#ስራ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 106

  • @hayattube4879
    @hayattube4879  28 วันที่ผ่านมา +5

    th-cam.com/video/KWRWGDyzkqQ/w-d-xo.htmlsi=Xtl23m5qEMJrv3zh ለምትፈልጉኝ ሁሉ ትዛዝም ለምትፈልጉ ሁሉ 0920198810 ይደውሉልኝ📞📞

    • @user-se1hv6gh3y
      @user-se1hv6gh3y 28 วันที่ผ่านมา

      ስንትጥንድይሆናል

    • @user-se1hv6gh3y
      @user-se1hv6gh3y 28 วันที่ผ่านมา

      ያምሳሽብርየምትይው

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 28 วันที่ผ่านมา

      ሀዩቲ ተሻለሽወን

    • @hayaomar8089
      @hayaomar8089 27 วันที่ผ่านมา

      ወላሒየእንየየምልሽ አርደው በሀገረሽስሪየ አረብሀገረ እንደፊቱውአየደለም አሑንእንየ የጀመረኩት ቤትየንጨረሸአ እንደው2መቶሽብርብትኑረኘእ ወሕሕሕአላሕምድሊላሕብየሀገረየን ገብቸአ ጎሊትእሰራለሑእንሻላሕ እንየየአለሑትጠለብቤትነው ብጠፈአም ስራምየለም ስለዚሕክዚቺውውሰርቸነውየሚሒደው። አረቧቺእተቀየረዋልእእወላሒየ ገንመጠሽስታየው ባልመጣሑትያለሽእ ስለዚሕ በአገረሽላይ ጠንክረሽስሪየእወላሒአ ፈጣሪሽንእያመሰገንሽስሪየእ

  • @user-dy5fk6iw8r
    @user-dy5fk6iw8r 28 วันที่ผ่านมา +6

    ሀዩ አሪፍ ሀሠብ ነው ሀገርሽ ላይ ርዝቅሽን ይክፈትልሽ ደግሞ ውጭ ሥለማትወጭ ነው መሠል እምርብሎብሻል

  • @SofiyaBinteYimertube
    @SofiyaBinteYimertube 28 วันที่ผ่านมา +10

    እዛው ጠንክሪ ሀዩቲ ጎበዝ ያሰብሺው ስራም እሚበረታታነው የስደቱን ተይው ቢቸግርንጂ አረቦች አሁንላይ ከኛብሰው ቁጭብለዋል ኦዲታቸው እደው ተክብሮመኖርን ሙያህል ባገሩ የለም እህት እዛው ጠንክሪ

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 28 วันที่ผ่านมา

      በጣም ከኛ ብሰዋል

    • @Halima-tt8es
      @Halima-tt8es 28 วันที่ผ่านมา

      ​@@FreihaYaissn ደምሪኝ

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz 28 วันที่ผ่านมา +2

    ዛሬ ደግሞ አምር ብለሻል ማሻአላህ አላህ ያሰብሽው ያሳካልሽ ጤናሽን ይስጥሽ ሀዩ😍😍

  • @emutube345
    @emutube345 28 วันที่ผ่านมา +2

    ሀዩቲ እንኳን ደህና መጣሺ ወላሂ እዛዉ ጠክረሺ ስሪ ልጆችሺን እያየሺ ማማየ ዱኒያ እንደሁ አትሞላም የአረብ ሀገር ስራ ወላሂ ድሮ ቀረ በጣም ከፍቷል እዛዉ በርች

  • @user-jr3bb6dl4q
    @user-jr3bb6dl4q 28 วันที่ผ่านมา +1

    አረቤትካለው አሪፍነው እኔቦዶቦታ አድሚሊወንነው የገዛሑት ያውምወጣያለነው መቶ አምሳካሬ

  • @BgfFjfd
    @BgfFjfd 28 วันที่ผ่านมา +3

    ሠላም

  • @user-gi6xl9ub1s
    @user-gi6xl9ub1s 4 วันที่ผ่านมา

    እርሀዩገንበሰላምነዉየጠፋሸዉ❤

  • @user-rv9tb9qs1s
    @user-rv9tb9qs1s 28 วันที่ผ่านมา

    ሀዬቲ እንኳን ደህና መጣሽ እዛዉ ጠክረሺ ስሪ

  • @rahma-743
    @rahma-743 28 วันที่ผ่านมา +3

    ሀዩየ ወላሂ አትጪ እዛዉሥሪ ዉደ ከልጆችሽጋ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 28 วันที่ผ่านมา +1

