ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሰላም አለኩም እህታ ህልመችኝ ሰለመትፈችልን አናመሰግናለዉ
ሃሊማዬ በጣም አመሰግናለሁ 1ኛውን ህልሜን ፈተሽልኛል ቀጥይበት ማማዬ❤❤❤❤❤❤
እኮን ደና መጣሽ እህቴ
አህሌን ሀዩቲ 👍👍👍👍
አሠሳም ዋአለይኩም አኔ ፈት ነኝ በህልሜ M ፊደል እና በሌላ ቀን w ፊደል አየሁ ፍችልኝ
Jeza killah wde
ዉዴ እዴት ነሽከሰራ ባልደረባየ እየሄድን አንድ እግሬ ዳባይ ጭቃ ውስጥ ገባሁኝ እናም ስቦ አወጣኝ ሊስትሮ ሂጄም ጭቃዉን አሰጠረኩኝ እናም ፀጉሬን ለማስያዝ አሰቸግሮኝ ነበር ግን እያስያዝኩት ጫማየን ሻራ ነበር የአንድ እግሬ ሳወጣው ብዙ ካልሲ ንፁህ ያልሆነ ዉስጡ አለ ካልሲ አውጥቼ ደግሜ አደረኩት አይሆነኝም ብየነበር ግን ደግሜ ሳደርገዉ በቃኝ አናም ወደ ልጁ ቤት ስሄድ ሚስቱ በር ተከፈተችልኝ ቤት ዉስጥ ያለች ሌላ ልጅ ጎደኛየ ነች አለችኝ ከ ሆ ልጅ ትሳሳማለች (ያላገባች )
ማሊኩም ስላም ወርህመቱላሂ ወበርከቱሁ ውደ ቪዲወሺን ስጥብቅ ነበር የዋልኩት ግን በተለያየ ቪድወሺ ህልሜን ስሞኑን ፅፊልሺ አዱንኮ አልፈታሽልኝም ትላንትም ጥብቄሺ ነበር ሀቢቢተ አሁንም ነገ በተስፈ እጥብቄለሁ ❤
❤❤❤
የኔ ቆጆ እዴነሽ እስኪ ፍቺልኝ በእልሜ ፍቅረኛዬ ከረሜላ ይሰጠኛል ግን አልተቀበልኩትም ከዛ ተናደደብኝ እኔ ግን ምንም አልተናደድኩበትም
የኔ ወድ በተደጋጋሚ እናቴን አያታለሁ ምድነዉ እዲሁም ታናሽ እህቴን
ሰላም እህቴ አላገባሁምአብራርተሽ ፍቺልኝ ግራ ተጋብቻለሁ 🥺በህልም በባስ ወደ ከተማዬ እየሄድኩ መዉረጃዬ ሲደርስ ጫማዬን ባርሳዬን እና ስልኬን ረስቼ ወረድኩ ከዚያ ሹፌሩን የሚያዉቀዉ ሰዉ ፈልጌ አገኘሁ ሹፌሩ ተስፋዬ ነዉ ስሙ። ለተስፋዬ ደዉለ አና እቃ እንደረሳሁ ነገረልኝ ሹፌሩም ነገ ተመልሼ እሰጣታለሁ ይላል። ስልክ ቁጥሩን ንገረኝ ሌላ ሞባይል ስላለኝ ነገ እደዉልለታለሁ ብዬ ወደ ቤቴ በባዶ እግሬ ሄድኩ (በእዉነተኛ ህይወቴ 2 ስልክ ነዉ ያለኝ)
ሰላም እህቴ በህልሜ ከፍቅረኛዬ ጋር በትይዩ መንገድ ላይ ሆነን በመሀከላችን ንፁህ ውሀ አለ። እሱ የመሬቱ ውሀው በትንሹ ነክቶታል። ከዛም ወደሱ ተሻግሬ ልሄድ ስል ደንገጥ ብሎ ቆይ ደራሽ ውሀው እየመጣ ነው ሲለኝ እኔም ደንግጬ ከእንቅልፌ ነቃሁ። እባክሽ ብዙ ግንኙነቶች ከሽፈውብኛል ጨንቆኛልም በ textም ቢሆን ፍቺልኝ
