የ Ale Tube 100K PLAY BUTTON AWARD ተቀበልን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • ከ Abrelo HD ጋር ለ Ale Tube 100K PLAY BUTTON AWARD ተቀበልን
    silver play button,youtube play button,youtube silver play button,how to get silver play button,how to get youtube silver play button,how to apply for silver play button,how to redeem silver play button,diamond play button,gold play button,how to quailify for silver play button,silver play button unboxing,play button,how to claim youtube silver play button,how to apply youtube silver play button after 100k subscribers
    youtube,youtubers,play button,custom play buttons,unboxing,pewdiepie,t seri,t series vs pewdiepie,tseries,diamond play button,silver play button,gold play button,diamond,gold,silver,ruby,ruby play button,most subscribed channel,most viewed video on youtube,trending,youtube award,playbutton,subscribers,1 million subscribers,100k subs,youtube button,reward,youtuber,paul,10 million subscribers,youtube play button,youtube playbutton,1 million,100k
    #youtubeplaybutton #aletube #youtubeawards #newyoutubeplaybuttons
    #PlayButtons #TH-camPlayButtons #100kplaybutton #alesquad #abrelohd

ความคิดเห็น • 451

  • @danielmulugeta230
    @danielmulugeta230 2 ปีที่แล้ว +2

    congratulation brother keep it up...nice see u again

  • @Anatolyprankofficial
    @Anatolyprankofficial 2 ปีที่แล้ว +71

    wow dse yelale ale bkerebu 1M ENEGBALNE

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 ปีที่แล้ว +41

    እግዚአብሔር ያበርታህ እዬብ 😭💔ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑር በርታ

  • @loveisking5023
    @loveisking5023 2 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍👍👍👍 በቅርብ 1m እንገባለን በርታ ነገር ሁሉም ለበጎ ነው Ale🎬🎬🎬ይገባሀል 👌👌👌

  • @Evanasweet4877
    @Evanasweet4877 2 ปีที่แล้ว +75

    ከዚህ ቦሀላ ጌታ ዘመንህን በሳቅህ ይለቅ ወንድሜ!!

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ ደምሪኝ

    • @yaniyanu9093
      @yaniyanu9093 2 ปีที่แล้ว +2

      we miss you bro
      so happy to see you again

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 2 ปีที่แล้ว +30

    እንኳን ደስ አለህ አሌ ደስ ብሎናል ገና ሚሊዮን ትገባለህ በርታ ሁሉም የሚሆነው ለበጎ ነው አይዞህ ወንድሜ

  • @abityyemaya9501
    @abityyemaya9501 2 ปีที่แล้ว +4

    አሌክስዬ በድጋሜ እንደዚህ ስቀህ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል ከዳግም ሀዘን ይሰዉርህ ወንድሜ ቀሪዉ ዘመንህ የሳቅ እና የደስታ ያድርግልህ መልካም እድል አሌክሶዬ

  • @የመርዬልጂyemeryelji
    @የመርዬልጂyemeryelji 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደስ አለህ አሌ ወንድምህም ነብሱን ይማረው ሀዘን አታብዛ አተንም መላው ቤተሰቦችህንም ፈጣሪ ያፅናችሁ

  • @jitugetahun6986
    @jitugetahun6986 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደስ አለህ ከምር በጣም ደስ ብሎኛል ገና 1000000 subscribe ትገባለህ Ale congra

  • @abel-hl1mg
    @abel-hl1mg 2 ปีที่แล้ว +2

    Welcome to coming you channel Ale. Am so happy

  • @asterworku543
    @asterworku543 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ወንድም እንኳን ደና መጣህ በርታ ፈጣሪ ያጽና መበርታት አለብህ ወንድምህ አንተ ስትደሠት ደስ ይለዎል በርታ👌👌👌👌🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህ-ነ4ጨ
    @ኤፍታህ-ነ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +5

    አሌክስ በጣም ደስ ብሎኛል ወድሜ ከዚክም በላይ ይገባካል እግዚአብሔር አምላክ ከጥፋት ውጪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልክ

