Getachew is a legend he was from the modern era back then and till date the lyrics and the rithem work. As a piassa guy from Addis the vibe he created leaves on. Hats off Gech.
Getachew is a legend from Ager Fiker Tiatheher he was from the modern era back then and till date the lyrics and the rithem work. As a piassa guy from Addis the vibe he created leaves on. Hats off Gech.
Oh My Childhood, Aww Thank you Mr. Getachew. New album please, please please I want my future children to have such a wonderful childhood memory as mine
Getachew is a legend he was from the modern era back then and till date the lyrics and the rhythm works for future generations. As a piassa guy from Addis the vibe he created leaves on. Hats off Gech.
ይህ ዘመን የድሮ ነው ዋውው ያምራል ትዝታ ወደዋላ
አዲሱ ገበያ ሰፈረ ያለችው ሻይ ቤት ትዝ አለችን
ወይ ትዝታ
ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የድሮ ዘፈን ቆይቶ ሲሰማ አቤት ውበቱ፣ማማሩ😍እናመሠግናለን ሠይፍሻ😘
I am Eritrean from usa, I never heard this singer before, I really like his performance. He is a legend. One love to all people.
He was famous back in the day
ጌቾ ኣዲስ ኣበባ ላይ ዝነኛ ነበር
Getachew is a legend he was from the modern era back then and till date the lyrics and the rithem work. As a piassa guy from Addis the vibe he created leaves on.
Hats off Gech.
Getachew is a legend from Ager Fiker Tiatheher he was from the modern era back then and till date the lyrics and the rithem work. As a piassa guy from Addis the vibe he created leaves on.
Hats off Gech.
Yes..He didint have much advertisement and tour then..other singers they were make tour throughout the country including asmera...but he didint..
ጌቹ የአገር ፍቅር ጀግና ሁሌም በልባችን አለክ ለወገን ያለክ አመለካከት ይበቃል እንወድሀላን
ቡና የዝክር ኪነ ጥበብ ውበት የሙዚቃ ጥግ ነው።
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❗️
ዋውውዉ..... 19 82 G.C
እኩያ አቻ የሌለው የሙዚቃ ስራዎች የተለቀቁበት ዓመታት እንዴት ውብና መልካም ነበሩ ።
ዛሬ ታይተን ነገ ለምንጠፋው
በ2 ሜትር ጨርቅ ለምንሸኘው
ለዚህ ትራፊ ዓለም ለለማይሞላው
...... ተገዳድለን በዘረኝነት
........ ተጨካክን በምቀኝነት
.. ተወጥረን በሣጥናኤል ትእቢት
ተጥለን ሳንቀር በራሳችን ክፋት
እንመለስ በአምላካችን ምህረት
እንድንሆን ንስሀ ፍሬ መስዋዕት
ጌቾ እንኳን አየንህ ። ሀገር ማለት ትዝታ ናት ! ጎበዝ ሙዚቀኞች በየዘመኑ የሚኩሏት ። ይህን ሙዚቃ ስሰማው ሰማንያዎቹ መጀመሪያ ወደነበረችው ኢትዮጵያ ወሰደኝ ። ትምህርት ቤቱ ፣ ሰፈሩ ፣ ሰው ፣ መንገዱ ፣ ሎንችናው ሁሉ ሳይቀር ። በዕድሜ ጎርመስ ያሉት እዚህ ዘፈን ውስጥ በጣም መስማት የሚፈልጓት ቦታ አለች ። እርሷን ሰባ ጊዜ እያጠነጠኑ ደጋግመው እየሰሙ ሲፍነከነኩ በጣም ትዝ ይለኛል 😃👌
ጌቾ በጣም ብቃት ያለው ድምፃዊ ነው ። 30 ዓመት በፊት የሰራውን ሙዚቃ ከባንዱ ጋር ምንም አይነት ልምምድ ሳያደርግ በቀጥታ ማይክ ይዞ ነው የዘፈነው ። ጀግና ሙዚቀኛ ነው ልናከብረው ልናደንቀው ይገባል በርታልን።
Amazing voice after 30 years unbelievable!!
ያገሬ ልጆች 💚💛❤ በያላችሁበት ምድር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ! ያሰባችሁትን እግዜር ያሳካላችሁ። አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በጣም እናመሰግናለን የልጅነት ጊዜዬን ስለአስታወስከኝ ሰይፍሻ
የልጅነቴ ምርጥ ከምላቸው የነበረ ድምፃዊ ከረጅም አመት ቦሃላ በሙሉ ብቃቱ በመከሰቱ ተደስቻለሁ። 👏👏👏
ሰይፉ እንደዚህ የተረሱትን አውጣ ዛሬ ቁምነገር ሰራህ ተባረክ
ልክ ብለሻል
የዱሮ ሙዚቃ እኮ ነፍስ አለው
ጌቾ ስላየሁ ደስ ብሎኛል።
oldies ..i remember my childhood ..good to see you Gecho.
