ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እጅግ በጣም ደሰ የሚል interview. ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የሰፈር ሰው
ገነነው ሊብሮ ብዙ ግዜ እጠብቀው የነበረውን በጣም የማደቀው ምርጥ ታዋቂ የጎል ጠባቂ የሚገርም የኳስ ችሎታ የነበረው በተለይ የኳስ አቋሙ አጨዋወቱ በጣም ደስ የሚል ያሁሉ አፍሮ በኖ ጠፋ ተስፋዬ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት በረኛ እስካሁን አልተፈጠረም ገኔ እንኳንም እግዳህ አድርገህ አቀረብከው ተስፋዬ ዘለቀ ቀሪህን ዘመንህን እግዚአብሔር የሰላም የፍቅር ያድርግልህ
ገነነ ሊብሮን አሁን ወስደን ካላሳየነው አላየበትም : ለማንኛውም ተስፋየ ዘለቀ የሜዳ ስም ቸስ እግራቸውን ኬጤማ ያድርግልኝ እውነትም ጎበዝ በረኛ ነበር ያን ልምድ ይዞ አሰልጣኝ ያለመሆኑ ያሳዝናል ለማንኛውም ስላመጣህልን እናመሰግናለን ። ሊብሮ አንተም ጎፈሬ ነበር በእንግሊዝኛ Afro .
ተስፍሽ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የልጅነታችንን ሁሉ ትዝታ ያስታወስከን ግሩም ቃለምልልስ ነው።
ሽመልስ የቀይኮከቡ ተጫዋች ወንድሞች አዳነ ሁንዴ ደጀኔ ሁንዴ ምርጤጥ ተጫዋቾች
ተስፉስላየሁህ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ
All the time God is good Tesfaye Zeleke long life to you be strong (Bayesa Bekele Desta Goalkeeper)of Ethiocider and Tigill Frea from Nairobi Kenya
Bezegeyem thank you for your comment, hule yet new eyalku asebeh neber . Tesfaye zeleke (tigil fire )
ዋው ተስፋዬ ዘለቀ ከስንት አመት በህዋላ አየሁት . ጥሩ ሰላምተኛዬ ነበር . ሰላየሁት በጣም ደስ አለኝ
ጨዋታ አታቆራርጥ ዕውቀትህን አደንቃለሁ ገነነ ግን አጉል አዉቃለሁ ብለህ የእንግዳህን ሀሳብ በመሀል እየገባህ አታቆራርጥ እኛንም አታብሸቀን
ስነ ምግባር አልባ ጋዜጠኝነት! ራሱ ጠይቆ ራሱ ይመልሳል! ነውረኛ!
Anyone know where is Tesfaye Gebru of Ethiopian national team and airforce goalkeeper??
ተስፉ ስ ላየሁህ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ወንድምህ
Good to see you Tesfay I grow up watching you pass by our house.
Morise Bekele is from ground forces who penalty kicks scored goal in Mauricious Island for Ethiopia in 1980s.
ቢስ ሜዳ የቄራ አንበሳ ክለብ ሜዳ ነበር ከፍተኛ ሀያ የተሰራበት ሌላው ስልክ ድር ኤባና ቄራ አንበሳ ቡድን ብትጠይቀው መልካም ነበር ቄራ አንበሳ ክለብ በተመለከተ ስለ ኑርታታ፣በላቸው ፣ሲራክ ስለመሳሰሉት ትንሽ ቢነግረን ጥሩ ነበር
ሊብሮ ሸዋንግዛው (4)ቁጥር ላይ የሚጫወተው (ጊኒ)ላይ የጠፋው ፈጣንጎዳና ተጫውቷል ወይ?
ሸዋግዛው ተረፈ ከጊኒ ጨዋታ በኃላ በዛው የቀረው ከፋብሪካ ብድን የተገኘ አረቄ ፋብሪካ ከዛ በኃላ ለትግል ፍሬ የተጫወተ ከባድ የተከላካይ መስመር ተጫዋች ዛሬ በተከላካይ ቦታ የምናያቸውን የተከላካዬች አጨዋወት ቀድሞ የተጫወተ ጀግና የኳስ ሰው ለፈጣን ጎዳና አልተጫወተም
Good interview as always Gene
Ches....happy to c u. We worked together in SGB. We used to drink......in the laboratory together. U used to drink like a fish.