  • @እንምበደንየአብ
    @እንምበደንየአብ 2 ปีที่แล้ว

    አሌ እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን እግዚአብሄር ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን አይዞን ሀዘን አታብዛ

  • @Ethio_Vans
    @Ethio_Vans 2 ปีที่แล้ว +42

    ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ። በጣም ነው ምወድህ። ፈጣሪ አሁንም ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @Somitubeofficial
    @Somitubeofficial 2 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ወንድምህን Proud ታደርጋለህ አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ 🙏

  • @saraSara-x4z8e
    @saraSara-x4z8e 2 ปีที่แล้ว +2

    አልዬ ወንድሜ እንኳን ደሥ አለህ።ይሄን ቀን ሥጠብቀው ነበር ናልን የምር ናፍቀህናል።

  • @waseihungetachew4365
    @waseihungetachew4365 2 ปีที่แล้ว +3

    Bro we are so happy 😊 your back we need more videos

  • @MikiyasDessalng-b2s
    @MikiyasDessalng-b2s 5 หลายเดือนก่อน

    Wow congregation
    👍✨✨✨
    🎉😊👏😁👏😃🎉
    እንኳን ደስ አለህ !

  • @enatethio702
    @enatethio702 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ወዲም እንካን ሳቅህ ተመለሰ በጣም ደሰ በሎኝል ሰለተመለሰኪ አሁን ሁሉን ትተህ ጠንኪረኪ ሰራ

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሌክስዬ አሁንም ጥሩ እድልን እመኝልሀለሁ

  • @celinehm7154
    @celinehm7154 2 ปีที่แล้ว

    Woyine Alexo be digame sile ayewk dessi biloygnal getan enkuwan dena metah enwdihalnen welcome bro 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @betgtube7282
    @betgtube7282 2 ปีที่แล้ว

    እንኮን ደስ አለክ አሌክሶ ፡ይገባሀል
    ሁሌም ሳቅልን አሌክስዬ

  • @samerymkere4417
    @samerymkere4417 2 ปีที่แล้ว

    አሌክስዬ እኳን ደስ አለክ ፈጣሪ ያፅናክ በርታ ወድሜ😘😍❤

  • @azutube6342
    @azutube6342 2 ปีที่แล้ว

    Wooooooooooow Alexsoye congregation am so happy💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @selenahenery1512
    @selenahenery1512 2 ปีที่แล้ว

    Thanks god ale yene wondeme sekehe selayhuhe I am so happy for you good job 😍

  • @nahomtube1415
    @nahomtube1415 2 ปีที่แล้ว

    Congratulation. አይዞህ ብሮ በርታ በል።

  • @emuemuti5968
    @emuemuti5968 2 ปีที่แล้ว

    አሌ ስንጠብቅህ ነበር ደስ ብሎኛል ስለተመለስክ በርታ ደግሞ አብሬሎም አለ😍😍😍😍እወዳችሁለሁ👍👍😍😍😍😍

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደሳለህ ከአሁን ወዲህ ከሀዘን መውጣት አለብህ ወንድሞቻችን ሀዘን ከባድ ቢሆንም እነሱ ግን ከፈጣሪያችን ጋር ነው ያሉት ከዚህ አለም የሚቀር የለም ስለዚህ በርትተህ ጠንክረህ በደንብ ወደ ስራህ ተመለስ ራስህን ጠብቅ

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍሀዘኑ እንዴትነዉ ያረገህ😥😥😥😥😥አብሽር ባባየ የራስን ሰዉ ማጣት የቀመሰዉ ነዉ የምቀዉ

  • @BlueLionProduction44
    @BlueLionProduction44 2 ปีที่แล้ว +1

    congrats bro kezi belay entebkalen

  • @dawitchelot9887
    @dawitchelot9887 2 ปีที่แล้ว +19

    አሌክሶ እንኳን ደስ አለህ 💞🙏💞

  • @amenamuhamad7706
    @amenamuhamad7706 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን አሌክስ አይዞህ በርታ ሁሉምሰው ይፈተናል

