መጋቢ አዲስ ህዝቡን በሳቅ ጨረሱት | " ምን በወጣት ነው ማርያም አንተን የምታማልደው" | Ethiopia
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- #Ethiopia #Yegna_Tube
መጋቢ አዲስ ህዝቡን በሳቅ ጨረሱት| " ምን በወጣት ነው ማርያም አንተን የምታማልደው" | Ethiopia
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #gobeze_sisay #ጎበዜ_ሲሳይ #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና #ሸዋ_ሮቢት #shewa_robit #kobo
#woldiya #Raya #Wektawi #ወቅታዊ
ልዩ የሰላም ምግብ ነው የተሰጠን
ረዥም እድሜ ሙሉ ጤና ይስጥልን
የእውቀት ጎተራ የሆኑ ምርጥ ኢትዮጵያዊም አባት መምህር መጋቢ ሀዲስ እሸቱ!!
“ ህዝቡን በሳቅ ጨረሱት” የሚለው ተራ አርእስት የመልክቱን ቁም ነገር ያደብዝዛል
👍👍
You r right
Lik nw
መጋቢ እዲሰ እሸቱ የኢትዩጵያ እንቁ ሰወድወት እኮ በሰማም ጸጋዉን ያብዛልወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይሰጠወት እውነት ነው መቼ ልብ አለን መቼ ጆሮ አለን
ጥሩ ትምህርት ነው
ተመቸሀኝ ጌታን
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
እርጂም እድሜ ይስጥልን አባታችኝ እኛም ሰምተን በተግባር የምንኖር ያድርገን
የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጥልን
እረ ልክ ነው ስሙን ብቻ ነው የያዝነው
ፈጣሪ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
I love this great man
I am not fade up to hear his lecture he is intelegent
I am proud of you
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
መጋቢ አዲስ እሸቱ የኢትዮጵያ እንቁ ስወድወት እኮ በስማም ።ጸጋውን ያብዛልወት
ትግሥትየደምርኝውዴቤተሠብእንሁን
ፀጋዉ ንያብዛልኽ መምኽር በርታ
እግዛብሄር ይባርኮት እድሜ ክጤና ጋር ይስጦት ስሜ ካለ ይስማ አገር ከእጅ ከወድቀ ማንሳት ከባድነው የአገራችን ፅንፈኞች ቆም ብላችሁ አስቡ💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም ይሄ ቀለል ያለ የቅርስ አሰራር በጣም ግርም ይለኛል።መምህር ቃለህይዎት ያሰማልን ትክክል ብለዋል
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ስላም መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
መጋቢ ሃዲስ እሸቱ ዓለማየሁ ብሩህ አዕምሮ ያላቸው አንደበተ ርቱዕ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
እውነተኛ አባት እድሜና ጤና ይስጥልኝ በምንም መልኩ ከመስመሮ እንዳይወጡ
ክበር መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ።
የሰላም ዋጋው
ዘለዓለማዊ ሃብተ ስላሴ
በዘለዓለማዊ እድሜ ስላሴ ሲባዛ ነው
🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈
ቃለህወትን ያሰማልን
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
ወንድምደምረኝበቅንነት
ተጠቃሚዎቹ እራሳቸው ስለሆኑ ከዚህ የተለየ ውሳኔ መጠበቅ የዋህነት ነው !!!
"ህዝቡን በሳቅ ጨርሱት" ከማለት ይልቅ ቁም ነገሩን ማጉላት ይሻል ነበር። የተናገሩትማ ልብ ካልነው የሚያስለቅስ ነበር።
ወገን 😍 ሰብስክራይብ አድርጉኝ ሰብስክራይብ ላድርጋችሁ 🙏
ወገን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ሰብስክራይብ ላድርጋችሁ 🙏
እናተ ውሾች
እያዛናኑ የሚያሥተምሩ ምሩሕ መምሕር እድሜና ጢና ይሥጥዎት ኢትዮጽያና ሕዝቦቿ ለዘለአለም ይኑሩልን
አዩት ንጉሱን ግርማ ሞገሱን የ አፋር አናብስት መሪ ሀሠን ከረሙን 👍🤔🇪🇹ጀግናችን ነክ ሁሌም 👍
ሎሬት አለሙ በጣም በጣም እናሠሰግናለን እኛ ያለነዉ በአረብ አገር ነዉ ምግባቸዉ ሁሉ ስካር ነዉ በሽታችንን እፋጠነዉ ነዉ
ምረታብ
እኮ መምህሬ!
Honestly this guy is amazing
በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ።🙋♂️
ፈጣሪ በአንድነት ያቁመን፣ኢትዮጵያን ይጠብቅልን!🇪🇹
😀😀😀
በዚህ ዘመን የፈዘዘ ብዙ ነገር ያመልጠዋል::
Kale hiwoten yasemalen.!!!!