አሰላም አለይኩም እህቴ ህልሜን ፍቃልኝ በህልሜ የማቃት ልጅ አብዳ እናቴጋር ከገባየ ስንመለስ ትሯሩጠናለን እኔ አመልጣለሁ እናቴ ወደሷ ትሄዳለኝ እኔም ምግቤት ገብቸ ምግም እበልለሁ እናቴ ስትመጣ ምግብ ብይ እያልክ ስናወሬ ማብሬት ይጠፊል ይበርል በራሱ ጨለማ ይመስለኛል
ሰላም እህቴ ልብስ ገልብጨ ለብሸ አየሁ ካዛም ቢስሚላህ እላለሁ ግን ክርስቲያን ነኝ ላኢላህ ኢላላህ ብዙ ግዜ እላለሁ ምን ይሆን
ሀይማኖት የመቀየር አላማ አለሽ ወይም በሆነ ነገር ግራ ተጋብተሻል።
ያ ረብ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ልትሰልሚ ነው
እኔበህልሜ ስልኬ ተፍቶኝ ትልቅ እህቴን አቸነሽ የወሰድሽዉ እያልኪ እንደባደባለን እኔ አረብ አገር ነኝአ እሷ አገር ናት
th-cam.com/video/UenitUYunYw/w-d-xo.htmlsi=VDAxlcb437D-KeyW
አሠላምአለይኩም ዉደ እደነሽ ዛሬ በህልሜ የባሌ እህት ያባቱልጂቡዙም አይስማሙም በቦታ ይጣላሉ በዉነታዉ በህልሜ የናቱልጂ ሀያት ትባላለች ያባቱልጂ ሀሊማ ትባላለች እኔ ከሀያት ጋር ሆኘ ለይታ ሠላም እደነሽ አለቻት የሀሊማ እናት እጎኔ ቆማለች ልጂ ያዘለች ይመሥለኛል ሀያትን ሠላም ብለሽ እኔሥሥላት እሷኮ እህቴናት ትለኛለች ለካ ሢህር ያረጋችሁብኝ እኔን ጥላቻነዉ ወዲምሽን አደለማ ብየበሆደ ዝምአልኩ በዉነታዉ ኢትዮ እዳለሁ ያዉሩቃጀምሬ ከነሡ ነበር የጠረጠርኩት የጂን ወሬ ብየ ነዉጂ አላኮረፍኩም ያዉ ሸክ አለኝ ከዚህም በፊት የናቱልጂ ሚሥት ታማ ልጠይቅ ሥገባ ከነምራቷ ያችኛይቱ እናቱ አዲላይ ሆነዉ ሠላም አልኳቸዉ ደሞ ሢህር ታረጊብኝ ይሆን እያልኩ በህልሜም እነሡ እዳረጉብኝ ነዉ የማሥበዉ በዉኔ ግን ርግጠኛ አደለሁም በህልም ማንኛዉንም ሠዉ በሢህርእዳጠቃን በዉን ሣናቅ ምዲነዉ ዉደ እኔ ላኮርፍ ወይምለሌላ አደለም ግን ርግጠኛ ሁኘ ባቅ ቢያሥ በምግብ እኳን እጠነቀቃለሁ አበዛሁብሽ ከቻልሽ በኮሜትምቢሆን ላሥቸግርሽ
አስላማሊኩም ውደ በጣም ጭቆኛን በአላህ ህልሚን ፍቺልኝ የተፈተሁ ነኝእኔ አርብ አገር ነኝ የእህቴ ባል ታሞን ህልሚ ስልክ ደውየ አወራሁት ስሙ ኢብራሂ ነው ተምራና የዘምዘም ወሃ 5 ሌትር ነው ልላክልህ ስለው እኔ እቀበልሺ አለሁ አቀብይኝ ይለኝን እሱ ሲመጣ እኔም ስሄዲ ከኔ ሳይደርስ የሆና ስውየ በመርጥቢያ ሊመታው ተየያዘው እየታገሉ እኔ ደርስኩ ከሶ እዳትሄድ ብየህ የለም