ተከዳው ስደተኞች ከእኔ ተማሩ ቦታዬን ከዱኝ😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 573

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa หลายเดือนก่อน +37

    አይዞሽ ውዴ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb หลายเดือนก่อน +77

    የኔ ቆንጆ ስውርዋ ማርያምን አልቅሰሽ ለምኛት ሀቅሽን ታስመልስልሻለች

    • @MizanTube-cw1df
      @MizanTube-cw1df หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @AliAlkaabi-x2g
      @AliAlkaabi-x2g หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j หลายเดือนก่อน +7

      ስዉሯማርያም የእኔን የተመሰቃቀለ ህይወቴን አስተካክላልኛለች ክብርና ምስጋና ይግባት እናቴ ቃላት የለኝም ታምሯን ለመመስከር እኔም ኮሜንት ፅፌላታለሁ ካየችዉ

    • @newcyberia3330
      @newcyberia3330 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @sunyaali2072
      @sunyaali2072 หลายเดือนก่อน +4

      ማርያም ራሷንም ከሞት ያላዳነች እደት ሰዎችን ትረዳለች ምን አይነት አዕምሮ ቢኖራችሑ ነው ግን? አዕምሮ ካላስተዋለ ያገት ሸክም ነው ይባላል እውነት ነው ለካ

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 หลายเดือนก่อน +33

    ያማል በእውነት ላብሽን እመብርሐን ታስመልስልሽ ሱባኤ ግቢ ና ጠይቃት እመብርሐንን አይዞሽ ለበጎ ይሆናል

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه หลายเดือนก่อน

      Emebrehan.yedkamshn.tasmelslsh😢😢😢😢

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 หลายเดือนก่อน

      እማብርሐን ደግሞ ማን ነት?​@@الدوسري-ي4ه

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه หลายเดือนก่อน

      @@belayshebo3149 Leanne.adelem.yestafkut
      Lemtawkat.leersanew

    • @ddddddddddsd
      @ddddddddddsd หลายเดือนก่อน

      እመብርሀን ማለት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የወለደች እመ ብዙሐን❤❤❤❤ተብላ ለአለም አማላጂ የተስጠች በረከታችን ናት❤❤❤❤❤❤❤እመብርሐን❤❤❤❤❤አመ ብርሐን ❤❤❤❤እመብርሐን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉​@@belayshebo3149

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o หลายเดือนก่อน

      ​@belayshebo31አንች አታውቂትም የሙሀመድ ብችላ49

  • @jamilamohamed4143
    @jamilamohamed4143 หลายเดือนก่อน +16

    አይዞሺ እህት አሳዘሺን የሥደትን ችግር የሚያውቀውያው የተሰደደ ብቻ ነው ጠካራ ሁኝ ሁሉም ነገር ያልፈን አችይ ጤነከሆሺ ሁሉም
    ነገር ይሥተካከላን አጋጣሚ ነው ያየሁሺ አይቼ ማለፍ አልቻልኩም

  • @ayutube144
    @ayutube144  หลายเดือนก่อน +65

    ማንንም አትመኑ ሁሉም ነገር ዛሬ ከመረጃ እና በውል በፊርማ ካልተደገፋችሁ ከባድ ነው😢

    • @AseressetegeAserse
      @AseressetegeAserse หลายเดือนก่อน +3

      አዩ አየዞሽ እህቴ ለስደት እህቶችሽ ሰላደረሽልን እናመሰግናለን 🙏

    • @አሲሁሉምለበጎነው
      @አሲሁሉምለበጎነው หลายเดือนก่อน

      ወይኔ

    • @fentaye9663
      @fentaye9663 หลายเดือนก่อน

      በጣም ያሳዝናል አይዝሽ እህቴ

    • @umuyserassukura307
      @umuyserassukura307 หลายเดือนก่อน +4

      @@ayutube144 ወለሂ ያሰው ሀቅ ምትበሉት ያውመል ቂያመ ስራጥ አይሸጋርም ያንን የሰው ሀቅ ከልከፈላ
      በናንታ እምነት አለቅም አራ አሏህን ፊሩ
      ወይም ፈጠራቹን ፊሩ ያሰው ሀቅ ምትበሉ ሰዎች
      እንደው ያስመልሰቹሁ

    • @umuyserassukura307
      @umuyserassukura307 หลายเดือนก่อน +1

      @@ayutube144 አብሽር አሏህ ያታሸለውን እርዝቅ ይስጥሽ

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye หลายเดือนก่อน +20

    እኔ ህገወጥ የምግዛት ህልምም የለኝም እህቶቼ አትግዙ ካርታና ፕላን ከሌለዉ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j หลายเดือนก่อน +5

