የካሜሮኑ ግጭት እና የኮካዋ አቅርቦት እጥረት ያስከተለው የዋጋ ንረት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2024
  • የኮኮዋ ፍላጎት በከፍተኛ መጠን በመጨመሩ፣ በዓለም ገበያ ላይ ያለው ዋጋ፣ እስከ ዛሬ ባልታየ መጠን እንዲንር አድርጎታል። በዚህም ላይ፣ ዋናው የኮኮዋ ምርት መናኸሪያ በነበረው የካሜሮን ደቡብ ምዕራብ ክልል፣ ለገበያ የሚውል በቂ ምርት አልተገኘም።
    የምርቱ ማነስ መንሥኤ፣ እንደ አውሮፓውያኑ ከ2017 አንሥቶ፣ እንግሊዘኛ ተናጋሪ በሆኑት ሁለቱ የሰሜን ምዕራብ እና ደቡብ ምዕራብ የአገሪቱ ግዛቶች ውስጥ የቀጠለው ጦርነት፣ ቁጥራቸው የበዛ የአካባቢው አርሶ አደሮች ቀዬአቸውን ጥለው ለመሸሽ በመገደዳቸው ነው፡፡
    ንጆድዜካ ዳንሃቱ፣ ከደቡብ ምዕራብ ካሜሩን ከቢዩ ባደረሰን ዘገባ እንደጠቆመው፣ አካባቢውን ጥለው ከተሰደዱት ገበሬዎች አንዳንዶቹ መመለስ ጀምረዋል።
    - - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -
    🔷 የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን።
    ፌስቡክ - / voaamharic
    ኢንስታግራም - / voaamharic
    X - / voaamharic
    ዌብሳይት - amharic.voanew...
    የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡- / voaamharic
    ☎️የስልክ መሥመራችን 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 ነው።
    📡 ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።
    VOA Amharic reaches our audience on digital, radio, and TV, delivering news and content about Ethiopia, Eritrea, Africa, and the United States. We will also be bringing you Health Shows, Youth Shows, Democracy Field, Women’s Shows, and Sports Shows on different days, stay tuned.

ความคิดเห็น •