    ሀዮ አምሮብሻል

  • @HayatMuhammadHayatMuhammad
    @HayatMuhammadHayatMuhammad 28 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ እራሱ እዴት ደስ እዳለኝ እኔም በቅርብ ልመጣነው በድአሽ ውዴ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 24 วันที่ผ่านมา

    ጠንክሪ እዛው ሀያቴ ከናማሬ አትለይ ውደ ግብርና አዋጭነው እርዝቅ ባረብአገር ብቻ አደለም

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 27 วันที่ผ่านมา

    ሀዩ በርቺ ውድ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 27 วันที่ผ่านมา

    በጣም ምርጥ ሀሳብነው ሀዩዬ ወላሂ አገርጠክረሽ ስሪማማዬ

  • @zedusman
    @zedusman 28 วันที่ผ่านมา

    ጠንካራ ሴት አደንቅሻለሁ ልጆቺሽን አላህ ያሳድግልሽ❤

  • @SisNem-wx9jq
    @SisNem-wx9jq 28 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ጥሩ ውሳኔ ወስነሻል እኛም ልንመጣ ነው

  • @user-nf6uh3zv3x
    @user-nf6uh3zv3x 28 วันที่ผ่านมา +1

    እሠይ ጥሩ ነዉ ዮልመድብሽ ሁለት ልጅ ትቶ መምጣት እስኪ ልጆችሺን አስቢ

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @user-gt1rd9bo9i
    @user-gt1rd9bo9i 25 วันที่ผ่านมา

    ማሽአላህበረቸ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 28 วันที่ผ่านมา

    በርች ሀዩቴ ❤❤❤አናሬ የኔ ልጅ ቢጤ እርሻ ተብሎ ሲጠራ ካፉ ያለውን ሳይውጠው ነው ድራሹ የሚጠፋው 😅😅😂😂😂

  • @fatimahhasan7008
    @fatimahhasan7008 28 วันที่ผ่านมา

    አይዞሸየኔውድ❤❤❤❤❤

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 27 วันที่ผ่านมา

    በርች

  • @belayadem
    @belayadem 28 วันที่ผ่านมา

    እዚያው ጠንክረሽ ስር በአላህ ተማምነሽ እርዝቅንሞት በአላህ እጅ ነው አላህ የፃፈልንን ነው የምንኖረው ለዚች ቀሪ ዱንያ ባለሽ ተብቃቅተሽ ከልጆችሽ ጋር ኑር