  • @mikiyaseshetu7139
    @mikiyaseshetu7139 2 ปีที่แล้ว

    ya bro ❤❤ gen bezu nger entibkalin ayizon eshi

  • @yishaktamaman6495
    @yishaktamaman6495 2 ปีที่แล้ว +1

    አሌክሶ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ደሰስ ብሎኛል በእዉነት

  • @ColderThanIce0
    @ColderThanIce0 2 ปีที่แล้ว +2

    YOU MADE IT YOU DID IT YOU ARE CHAMPION 🏆🥇 CONGRA BROTHER 🥳🥳🥳

  • @Elenimesfin1345
    @Elenimesfin1345 2 ปีที่แล้ว

    Welcome my dear brother I'm so surprised I hope at short period of time you will get 1m subscribers I hope so
    All is for good never give up brother may Good brings Good healthy, happiness for you and your family.you are so strong I appreciated you a lot I'm looking forward for you videos I respect you so much brother

  • @andueyob3188
    @andueyob3188 2 ปีที่แล้ว +2

    አልዬ እንኳን ደስ አለህ ፕለይ በተኑን አስገብተናል ፂምህን ደሞ እናባረው በቃ ይገባኛል ግን ሁሉም ለበጎ ሆኗል

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว

    ዋውው በጣም ደስ ይላል አሌክ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @mmame6377
    @mmame6377 2 ปีที่แล้ว

    አይዞህ በርታ ጠንክር ይመችህ bro

  • @ziy687
    @ziy687 2 ปีที่แล้ว

    ወንዴሜ አሌክህ አላህ ይጠብቅህ አላህ የተሻለ ደረጃ ያድርስህ

  • @etsegenetkebede3428
    @etsegenetkebede3428 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለን ስላየሁክ ደስ ብሎኛል

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 2 ปีที่แล้ว

    አሌክስ በርታ አይ ዞን ወንድሜ አላህ ይርዳህ ።

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว

    በረታ ወዲሜ ሁሉምነገረ ለበጎነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Mayaye0519
    @Mayaye0519 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ...በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን ....

  • @Brain_Academy1
    @Brain_Academy1 2 ปีที่แล้ว +5

    ድጋሚ ይህንን ሳቅህን ማየው ምሰማው አልመሰለኝም ነበር!!! እንኳን ደስ አለህ አሌክሶ❤❤❤

  • @YUSHE
    @YUSHE 2 ปีที่แล้ว +10

    Wowwww እንኳን ደስ.... 1m እንገባለን በቅርቡ

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 2 ปีที่แล้ว +3

    በርታልን ገና ብዙ ይገባሀል

  • @mahletzenebe2016
    @mahletzenebe2016 2 ปีที่แล้ว +1

    አሌ እንኳን ደህና መጣህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @blenasamnew3880
    @blenasamnew3880 2 ปีที่แล้ว

    አሌክሶ ጀግና እኳዋን ደስ ያለክ ኢሻላ ከቀድሞ የበለጠ እደምታኮራን በርታ ወንድሜ ይመችክ

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 2 ปีที่แล้ว

    Woww betam desssyilal Brothers welcome back 🙏 👏

  • @rondgroup3542
    @rondgroup3542 2 ปีที่แล้ว

    Congratulations ale kantaei bezoei entbkaleni ayzoni bro..

  • @bethelgetachew8499
    @bethelgetachew8499 2 ปีที่แล้ว

    Ale jegna neh tenkara sew ewnet bedgami selayewuh tedeschalehu amlak serahn yibarklh 😍

  • @sentabahiru2030
    @sentabahiru2030 2 ปีที่แล้ว

    Yene abat endet endemewedek destak Hulem Kant ayewsed melkam negeroch becha wedante endimetalek ፀልይልክካለው wed wendeme alexo❤️❤️❤️❤️

  • @subriaeman9557
    @subriaeman9557 ปีที่แล้ว

    ኣይዞህ የኔ ወድም በርታልን

  • @jeriygebre2966
    @jeriygebre2966 2 ปีที่แล้ว

    አሌክስየ እንኮን ደስ አለህ ገና ብዙ ይኖርሀል መልካም እድል ሁሌም ፈገግ በልልን

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 2 ปีที่แล้ว +1

    Welcome back dear ❤🙏🏾I am happy for you

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 2 ปีที่แล้ว

    Ale ekan.dehna.metah.wedme😥❤❤❤❤️❤️❤አይዞህ ተፅናና አሌክስ🙏😥😥ለማንኛዉም cobra"🌹🌹🔥🔥🔥🔥

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ አሌክሶ አብሬሎ ና ሁላቹም አሌክሶ እንኳን ደስስአለህ

  • @kidusst
    @kidusst 2 ปีที่แล้ว +1

    welcome back brother congra for 100k

  • @henablack1857
    @henablack1857 2 ปีที่แล้ว

    Welcome bro.
    Happy to see you,chin up!!