Tesfaye Bernina. Nice to see you!!!
Good to see you Tesfish .
ተካበ በናተ ግዜ፡የነበረው እግር ካስ መቼም አይደገምም ለኢትዮጵያ ሻንፒዮና ስትመጡ ለኢትዮጵያ ትቅደም ዋንጫ ስትመጡ ጫዎታዎቹ ጥጥሩ ፉክክር እና ስለነበረው ሳንሰለች 3ጫወታ አይተን የምንወጣው አሁን ግን 1ጫወታ ለመመልከት ይሰለቻል
Gashe Tade got kicked out from Tigle Fere because he was Tewdros coach. The St. George bigshot people pick Seioum. I am very glad to hear Getachewe Baryewe Sidere in addition to gashe Tade. Tesafaye wefe, actually was gashe tadde favorites.
ገኔ አንተ እኮ ተንቀሳቃሽ ላይብረሪ ነህ ... አክባሪህ ነኝ አቦ!
ክፍልሁለትእያልክበተለይየእነአብዲታሪክለምንአይቀጥልም
The problem is,Who is the host ???
እውነት ነው የኔ ሰፈር ልጆች መስሚያ የላቸውም😊
Gene ediro etintu arif arif …..
የጠቢይ ማረሚይ ልጆች ናቸው
ገነነ ሊብሮና ተስፋያ ቸስ አብራችሁ ሜታና ሸዎ ምርጥ ተጫውታችሆል ?
አብረው አልተጫወቱም ተስፋዬ ዘለቀ እና ሰለሞን ዮሐንስ(ቸርኬ)ከሜታ ወደ ጎርጊስ ከገብ በኃላ ነው ገነነው ከሻሸመኔ የመጣው
@@samsonabraha7702 ኸረ አብረው ከቸርኬም ከተስፍሽም ጋር ተጫውተዋል
Is he Tesfaye Chento??
አይደለም ተስፋዬ ዘለቀ ግብ ጠባቂ የነበረ
@@ዮሴፍ-ቘ4ዘ thank you
መልኩን አይቼ ሃይሌ ካሤን መስሎኝ ነበር።
ተስፋዬ ዘለቀ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያገኛቸው አብዛኛዎቹ ዋንጫዎች የቡድኑ ተሰላፊ የነበረ
የቄራ ልጅ የጨርቆስ ልጅን ይፈራረ
መፈራራቱን ሌብነቱን መደባደቡን ትተው ስራ መስራትን ያስቀድሙ።
ተስፍሽ የኢትዬጽያ ሻምፒዬን ዋንጫን በተደጋጋሚ ከበሉ ጥቂት በረኛች መካከል ነው። 1972 የኢትዮጽያ ሻምፒዬን ከትግል ፍሬ ጋር፣ በተደጋጋሚ የኢትዬጵያ ሻምፒዬን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ሆናል። ምርጥ በረኛ ነበር።
በጭነት መኪና ዋንጫ የበላቹ ሃሃሃሃ
ጥሩ ጋዜጠኛ ግን ግን ምነው አለባበስ ላይ ዛሬ ቦርቀቅ አደረከው ሱሪው ወደውስጥ ታጥፎ የተሰፋበትን እንኳን በደንብ ብትተኩሰው
ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ነው ኤርሚ ጥሩ ትውስታ ፅፈሃል ፣ገነነ ሊብሮም ዲክሽነሪ ማለት ነው የዛሬ 40 ዓመት ታሪክ አስታውሶ ማውራት ይገርማል ረJምና ጤና ለወንድሞቻችን ለተስፋዬና ለገነነ ሊብሮ ፣
ማንንም ካልፈራችሁ የኦሮሙማ ባለጊዜ ሲጫወትባችሁ ተኝታችኋል?
Gene interve ayetegebem