  • @mekiya917
    @mekiya917 28 วันที่ผ่านมา

    ለማረሙአታስቡየአረምማጥፊያመርጨትይቻላል👍👍

  • @kedigugam-bb5ug
    @kedigugam-bb5ug 28 วันที่ผ่านมา +2

    አታስጨንቂው ልጂሽን አወ ከበታችሽ ያሉትን እይ 😢 ስራ መስራትሽ አይከፋም

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 27 วันที่ผ่านมา

    ሰዉእሞታለሁአዪልምእኖራለሁነዉየሚለዉ፣፣ሰላምያርግልን፣ሀገራቺንንሰላምትሁንልን

  • @amenat2362
    @amenat2362 26 วันที่ผ่านมา

    እኔእራሱ ሰመጣ መሬት ገዝች ነዉ እህቴን እየዘራሁመሸጥነዉ😂

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 19 วันที่ผ่านมา

    እ ኛ አሸዋ አንገዛም የሚቆሮ እና ማስጫኔያብቻ ነዉ የምንከፍለዉ

  • @user-gi6xl9ub1s
    @user-gi6xl9ub1s 28 วันที่ผ่านมา

    የኔወድሀዩ❤ተይእራስሸንአላምነዉ❤😢😢ስዴትያዉስዴትነዉ

  • @kedigugam-bb5ug
    @kedigugam-bb5ug 28 วันที่ผ่านมา +2

    አወ እሱው እርዚቅሽን ይክፈትልሽ

  • @fatimahhasan7008
    @fatimahhasan7008 28 วันที่ผ่านมา

    ሰላምነሸማር❤❤❤❤❤❤

  • @rahmahrahmah3158
    @rahmahrahmah3158 28 วันที่ผ่านมา

    የኔማር❤ ስወድሸ

  • @zamzamzam6055
    @zamzamzam6055 28 วันที่ผ่านมา

    እኔም በጣም ነው ያዘኩብሺ በመሂድሺ ወላሂ

  • @kedigugam-bb5ug
    @kedigugam-bb5ug 28 วันที่ผ่านมา +1

    መጀመሪያ ተሻለሽ

  • @user-rt7my9he1p
    @user-rt7my9he1p 28 วันที่ผ่านมา

    ሀዪ አርፋ ሀሰብ ነው እህት

  • @hify6315
    @hify6315 28 วันที่ผ่านมา

    የኔጀገናበረች

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 27 วันที่ผ่านมา +1

    እኔኮ እናትና ልጅ እዴት እደሚያስቁኝ ወላሂ ሲከራከሩ ሲፎካከሩ😂😂😂😂ሀዩ እመኒኝ ትነድሚያለሽ አረብ ሀገር አትምጪ ወላሂ አስጠልቷል በዛላይ ጎበዝነሽ ባልሽም የዋህና ለሴት የሚመች አይነት ወድ ይመስለኛል ማለቴ የማይሰስትና በቤት ዉስጥ ሴትን የማይቆጣጠር አይነት ወድ ይመስለኛል ልጆችሽን ባልሽን ጥለሽ ተሰደሽ የሆነ ነገር ቢገጥምሽ በልጆችሽ በባልሽ ላይ የሆነነገር ቢፈጠር ትፀፀቻለሽ ያዉ ለማስታወስ ያክልጅ አላህ ክፉን ነገር ያርቅልን በባለፈዉ የተቢ ማለቴ ለምለም የለቀቀቺዉን ቢድዮ አይተሽዉ ከሆነ ሴትዮዋ ህፃን ልጇን ጥላ ተሰዳ ልጇ ከቤተሰብ ጋር እያለ ሚስማር እግሩን ወግታዉ ችላ ብለዉት በዛች ሰበብ እግሩን ተቆርጦባት ደም እምባነዉ ያለቀሰቺዉ እያለች ነበረ እኔ እያስፈራራሁሽ ሳይሆን ግን አርቆ ማሰብ አይከፋም ነዉ እሺ

  • @maranatatube4525
    @maranatatube4525 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 27 วันที่ผ่านมา

    አሁን ጎበዝሽ

  • @Sadiya333Sadiya33
    @Sadiya333Sadiya33 28 วันที่ผ่านมา

    ተሻለሺ

  • @hayatmhemdxxxxx819
    @hayatmhemdxxxxx819 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-iz9kh5rq4n
    @user-iz9kh5rq4n 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @user-gi4hm3eq1z
    @user-gi4hm3eq1z 24 วันที่ผ่านมา

    ውነቱንነው አናርየ የኔወድም ግብርናነውየማዋጣው ጭቃየን እረግጣለሁ ክክክክክክክክክክክክ የኛሀገርኑሮ እዚህ ሌላ እዛሌላሀሀሀሀሀሀሀሀ ሀዩ አናር አናር ውይ አሰለቸሽውኮ ሆሆሆ

  • @RdUb-r4f
    @RdUb-r4f 23 วันที่ผ่านมา

    Salami

  • @Sadiya333Sadiya33
    @Sadiya333Sadiya33 28 วันที่ผ่านมา

    እህት

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 28 วันที่ผ่านมา +3

    ወግዲወች ትዛዝ እያዘዛችሁ አሰሯት እዚህ ምንም አይገኝ ዱባይ እናሳኡዲ ኑሮ ውዲሆኖ ሰው በሰው ላይ ነው መዳሞችም አንፈልግም ምግባችሁን በራሳችው ይቻሉ ተብሎል ቅመሞች 😢😢😢😢😢