ምርጥ እግዳ የምር ዴግመህ ጋብዘው ለትውልድ የምጠቅም ሰው ያስፈልጋናል ድምፁ ዴግሞ
እኳን በደህና መጣህ ውድ ጌታቸው ጋዲሳ በጣም ደስ ይላል
Still Fresh & powerfull amazing voice! Wooow!! Tnx a lot gecho.tnx seifu.
ሴፉ ዛሬገና ቁምነገር ሰራህ
Golden voice and respected personality. love him a lot
"ይፈላ ቡና፣ ይፈላ ሻይ።"❤
Thank you Mr. Getacew Gadisa. I was grade 9 student when this iconic , very famous music was released in the 1990s.
Newcastle
ውይይ የጠፋ ሰው ጌች በህይወት አለህ?
ዋው ዋው በትዝታ ወደ ሁዋላ በ1982 አም የመጀመሪያ አፍላ የማፍቀርና የፈነዳውበትን ዘመን ያስታውሰኛል:: ጌቾን ከልቤ ነው የማደንቀው!!
"እባካችሁ ሰዎች መላ መላ....."
እዚህ የሚፖስተው ሁላ..."የልጅነት ዘመኔ ትዝ አለኝ" ይላል....የኔ ቢጤ ሽማግሌዎች እና አሮጊቶች።
ለማንኛውም እናመሰግናለን ጌች!!
Woww Amazing music.
የልጅነት ትዝታ አቤት ትላንት ማማሩ ደግ ዘመን
Amazing no change in his voice after 30 years. U are blessed Gecho
ይህን ዘፈን አየር ጤና ኃይስኩል ተማሪ በነበርኩበት ጊዜ በጣም አስታውሰዋለሁ ~ በሚኒሚዲያ የጌቾ ዘፈን ይለቀቅ ነበር ~ ስለአገር የዘፈነውም ዘፈን የሚረሳ አይደለም ~ አቤት የድምጽ ለዛው ~ በነገራችን ላይ ዛሬ ስመለከተው ከሽመልስ አበራ (ጆሮ) ጋር ተመሳስሎብኛል
ዋዉ ትዝታ እረጅም እድሜ እመኝልካለው
This is one of my fav music of all time,wow Glad I heard again after a long time
Gecho....temecheyehegn....from Nairobi kenya....
የኛ ዘመን የምንበላው አርቴፊሻል ፍቅራችን አርቴፊሻል ሁሉ ነገራችን አርቴፊሻል የእውነት በእናንተ ዘመን የነበረ ወጣት ግን ምንኛ የታደለ ነበር ሙዚቃን በምግብና በውሃ መልክ እየለገሰው የኖረ አባቴ እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥልኝ
wow i remember this music when I was a child. wow where have you been so long
Me to.
እናንተ ልጆች ናቹ ስማቹ ይነግረናል። በኛ ግዜ እነዚህ ስሞች አልነበሩም
የአሁን ትውልድ ሻይ ወይም ቡና ሳይሆን የሚፈላው የሰው ደም ነው እያፈላ ያለው ካጣም ራሱን ያፈላል
ሀሀሀሀሀሀሀ
😂😂😂😂
@kann sein 😆😊😉
Kkkkkkkkk
እውነት ብለዋል የኔ ዘመድ ኣገላለጹ ገረመኝ
Oh My Childhood, Aww Thank you Mr. Getachew. New album please, please please I want my future children to have such a wonderful childhood memory as mine
ጌቾ የ መድሐኔያለም ያራዳ ልጅ ። አቤት ትዝታ
የድሮ ዘፈኖች እንዴት ያረካሉ ሁሉም ድሮ ቀረ
ጌታቸው ጋዲሳ! የህይወት ተሞክሮው: ነግግሩ: አስተሳሰቡ ሁሉ መልካም የሆነ ምርጥ ሰው ነው:: ለሀገሩ ያለውን ፍቅር: ለሰው ልጆች ያለውን ክብር እና ቅንነቱን ከንግግሩ ማየት ይቻላል:: ለአሁኑ ትውልድ ከእሱ ትልቅ ትምህርት ማግኘት ይችላል::
Oh my God . I couldn't believe it Good to see you Arttist Getachew.