  • @emaaemaa9848
    @emaaemaa9848 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም ተመለሰክ

  • @yenabecha6095
    @yenabecha6095 2 ปีที่แล้ว

    Congratulations! Ayezogne hulum lebego naw brother!

  • @betgtube7282
    @betgtube7282 2 ปีที่แล้ว

    አሌክሶዬ ጠንከር በልልን የኔ ሳቂታ በርታ

  • @tw4erk1233
    @tw4erk1233 2 ปีที่แล้ว

    ብሮ ምን ማድረግ አይቻልም እንግዲህ ግን ፈጣሪ ያመጣው ነው እሱንም ነፍሱን በገነት ያኑረው አንተም በዚህ ሀዘኑን ቀርፈህ ቤተሰቦችህን እየጠበክ በስራህ እሱን ማስደሰት ነው ያለብህ ፊጣሪ ያፅናህ እላለው እወድሀለው🙋‍♂️👋👋👋👋👋

  • @tigestseme3176
    @tigestseme3176 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር የወደደውን ነው ሚወስደው አንተጠንካራ ሁን ደግሞ ጥሩ ጋደኛ ነው ያለህ በርታ

    • @sebleabate2106
      @sebleabate2106 2 ปีที่แล้ว

      እንካን ደሰ አለህ ወንድሜ

  • @hawihussein7484
    @hawihussein7484 2 ปีที่แล้ว

    ውይይይ አሌሌሌሌሌዬዬዬዬ ደሰ ስላለህ ደስ አለኝ

  • @marthaniguse9107
    @marthaniguse9107 2 ปีที่แล้ว

    Congrats Alexo stay strong bro God is good

  • @ሶሊሀና
    @ሶሊሀና 2 ปีที่แล้ว

    ስቀህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አሌ ውድ ወንድም

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለህ የበለጠውን ለማግኘት ያድርስህ ለወንድማችንም ነፍሱን በእፅ ገነት ያኑረው

  • @ledia9514
    @ledia9514 2 ปีที่แล้ว

    Welcome back, GOD will be with you stay strong for your brother, his watching you and smiling 😊 and proud.

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን መጣክልን በርታ

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos2990 2 ปีที่แล้ว

    አይዞክ አሌክሶ ፈጣሪ የፈቀደወ ነወ ወንድምክ ፈጣሪ ባጰደገነት ያኑርልክ እንኳን ደስስስስ አለክ ከዚ በላይ ይገባሀል

  • @mesietadeasse1235
    @mesietadeasse1235 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ ያለህ ወንድምህንም እግዝያብሔ በደጋጎቹ ጎን ነብሱነረ በሰላም ያሳርፍልን🙏 በበጎ ስራወች አስበዉ!!

  • @boyeddiejacob1046
    @boyeddiejacob1046 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወድም❤😘😘😘

  • @የኔፍቅርlove
    @የኔፍቅርlove 2 ปีที่แล้ว

    ከይዞህ አሌክስ በቅርቡ መቶሺ ትገባለህ ወንድም አይረሳም ግን ምን ይደረግ ለናንተሞ ፈጣሪ መጽናናቱን ለሱም መንግስተሰማያትን ያውርሰው ግን ሀዘን አታብዛ አሌክስ ለሱ የሚጠቅመው የተሻለ ስርተህ የሚፈልገው ቦታ መድረስ ነው ተመልካቾች ለጸጉር ጠቃሚ ውህድ ታገኛላችሁ ጎራ በሉ*

  • @amanuelhailat6900
    @amanuelhailat6900 2 ปีที่แล้ว

    Enkuan des alesh abate gena million tgebaleh🙌❤

  • @marakykana
    @marakykana 2 ปีที่แล้ว +2

    አሌ እንኳን ደስ አለህ ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን!!!