    ማማዬ ስዉሯ ገዳም ሄጄ እሚሳናት የለም እባክሽ ብዙ ሰዎች ገንዘባቸዉን ቤታቸዉን በሀሰት ተከሰዉ ተክደዉ ስዉሯ ማርያምገዳም ፀሎት አሲዘዉ ንፁህ ገንዘባቸዉ በእጃቸዉ አስመልሰዋል የድካምሽን ዋጋ ይመለስልሻ እኔ ብዙ ሰዎች ምስክርነት ሲሰጡ ሰምቻለሁ እባክሽ ተስፋ አትቁረጭ ስዉራ ገዳም እሚል ዩቲብ ቻናል አለ ገብተሽ አድምጭ ምስክርነትን የገዳሙ አድራሻዉ ደብረብረሀነዉ

  • @biscuitgedam1416
    @biscuitgedam1416 หลายเดือนก่อน +13

    ወይኔ ሰው ሁሉ ተጨካክኗል አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያያል

  • @ethioonline-iv4lq
    @ethioonline-iv4lq หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ብረታት ይሁንሽ የኔ😢 ፉላጊዬ❤ አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው እስኪ ሆድ የቻለው!

  • @Jalal-x4f
    @Jalal-x4f หลายเดือนก่อน +10

    አይዞሽ የኔ ዉዴ 😭😭

  • @wollo1630
    @wollo1630 หลายเดือนก่อน +10

    አይዞሺ እሕቴ ተረጋጊ ያች ያለው የትም አይሔድም

  • @hiwattube
    @hiwattube หลายเดือนก่อน +15

    ኡፍፍፍኡፍፍፍ ምን ጉድ ነው ፈጣሪን የማይፈሩ በተለይ የሀረብ ሀገር ብር የአላግባቡ የምትበሉ ፈጣሪ ይፈርዳል😢😢

  • @فاطمهعمار-ع1ع
    @فاطمهعمار-ع1ع หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አቅሽን ይመልስልሽ እግዚአብሔርን ለመኝ እሱ ምን ይሳነዋል 🥰😢

  • @tube8393
    @tube8393 หลายเดือนก่อน +8

    መግቢያሺ ላይ ያረግሺዉ ኡሥታዝ ካሊድ በትክክል በጣም አተን አይወዱህም ነገር ግን ለራሣቸዉ ጥቅም ሢሉ አይናቸዉን በጨዉ አጥበዉ ይመጣሉ አለ 😭😭😭ትክክል ደረሦብኛል በጎደኞቸ ተከድቻለሁ እኔም

    • @HabshiEthio-yi2xb
      @HabshiEthio-yi2xb หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ እህት እኔም 18000 ሽ ሪያል ተከድቻለሁ ብቻ ህመም በሽተኛ ሆንኩ በለቅሶ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @dalo0o4a
      @dalo0o4a หลายเดือนก่อน

      😢​@@HabshiEthio-yi2xb

    • @dalo0o4a
      @dalo0o4a หลายเดือนก่อน

      ​@@HabshiEthio-yi2xbየአላህ ሰወችን ግን ማሰብ አቆመዴ የሰውሀቅ ዱኒያላይ ብቻ ነው የመጠቅመው ለአኼራው ደሞ የሳትነው የኔ እህት አብሽሪ

    • @FOZISEID-g7k
      @FOZISEID-g7k หลายเดือนก่อน

      ​@HabshiEthio-yi2xb የኔ ውድ 😢😢😢 አላህ ይፍረድሽ ከባድ ነው ገንዘብ የስጋ ቁራጭ ነው

  • @ዊንታ
    @ዊንታ หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ውድ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሻል ሀቅሽን ያወጣልሽ

  • @RahmuTube
    @RahmuTube หลายเดือนก่อน +14

    አይዞሽ አላህ የልታሰበው ሪዝቅ ይወፍቅሽ ያረብ ወላሂ ከባድ ነው ኡፍፍ💔💔

    • @Gurage4
      @Gurage4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤ የምወድሸ የኛ መከራ አያልቅ😢

  • @muntiyase649
    @muntiyase649 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ ፅለሎት አርጊ ለበጎ ነው ይስተካከልልሻል

  • @ማህሌት
    @ማህሌት หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሺ እግዚአብሔር ይርዳሺ አዩዬ ለበጎ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅሺ 😢😢😢