Allah bless you peace peace peace peace for Ethiopia 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹 🙏
ደሥ ያለኝ ምን ማለት ነዉ ተብሎ ሲጠየቅ እኔም አላቀዉም ያለዉ ነገር😍😍😍
(ሰይፍ እስኪ ላልገባን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ትርጉሙን በፊዴል ይንገረን🙏🙏
የድሮ ዘፈን ዋው አሪፍነው
አይ ዘመን : አይ ኢትዮጵያ💚💛❤️
ጋሽ ጌች በጣም እንወድወታለን ሲጠፉ
እንደ ገና ድምፃቸው እያማረነውእዴ
የሚመጠው ምንድነው ሚስጥሩ እኔሸይ
ነውምርጫየ😁😁
ንብ እየላሰ እንዴት አያምርበት
@@surafeltsegayewoldestadik7626 ክክክክክክክክክክክክ
Gech you throw me back to OLD and Lovely Time!!! One Love ETHIOPIA
he is still amazing .
በቀጣዩ ዓመታት ድንቅ ደራሲያን እና ገጣሚያን ጥሩ የሙዚቃ ዜማ ሰርተው ያስደምጡ ዘንድ ልዩ ተሰጥቶ ያለው ሰው ነውና ሰይፉ እናመሰግናለን ።
ለሰይፉ፦ 'እንዲህ ዓይነት' እንግዶችን ስትጋብዝ ጊዜውን ገፋ ማድረግህን ወድጄልሃለሁ - በርታ። ከጊዜ ወደ ጊዜ ይህ ዝግጅትህ እያማረበት ነው፤ አንተም ራስህን በበጎ ጎን በደንብ እየለወጥህ ነው።
ጌቾ ከ 30አመት በኃላ የሚገርም ነው አቦ ይመችህ
ጨዋ ዘፈን አቤት ሲያምር
ቻል አርጊው የሚለውን ዘፈኑን ስድስተኛ ክፍል የሙዚቃ ክፍለ ጊዜ እዘፍነው ነበር ያኔ በደጉ ዘመን።
እድሜ የሳጥን እናመሰግናቸዋለን
ሰይፉዬ ስወድህ ሳከብርህ እግዚአብሄር ከነቤተስብህ ይጠብቅህ ፕሮግራምህን በናፍቆት ነው የምጠብቀው ሃሳቤን የምረሳበት ይሄንን ቀን ነው
Seifu the firest time you doing good job
my God is it my eye and ear?....Getcho is back ….sweet for our ears
ይመችህ ሰይፍሻ ምርጥ ሰው አቀረብክልን
The one and the only Getachew Gadissa
Andegna new woww
የድሮ የዓመት አስፔዛዬን ለዛሬ መቼ ለሳምንት ይብቃና ።
ሃጢያቶች እጅግ በዝቶ
በደል ክፋታችን ገርጥቶ
ጌታ መፍራት ከምድር ጠፍቶ
በልባችን ከአምላክ ርቆ
ተንኮል ጥላቻን ሰንቆ
ከዘመኑ ወርቅ የዘይቱ ቆርቆሮ
እዚህ ደረስን የድሮ ዘመን ተናፍቆ
ወድጄ አይደለም የሆንኩት ብቸኛ
ስቀርበው ከሆነ ተንኮለኛ
ሳቀርበው ከሆነ ስውር ዘረኛ
አይሻልም ወይ ድሀ ብቸኛ
ከዚህ ዘመን መልካም ጓደኛ
ይግደለኝ ይዛ ዘመን የድሮ ምቀኛ
አይ ድምፅ አንደኛ ነው👌👌
Seyefesh yene mare you know how to lift up ....
ጣፋጭ ድምጹ እንዳለ ነው ምንም አልተቀየረም፡ we love you ጌቾ
Wow wede hola wesedege yehe zefen siweta 1982 ye 4 kefele temari neberku Thank you getachew Gaddisa.
ጌችዬ ይሄን ዙፈን ስወደው ይፈላ በና የኔ ዘመን አይደለም ግን ግዜ አይሽረውም ዘፈኑ ይፈላ ቡና
እነዚህን የመሰሉ ሙዚቀኞች በሰማንበት ጆሮ እነ ስም ኣይጠሬ ቀለዱብን እኮ ጎበዝ
በወርቃማ ዘመን ድንቅ አርቲስቶችን አምጣልን ሰይፉ ።
አንጋፋው .....