    • @Emuuser-cz7qs7pv3v
      @Emuuser-cz7qs7pv3v 25 วันที่ผ่านมา

      አወ ወላሂ ብዙ ልጆች ስራ አጥተው ተቀምጠዋል አየር ትኬትኳ አጥተው አገር ለመግባት ሳኡድ ምድር ስራ ጠፍቷል ጠለብ ካልሆነ

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 28 วันที่ผ่านมา

    ጉበዝ ሀዪየ በሀገረሺ ሰሪ እሱ ይሻልል

  • @abatezebiba
    @abatezebiba 28 วันที่ผ่านมา

    Hayu abatshi endet honu

  • @AlemnshYouTube
    @AlemnshYouTube 27 วันที่ผ่านมา

    እኔ ሀገር ለመግባት 10 ወር ቀርቶኝ በጣም ጨቆኛል ይህ ኢማን ማጣት ነውኮ ወላሂ😢😂

  • @kedigugam-bb5ug
    @kedigugam-bb5ug 28 วันที่ผ่านมา +1

    ገጠር ላም ገዝተሽ አርቢ

  • @Merem-ht7by
    @Merem-ht7by 28 วันที่ผ่านมา

    የርሻ ቦታ ስንት ቆርጥነው

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg 27 วันที่ผ่านมา

    ማን እዳገረ ወላሂ አረቦችም ጠግበዋል እዛው ሀገረሽ የሆነ ነገረ ስሪ ወላሂ እኔም ለወደፊት ላደኛየ ሀገሬ እገባለሁ ኢሻአላህ ወላሂ ስደት ዘግቶኛል

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 27 วันที่ผ่านมา +1

    አረተይ ልጅሺን አሳይን በቃ አድጓልኮ አሁን ምን ችግር አለዉ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 27 วันที่ผ่านมา

    ሀዩ ዱአ አድርጊና ሴትልጅ እድሰጥሽ ድጋሚ አርግዢ

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 28 วันที่ผ่านมา

    አወ ልጆ ትቱ45,000ከመስራት ልጂን ይዘ5ሺ ይበቂል፡፡

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181
    @allahmdulilaahallahmdulila2181 23 วันที่ผ่านมา

    እኔ እህቴነበራት መኪና ግን ኪሳራብቻ ነው ያርጋት አስርዜ ያበላሹባታል ማስበየጃው ብቻ ይነቅላል ውላሂ

  • @kedigugam-bb5ug
    @kedigugam-bb5ug 28 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ አትጨነቂ ዱኒያነወ ባልሽ ያስተዳድርሽ

  • @medna1100
    @medna1100 26 วันที่ผ่านมา

    ሀገር ልገባነበር ወላሂ ፈራሁ😢 አመጪምውይ ይሉኛል በደውልኩ ቁጥር አባቴ ያለቅሳል እህቶቸም እንደዛው እኔን ግን ማንም አልተረዳኝ እኔ እራሴም አልገባኝ ለመግባት ካስብኩኝ በህልሜ ሳይቀር የማየው መጥፎነው ግን ናፍቀውኛል 🎉እልገባሳስብም ይጨቀኛል እርምን ይሻለኛል የኔስከፋ ስባት አመት አንደኳን አልገባሁም😢

  • @መሬምቅመሟይትዩብ
    @መሬምቅመሟይትዩብ 27 วันที่ผ่านมา

    ሀያት እኔመሬም ነኝ ላይክ ሸር አድረርጊኝ ከፈተሁ ዮቶብ

  • @user-xl1mu8zx7j
    @user-xl1mu8zx7j 27 วันที่ผ่านมา

    ትክክክልነሺ ማሬ ሲምንቶ አሸዋ በጠም ተወዱዋል እኔ 115 ቆርቆሮ ቤቴ ለመሲገረፍ እነ ዙሪያ ዉሃ ልክ ለመዲረግ የ11 ወር ደሞዜ ጨርሼ እሲከአሁን አለለቀም ወለህ በወር 30 ሺ ነዉ ደሞዜ አሲቡት እንግዲ ግን መረረኝ ልጄ ነፈቀችኝ ኮንትረቴም ልየልቅ ነዉ እንደምንም ቤቴን ብጨርሲ እነ በሰለም ከዝች ሴትዮ ብለቀቅ ዱአ አዲርጉልኝ

    • @gyfh2237
      @gyfh2237 26 วันที่ผ่านมา

      አብሽር እኔም እንደዛው

  • @aumiaaaa7121
    @aumiaaaa7121 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qx9li2wu1u
    @user-qx9li2wu1u 28 วันที่ผ่านมา

