"ኳሷ እየወደቀች ምግቤንም ሳልሰራ ብሬን ጨረስኩ 😢 ... " - ፈታኝ ኩሽና SE1 - EP13

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @tensaeshiferawlemma4529
    @tensaeshiferawlemma4529 ปีที่แล้ว +1

    የሄን ዝግጅት የማደንቀው ሰዎች የሚፈልጉትን ለመሥራት ፈተናዎችን እነዴት ማለፍ እንደሚችሉ ስለሚያስተምር ነው።በምግብ ስራ ውስጥ እያዝናና የሚያስጨብጠን ቁምነገር ይህ ነው👍👍

  • @martaberhnu377
    @martaberhnu377 ปีที่แล้ว +5

    አስተማሪ ኘሮግራም ነበር በዚህ መልኩ ከጀመረ በዋላ አስጠልቷል ትምህርትም የለዉም ብቃታቸዉም አይታይም ብታስቡበት

    • @tensaeshiferawlemma4529
      @tensaeshiferawlemma4529 ปีที่แล้ว

      ሁለት ፕሮግራም የተምታታበት ሰው አስተያየት ነው።ምርጡ ገበታ እና ፈታኙ ኩሽና ሁለት የተለያዩ ፕሮግራሞች ናቸው።ይሄ በመጀመሪያ ግልጽ ይሁንሎት።

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 ปีที่แล้ว +4

    ታስራ እንደት ትሰራለች
    ደግነቱ የሚሰራው ቀላል ነው እንጅ

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ ปีที่แล้ว +1

    በምኗ ትስራው ታስራ ሆሆሆ ፈተናችሁን አቅልሉትጂ በግሯ አትሰራው እዴ

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 ปีที่แล้ว +3

    ሸፍዚ እንኳንም ሰጠሀችው

  • @zeharaawel1241
    @zeharaawel1241 ปีที่แล้ว +1

    ግን ኢቢ ኤሶች ብዙ ተመልካችና ብዙ ኮሜንት የለውም

  • @NaturaliRactionSound
    @NaturaliRactionSound ปีที่แล้ว +1

    ስለምያስጠለ አለይም ዘሬ

  • @2ahabeshatube
    @2ahabeshatube ปีที่แล้ว

    Des yemil challenge

  • @ሚስክቲዩብ
    @ሚስክቲዩብ ปีที่แล้ว

    ሚስኪን ታስራ እንደትትስራ ልክአይደለም እንድህያለ ፈተና

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ ปีที่แล้ว

    ፈተናችሁ ከባዲ ነው እዴት ይሰሩታል የዛሬው ያስጠላል የምር

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 ปีที่แล้ว +1

      ፈተና ከሆነ ፈተና ነው ለምኑ ነው ፈታኙ ኩሽና የተባለው ስንቶቹ ናቸው ያሸነፉት በፈተና ወተው

  • @hawamube8210
    @hawamube8210 ปีที่แล้ว

    Gn mn eyehonachu new programu yaznana neber gn yetewedadariwochu challenge kebad new esu endale hono endezih aynefam kuas eyetechawetu ande be akafa ande bemegaz eyasketefachu megebu nestuh ayhonm dagnochu hule sle Nistehna yinageralu yet ga new yemgbu stidat yalew

  • @sbhgggffff8806
    @sbhgggffff8806 ปีที่แล้ว +3

    ከባዲ ነዉ የዛሬዉ ያስጠለል

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 ปีที่แล้ว

    ፍትና ያልበዛባት ትሸነፍለች ብየአስባለሁ የሽ

  • @Mimi-qf4ce
    @Mimi-qf4ce ปีที่แล้ว +2

    አግማማቹት ወደ በፊቱ ተመለሱ ምግብ ላይ ቀልድ አይነፌክስ😏

  • @lovelove5235
    @lovelove5235 ปีที่แล้ว

    andega

  • @warkmeoko
    @warkmeoko ปีที่แล้ว

    😂😂😂አይሙያ በባዶመሄ😂🎉😂❤😂

  • @EsmaelTajuu
    @EsmaelTajuu ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @rihanaricho6049
    @rihanaricho6049 ปีที่แล้ว

    ዛሬ አደኛ ነኝ

  • @መድቲዩብMeditube
    @መድቲዩብMeditube ปีที่แล้ว

    አንዷ ብቻ ለምን ታሰረች

  • @Abebebelow
    @Abebebelow ปีที่แล้ว +3

    ሰሞኑን የኦነግ ሽኔን አዛዥ አብይ አህመድ አሊን በመቃወም የሚደረግ ቦይ ኮት ስለሚኖር ሁላችሁም እንድትዘጋጁ ኮሚቴው አሳስቧል

  • @afeworkmessay6688
    @afeworkmessay6688 ปีที่แล้ว

    RG rh c