ሙሃሙድ አህመድ
አለማየሁ እሸቴ
መልካሙ ተበጀ
አስቴር አዋቂ
ቴድሮስ ታደሰ
ሂሩት በቀለ
ፀሃዬ ዩሃንስ
ንዋይ ደቡብ
ፀጋዬ እሸቱ
አረጋህኝ ወራሽ
......ሌሎችን የተረሱ ካሉበት አምጣልን ።
Sing for me....Ethiopia lemileta shega....from Nairobi
ዉብ ሀገሬ ምን ያደርጋል የራሳችንን ማየት ተሰኖን የምዕራቡን አለም እየተከተልን ምጠቅመንን ትተን በማይጠቅመን ስንባላ። በጣም ያሳዝናል አይዞሽ ኢትዮጱያ አገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበል🇪🇹❤️❤️❤️
U absolutely right wendeme!
ለካ ይፈላ ቡና ይፈላ ሻይ እኚ አባት ናቸው ሚያዜሙት አላውቃቸውም ነበር እንደገረመኝ በጣም ሚወደድ ሥብእናን ነው ያየሁባቸው💜
አረባክሸ ዘፈኑ የወጣለት እንዳልጨፈርሸበት ኮስተር ብለሽ እኚ ናቸው ትያለሽ
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
ግሩም ድምፃዊ፤ ሸጋ ምክር። የያኔው ድምፅ እንዳለ ነው - እንዲያውም አምሮና ተውቦ።
I was a boy 1982 EC. ...the time was go bye....sad..long life gachoo..
I used to sing all the lyrics back in 80s ..that was one of my first music in my childood next to Neway Debebe's Ayaya
ትዝታ አለኝ በዚህ ዘፈን ልጅነቴን ያስታውሠኛል
Memory..love this music
Reminded me those beautiful times, olompya!!
You take me back to my happy place my childhood memories you have golden voice love all your songs l wish I can see you live one day
ይፈላ ቡና ሻይ የልጅነት music 😂😍👍
He still doing good getachew gadisa
Long live Getch! God bless our beloved country!
ቅኔ ካላሳበደ ሙዚቃ
ብቻ ይሆናል ብቻ ቃና!!👌👍
Wowww 👌
Gecho long live
ውይኔ ትዝታ
Wow Gechi
የልጅነት ትዝታዪ።
በቀላሉ ሰይፉ ይሄ ዘፈን ሲወጣ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ነበረው ቢያንስ 20ዓመቱ ቢሆን አሁን ላይ 50 ዓመቱ ነው በትንሹ ስለዚህ እድሜው ብጠይቁት ከ30 አሳልፎት አያውቅም እድሜው ስለሚያስጨንቀው ነው ሁሉንም ተጋባዥ እንግዶቹን እድሜ የሚጠይቀው።
ወይ ጎድ እስከዛሪ የት ኑሮ ነው በጣም እወደዋለሁ ጌች የምንግዜም ምርጥ
ወደ Elementary class ወደ ነበርኩበት ትዝታ መለስከኝ
በዕረፍት ጊዜ እንስማው ነበር
ዛሬ ከ30 ዓመት በሃላ በስደት ሆኖ ሲሰማ በጣም ልብ ያስብሳል ።
🥦💛💚🧡🧡🕊🕊🕊
My batch
I remember this music when I was child amazing
Waw menem Aletekeyerm Demteh Betam konjo Geatachew Edemena Tena yesetehe .
ጌታቸው ድምፁ አልተቀየረም ይኸ ዘፈን ሢወጣ ሀረር ትዝ ይለኛል አንደኛ መንገድ ሣምሶን ሆቴል
Aye seyfu arkathe atechalm eko
ጌቾ እንኳን ደህና መጣህ ያን ጥሩ ጊዜ አስታወስከን ::
OMG Still he is amazing
ዋው!ዋው!!!!!!
ወይ ጊዜ ... ይሄ በመገናኛ አካባቢ፡ በአዲስ አበባ የዘርፈሽዋል ሰፈር ትዝታ ነው፡፡ ይገርማል፡፡ የአሚቼዎች(ኢትዮ_ዔርትራዎች) ሰፈር ከዘርፈሽዋል አለፍ ብሎ... የኔ እየሩሣሌም ቤት አካባቢ ... ሃሃሃ ... በ1982 E.C.
Getachew is a legend he was from the modern era back then and till date the lyrics and the rhythm works for future generations.
As a piassa guy from Addis the vibe he created leaves on.
Hats off Gech.
ጌች አንበሳ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Ydegemmmmm!*!!💯 respect