እደ እኔ እሱን እወዳት አለሁ ይላል ስውየው እኔ በቆጣ ገፍትሪ ከደል ውስጥ ጣልኩት ስውየውን መርጥቢያውንም ስብሪ ወርወርኩት ወደሱ እሱም ህመሙ ተነሳበት ተምሩን እና የዘምዘሙን ውሃ መሽክም አልቻለም አይዞህ እኔ አደርስህ አለሁ ብየሄድን እሱ የሚሄድው በብስክሌት ነው እስክወተ የሚባለው የልጅች መጫወቻ ይመስላል ቀይት ልጅ ነበርች ከኔጋ ከቤት ስንደርስ አልገባም እሱ ከበሩ ቆመ የ ኢድ ባአል ሁኖ እህቴ ቡና ስኒ እያጥብች ከርኩበቶ ተደርዲሮን ፈዲሻም አለ ክርሚላም አለ ከደጂ ነበርች ብቅ ስንል ፈገግ አለች ከቤት ውስጥ ብዙ ስወች አሉ እና እህቴን ልሳማትነ እነሄዳለን ጥብቄኝ ስላት ከኔጋ የነበርችው አይሆ ንም. አትሳሚ አላችኝ ተመለስን ተሙሩን ከቤት ወሃውን ከደጅ ነበር ያስቀመጥነው ውድ እደርዘመ አውቃለሁ ፍቺልኝ❤
አሠላማለይኩም ወራህመቱላህ እዴት ነሽ እህቴ እረ በአላህ ህልሜን ፍቺልኝ ባለፍ ጠይቄሽ አልፈታሽልኝም በእውነታው አለም ቤተሠቦቹ ለትዳር ይፍልጉኛል በህልሜ ሊያገባ ነው ብለው ቀይ ምንጣፍ ተነጥፋል አረብያ መጅሊሥ ተደርድራል ልጁ ነጭ ልብሥ ለብሦ መጅሊሥ ላ ቁጭ ብሏል የእህቱ ባል አልጋ እየሠራ ነበር እኔ ደሞ ሙሉ ልብሥ ለብሼ ከነ ጫማዬ በምንጣፉ እየተራመድኩ ገባሁ ማሻላህ በመቼ አፋጠናቹት እላቸዋለው ምንጣፉ ሣሎኑን ሙሉውን ለብሦ ትንሽ ጫፍ ላይ ያለበሠ ቦታ ነበር እዴ እህንን ሁሉ ደክመው ይንን ምንጣፍ ያለበሥ ቦት ቢያለብሡለት እላለሁኝን ምንጣፉን ያልደረሠው ቦታ በጣም ትንሽ ነበር እባክሽ በአላህ ፍቺልኝ እዳታልፊኝ እህቴ
በህልም ካናዳ መሄድ ሌላ ደግሞ ሀያትየሚል ሰም አያሎ
th-cam.com/video/RF8BKvvMNmA/w-d-xo.htmlsi=gk3Q3YN6ksXgjXoh 👈ስምth-cam.com/video/3ET0_RK-yLs/w-d-xo.htmlsi=KfVil_T4JQyJnW8K 👈 ስደት
ሰላም እህቴ ሙሀመድ የሚሉት ልጅ የወደሻለሁ ይለኛል ምንድነው
th-cam.com/video/RF8BKvvMNmA/w-d-xo.htmlsi=3ukBVzL3_9bQrn1u 👈ስም th-cam.com/video/Xj68FXwllNg/w-d-xo.htmlsi=1eHX4mIYVl90Cnxt 👈 የፍቅር ኑዛዜ
ሰላም እህቴ እባክሽ ሊንክ ልከልሽ ነበር አይቼዋለው ፍቺው ትክክል ነው ነገር ግን የኔን መልስ አላገኘውትም እባክሽ ካላስቸገርኩሽ ፍቺልኝ። እባክሽ ይቅርታ በጣም
ስለ ምን ነበር?
