  • @RehasetTekie
    @RehasetTekie 10 หลายเดือนก่อน

    እናማሳግናልን❤❤❤

  • @yichlalesimachew5405
    @yichlalesimachew5405 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍይል ሳይደልት ፎርማት ለማድረግ

  • @TsehayTsehay-wc3qr
    @TsehayTsehay-wc3qr ปีที่แล้ว +5

    አተልጂ ተባርክልኝ እፍ እመቤቴን አተን አይቸ አስተካከልኩኝ❤

  • @gebrialaboy7610
    @gebrialaboy7610 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው

  • @AaAa-rb7zj
    @AaAa-rb7zj ปีที่แล้ว

    ቆይ ግን እዉስጡ ያለዉ ፎቶ ምናምን ይጠፋል ነዉ ፖስወርድ ብቻነዉ የሚሠብረዉ

  • @KiyaFamily-w7e
    @KiyaFamily-w7e 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ አይገፍልም ለመገፈል የግድ ቁጥሩን መፍታት አለብኝ እባክህ ንገረኝ

  • @henokbirhanu4825
    @henokbirhanu4825 2 ปีที่แล้ว

    Tediye mnew ketayun kifl azegeyehbin
    (በርታልን)

  • @HusMan-o2z
    @HusMan-o2z 9 หลายเดือนก่อน +1

    not 8 endet new mnkeftew

  • @binenmal8914
    @binenmal8914 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይሁን ወድማን ቻናል ያለን ሰወች ፎርማት ሳይሆን እንደት እንክፈተዉ ፎርማት ከሆነስ እንደት ነዉ የምንመልሰዉ መልስልኝ በኮሜንት ወድሜ

    • @teddymobile2213
      @teddymobile2213  ปีที่แล้ว

      ያልከኝን ብዙም አልተረዳውክም ግን እንደገባኝ ፋይል ሳይጠፉ ፓተርን ለመክፈት celebret ufed tools ተጠቀም :
      ከጠፋ ግን ፋይሉን ለመመለስ diskdigger or dumpaster apk ተጠቅመክ መመለስ ትችላለክ

  • @MulaachalaaMula-xf5qt
    @MulaachalaaMula-xf5qt ปีที่แล้ว

    መረጃዉ ይጠፋል ግን ሳይጠፈ ማድረግ እምንችልበት መንገድ ካለ

  • @samsongetachew4463
    @samsongetachew4463 ปีที่แล้ว

    ቴዲዬ ውሃ ውስጥ ገብተው አልሰራ ያሉ ስልኮችን እንዴት ማስተካከል እንችላላን? እባክህ አሳየን

  • @kezaldegan
    @kezaldegan หลายเดือนก่อน

    በጣምጡሩነው

  • @WifiMobileሙለሠማ
    @WifiMobileሙለሠማ ปีที่แล้ว

    ወድም፡ስልክ፡ሁለት፡ቀኔ፡ነው፡ያሰሬኤ፡ልጅ፡፡የቀፎዉን፡፡ቁጥር፡፡፡ከዃላ፡፡ፍቶ፡አነሳብኝ፡እኔ፡፡አሳብ፡፡ገባሁ፡፡እስኪ፡፡መልስልኝ

    • @teddymobile2213
      @teddymobile2213  ปีที่แล้ว

      ምናልባት imei ነው ሚሆነው ኔትዎርኩን እንዳይሰራ ለማድረግ እና የስልኩን ቦታ ለማወቅ ይጠቅማል

  • @hayatuseid7260
    @hayatuseid7260 2 ปีที่แล้ว

    ቴዳ በጣም አሪፍ ነው በጣምም እናመሰግናለን በርታልን

  • @ROPHNAN_1
    @ROPHNAN_1 ปีที่แล้ว

    አንመስግናለን

  • @BgVh-hv3ew
    @BgVh-hv3ew ปีที่แล้ว

    ወድም እኔ ደግሞ ሀይፎን ነበረኝ ኢሜል አይከፍትም አለኝ ፓስዋርዱን ግን ከፍቸው ነበር

  • @gosayegode7400
    @gosayegode7400 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @medinashfeia883
    @medinashfeia883 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው ወንድሜ

  • @hawibentbaba1139
    @hawibentbaba1139 ปีที่แล้ว

    ግን እኔ ሞከርኩት ቆልፊ የድምፅ መጨመርየውን ይዘዋለው እደናተ ፁህፍ አይመጣም

  • @Amina-dr2gd
    @Amina-dr2gd ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድም

  • @DaNad3e
    @DaNad3e 25 วันที่ผ่านมา

    ያለ format ነው የፈለግነው

  • @ewaweyadane-ij6jv
    @ewaweyadane-ij6jv ปีที่แล้ว

    How to format or restore Tecno smart phone

  • @Hitech929
    @Hitech929 5 หลายเดือนก่อน

    Think you

  • @KiyaFamily-w7e
    @KiyaFamily-w7e 8 หลายเดือนก่อน

    ይዘጋና ከዛ ክፍትነው የሚያረገው😢😢😢😢

    • @teddymobile2213
      @teddymobile2213  8 หลายเดือนก่อน

      መጀመሪያ ስልኩ ላይ ቻርጀር መሠካት ከዝያ ቮልዩም መቀነሻውን እና ፖወር በተኑን መያዝ ልክ ስልኩ ሲዘጋ ሁለቱንም በተን ለቆ ቮልዩም መጨመሪያውን ብቻ መያዝ ልክ ስልኩ ሲበራ መልቀቅ ከዝያ ፎርማት ይገባል

  • @habibahab5056
    @habibahab5056 ปีที่แล้ว

    አላህ እውቀትን ይጨምርልህ

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ
    @ምንአይነትጨለማአለምናትወ 2 ปีที่แล้ว +2

    አቦይመችህ የኔቆጆ

  • @HalimaYimer-r6l
    @HalimaYimer-r6l 4 หลายเดือนก่อน

    እሽ ቀጣይን ስራልን😢😢😢😢

  • @MitikuZeleke-ek9hb
    @MitikuZeleke-ek9hb 6 วันที่ผ่านมา

    ኢሜል ከረሣሁትስ

    • @teddymobile2213
      @teddymobile2213  4 วันที่ผ่านมา

      ሶፍትዌር በመጠቀም ኢሜሉን ማሳለፍ ነው

  • @fitsumbebi45
    @fitsumbebi45 ปีที่แล้ว

    ኔትዎርክ ሣም ካርድ ሎክድ ላረገብንስ

  • @AnwarAnwa-o3g
    @AnwarAnwa-o3g 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ የኔ ፓተርን ጠፍቶብኝ ነበር እንዴት ላርግ

  • @Maream-d9z
    @Maream-d9z 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @MaryanWasaye
    @MaryanWasaye หลายเดือนก่อน

    እሥኪርንሽትማድርጊያ

  • @NathanDegu
    @NathanDegu ปีที่แล้ว

    ኢሜል ጠየቀን ዚያ መመለስ አልቻልኩም

  • @abieltekle3103
    @abieltekle3103 2 ปีที่แล้ว

    ኣትቸኹል ብሮ

  • @abbabefirrrisa5728
    @abbabefirrrisa5728 2 ปีที่แล้ว

    Good training thank you !

  • @abere5423
    @abere5423 หลายเดือนก่อน

    Lene embi alegn

  • @zeruye
    @zeruye 2 ปีที่แล้ว

    የስልኩ ፋይል format አይሆንም

  • @RiimRiim-d5c
    @RiimRiim-d5c 11 หลายเดือนก่อน

    shkerane❤❤❤😢😢

  • @EMN566
    @EMN566 ปีที่แล้ว

    እናማሳግናልን

  • @emeyeintertainment
    @emeyeintertainment 2 ปีที่แล้ว

    ቴዳ አሪፍ ጥቆማ ነዉ

  • @EyobMekuannet-ck5is
    @EyobMekuannet-ck5is ปีที่แล้ว

    though job bro

  • @mengeshadegu1026
    @mengeshadegu1026 2 ปีที่แล้ว

    No command yemilu silkochen endet new format minaderegew

    • @teddymobile2213
      @teddymobile2213  2 ปีที่แล้ว

      be avenger tools format maderg techlalh

  • @dubairolla8574
    @dubairolla8574 2 ปีที่แล้ว

    አካዉት ሰንሞላ እደት ነኝ

  • @nesihatube7325
    @nesihatube7325 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ፓስዋርዱን አላውቀውም ነበር የሆነ ሥልክ እምቢአለኝ

  • @abduethiopiacoffee5234
    @abduethiopiacoffee5234 ปีที่แล้ว

    file ሳናጠፋስ መክፈት አንችልም??

  • @negaNega777
    @negaNega777 9 หลายเดือนก่อน

    fastboot ሞድ የሚል ስልክ እንዴት እንከፍታለን

    • @teddymobile2213
      @teddymobile2213  9 หลายเดือนก่อน

      Software cheger new selzeh bemodelu file awrdeh flash maderg new

    • @KidusTibebu
      @KidusTibebu 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@teddymobile2213 alegebagnem😊

  • @ሠሚራመለሠአህመድ-ዸ4ገ
    @ሠሚራመለሠአህመድ-ዸ4ገ 4 วันที่ผ่านมา

    ለኔአትለፈኝወድምሲሞቢንጠይቆኝእደትላድርገው❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @teddymobile2213
      @teddymobile2213  3 วันที่ผ่านมา

      ጥያቄው ግልፅ አልሆነልኝም ግን google acount ጠይቆ ከሆነ በpc ነው ማሳለፍ የሚቻለው
      ፎርማት ለማድረግ እንቢ ካለ ሞዴሉን አሳውቁኝ