  • @GrDgg
    @GrDgg หลายเดือนก่อน +2

    አብሽሪ ሀቅሽን አላሀ ያውጣልሽ ሀቅ ዬትም አይሄም እሻአላሀ እስኪ ማንም የከተማ ወጠጤ ከምትባርታቱ እነዚያን ስደተኞችን እናብርታታ ቻናልዋን አሳድጉላት የበለጠውን ታገኛለች ኡፍፍ አይዞኝ አላሀ ካቺጋ ይሁንም ማማዬ

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n หลายเดือนก่อน +6

    ያረቢየ እደዉ ሰቱዉ ነዉ ልባችንን የሚሰብሩን አላህዉያ አተ ጠብቀኝ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህቴ እኔም ተከደቻቸለው የውም ከዘመዶች ገዝች ግን ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ ሰርቸ ተክቸዋለው ቤት ባልገዛም ገንዘቤን ግን ሰርች ተከውት አንችም እህቴ አይዞሽ ሀቅሽን የስደት ድካምሽን እግዚአብሔር ያሰጥሽ

  • @SemiraMekete
    @SemiraMekete หลายเดือนก่อน +10

    እህቶቸ ቤትም ሆነ ቦታ ስታስገዙ በተሰብን በደንብ አሥረዱ ቦታዉ ወይም ቤቱ ስንተኛ ገዥ ነኝ የሚለዉን አጣሩ እኔ የገጠመኝ ኮንዶሚኒየም ሳስገዛ የሸጠልኝ ሠዉ እሡም ገዝቶት ነዉ ስም ለማዞር እናቴ ስትቀርብ ቤቱ እዳ አለበት ስሙም ያለዉ በሸጠልኝ ሣይሆን በሌላ ሠዉ ነዉ አቅርቡት ስንባል ሽጦ ለሥራ አገር ቀይሯል የሆነዉ ግን አጋጣሚ ያክስቴ ባል ስለሚያቀዉ በስራ ምክንያት በስልክ ደዉሎ አስረድቶት መቶ ምስክርነት ሠቶልኝ የራሴ ሆነልኝ ። ስለዚህ ተጠንቀቁ ለማለት ነዉ

    • @susuethio-h3u
      @susuethio-h3u หลายเดือนก่อน

      አላህ ይጠብቀኝ የኔም ቦታ የገዛሁት ሰው ሺጦ ሌላ አገር ነው ብለዋል በኋላ ችግር ይፈጥርብኝ ይሆን እንዴ ቤት ሰርቼበታለሁ ቦታ ነበር ህጋዊ አይደለም የቦታ የሚባል ነው

    • @SemiraMekete
      @SemiraMekete หลายเดือนก่อน

      @@susuethio-h3u የራሱ ነዉ ወይስ እሱም ገዝቶት ??ገዝቶት ከሆነ አንች ዉለቻ ስጨርሽ የመጀመሪያዉ ጋር ነዉ እምጨርሽዉ

    • @susuethio-h3u
      @susuethio-h3u หลายเดือนก่อน

      @@SemiraMekete የራሱ ነው ብለውኛል

    • @SemiraMekete
      @SemiraMekete หลายเดือนก่อน

      @@susuethio-h3u አብሽሪ

    • @ራህማመሀመድ-ዀ4ሐ
      @ራህማመሀመድ-ዀ4ሐ หลายเดือนก่อน +1

      እረ እኔም ባለፈው ገዝቸነበር 7መቶሽ ግን ከሁለትሰውነው ማለቴ ባለመሪቶ ገምሶ ለሊላ ሽጡለትነበር ከዛ ተጉኑደግሜ ከሸጠውሌላ የራሱ ነበረው መጀመሪያ ከሸጠለትሰውየጋ ተመካክረው 4መቶ ካሬ ለኔ ሸጠልኝ ሁለቱም ፈልመዋል በፍርድቤት ምስክር ቤተሰቦቸም አቅርበው ሻጩቹውም አቅርበው አሁን ደግሞ የሳን ስሰማ ሰጋሁኝ ያረቢ😢

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt1438 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል የኔ ውዴ አይዞሽ እግዚአብሔር ሐቂሺን ይመልስልሽ 🙏🙏😢😢