@@HalimaTube-hs8dw እባክሽ ሰው ቤት ባለቤቴ ከውጪ መቶ ሰው ቤት አርፎ ብዬ ካላየሽው እባክሽ ልላክልሽ ድጋሜ እንደምትቸገሪ አቃለው ግን ይቅርታ ከቻልሽ ፍቺልኝ
መንታ ዎንድና ሴት ማዉለድ ምንድነዉ አንድ ልጅ ወልጅያለዉ
th-cam.com/video/gwmQdEcaRkE/w-d-xo.htmlsi=-mgg6ndmiGSaxjrE
እሽ ዛሬም እዳታለፊኝ ግን ከባሌጋ መገድ ላይ ሁነን ከነልብሳችን ሻወር ቁመን እንዘፈዘፍ አለን ከደረቱ ነበርኩ ከለይቸው ሂጀ ስመለስ የለም በጣም ከፍቶኝ ቁሜ እያለ ግርግር ተነስቶ ወዶች እየተደባደቡ ሲመጡ በድሜ ከወዶች የማስ በጣም ሲደበድበው ጎትቸ አገቱን ንቄ መሬት ወድቆ እኮዋ አልተውቁትም ነበር ሌላኛው በርላይ እሱ ናኔ ቁመን ሁለት ወዶች ቤታችን ነበሩ ጭማቂ ሶስት አይነት ሰቶኝ ግባ ስለው ስራለኝ ልሂድ እያለ በጣም እዲገባ ፍላጎት ነበረኝ ሳይገባ ነቃሁ እሆዋ እየፈላ አድ በሰል ከሁለት ገምሸ አስገባሁ አድ ወድልጅ በሰል በሰሀን ይዞ አባቴን ተው በይው ሲጋራ ማጨሱን ተው በይው ይለኛል በሰሉን እደያዘው ነበር እሂን ለሶስተኛ ጊዜ ነው የፃፍኩልሽ ሂወቴ ምስቀልቅሉ ወቶዋል እደማይሆነኝ አውቃለሁ ባሌ ግን መስማት እፈልጋለሁ ባአላህ አደራ
አሠላሙአለይኩም እህት ባለትዳርነኝ እና ሁሌህልም አያለሁ ምንድነዉ ሌላዉ ጥያቄየ የድሮ ባሌነበር እና እህቱጋር ስዴትላይ ይመስለኛል እናሌለኛዋእህቱ አገርልትገባ ልንሼኛት ኢጃዛቤት እንሄዳለን እዛስንዴርስ ይሄ ባሌያልኩሽ አለ እንዳያየኝ ብየ እሸፎናለሁ ከዛ ሽንቴ ይመጣል ሽንትቤት ስሄድ ሰዉ ሞልቷል ከዛ አሁንም መልሼስሄድ ብዙወንዶችአሉ ፈራሁ ተመልሼመጣሁ ከዛ የድሮባሌ ይዤሽ ልሂድ ይለኛል እሽብየዉ ኸድን አሁንም ሰዉአለዉ ሳልሸና ተመለስኩ ቁጭብለን ስለምን እንዴምናወራ አላቅም ፈገግእንላለን እጄን እታፋዉላይ አስቀምጬዋለሁ ዉስጤግን ይረበሻል ያሁኑ ባሌ ቢያየኝስ እያልኩ እፈራነበር ሽንቴንም ሳልሸና ነቃሁ
th-cam.com/video/ikcV8eqSXIc/w-d-xo.htmlsi=CD8prCZguLHe4d07 👈th-cam.com/video/ue6ySvGX5_E/w-d-xo.htmlsi=Xy7rJJshnogCh4ND 👈
ብዙ ጊዜ ወደ ላይ እበርራለዉ በተደጋጋሚ ነብር እገድላለዉ ምን ይሁን
th-cam.com/video/iQ4rmp336qY/w-d-xo.htmlsi=0MGFcZ1j5j1UDfy6
th-cam.com/video/smAr9QvHjCo/w-d-xo.htmlsi=BZTXeU-vO587ipaK
Wud ihte iski ፍቺልኝ ine እና fikragnaye ተለያይተንናል እና ደውሎ ልኝ እንገናኝ ብሎኝ ማስምር ላይ አቅፎኝ እየሄደ ከሁላ ያሉ አንድ ስውዬ ይቆጣል ለምን ትቅቃፍቹህ ብሎ እና እኔ ምን አገባህ ስለው እሱን ይዘው አምልጠን የሆን ቦታ ስንደብቅ አዩን ከዛ እሱን ይዘው እስር ቤት አስገቡት እና ውዴ እኔም እሱን ለማስፋታት ሄድኩ የሆነ ክርስታን ሳውዬ ነው ቄስ ነው ሁላቴ ገርፈኝ ከዛ ካሁን ቡሀላ አይደገምም ብዬ እሱን አስፈታሁት እና ምግብ ነበር fikragne ፊት ሳውዬ አስቶ አጎራሰኝ abeqa እኔ አልገባሁም 😢