  • @makimuche2784
    @makimuche2784 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣክ ብሮ ወደቀድሞ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል

  • @BituEnterainment
    @BituEnterainment 2 ปีที่แล้ว +4

    ገና ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን ብሮ 🙌

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ ደምሪኝ

    • @BituEnterainment
      @BituEnterainment 2 ปีที่แล้ว +1

      @@jemilaatube1904 ደምሬሻለው ደምሪኝ

  • @mafzerihun6111
    @mafzerihun6111 2 ปีที่แล้ว

    ስትስቅ በማየቴ ደስ ብሎኛል እና ደግሞ እንኳን ደስ አለህ😍

  • @sidranadimtsu4023
    @sidranadimtsu4023 2 ปีที่แล้ว

    Welcome back n congratulations for z playbutton

  • @hargeweyenmengeshamamo1043
    @hargeweyenmengeshamamo1043 2 ปีที่แล้ว

    ወድሜ እካን ደና መጣህልን ናፍቀሀን ነበር በርታልን

  • @berrywoulde7738
    @berrywoulde7738 2 ปีที่แล้ว +3

    ከዚህ በላይ ነው ምጠብቀው ወንድምዬ። እዮብም ትልቅ ቦታ መድረስክን ነበር ሚመኘው ❤ ውድድድድ ነው ማረግ

  • @aboutethiopiaGeo
    @aboutethiopiaGeo 2 ปีที่แล้ว +1

    I expected more and more be strong and keep going God be with you

  • @fevensaad3026
    @fevensaad3026 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለህ የኔ ውድ

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኮን በሰላም መጣህልን ውንድሜ አዲሱ አመት የሳቅ ዘመን ይሁንልህ አሜን አሜን አሜን በሉ

  • @laylaabdala3636
    @laylaabdala3636 2 ปีที่แล้ว

    አልዬ በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለክ እዮባንም ነፍስ ይማር አንተ ግን ጠካራ መሆን አለብክ እዮብዬ ያሰበውን አንተ ታሳካዋለክ አውቅሃለው ወድሜ ጠካራ ነክ 😢😢😢

  • @hiwottamerat6263
    @hiwottamerat6263 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለህ።መታሰቢያነቱ ለሱ ይሆናል

  • @mahey20
    @mahey20 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዛ አብሽር ፈጣሪ አለ ገጎንህ

  • @wubneshsisay8812
    @wubneshsisay8812 2 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወድማለሜ ጠንክር

  • @hedrybergzabhre7953
    @hedrybergzabhre7953 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደሰ አለህ ፍጣሪም መፃናናቱን እመኛለሆ በርታ ወንድሜ🙏🙏

  • @djkiya7207
    @djkiya7207 2 ปีที่แล้ว

    Congregation bro bro 🤩🤩🤩 Yawondimchen nabishe batdha ganti yanoreln 🙏🙏🙏 🕯️🕯️🕯️

  • @negusafrica-o4y
    @negusafrica-o4y 2 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ስላየውክ ደስ ብሎኛል👈

  • @amsalamsal2248
    @amsalamsal2248 2 ปีที่แล้ว

    ዌል አሌክስ እንኳን ሰላም መጣክ ደስ ብሎናል

  • @yetbarekroyal9162
    @yetbarekroyal9162 2 ปีที่แล้ว

    ተመለስልን

  • @fraolmtf
    @fraolmtf 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለህ አሌ ደስ ብሎናል

  • @sharjahsharjah254
    @sharjahsharjah254 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስአለክ ወድማችን

  • @amankinde6610
    @amankinde6610 2 ปีที่แล้ว

    ayizon bro , alexachin berta eshi. we are with you

  • @ሀቢቲዩብ
    @ሀቢቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስአለክ ወንዲም በርታ 🎂🎂🎂🍽🍽

  • @princesdaughter6398
    @princesdaughter6398 2 ปีที่แล้ว

    Alye wellcome bro.