  • @عزيزهمحمد-ش8ش
    @عزيزهمحمد-ش8ش หลายเดือนก่อน +11

    ጉድ ከዚህ በላይ ማድረግ ነበረብሽ ብራችሁን ያዙ ሀገር ለመግባት እሩጫ እዛ ስንሄድ እርይ መስሪያ በትንሹ 700.000 ሊኖረን ይገባል ሴቶችዬ ይሄን. ለመያዝ ቀላል ነው ብራችሁን ያዘ አትሞኙ

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት አይ እኛ ስደተኞችኮ በቃ ለፍቶ መና ነን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @አቦዘንፀጋው
    @አቦዘንፀጋው หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ ሳቅሽን በቅርብ ያርግልሽ

  • @lilyyonatan6593
    @lilyyonatan6593 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ እማ

  • @Merryloverasha1
    @Merryloverasha1 หลายเดือนก่อน

    ልክነሽ ቤተስብ እኛ አፍስን ምናመጣው ነው ሚመስላቸው ደም እንደ ምንተፋ የት ያቁና ሃቅሽን አምላክ ይመልስልሽ

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህታችን ሁሉም ለበጎነው😢😢😢

  • @MesiYouTube-ry3qv
    @MesiYouTube-ry3qv หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ማማዬሁሉም ለበጎነው ለአርሴምዬ ና ዘብር ገብርኤል በለሽ ፀሎት አርጊ ምንም ነገር ሳያስቀሩ ሀቅሽን ይመልሱልሻል እመኒኝ ዘበር ገብርኤል በጣም ፈጣን መልስ ይሰጥሻል አይዞሽ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው หลายเดือนก่อน +7

    አብሽሪ ይክሰታል ግን የፈለገ ይሁን በስደት ልውጥ ይኖራል አትበይ ልጄሽ ፍቅርሽ ታግኘው እህት ይቅር ንብረት ጠፊ ነው የቀን ውጭሽ ካገኘሽ ብዙ አትሞኝ ልጄሽን ሽታሽ ያስፈልጋታል የካዳው ነው ዘላለም በረካ እርካታ አያገኝም የሰው ንብረት ሀቅ ዞሮ ይነካል

    • @Felenatan263
      @Felenatan263 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ሀሳብ ነው በስደት ለውጥ ፣0000000 ብቻ

  • @ahelamahelam-ri7ch
    @ahelamahelam-ri7ch หลายเดือนก่อน

    አይዞሽየኔእህትአላህየተሻለውንይስጥሽ
    አብሽሪጠንካራሁኚልፋትሽከንቱአይቅር❤❤❤❤

  • @RahlHabte
    @RahlHabte หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህቴ የደርድብት ነው ምያቀው አይዞሽ እግዚአብሔር አለ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 หลายเดือนก่อน +2

    ቤተስብ እስከ መቼ እየተረድ ይኖራሉ ሁሉም ለራሱ ነው እሚያስበው የተስደድን ስዎች እባካቹ በተለይ አረብ አገር ያላቹ የዋሆች ነው ቤተስቦች ሁሉም ባይሆኑም በአሁኑ ጊዜ በጣም ኩፉዎች ሆነዋል እናቶች ከነሱ ጋር ላሉ ልጆች ነው እሚያደሉት እና ገንዘባቹ ያዙ ስትሄድ ገንዘብ ከሌላቹ አይፈልጋቹሁም ውሽታሞች ናቸው ቤተስብም ቢሆን

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር ሀቅሺን ይመልሥልሺ ባለ ቦታዉ ትክክል ነዉ ሀቅን ካልፈራ መክዳት መብቱ ነዉ እኔ ህጋዊ ቦታ ባለቤቱ ሙታበት 1 ዲ አመት ልጂ አለዉ አባቱ ቢሸጥልሺ ልጂ ሢያዲግ የከሥሻል ብለዉ ነዉ የተዉኩት ልጁ 18 ት አመት ሢመላዉ ከከፉ ማፍርስ ይቻላል አሉ ተዉኩት ሠዉ ከፍቶል 😢😢 ሠዉ ከዳተኛ ሁኗል 😢

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ተ6ኀ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ተ6ኀ หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የኔ እህት
    ወንድሜ የኔ ቦታ አሲዞ የሱ ቤት ሰራ ያ ቦታ አልተመለሰም ሲጠየቅ ብዙ ምክንያት ያወራል ሁሉም ለጥቅሙ ነው የሚሯሯጠው
    ስለዚህ ሰው ከፍቷል ቅመሞችዬ ለራሳችሁ ኑሩ ብዙ ሰው አትመኑ 😢

  • @TtYy-mf2ot
    @TtYy-mf2ot หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሺ እህቴ እግዚአብሔር ሀቅሺን አያስበላብሺ