ተፈትል
@@HalimaTube-hs8dw የቱጋ ነው ልኩን ላኪልኝ ውዴ
@@HalimaTube-hs8dw ውዴ ወላሂ እኔ ብዙ ጊዜ ዱአ አረጋለሁ እና ወላሂ አሁን አየሁ ህልም እና ለሆን ሰው imikefal ብር ይማስለኛል እና 300 ብር godalegn እና ሳውዬ ዱአ አርጊ እና ብሩን አማጪ አለኝ እሱም እይሰግድ እኔም ዱአ አረኩ እና አላህ ብሩን ከላይ እማረት ስትል አያለው እና 3 00 ብርሃን ውሰድ አላህ እኮ ረዛቀኝ አልኩት
ሰላም እህቴ በሁሉቱም ተክታታይሽ ነኝአላገባውም በህልሚ ፍቅር ነበርኝ አሁን ተለያተናል እና ክአዳስ አበባ. ደሴ መምንገድ የመስለኝል በጣም ጠመዝማዛ ነው እና እኔ ሻንጣ ተሽክሚ ይመስለኝል እና የሁኑ ሰውች ያን መንገድ ክለፍሽ በሃላ ነው ክፍቅርኛሽ ጋ የምትገናኝው አሉኝ እኔ እንዴት ብይ እየልካ ክዝአ አለፉ ደረስካ እና በጣም ክተማ ነው አገኛውት ክዝ የህን ቤት አብርን ገባን አልጋ ላይ አስቅመጣኝ እኔ ም አልጋውን በጣም አሳመርካት አልጋልብስ አለበስካት ክሻጣይ አውጠች የሁንች ሴት ነበርች እሱን. ትቶነው እኔጋ አንድ ቤት የገባው እና ምገዱ በጣም አድካሚ ነበር በመጨረሻም አገኝውት ክርስቲያን ነኝውዴ
አሰላም አለይኩም እህቴ እኔበውነትአለምየሆነልጅ እወድሻለሁ ይለኛል እናሚሰት አለው በህልሜ ከቤተሰቦችቤትሂጅ ይመሰለኛል ቤተሰቦች ምግብ አቅረበው እየበሉ አገኛችዎለሁ ነይብይሲሉኘ አኔግን አብሪ አልበላም እወድሻለሁ ያለኝልጅ እልፍብሎተቀምጦል ከዛ ወደሱአሰጠግቶአቅፎ ይይዘኛል ሚሰቱ በውነትአለምቆጆናት ግን ጥርሶ እርጅም ሁኖ አየወት ባላህከቻልሽ በኮመት መልሽልኝ አላገባሁም
አሰላም አለኩም እህታ ህልመችኝ ሰለመትፈችልን አናመሰግናለዉ
ሃሊማዬ በጣም አመሰግናለሁ 1ኛውን ህልሜን ፈተሽልኛል ቀጥይበት ማማዬ❤❤❤❤❤❤
እኮን ደና መጣሽ እህቴ
አህሌን ሀዩቲ 👍👍👍👍
አሠሳም ዋአለይኩም አኔ ፈት ነኝ በህልሜ M ፊደል እና በሌላ ቀን w ፊደል አየሁ ፍችልኝ
Jeza killah wde
ዉዴ እዴት ነሽ
ከሰራ ባልደረባየ እየሄድን አንድ እግሬ ዳባይ ጭቃ ውስጥ ገባሁኝ እናም ስቦ አወጣኝ ሊስትሮ ሂጄም ጭቃዉን አሰጠረኩኝ እናም ፀጉሬን ለማስያዝ አሰቸግሮኝ ነበር ግን እያስያዝኩት ጫማየን ሻራ ነበር የአንድ እግሬ ሳወጣው ብዙ ካልሲ ንፁህ ያልሆነ ዉስጡ አለ ካልሲ አውጥቼ ደግሜ አደረኩት አይሆነኝም ብየነበር ግን ደግሜ ሳደርገዉ በቃኝ አናም ወደ ልጁ ቤት ስሄድ ሚስቱ በር ተከፈተችልኝ ቤት ዉስጥ ያለች ሌላ ልጅ ጎደኛየ ነች አለችኝ ከ ሆ ልጅ ትሳሳማለች (ያላገባች )
ማሊኩም ስላም ወርህመቱላሂ ወበርከቱሁ ውደ ቪዲወሺን ስጥብቅ ነበር የዋልኩት ግን በተለያየ ቪድወሺ ህልሜን ስሞኑን ፅፊልሺ አዱንኮ አልፈታሽልኝም ትላንትም ጥብቄሺ ነበር ሀቢቢተ አሁንም ነገ በተስፈ እጥብቄለሁ ❤
❤❤❤