    የት ሀገር ነሽ

  • @RdUb-r4f
    @RdUb-r4f 23 วันที่ผ่านมา

    Salami what

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 28 วันที่ผ่านมา

    ጉበዝአሁንአገድግሻለሁጠክረሽስሬአዛውአኔምከሁለት2ወርቡሀላልገባነው

  • @user-eq3wr3do3t
    @user-eq3wr3do3t 28 วันที่ผ่านมา

    የኔ ወንድሞችልክ እደ አኖር መሥራት አይፈልጉም የግብርና ሥራ ወላሂ ሤያናድዱ

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 28 วันที่ผ่านมา

      የኔም ልጅ ያፉን አይውጠውም የርሻ ወሬ ከተነሳበት ደሙ ይፈላል❤😢

  • @user-jg2rx4bc3z
    @user-jg2rx4bc3z 28 วันที่ผ่านมา +1

    የሞተሰው ይሻላል አላለይም የሞተይ

  • @Tybatube
    @Tybatube 27 วันที่ผ่านมา

    እስላም አሌኩም ወድ የአግሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ

  • @fatimaahmed7956
    @fatimaahmed7956 28 วันที่ผ่านมา

    ቤትተሺጦመኪናሆሆህ

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v 25 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ አረብ ሃገር ብለሽ አትመኝ አላህ ሰበብ አድርጎ እርዚቅሽን ከሱው ይክፈትልሽ

  • @djhs4135
    @djhs4135 28 วันที่ผ่านมา +3

    እረበጣምነበር ያዘኩብሽ እደውይሄንያህል መሮጥ ህመምሽንበቤትሽሳትታመሚይመገድመጀመርሽ አሁንግንደግብለሻል እሱነውየሚያምርብሽ

  • @user-ie5qc9cg4r
    @user-ie5qc9cg4r 28 วันที่ผ่านมา

    ግቢሽ ሰፊ ከሆነ ለራሱ ዶሮ እርባታ መስራት ትችያለሽ እዛዉ እቤትሽ ሆነሽ እዛዉ ሆነሽ ልጆችሽን አሳድጊ ለማት ረባ አዱንያ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 28 วันที่ผ่านมา

    ሀዮ እኔም ከቤቴ ስወጣ ጥርሴን አሞኝ በጣም አብጦ ወጣሁ ያየኝ ሁሉ ምነው እስከሚሻልሽ አቆይም ነበር እያሉኝ መልሸ ተሰደድኩ

  • @fafyyoutubefafyyoutube8389
    @fafyyoutubefafyyoutube8389 27 วันที่ผ่านมา

    እህቴ እደው እባክሽ አትምጭ ወላሂ አረቦቹ እራሱ ኑሮው ከብዶቼዋል እዛው ልጆችሽን አሳድጊ ወላሂ እኔ እራሱ እያመመሽ ደሴ መሄድሽ በጣም ነው ያናደደኝ እምሰሚኝ ይመስል ብቻየን እየተሳደብኩ ለሰው ቤት መቆመጥ እያልኩ አይተሽው እኔ 13 አመት የሰራሁበት ቤት አልመስለኝ አለ ስልችት ብያለሁ ምንም ስሪ እዛው ባልሽ ይሄን ቅጠል ማኘኩን ይተውና ይስራ እደው አሁን ያማረየን ናፍቆት ትችያለሽ እማየ ሲል የኔ ማር