  • @MeskarmTesfayeNtant
    @MeskarmTesfayeNtant หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህቴ 🥹🥹

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu หลายเดือนก่อน +2

    ሃቅሽን አላህ ይመልሥልሽ😢😢የኔሚስኪን ትንሽብር ሥጭው ይመልሥልሻል ልቡያውቃል የሡ እዳልሆነ😢😢

  • @Vvcxcgggggc
    @Vvcxcgggggc หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ እህቴ

  • @lisen888
    @lisen888 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ

  • @Hanan-pz1ox
    @Hanan-pz1ox หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የኔዉድ እግዚያብሔር አቅሽን አይቀይረዉ❤❤❤

  • @سميرةحسن-ب1ف
    @سميرةحسن-ب1ف หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ አላህ የለፋሽበትን ያች ያርግልሽ

  • @HhBh-i4g
    @HhBh-i4g หลายเดือนก่อน +6

    በዚ ሳአት የምፈራ ነገረ ሂዱ አጥሩ እሺ ብለዉ ዝም ግን አንድ ቀን በጠላቴ ሰማሁ ወረቀቱ ተከልከለዋል ለዛነዉ ዝም ያሉኝ በሰዉ ቤት ጨርቄ ጥዬ ላበድ ነዉ ደሞ የገዛሁት ሰባት መቶሺ😢😢😢😢😢😢😢

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه หลายเดือนก่อน

      Subfield.yaz.emebrehann.temastenot

    • @welotube463
      @welotube463 หลายเดือนก่อน

      የምን ወረቀት ነው😢😢

    • @HhBh-i4g
      @HhBh-i4g หลายเดือนก่อน

      @@welotube463 የባለ ንብረቱ ፊርማ ማለት ነዉ እሱ ከሌለ ኪሳራ ነዉ

  • @hayatሀያትዬቲብ
    @hayatሀያትዬቲብ 29 วันที่ผ่านมา

    የኔ እህት አይዞሽ

  • @AsterTube12
    @AsterTube12 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢አይዞሺ የሰደትን ችግር ደካም የቀማሰ የውለ😢😢እፉፉፉ እግዚሔቤር የረደሸ

  • @yousefalali2488
    @yousefalali2488 หลายเดือนก่อน

    አብሽር ነገም ሌላ ከነው አሺ ብቻ ጠንኪር ጤና ባነ ነገም ትረኪቢ ኢንሻአላ❤❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ አዩዬ እኔም አውቀዋለሁ መከዳትን ስድስት አመት የለፋሁበትን አጎዴ ከዳኝ እዚሁ አረብ ሀገር በመሆነ ሰርቸ አገኘሁት አመት ሙሉ ያለማቋረጥ አልቅሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንባዬ ታብሷል ጠንክሪ እግዚአብሔር ሀቅሽን አያስበላብሽ

  • @AwetTube
    @AwetTube หลายเดือนก่อน

    አይዛሸ ማማዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሸ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ หลายเดือนก่อน +4

    ቆይ እደት አባትሽ ከባለመሬቱ ጋር አልተፈራረመም ምርጥ ትምርት ነው ለኔ ቦታ ልገዛ አስቤ አለሁ አላህ ሀቅሽን ያስመልስልሽ

    • @fአላህወኪል
      @fአላህወኪል หลายเดือนก่อน

      ቦታ ወድ ነው አሉ እኔም አሰቢ ነብር

    • @ራህመትወለየዋ
      @ራህመትወለየዋ หลายเดือนก่อน

      ህጋዊግዙ እህትቺ ፊረማደሞጥሩነዉ ስገዙመፈራርም እኔእናቴ ቦታስገዛልኚ ህጋዊነዉ ግን ፍርድቤትነዉ ያሰፈረመቸዉ ስለዚህፊረማጥሩነዉ አለበዛከባድነዉወላሂ

  • @HeymanoteHeymanote
    @HeymanoteHeymanote หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን 😢😢

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 หลายเดือนก่อน +1

    ለድንግል ማርያም ንገሪያት የኔ ዉድ ሀቅሸን ታገኘለሸ ጠይቂ በፀሎት

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል😢😢😢😢

  • @tsegiyeabatelij7153
    @tsegiyeabatelij7153 หลายเดือนก่อน +7

    አይዞሽ ብቻሽን አይደለሽም እኔ ስድስት አመት አረብ ሀገር የለፋውበት ቤት መንግስት አፍርሶብኝ ትላንትና ነው የሰማሁት 1,500,000 ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @LeylaButajira
    @LeylaButajira หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ውዴ ሀላህ ያቃል 😢😢😢😢😢