  • @sahayhussain5198
    @sahayhussain5198 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢሚል።ፓስዋርድጠየቀኝ።አላቀውም

    • @teddymobile2213
      @teddymobile2213  2 ปีที่แล้ว

      password forget bemalet eko lela mekeyer yechalal

    • @sahayhussain5198
      @sahayhussain5198 ปีที่แล้ว

      @@teddymobile2213 እንቢአለኝ።safmoadብሎ።መላአካለህ

  • @A-900.
    @A-900. 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ስልክ ፎርማት አድርጌው የመጀመሪያው ኢሜል ጠፍቶብኝ ተዘግቶ ቀረ

  • @mezmur_channel1
    @mezmur_channel1 2 ปีที่แล้ว

    format new mihone

  • @rahmethamdu5975
    @rahmethamdu5975 ปีที่แล้ว

    ኧረ ስልኬን ሪስቶር አደርጋለሁ ብየ አበላሸሀት ምን ይሻላል

  • @mhretunkejay9166
    @mhretunkejay9166 ปีที่แล้ว

    ዉስጡ ያሉ ፋይሎች አይጠፉም?

  • @mekonnengashe721
    @mekonnengashe721 ปีที่แล้ว

    ቀጣይ

  • @Abdulaziz-j9q6z
    @Abdulaziz-j9q6z 2 หลายเดือนก่อน

    ቀጣዪ የታለ

  • @berhanemeskeldegu238
    @berhanemeskeldegu238 ปีที่แล้ว

    👌

  • @yichlalesimachew1830
    @yichlalesimachew1830 ปีที่แล้ว

    ባክህ ጎግል እጠየቀኝ ነው መላ ካለው

  • @seidmuhamed3855
    @seidmuhamed3855 11 หลายเดือนก่อน

    ይሄማ በውስጡ ያሉትን ፋይሎች ያጠፋብናልኮ
    ፋይል ሳይጠፋ ቢሆን የተሻለ ነው

  • @AhmedandFatumaTube
    @AhmedandFatumaTube ปีที่แล้ว

    አረ ፈጣሪ ይስጥህ ስልኬ ስንት

  • @eyerusalemwolde8907
    @eyerusalemwolde8907 ปีที่แล้ว

    አልመጣም አለኝ ለእኔ

  • @abuchumarkos4830
    @abuchumarkos4830 ปีที่แล้ว

    Abo yimechik mirx

  • @WifiMobileሙለሠማ
    @WifiMobileሙለሠማ ปีที่แล้ว

    ሌላው፡ደግሞ፡የምልህ፡፡የይሞ፡ኮድ፡የዋትሳብ፡፡ኮድ፡ከየት፡አምጥቼ፡ነሌላው፡ደግሞ፡የምልህ፡፡የይሞ፡ኮድ፡የዋትሳብ፡፡ኮድ፡ከየት፡አምጥቼ፡ነው፡የምዎላው፡እኔ፡አድስ፡ነኘኝ፡፡አላቅም፡እባክህ፡አስረዳኝ፡

  • @nesihatube7325
    @nesihatube7325 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ የሥክሪን ፁሁፉ የለውምነበር

  • @demetarik9954
    @demetarik9954 8 หลายเดือนก่อน

    gobethe

  • @tegetade9516
    @tegetade9516 2 ปีที่แล้ว +5

    አረ እንደ እሱ አርጌ ኢሜል ብሎ ቆመብኝ

    • @teddymobile2213
      @teddymobile2213  2 ปีที่แล้ว +2

      skip yemel yelewm

    • @teddymobile2213
      @teddymobile2213  2 ปีที่แล้ว

      Emailun be frp tools masalf albachu

    • @agag3906
      @agag3906 2 ปีที่แล้ว

      ስልኩ ተዘጋብኝ ብከፉተውም እምብአር አለኝ

    • @sinatube21
      @sinatube21 2 ปีที่แล้ว

      ስልክህ ጻፍልን ለማውራት

    • @teddymobile2213
      @teddymobile2213  2 ปีที่แล้ว

      0923728323

  • @ymademkmemech
    @ymademkmemech ปีที่แล้ว

    ብዙጊዜሞከርኩ። ቀጥልአታቋርጥ

  • @biniyamtadess7071
    @biniyamtadess7071 2 ปีที่แล้ว

    ሲቲንጉ ቶሎ ቶሎ ለሚበላሽስ

  • @semeraabedla751
    @semeraabedla751 2 ปีที่แล้ว +1

    አልጨረሥከውም 👎👎👎👎👎👎👎

  • @YordanosMequanint
    @YordanosMequanint 5 หลายเดือนก่อน

    አስጀምረህ ትጠፋለህ

  • @ethiopianeducation3032
    @ethiopianeducation3032 ปีที่แล้ว

    ሌባ