  • @user-bp2fz3vd9p
    @user-bp2fz3vd9p 28 วันที่ผ่านมา +1

    ሀዩ እኔ ኮቦልቻ ህገ ውጥ ቦታ 2 ክፍል ያለው አለኝ ምን ትመክሪኛለሽ ኦሮሚያ ክልል ፈሮሶብኛል

    • @semirasemira5861
      @semirasemira5861 28 วันที่ผ่านมา

      እምገድ ዳር ካልሆነ አይፈርስም የት አከባቢ ነዉ እቡክ አስገቢ

    • @semirasemira5861
      @semirasemira5861 28 วันที่ผ่านมา

      ወሎ ቤት አይፈርስም ህጋዉይ ይሆናል እየተባለ ነዉ ምገድ የሚያገኘዉ ቤት ነዉ እየፈረሰ ያለዉ

    • @user-bp2fz3vd9p
      @user-bp2fz3vd9p 28 วันที่ผ่านมา

      @@semirasemira5861 በዩኔበርስቲው በላይ አካባቢ ነው ብለውኛል

    • @Halima-tt8es
      @Halima-tt8es 28 วันที่ผ่านมา

      ​@@semirasemira5861 ደምሪኝ ውዴ

  • @youtobe6437
    @youtobe6437 7 วันที่ผ่านมา

    ስታስቂኚ 1 ገመዲ 50 ካሪ ሜትር አላልሽም ከከከከከ 1 ገመዲ ማለት 600 ካሪ ነው

  • @seadi5
    @seadi5 28 วันที่ผ่านมา

    ሀያትለምንእካሜራላይልጥፍትያለሽእራቅአትይምእደ
    ብዙግዜአየሁሽልጥፍነውካሜራላይ

  • @user-xl1mu8zx7j
    @user-xl1mu8zx7j 27 วันที่ผ่านมา

    እኔ አንችን እየየዉ ሀገር ልገበ ወሰንኩኝ

  • @user-dp1jg7pe5h
    @user-dp1jg7pe5h 28 วันที่ผ่านมา

    አወ. አርፍሽ. ስሪ ሁለትኝ.እግርሽን አዳታነሽ. ስደት

  • @user-ie5qc9cg4r
    @user-ie5qc9cg4r 28 วันที่ผ่านมา +4

    ወላሂ የቢጨቅነዉ እጁ አረቦች ለራሱ ተቀይረዋል ኑሮም ተወዶባቸዋል ጥዋትም ማታም ኩብስ እየተበላ እኔ እደራሴ እዛዉ ተበረታች ነዉ የምልሽ ሳኡዉዲ እድሮዉ አደለም

  • @Merem-ht7by
    @Merem-ht7by 28 วันที่ผ่านมา

    የት ሀግር ነው 50ሺ ቦታ ያለው የት ነው ያለሽውእኔ እፈልጋለሁ

    • @fouzfouz8624
      @fouzfouz8624 28 วันที่ผ่านมา

      ወግዲ ናት

    • @Merem-ht7by
      @Merem-ht7by 28 วันที่ผ่านมา

      @@fouzfouz8624 ውይይ ለዛነው እርካሽ ቦታ ያለው ወደመካይ ወደከሜሴነው ብየ በጣም ነበር የገረመኝ ምክንያቱም እኔ ለራሴ የርሻመሬት እንድ ቁርጥ ከግማሽ የገዛሁት የዛሬ አመት 40000መቶሺየገዛሁት

    • @gyfh2237
      @gyfh2237 26 วันที่ผ่านมา

      ኩንትራት ነው ወይስ ዘላለም

    • @Emuuser-cz7qs7pv3v
      @Emuuser-cz7qs7pv3v 25 วันที่ผ่านมา

      ኩንትራት ይሆናልጂ አይገኝም ለጭራሽ አመት አርሶ ለመልቀቅ ይኖራል

  • @ZzZz-g2f
    @ZzZz-g2f 28 วันที่ผ่านมา

    አረሀዩ ገነቴ ባዶቦታ ሰባት መቶሽ ትሽጦል

  • @amenat2362
    @amenat2362 26 วันที่ผ่านมา

    በቃ እዛዉ ስሪ ይሻልሻል የዱባይ ስራ በጨቅላትሺነዉእሚያቆምሺ

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 28 วันที่ผ่านมา

    Hayuy.menalbet.sebskrayeb.betargij

  • @Sadiya333Sadiya33
    @Sadiya333Sadiya33 28 วันที่ผ่านมา

    ተሻለሺ

  • @RdUb-r4f
    @RdUb-r4f 23 วันที่ผ่านมา

    Salami

  • @Sadiya333Sadiya33
    @Sadiya333Sadiya33 28 วันที่ผ่านมา

    እህት

  • @RdUb-r4f
    @RdUb-r4f 23 วันที่ผ่านมา

    Salami

  • @Sadiya333Sadiya33
    @Sadiya333Sadiya33 28 วันที่ผ่านมา

    እህት