  • @ggfcff6131
    @ggfcff6131 หลายเดือนก่อน +1

    የኔናት. አብሽሪ. አይዞሽ አላህ. የበለጠነገር. ይስጥሽ

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ หลายเดือนก่อน +4

    አብርሽ ወዴ አላህ የበለጥ ይስጥሽ

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ หลายเดือนก่อน

    የእኔም ተክጃለሁ ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጤናየ ደህናነኝ ጌዜዬ ተቃጠለ ልቤተሠበረጂ

  • @mabartkonjo878
    @mabartkonjo878 หลายเดือนก่อน +4

    ወዪ ዘድሮ ምንይሻላል አይዞሺ ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ

  • @eeee8580
    @eeee8580 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሸ ይብዛ አይዞሸ ከላይም ፀፈውልሻል ስውራ ማርያም ሂጂ እውነት ታስመልስልሻለች ወይም ዘብር ገብርኤል ሄደሸ ላባትች ተናገር ፀሎት ይይዙልሻል ቅድስ ገብርኤል መሬትሸን ያስመልስልሻል እማ ወይም ስለት ታሳይ ዝም ብለሸ አትቀበጭ በቆራጥነተ ተነሽ እመብርሀን ታስመልስልሸ 😢😢😢 አይዞሸ ውድ እህቴ ታማል ተስፈሸ ሰው ሳይሆኝ እግዝአብሔር ነው ብዘ ሰወች ተመልስላቸዋል

  • @እሙሙራድ-ሸ7ጠ
    @እሙሙራድ-ሸ7ጠ หลายเดือนก่อน +9

    አይዞሺ የስደት እህቴ አብሺሬ ሁሉም ለበጎ ነው ጠንካራ ሁኝ እንዳትሰበሬ

  • @makyhshehicho909
    @makyhshehicho909 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እኔም አጋጥሞኛል እደዚ አይነት ብቻ በጊዜ ደርሰውልኛል ቤተሰብ

  • @DfDf-j6r
    @DfDf-j6r หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽእህቴእግዚአብሔርይማርሽ

  • @FBEthio-ፋንቱ-tube
    @FBEthio-ፋንቱ-tube หลายเดือนก่อน

    እውነት ይሄ ነገር እኔንም አጋጥሞኛል አዩዬ አይዞሽ ለላ ገንዘብ ጨምሬ ነው ያስፈረምኩት ይመስለኛል አንች አሁን የሁለተኛውን ሰውዬ ነው መጠየቅ የምችው ግን በቻልሽው ነገር በሽምግልና አስዥው

  • @asterAdamu
    @asterAdamu หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ አምላክ ሀቅሽን ያሰጥሽ እንዲህም አለ እኔራሱ ከገዢ ገዝቼ ዋናው ባለመሬቱ አልፈረመም ሌላ ቦታ ነው የሸጠልኝ አንዴ መልሱልኝ ተፀፅቻለሁ አንዴ ምናምን እያለ ውዝግብ ላይ ነኝ ይህን ስሰማ ተጨነቁሁ እኮ አምላኬ ሆይ😢😢

  • @shesho4631
    @shesho4631 29 วันที่ผ่านมา

    አይዙሸ እግዛብሔር ያላሰብሸውን ይሰጥሸ ገንዘብ ጠፊ ነው አች ደናሁኝ ለበጎነው እሸ

  • @aselefgeletaw4829
    @aselefgeletaw4829 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሺ እሔታችን

  • @MestawotMediaመስታውትሚዲያ
    @MestawotMediaመስታውትሚዲያ หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ዉዴ ሁሉም ነገር ያልፋል

  • @Zynbmohimmad-uo7zo
    @Zynbmohimmad-uo7zo หลายเดือนก่อน

    በቃ የኛመጨረሻ እሄነዉ ሰት ተገብግበን ገብተን መገንእች አለም አይዞሺማሬ አሁንም ተሰፈአትቁረጭ በገዘብ የማይገኚ ጤና ይዘሻለል ነገሌላቀንነዉ አብሺ😢😢😢😢😢😢

  • @HayatAhamde
    @HayatAhamde หลายเดือนก่อน

    አይዞሽአላህየበለጠይስጥሽእ,ህት

  • @Sojoo-m3z
    @Sojoo-m3z 28 วันที่ผ่านมา

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይዞሽ አላህ ይዘንልሽ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 หลายเดือนก่อน