እድሜና ጤና ይሥጥልን ብሩህ አይምሮ የማይጠገብ ትምህርት
ለሚሰማና በደንብ ላደመጠ ሰዉ ይህ ትልቅ ትምህርት ሰጪ መልዕክት ነዉ። አትዮጵያዊያን ሆይ የምንኖረዉን ብቻ እንናገር።
እውነት ነው የሰው ዋጋው የክርስቶስ ደም ነው
Kale hiwot yasemalen Abatachen regime edeme ena tena yestlin 💕🙏💕❤
ዋው
እውነትን መስማት ከፈለገህ መጋቢ ሐዲስ እሸቱን አዳምጥ
Megabie Hadis Haymanot:- Excellent message that make nation to stand “Unit”.
ምናለ አንዳንድ ጊዜ
ትክክክልልልል ። በጣም የሚያሥፈራ ግዜ ነው ።። ምን ዋጋ አለው በምድር ላይ ያሉት ሠዎች ሁሉ መሥማት አቁመዋል ።በአሽሽ በአልኮል ደንዝዘው ንግግርም ጆሯቸው አይሠማማም ጠቀሣሞ አይናቸው አያይም ጫት አፍጦቶት ግን አያይም ፨፨፨፨፨፨፨፨፧፧፦፦፦😭😭😭😭😭😭😭😭
መምህር :- አንድ ነገር ከቦታው ሲርቅ ዋጋው ይጨምራል ብለዋል ታዲያ ከክልሉ የወጣና የራቀ አማራ ለምን ዋጋው ወረደ ለምን ዋጋ አጣ ?
ከመጋቢ አዲስነት ወደ ኮሜዲያንንነት ያሳፍራል አሁን የሚሳቅበት ጊዜ አይደለም የሚታዘንበት እንጅ ትልቁን ማዕረግ እንደዚህ ማውረድ።
Plz የሰማችሁትን ተግባራዊ አድርጉ ላልሰሙ አሰሙ God bless 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopian and peoples !!!
Ethiopian should come together and bring peace before things be comes over
‹‹…ነፍስን የገደለ ሰው ሰዎችን ሁሉ እንደገደለ ነው፤ ሕያው ያደረጋትም ሰው ሰዎችን ሁሉ ሕያው እንዳደረገ ነው…. ››
ቁርኣን(5፡32)
አላህ ሐገራችንን ብሎም ዓለምን ሰላም ያድርጋት!
አሚን
በየመድረኩ ትደሰኩራላችሁ ሀገሪቷ ግና እለት እለት ልጆቿን እያጣች ነው ህዝቡን ተውት ይህንን ስልጣን ለያዙት የብልጽግና አውሬዎች ንገሯቸው
እንሂን አባትበጣምነው የማከብራቸው የሚሰጡ ን የሚሰጡን ምከር ቀላ ል አይደለም እኛ የሚሰማ ጀሮ ቢኖረን የሚያስብ ጭቅላት ጥሩ ነበር
የእውቀት ባህር ግን እርሶ እንዳሉትም አዳማጭ ሰሚ ተግባራዊ አድራጊ የለም ማስተዋሉን ያድለን
መሪጌታ አስተምህሮት ሁልጊዜ እሰማቸዋለሁ ።ህዝቡም መንግስትም መስማት ብቻ ሆነ። ተግባር ዜሮ ሆን።
really you ate different!!
ሰላማዊት የምትባል ሚስት ነች ከአገር ብን ብየ እንድጠፋ ያደረገችኝ ።
እስጣን ላይ ያሉ ሰወች ለምን አይጋለጡም መቼነውስ የሚጋለጡት
ወንድምደምረኝበቅንነትሠብሥክራይብ
❤❤❤❤❤❤❤❤
Ewunet,new
Labs asetewele tenagere
አቤት መጋቢ ሀዲስ ይመቾት
እነ አብይ ናቸው ችግሮቹ ግን እርሶ ባለስልጣኖቻችን ብለው ይሸፍኑታል ።
Tesakelegn bilo wele menager meselechet yametale andande zem malet teru like teddy afro
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
edmena tena ystilign
ስለ ሠላም ማስተማሩ ያስመሠግናል። ግን ፀሐይና ከዋክብትን ፧ አጽናፈአለምን የሠራ ፤ ሰማይ ዙፋኑ ምድር የእግሩ መርገጫ የሆነው ፤ ኢየሱስን ከመቃብር ያወጣው እሱ እግዚአብሔር በበረት አልተወለደም ። በበረት የተወለደው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ለይተን አናስቀምጥ። ቅዱስ ቃሉ ይነበብ። ትሁት ከሆኑ ይህን ያንብቡ። ( ማቲዎስ 11: 25 ,26 ).እየሱስ ራሱ ይህን መስክሮአል። እንማማር በቀረው አጭር ግዜ ምእመኑን ይዘን ወደ ገደል አንግባ። ስለ ቅን አስተሳሰቦ አመሠግናለው።
ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ነው:: በትክክል ገልፀውታል::ጨርሰሽ አምቢቢው እንጂ ለምን እስከ 25 ብቻ??