የኔ ቆጆ እዴነሽ እስኪ ፍቺልኝ በእልሜ ፍቅረኛዬ ከረሜላ ይሰጠኛል ግን አልተቀበልኩትም ከዛ ተናደደብኝ እኔ ግን ምንም አልተናደድኩበትም
የኔ ወድ በተደጋጋሚ እናቴን አያታለሁ ምድነዉ እዲሁም ታናሽ እህቴን
ሰላም እህቴ አላገባሁም
አብራርተሽ ፍቺልኝ ግራ ተጋብቻለሁ 🥺
በህልም በባስ ወደ ከተማዬ እየሄድኩ መዉረጃዬ ሲደርስ ጫማዬን ባርሳዬን እና ስልኬን ረስቼ ወረድኩ ከዚያ ሹፌሩን የሚያዉቀዉ ሰዉ ፈልጌ አገኘሁ ሹፌሩ ተስፋዬ ነዉ ስሙ። ለተስፋዬ ደዉለ አና እቃ እንደረሳሁ ነገረልኝ ሹፌሩም ነገ ተመልሼ እሰጣታለሁ ይላል። ስልክ ቁጥሩን ንገረኝ ሌላ ሞባይል ስላለኝ ነገ እደዉልለታለሁ ብዬ ወደ ቤቴ በባዶ እግሬ ሄድኩ (በእዉነተኛ ህይወቴ 2 ስልክ ነዉ ያለኝ)
ሰላም እህቴ በህልሜ ከፍቅረኛዬ ጋር በትይዩ መንገድ ላይ ሆነን በመሀከላችን ንፁህ ውሀ አለ። እሱ የመሬቱ ውሀው በትንሹ ነክቶታል። ከዛም ወደሱ ተሻግሬ ልሄድ ስል ደንገጥ ብሎ ቆይ ደራሽ ውሀው እየመጣ ነው ሲለኝ እኔም ደንግጬ ከእንቅልፌ ነቃሁ። እባክሽ ብዙ ግንኙነቶች ከሽፈውብኛል ጨንቆኛልም በ textም ቢሆን ፍቺልኝ
አሰላም አለይኩም እህቴ ህልሜን ፍቃልኝ በህልሜ የማቃት ልጅ አብዳ እናቴጋር ከገባየ ስንመለስ ትሯሩጠናለን እኔ አመልጣለሁ እናቴ ወደሷ ትሄዳለኝ እኔም ምግቤት ገብቸ ምግም እበልለሁ እናቴ ስትመጣ ምግብ ብይ እያልክ ስናወሬ ማብሬት ይጠፊል ይበርል በራሱ ጨለማ ይመስለኛል
ሰላም እህቴ ልብስ ገልብጨ ለብሸ አየሁ ካዛም ቢስሚላህ እላለሁ ግን ክርስቲያን ነኝ ላኢላህ ኢላላህ ብዙ ግዜ እላለሁ ምን ይሆን
ሀይማኖት የመቀየር አላማ አለሽ ወይም በሆነ ነገር ግራ ተጋብተሻል።
ያ ረብ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ልትሰልሚ ነው
እኔበህልሜ ስልኬ ተፍቶኝ ትልቅ እህቴን አቸነሽ የወሰድሽዉ እያልኪ እንደባደባለን እኔ አረብ አገር ነኝአ እሷ አገር ናት
th-cam.com/video/UenitUYunYw/w-d-xo.htmlsi=VDAxlcb437D-KeyW
አሠላምአለይኩም ዉደ እደነሽ ዛሬ በህልሜ የባሌ እህት ያባቱልጂቡዙም አይስማሙም በቦታ ይጣላሉ በዉነታዉ በህልሜ የናቱልጂ ሀያት ትባላለች ያባቱልጂ ሀሊማ ትባላለች እኔ ከሀያት ጋር ሆኘ ለይታ ሠላም እደነሽ አለቻት የሀሊማ እናት እጎኔ ቆማለች ልጂ ያዘለች ይመሥለኛል ሀያትን ሠላም ብለሽ እኔሥሥላት እሷኮ እህቴናት ትለኛለች ለካ ሢህር ያረጋችሁብኝ እኔን ጥላቻነዉ ወዲምሽን አደለማ ብየበሆደ ዝምአልኩ በዉነታዉ ኢትዮ እዳለሁ ያዉሩቃጀምሬ ከነሡ ነበር የጠረጠርኩት የጂን ወሬ ብየ ነዉጂ አላኮረፍኩም ያዉ ሸክ አለኝ ከዚህም በፊት የናቱልጂ ሚሥት ታማ ልጠይቅ ሥገባ ከነምራቷ ያችኛይቱ እናቱ አዲላይ ሆነዉ ሠላም አልኳቸዉ ደሞ ሢህር ታረጊብኝ ይሆን እያልኩ በህልሜም እነሡ እዳረጉብኝ ነዉ የማሥበዉ በዉኔ ግን ርግጠኛ አደለሁም በህልም ማንኛዉንም ሠዉ በሢህርእዳጠቃን በዉን ሣናቅ ምዲነዉ ዉደ እኔ ላኮርፍ ወይምለሌላ አደለም ግን ርግጠኛ ሁኘ ባቅ ቢያሥ በምግብ እኳን እጠነቀቃለሁ አበዛሁብሽ ከቻልሽ በኮሜትምቢሆን ላሥቸግርሽ