    አይዞሺ እፍፍፍ ይሰውረን በእውነት ስደት አድክሞናል ይሰውረን😢😢😢

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 หลายเดือนก่อน

    አይይይ ሀቅሽን እዳያስበላብሽ አላህ ግን ጥፋት አጥፍተሻል እህት 6 አመት ሙሉ እደት ሳትፈራረሚ ትቀመጫለሽ አሁን ያለንበት ጊዜ እኳን ባዳ የእናትም ልጅ አይታመን ብቻ ፈጣሪ ያግዝሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @bety16tube
    @bety16tube หลายเดือนก่อน

    ሀዬ በእዉነት እንደት እዳሳዘሽ አይ የእኛ ነገር እህቴ ፈጣሪ የልፍትሽን ገንዘብ በእጅሽ እድገባልሽ ፀሎቴ ነዉ አይዞሽ እህቴ እመብርሀን ትርዳሽ

  • @Fsfg-h5t
    @Fsfg-h5t หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ አላህ ሀቅሽን ይስጥሽ

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ ሃቅሽን እግዚአብሔር ያስመልስልሽ እኔም በራሴ ቤተሰብ የገዛውት ቦታ ተሽጦ ምንም የለለኝ ባዶ ሰው ሁኛለሁ

  • @ZdZd-xv9pf
    @ZdZd-xv9pf หลายเดือนก่อน +6

    አው ብዙ ሰው ተከድቶዋል የኔም እህቴ የገዛቹ መሬት ደግመው የሌላ ሰው ሸጡባት ያጎቴ ልጅም እነደዛው ተሸጦባት ግን አስመለሰች አልሃምዱሊላህ

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu หลายเดือนก่อน

      ሰውግን ተጨካክኗል😢😢

  • @sofiamiftah3003
    @sofiamiftah3003 หลายเดือนก่อน

    ,የኔ ዉድ ፈረሰብኝ እንጂ እኔም ያንቺ ደርሶብኝ ነበር ስገዛ ስጠይቃቸዉ ታካብጃለሽ ብለዉ ተቆጡኝ መጨረሻ ሰዉዬዮ ሰምቶ ያዘብኝ 20,000 ከፍዬዉ ፈረመልኝ መጨረሻዉም ፈረሰብኝ ትክክል ነሽ ዋናዉ ባለመሬት መኖር አለበት 😭😭

  • @ToybaYmam-u6m
    @ToybaYmam-u6m หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆጆ አብሽሪ አሏህ ያግዝሽ

  • @Merryloverasha1
    @Merryloverasha1 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እማም ላክ የላብሽን ሃቅሽን በግራም በቀኝም አርጋ በጅሽ ታስገባልሽ አይዞሽ እህቴ

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE หลายเดือนก่อน

    የነማር አይዞሽ ድካምሽን እግዚአብሔር አምላክ ይመልሥ❤❤👍👍👍👈👈👈👈🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Hayuyoutub
    @Hayuyoutub หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ የኔም ሁለቴ ገዝተዉልኛል ግን ሙሉ ብር ሳይከፈል በቀብድ ነዉ ያስፈረሟቸዉ ቤተሠቦቼ ሙሉ ብር አይከፈልም ካለ ፊርማ

    • @DenkuyeTube
      @DenkuyeTube หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ😢

  • @ekrambekele9973
    @ekrambekele9973 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይርዳን ሀቃችንንን እኔም 3 አመት በክርክር ላይ 😢😢 አብሽሪ. እህቶች ግን ተጠንቀቁ

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ በጣም ያማል

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እማ ኡፍ የኛ ነገር

    • @DenkuyeTube
      @DenkuyeTube หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ😢

  • @geni2791
    @geni2791 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ጉዴ እኔም እንዳንቺ እንዳልሆን በማርያም😢😢 2አመት ሊሆነው ነው ከተገዛ ግን የገጠር መሬት ተለዋውጠው ነው እኔ የገዛዋት ሴትዮ ከሌላ ሰውዬ ላይ ነው የለወጠችው ግን ውሉ ላይ ገልጻለች ከማን እንደለወጠች እንዴት እንደለወጠች ምናምን እና ሰውዬ እናቴን ሲያገኛት እስካሁን እኔነኝ የምገብረው ከአሁን በኋላ እናንተ ገብሩ ይላታል እና ምን ልሁን ጨነቀኝ እኮ ካርታ ማሰራት እችል ነበር ግን ለዚ እኔ መሄድ አለብኝ ፈጣሪዬ ሰውረኝ ከባድ ነው አይዞሽ እህቴ አምላክ ሀቅሽን ይመልስልሽ😥😭