በዚህ መስማት አስጸያፊ በሆነበት ወቅት እርሶ በጥሞና ማድመጥ መታደል ነው።
MEGABI HADIS
BETAM GOBEZ NACHEW TERU ASTEMARI NACHEW.
Uገሯ በነፍጠኞች ደምታለች።
ያናፍጥክ አቦ
@@tsionabebe9105 አንቺ ቡልጋ ቅማንት
ኮመዲው ሰባኪ
Great comedian! Tell us exactly!’ This is fact.
This the prediction of Abiy Ahmed Goverment policy. Enough is enough !
እኒ አባት ወሬ እያለቀባቸው ነው መሰለኝ
የራሳቸውን አውርተው የሰው ሳያዳምጡ የሚወጡ ኢህአዴጋዊ ሹማምንቶች ናቸው። በመክፈቻ ንግግር ተለማምደውታል።
መጨረሻ ዘመን ቤተ ያበዛ አያጥ ጋጉንቸር ሚኖርበት 8ሺ ደረስ/ ስንሞት ምን ያዘን ስማች እሬሳ ሚባለው
መጋቢዉ ሲኮምኩ ያምርባቸዋል። ስለሰላም ለነግሩን ማይክ ይዘዉ የአንድ ሃይማኖት ተከታዮች ናቸዉ ጸረ ሰላም ብለዉ አረፋት። እባክዎን የእርስዎ ሃይማኖት ተከታዮች የያዙትን የሰላም ሰንደቅ ያሳዮን ልሙጡን ማለቴ አይደለም።እብድና ዘበናይ የልቡን ይናገራል የሚለዉ አባባል ትክከል መሆኑን ያሳየ ምርጥ ንግግር ነዉ። በእርግጥ እርስዎ ከየትኛዉ እንደሆኑ እርግጠኛ አይደለሁም። በንግግርዎ ያጨበጨቡልዎት ድንኩዋን ሰባሪዎች ግን ማፈሪያ ናችሁና አፍረንባችሁ።ሰዉ እንዴት እድሜ ልኩን ያጨበጭባል?
አብይ ይሄ አጭበርባሪ በአፉ እየሰበከ ህዝቡን ገደለ
Egi degemo hula Amhara Ena Oromo endesedebu hula selerasachew ayawerum
መምሩ ንግግርዎ መልካም ነው ግን ፕሮቴስታንቱንና ሙስሊሙን አሽረው ኦርቶዶክሱን ምነው ዘለሉ? ስለ ማርያም አማላጅነት እውቀቱ ካላቸው ጋር ቁጭ ብለው ተነጋገሩ :: ጴንጤ ማርያም አእንድታማልደው መቼም አይፈልግም ምን በወጣት ስላሉ ነው ቢወጣትም ባይወጣትም:: እሷ ንፅህት የክርስቶስ እናት መሆኗን ግን ጴንጤዎች በሚገባ ያውቃሉ
Idime ina tena kenebetesebo
Er leb seten gata hoy
ምንም ሥለማታማልድ ነው
ምን በወጣት አንተን የምታማልደው ከሀዲ
Laba😂😂😂
And the point ??? Ke andu hasab wede andu hasab 🏃🏃with out point
አውቀህ ሞተሃል
Alagabheme.anta.doma
Dankoro
@@hhnahhna5136
እግዚአብሔር ፡አክብሮ፡የፈጠረውን፡ፍጡር፡መሳደብ፡አይገባውም።
ፍርድ፡ያሰጣል፤
ወንድሙን፡የሰደበ፡የዘለአለም፡ቅጣት፡አለበት።
በፍቅርና፡በነጻነት፡እንኑር።
አለማወቅ ችግር ነው
የጭንቅላት ደሀ!! ስታሳዝን።
😂😂😂😂😂😂 ኧረ ወዴት እየሄድን ነው th-cam.com/video/Dz3u69P99Xs/w-d-xo.html
ሚሊዮኖችን ያስለቀሰዉ የታዳጊዋ የፍቅር ታሪክ th-cam.com/video/Xa3VS8WjhLM/w-d-xo.html
ምኑም አይጥመኝም በተለይ ድምፁ
ወንድምደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁን
ሙህሩ
Denez yehea temeheret eko le sew lej negn yekerta le kebt sijemer yezane tesemalek duzz
Alex ...አሸብር
እንዲጥምህ የጠበበ አዕምሮህ ውስጥ ስኳር ጨምርበት ።
This man when will pearch the gospel he want be a comedian nonsense
Kkkk sebeka new endy hhhhh
ደንቆሮ እንደዚህ እየተባለ ነው በsocial media ችግር ሚፈጠረው ካልገባህ ዝም በል
@@Dani20bc dankoro
ወገን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ሰብስክራይብ ላድርጋችሁ
ዋው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው
ዋው