አስላማሊኩም ውደ በጣም ጭቆኛን በአላህ ህልሚን ፍቺልኝ የተፈተሁ ነኝ
እኔ አርብ አገር ነኝ የእህቴ ባል ታሞን
ህልሚ ስልክ ደውየ አወራሁት ስሙ ኢብራሂ ነው ተምራና የዘምዘም ወሃ 5 ሌትር ነው ልላክልህ ስለው እኔ እቀበልሺ አለሁ አቀብይኝ ይለኝን እሱ ሲመጣ እኔም ስሄዲ ከኔ ሳይደርስ የሆና ስውየ በመርጥቢያ ሊመታው ተየያዘው እየታገሉ እኔ ደርስኩ ከሶ እዳትሄድ ብየህ የለም እደ እኔ እሱን እወዳት አለሁ ይላል ስውየው እኔ በቆጣ ገፍትሪ ከደል ውስጥ ጣልኩት ስውየውን መርጥቢያውንም ስብሪ ወርወርኩት ወደሱ እሱም ህመሙ ተነሳበት ተምሩን እና የዘምዘሙን ውሃ መሽክም አልቻለም አይዞህ እኔ አደርስህ አለሁ ብየሄድን እሱ የሚሄድው በብስክሌት ነው እስክወተ የሚባለው የልጅች መጫወቻ ይመስላል ቀይት ልጅ ነበርች ከኔጋ ከቤት ስንደርስ አልገባም እሱ ከበሩ ቆመ የ ኢድ ባአል ሁኖ እህቴ ቡና ስኒ እያጥብች ከርኩበቶ ተደርዲሮን ፈዲሻም አለ ክርሚላም አለ ከደጂ ነበርች ብቅ ስንል ፈገግ አለች ከቤት ውስጥ ብዙ ስወች አሉ እና እህቴን ልሳማትነ እነሄዳለን ጥብቄኝ ስላት ከኔጋ የነበርችው አይሆ ንም. አትሳሚ አላችኝ ተመለስን ተሙሩን ከቤት ወሃውን ከደጅ ነበር ያስቀመጥነው ውድ እደርዘመ አውቃለሁ
ፍቺልኝ❤
አሠላማለይኩም ወራህመቱላህ እዴት ነሽ እህቴ እረ በአላህ ህልሜን ፍቺልኝ ባለፍ ጠይቄሽ አልፈታሽልኝም በእውነታው አለም ቤተሠቦቹ ለትዳር ይፍልጉኛል በህልሜ ሊያገባ ነው ብለው ቀይ ምንጣፍ ተነጥፋል አረብያ መጅሊሥ ተደርድራል ልጁ ነጭ ልብሥ ለብሦ መጅሊሥ ላ ቁጭ ብሏል የእህቱ ባል አልጋ እየሠራ ነበር እኔ ደሞ ሙሉ ልብሥ ለብሼ ከነ ጫማዬ በምንጣፉ እየተራመድኩ ገባሁ ማሻላህ በመቼ አፋጠናቹት እላቸዋለው ምንጣፉ ሣሎኑን ሙሉውን ለብሦ ትንሽ ጫፍ ላይ ያለበሠ ቦታ ነበር እዴ እህንን ሁሉ ደክመው ይንን ምንጣፍ ያለበሥ ቦት ቢያለብሡለት እላለሁኝን ምንጣፉን ያልደረሠው ቦታ በጣም ትንሽ ነበር እባክሽ በአላህ ፍቺልኝ እዳታልፊኝ እህቴ
በህልም ካናዳ መሄድ ሌላ ደግሞ ሀያትየሚል ሰም አያሎ
th-cam.com/video/RF8BKvvMNmA/w-d-xo.htmlsi=gk3Q3YN6ksXgjXoh 👈ስም
th-cam.com/video/3ET0_RK-yLs/w-d-xo.htmlsi=KfVil_T4JQyJnW8K 👈 ስደት
ሰላም እህቴ ሙሀመድ የሚሉት ልጅ የወደሻለሁ ይለኛል ምንድነው
th-cam.com/video/RF8BKvvMNmA/w-d-xo.htmlsi=3ukBVzL3_9bQrn1u 👈ስም
th-cam.com/video/Xj68FXwllNg/w-d-xo.htmlsi=1eHX4mIYVl90Cnxt 👈 የፍቅር ኑዛዜ
ሰላም እህቴ እባክሽ ሊንክ ልከልሽ ነበር አይቼዋለው ፍቺው ትክክል ነው ነገር ግን የኔን መልስ አላገኘውትም እባክሽ ካላስቸገርኩሽ ፍቺልኝ። እባክሽ ይቅርታ በጣም
ስለ ምን ነበር?