  • @MistaMista-xx8if
    @MistaMista-xx8if หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @YyQ-m6x
    @YyQ-m6x หลายเดือนก่อน

    ኣዛሽ የኒ ኢሄት እግዚአብሔር ይካሰሽ 😢

  • @Tube-wj5jv
    @Tube-wj5jv หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ አላህ ያስተካክልልሽ እኔ ጥያቄ ምሳሌ ለኛ ስሸጥ ለኛ ሚፈርመው የመጀመራው ባለ እዞታው ነው ወይ ሊላኛው ነው ለምሳሌ ዋናው ለሊላ ሰው ሽጦት ከሆነ እኔ ብገዛ የቱኞቹ ናቸው ሚፈርሙት የመጀመራ ባለ እዞታው ወይ የተሸጠለት ሰውዬ ገዢ ከገዢ ለማለት ፈልጌ ነው

    • @ayutube144
      @ayutube144  หลายเดือนก่อน

      @@Tube-wj5jv ሲሻሻጡ የነበረው ውል ላይ ይፈርማሉ ለምሳሌ ዋና ባለመሬቱ ለመጀመሪያ ግዜ ከሸጠ አንቺ ሶስተኛ ከሆንሽ ያ ውል ላይ ዋናው የፈረመበት አለ እሱን ተረክበይ በስርአት ማየት አለብሽ!

  • @FiriHadad
    @FiriHadad หลายเดือนก่อน +3

    እኔየም እደዛ ነው ቦታየ ጠለመኝ ለክርክር ነኝ ያለሁት እባካቹ ፆሎት አርጉልኝ በሽማግለ ተይዞ እሽ ብሎኛል ግን ብር ጨምር አለኝ ችግር የለም እጨምራለሁ ግን ቦታየ ለላ ሰው ደፍቶኝ ነው ለህግ ነው ያለው😢

    • @ساره-س7ث4ق
      @ساره-س7ث4ق หลายเดือนก่อน

      እመብርሃን ትርዳሽ😢😢😢ኡፉ

    • @Meazi-mv7nv
      @Meazi-mv7nv หลายเดือนก่อน

      ስዉሯ ማርያምን ተከተይኝ ለምስክር አብቂኝ በያት

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu หลายเดือนก่อน

      ብር ጨምራችሁ ታረቁ ሱብሃን አላህ

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 หลายเดือนก่อน

    ኣይዞሽ ውዴ ሁሉ ይሃልፋል ሂወት ብቻ ነጭ ኣትድገምን ገንዘብ ሓላፍ ነው ጸልይ እግዛብሄር ገንዘብሽ ይመልሽ ✝️✝️✝️✝️ ጸልይ

  • @AmA-iq2sx
    @AmA-iq2sx หลายเดือนก่อน

    አይዞሺ እግዜቤሄር ይርዳሺ

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ውዴ በስመ አብ እንዴት እንደሚከብድ እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንም እንዳንቺ ነው የገዛነው ዛሬ ሰው በጣም ከባድዋ ለምን እንደሆነ አላውቅም ሰው ተጨቃክዋል

  • @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ
    @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የበለጠውን ይተካሽ

  • @GrDgg
    @GrDgg หลายเดือนก่อน +1

    የድውል ምልክትዋን ተጫኩልሽ አብሽሪ

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ዉድ

    • @DenkuyeTube
      @DenkuyeTube หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ😢

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ ማማየ😢

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 หลายเดือนก่อน +3

    ሃቅሽን እግዚዓብሔር ያስመልስልሽ ከባድ ነው ሰውን መካድ ከባድ ነው እሱም በምድርም በሰማይም ዋጋውን ያገኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ነገር ነው የማይታመን ነው እደት ሳይፈርም እነሱ ቤቱን ያስተካክላሉ ሰውየውስ ብሩን ተቀብሎ ከሆነ ባይፈርምም እግዚአብሔርን አይፈራምደ ? አንችስ 2 ዓመት ሙሉ ምን እደተፈጠረ ሰለቤትሽ እደት ዝም ትያለሽ ለሁሉም እግዚአብሔር የልፋትሽን አያሳጣሽ ይርዳሽ

  • @hayatassen2820
    @hayatassen2820 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ.የኔዉድ.እኔም.የገቱ.ቀማሽነኝ.አብሽሪ