@@HalimaTube-hs8dw እባክሽ ሰው ቤት ባለቤቴ ከውጪ መቶ ሰው ቤት አርፎ ብዬ ካላየሽው እባክሽ ልላክልሽ ድጋሜ እንደምትቸገሪ አቃለው ግን ይቅርታ ከቻልሽ ፍቺልኝ
መንታ ዎንድና ሴት ማዉለድ ምንድነዉ አንድ ልጅ ወልጅያለዉ
th-cam.com/video/gwmQdEcaRkE/w-d-xo.htmlsi=-mgg6ndmiGSaxjrE
እሽ ዛሬም እዳታለፊኝ ግን ከባሌጋ መገድ ላይ ሁነን ከነልብሳችን ሻወር ቁመን እንዘፈዘፍ አለን ከደረቱ ነበርኩ ከለይቸው ሂጀ ስመለስ የለም በጣም ከፍቶኝ ቁሜ እያለ ግርግር ተነስቶ ወዶች እየተደባደቡ ሲመጡ በድሜ ከወዶች የማስ በጣም ሲደበድበው ጎትቸ አገቱን ንቄ መሬት ወድቆ እኮዋ አልተውቁትም ነበር ሌላኛው በርላይ እሱ ናኔ ቁመን ሁለት ወዶች ቤታችን ነበሩ ጭማቂ ሶስት አይነት ሰቶኝ ግባ ስለው ስራለኝ ልሂድ እያለ በጣም እዲገባ ፍላጎት ነበረኝ ሳይገባ ነቃሁ እሆዋ እየፈላ አድ በሰል ከሁለት ገምሸ አስገባሁ አድ ወድልጅ በሰል በሰሀን ይዞ አባቴን ተው በይው ሲጋራ ማጨሱን ተው በይው ይለኛል በሰሉን እደያዘው ነበር እሂን ለሶስተኛ ጊዜ ነው የፃፍኩልሽ ሂወቴ ምስቀልቅሉ ወቶዋል እደማይሆነኝ አውቃለሁ ባሌ ግን መስማት እፈልጋለሁ ባአላህ አደራ
አሠላሙአለይኩም እህት ባለትዳርነኝ እና ሁሌህልም አያለሁ ምንድነዉ ሌላዉ ጥያቄየ የድሮ ባሌነበር እና እህቱጋር ስዴትላይ ይመስለኛል እናሌለኛዋእህቱ አገርልትገባ ልንሼኛት ኢጃዛቤት እንሄዳለን እዛስንዴርስ ይሄ ባሌያልኩሽ አለ እንዳያየኝ ብየ እሸፎናለሁ ከዛ ሽንቴ ይመጣል ሽንትቤት ስሄድ ሰዉ ሞልቷል ከዛ አሁንም መልሼስሄድ ብዙወንዶችአሉ ፈራሁ ተመልሼመጣሁ ከዛ የድሮባሌ ይዤሽ ልሂድ ይለኛል እሽብየዉ ኸድን አሁንም ሰዉአለዉ ሳልሸና ተመለስኩ ቁጭብለን ስለምን እንዴምናወራ አላቅም ፈገግእንላለን እጄን እታፋዉላይ አስቀምጬዋለሁ ዉስጤግን ይረበሻል ያሁኑ ባሌ ቢያየኝስ እያልኩ እፈራነበር ሽንቴንም ሳልሸና ነቃሁ
th-cam.com/video/ikcV8eqSXIc/w-d-xo.htmlsi=CD8prCZguLHe4d07 👈
th-cam.com/video/ue6ySvGX5_E/w-d-xo.htmlsi=Xy7rJJshnogCh4ND 👈